በኤፍሬም ታምሩ ኋላ እንዳይቆጭሽ ክሊፕን ጨምሮ በተለያዩ ፊልሞች የምናውቃት አድያም የት ናት ?/የት ናቸው በቅዳሜን ከሰዓት/

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 363

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre31182 жыл бұрын

    ዮኒዬ የሚገርም ስብህና አለህ ኡፍ መታደል ነው ❤

  • @hanasisay3176
    @hanasisay31762 жыл бұрын

    በናታቹ ቀዝቃዛ ወላፈን ላይ ያለችውን ሠላም እቅርቡልን

  • @user-eb6yh4js8h

    @user-eb6yh4js8h

    3 ай бұрын

    Awe betam

  • @almedenderkiyab9126

    @almedenderkiyab9126

    3 ай бұрын

    yes felgulen selam plssss

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v2 жыл бұрын

    ዮኒ ለሴት ልጅ ያለው ክብር በስማም ሥወድሕ እረጅም እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሠቦችሕ ዋው የበለጠ አምሮብሻል እድለኛነሽ ኤፍሬም ጋ መሥራት

  • @solomongerma2406
    @solomongerma24062 жыл бұрын

    ግብረገብ የሚባለውን የትምህርት አይነት እገኘሁት ዮናስ ላይ።ምስጋናዬ ለወላጆች(አሳዳጊዎች)

  • @endrisslamlethiopia1181

    @endrisslamlethiopia1181

    2 жыл бұрын

    እንደዚህ ስንምግባር ያለው ልጅ ማድርስ መታደል ነው

  • @selamawitghebre3118

    @selamawitghebre3118

    2 жыл бұрын

    የሚገርም ስብህና ያለው ልጅ ምን አለበት ከዜሮ ክፍል ጀምሮ በየ ትምህርት ቤት ግብረገብ መሰጠት ቢጀምር መልካም ትውልድ እናፈራ ነበር ።

  • @kidist2150

    @kidist2150

    2 жыл бұрын

    I just walk to z comment to write ✍️ about yoni. I love his personality and sense of humor

  • @kemerkemer2578

    @kemerkemer2578

    2 жыл бұрын

    Ewunet new

  • @eyueltesfaye4019

    @eyueltesfaye4019

    2 жыл бұрын

    ለ ፕሮግራሙ ደምቀት ነው ባከህ

  • @suzanyoutbesuzan9034
    @suzanyoutbesuzan90342 жыл бұрын

    ቀዝቃዛው ወላፍን ላይ የምትተውነውን ሰላምን አቅርቡልን

  • @merditube2750

    @merditube2750

    2 жыл бұрын

    ማሚ ደምሪኝ

  • @gfg4073

    @gfg4073

    3 ай бұрын

    ትክክል የኔም ጥያቄነው❤❤❤❤❤

  • @konegen6189
    @konegen61892 жыл бұрын

    ዮኒ ትሁት ሰው የትህትና ጥግ ተባረክልኝ

  • @azizafaris6019
    @azizafaris60192 жыл бұрын

    ዬኒ መልካም ሰው የድሮ መልኳ ጠይምነቷ ያምራል

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ

  • @rozatsegaw4464

    @rozatsegaw4464

    2 жыл бұрын

    አሁንማ ዱቄት ነው እንዲህ ያደረጋት

  • @hasetworku5592
    @hasetworku55922 жыл бұрын

    በነሱ ጊዜ የነበሩ ከሳያት ደምሴ ውጪ አብዛኞቹ ባለሀብት አግብተው ልጆች ወለደው ምርጥ ኖሮ ነው የሚኖሩት ግማሾቹ ውጪ ወተዋል አሪፍ ጊዜ ነበረ ስነስርዓት አላቸው ፍቅር መከባበርም ነበራቸው አሉ እንጂ ያሁኖቹ ልቆች

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ

  • @mparidam3408

    @mparidam3408

    3 ай бұрын

    በትክክል

  • @Guresha1
    @Guresha12 жыл бұрын

    ዩኒ ይመችህ ምን አይነት ስርአት የተላበስክ ሰው ነህ

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ

  • @redshtube7299
    @redshtube72992 жыл бұрын

    ዘመን ተሻጋሪ የሆነ የኤፍሬም ታምሩ ድንቅ ስራ ነው🇪🇹የኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር💪🇪🇹🙏

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ

  • @Guresha1
    @Guresha12 жыл бұрын

    She's so organic የአሁኖቹ አሉ እንጅ በግድ Kardashian Family ካልሆንን ብለው ሚጋጋጡት

  • @30lifeafterthirty38

    @30lifeafterthirty38

    2 жыл бұрын

    Kardashians? Aren’t they plastic?

  • @etanimhaile6475

    @etanimhaile6475

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂👍

  • @seeme7983

    @seeme7983

    2 жыл бұрын

    😅😅😅

  • @kerrya2128

    @kerrya2128

    2 жыл бұрын

    Comments on point😂😂😂😂😂😂😂

  • @adanechmarthaberhanu1319

    @adanechmarthaberhanu1319

    2 жыл бұрын

    Ikr 😂😂🤦🏽‍♀️

  • @samrisam5860
    @samrisam58602 жыл бұрын

    ዮኒይ መልካም ሰው ኢትዮጵያን እኮ ባንተ ውስጥ ነው ማየው

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ

  • @nani6736
    @nani67362 жыл бұрын

    ወይኔ ወንድሜ እዴት አደሚወዳት ነበር የውበት መለኪያዬ ይላት ነበር አዲያም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል መጀመሪያ ሼር ያደረኩት ለወንድሜ ነው ምና አለ በጣም በቁጭት ምናለ ድሮ ላይ ሆነን በቀረን አለኝ አይ ግዜ ሲናፍቅ ድሮ

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ

  • @babotekl

    @babotekl

    3 ай бұрын

    እንወዳችሗለን ወንድምህን በይበልጥ

  • @hiruthirut5640

    @hiruthirut5640

    2 ай бұрын

    🥰🥰

  • @kal___kidan7006
    @kal___kidan70062 жыл бұрын

    ዝናሽ ጌታቸውን አቅርቡልን ሰማያዊ ፈርስ አብራት የሰራችውን ፍሬ ሰላምን ከዛ ፊልም ውጭ አይቻት አላውቅም 😍😍😍

  • @rewinateklay4730

    @rewinateklay4730

    2 жыл бұрын

    unfortunately zenash getachew is not living in Ethiopia , may be if she back you wil she her

  • @belaymelesse8894

    @belaymelesse8894

    2 жыл бұрын

    She is living in Germany

  • @meronhabeshawit2461

    @meronhabeshawit2461

    2 жыл бұрын

    Yeah

  • @mohamedebrahim8942
    @mohamedebrahim89422 жыл бұрын

    ይሄ ሜካፕ ስንቱን ቆንጆ አበላሸዉ በጌታ ያች ቆንጆ አመዳም አሻንጉሊት መስላ መጣች

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile64752 жыл бұрын

    ከመፀሀፍት አለም ደጀኔ ጥላሁንን ብትፈልግና ብታናግረው እንዴት ደስ ይላል

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia29562 жыл бұрын

    አቤት ሥርዓት ደስ ስትል በማርያም።

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam17742 жыл бұрын

    የድሮ የፊቷ ከለር በጣም ያምር ነበረ ምንም አትመስልም ያችን ኤፍሬም ክሊፕ ላይ ያየናትንስ አትመስላትም ይቺ ቀይ ያቺ ጥቁር የምታምር ነበረች

  • @israyalfi4639

    @israyalfi4639

    2 жыл бұрын

    እጇ የበፊት የፊት ከለሯ ነዉ ሌላዉ ፊቷ ምናምን ሜካፕ ነዉ ባይሆን ክብደቷ ቀነሰ

  • @user-vi6sl9rs9w

    @user-vi6sl9rs9w

    2 жыл бұрын

    የበፊቱ ዱቄትና ኖራ የለም አሁን ግን መለየት ከብዶናል አቦ የ90ች ይኑሩልን በነሱ ትዝታ ነዉ ዛሬን የምንኖረዉ

  • @yekassaehet

    @yekassaehet

    3 ай бұрын

    😂😂ሲጀመር ጥቁር አይደለችም የእጇ ከለር ነው የፊቷ ከለር በእርግጥ የድሮ ከለሯ ያምራል ሰው ሲያድግ ሁሉ ነገሩ ይለወጣል እኮ አሁን ያለው ካሜራም የተሻለ ነው😮

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu76683 ай бұрын

    እንደዝህ በጥሩ ሁኔታ ላይ ሆነው ስናያቸው ደስስስስ ስል❤

  • @ruhama2017
    @ruhama20172 жыл бұрын

    በቀጣይ ማርታ አዱኛን አቅርቡልን እሷስ የት ናት?

  • @bona2318

    @bona2318

    2 жыл бұрын

    Yehulgize tiyakeye new leloch tewaniyan beteley setoch simachewin yemalastawisachew bizoch yetefu alu

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ

  • @birtukanfetene67

    @birtukanfetene67

    2 жыл бұрын

    በጣም

  • @salahergualasseb7194

    @salahergualasseb7194

    2 жыл бұрын

    Balehabt agbita addis new yalechiw

  • @lizliyes8808

    @lizliyes8808

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/pJ173MxmlqmslKg.html

  • @enkuye2001
    @enkuye20012 жыл бұрын

    She is still beautiful and humble. Adiam we hope to see you on movies. Thank you EBS

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele98412 жыл бұрын

    ዮኒዬ እግዚአብሔር በነገር ሀሉ ይባርክህ

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ

  • @kachamali
    @kachamali2 жыл бұрын

    በስመአብ ዮኒ ማድመቅ ትችልበታለህ ጸዲዬ ደግሞ አምሮብሻል ይህችን ውብ ደግሞ ስላስታወሳቹህን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ ዮኒ ቢሲንካ

  • @semiramuhe3827
    @semiramuhe38272 жыл бұрын

    አድያም የድሮ ጉአደኛዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል high school አብረን ነው የተማርነው!!

  • @misekermizgebe2624
    @misekermizgebe26242 жыл бұрын

    Very humble woman on this earth adiye much love 🥰🥰🥰🥰

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ

  • @tigistteshome3883
    @tigistteshome3883 Жыл бұрын

    ዮኒ እና ፅጌ እንዴት እንደምወዳቹ። ከሁሉም ሰው ጋር Friendly ናቹ። I like you guys 🙏🙏🙏

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana40522 жыл бұрын

    ዬኔ እንደው አወራርርህ እራሱ እንዲት ደስ እንደሜል ሞራል ግንባታ 👏

  • @user-bk4jl8qn4m
    @user-bk4jl8qn4m2 жыл бұрын

    አሁንም ቆንጆ ነች ግን ክሊፑ ላይ ካለችው ልጅ በጣም የተለች ሆናለች።

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @niemesmeserte9896
    @niemesmeserte98962 жыл бұрын

    እግዝአብሄር እንደፈጠራት እንደፀይምነትዋ አይደለችም ፀይም ደስ የምትል ኩሩ የአበሻ ሴት ሆና የሰራችውና አሁን የቀረበችው ቀይ እፍንጫዋ ቀጥ ያለ ምንም አይመሳሰሉን ገንዘብ የእግዝአብሄርን የእጅ ስ ስራ...ሊያፈርስ አይገባውም እፁብ ድንቅ አድርጎ ፈጥሮኛል ይላል ቃሉ እየሱስ ጌታ ነው

  • @sirgutamera4806

    @sirgutamera4806

    3 ай бұрын

    ሜካፕ ነው

  • @tigistarega8092
    @tigistarega80922 ай бұрын

    እናመሰግናለን ሠማያዊ ፈረስ ላይ ያለችውን ዝናሸንም አቅርቡልን

  • @GenetKokebe
    @GenetKokebe2 жыл бұрын

    ዱቄት በዱቄት እሖን እኮ ጸየም አሣ መሣይ የነበርን ሠዎች ውበታችን ጠፍቶ ፊታችን ዱቄት መሥሎ ውበታችን ጠፍ ወይ ሜካፕ

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye38452 жыл бұрын

    Yoni Betam Gobez sew akibarinetih neh Egziabher yibarkih

  • @helenmulugta8852
    @helenmulugta88522 жыл бұрын

    እውነትም የጠፋ ሰው አስባት ነበር እንኳን ደህና መጣሽ

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራዬብ አግዢኝ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat17962 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ሰላም ያድርግልን

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @abzdeg8923
    @abzdeg89232 жыл бұрын

    ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል👍 keep shining 🙏❤‼️

  • @onemorenight5932
    @onemorenight59322 жыл бұрын

    እስኪ ትግስት የ90ዎች ፈልጓት የጠፋውን ልቤን

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @onemorenight5932

    @onemorenight5932

    2 жыл бұрын

    @@naniyoutube-iq9tu እሺ

  • @vitaethio6428
    @vitaethio64282 жыл бұрын

    እንግዳዋ ሜካፕሽ ፀይም መልክሽን አጥፍቶታል! ፀይምነትሽ ያምር ነበር!

  • @kallytsega4440
    @kallytsega44402 жыл бұрын

    Wow gud job ቀዝቃዛ ወላፈን ላይ ያለችዉን አቅርቡልን(ሉላ)

  • @nurethassen9696
    @nurethassen96962 жыл бұрын

    Yoniya, I have respect for you🙏

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በረብስክራይብ አግዢኝ

  • @user-dx3yy8uh5e
    @user-dx3yy8uh5e2 жыл бұрын

    E B S ጥሩ ሠው አገኘ ዮኒ ሥብእናው ደሥ የሚል

  • @mohammedaliibrahim8607
    @mohammedaliibrahim86072 жыл бұрын

    I like her really ! Welcome konjo!

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z2 жыл бұрын

    ዮኒ ቢሲካ በጣም ነው የማደቅህ

  • @roge5438
    @roge54382 жыл бұрын

    ከበፊቱ አሁን ነው በጣም ቆንጆ የሆነችው!

  • @nejbahussain9936

    @nejbahussain9936

    2 жыл бұрын

    አዎ በጣም

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee2 жыл бұрын

    I loved her on Semayawi Feres.

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ

  • @rutamebratu1851
    @rutamebratu18512 жыл бұрын

    የተፈጥሮን ከለር የሚያክል ግን የለም እውነት

  • @fisseha-fish2020YouTube
    @fisseha-fish2020YouTube2 жыл бұрын

    We were from the same high-school.....Abiyot kirs...GCA .....I am happy to c her again

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባኸክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ

  • @kerrya2128
    @kerrya21282 жыл бұрын

    She looks stunning still gorgeous💖 I used to love her humble personality such a natural beauty👑💯 beautiful skin color 💖💖💖💖💖

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl17272 жыл бұрын

    Wyeee Konjo❤️ Plus Seneserat Gar!!

  • @hawiaberaterefe9865
    @hawiaberaterefe98652 жыл бұрын

    Tsediyee minew yihen tsegur asakayeshiw enkuanim yerasish alhone,, yoniyeee i love the way you put things is something interestingband real

  • @ahmed-ud9su
    @ahmed-ud9su2 жыл бұрын

    ዬንዬ ፀዲ በታም የናፈኮትን አድያምን ሰላሳያችሁኝ በታም አመሰግናለሁኝ የገርምሀል በፍቅር ነበር የምወዳት!!! በታም ደሰ ብሎኛል

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d2 жыл бұрын

    ደግሞ ቡና እምታፈላው እራሷ ነች።እንዴት ደስ ትላለች።፣😘😘😘

  • @endalemekonene
    @endalemekonene2 жыл бұрын

    ኤፍሬም አዳል እና ዘሪሁን አሊን ፈልጉልን እባካቹ

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ

  • @user-kr7rn8oq5w
    @user-kr7rn8oq5w2 жыл бұрын

    ዩኒየ መዉደድ ሳይክ ሰላም ይሰማኛል ደስስ ሚል ፊት

  • @randomguessing9089
    @randomguessing90892 жыл бұрын

    I want you guys to do this kind of show, where you find long lost artists

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix2 жыл бұрын

    still so beautiful 🥰የኛ ዘመንሞዴሎች

  • @akassi6174
    @akassi61742 жыл бұрын

    Ohhh she is beautiful I love her ❤️

  • @selambezabih4517
    @selambezabih45172 жыл бұрын

    የድሮ መልክሽ ዋው ነበር

  • @tesematadesse2639
    @tesematadesse26392 жыл бұрын

    ለሀገር ትልቅ ስራዎችን የሰሩትን ሰዎችን አቅርቡልን። ከእንደዚህ አይነት ሰዎች ምን እንዲንማር ወይም እንዲናዉቅ እንደምታቀርቡ ግራ ያገባል።

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @fafisualih4212

    @fafisualih4212

    2 жыл бұрын

    አንተ ደሞ መላላጥ ነዋ የምንማረው ክክክክክክ

  • @fasikakebede8027
    @fasikakebede80272 жыл бұрын

    የዮንይ አምሮብአል የኔ ትሁት

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ

  • @fasikakebede8027

    @fasikakebede8027

    2 жыл бұрын

    ደስ እያለኝ ነዋ ዝ አለ ጉራጊ

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    @@fasikakebede8027 አመሰግናለሁ እቴ

  • @tilahunbekele7624
    @tilahunbekele76243 ай бұрын

    please invite Dejene Tilahun, Birhanu G/Mariyam & Yeweyeneshet Asfaw

  • @powtoon266
    @powtoon2662 жыл бұрын

    አይ ፒሲንካ ምርጥ ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ ቀሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @arditube7340
    @arditube73402 жыл бұрын

    ዮኒየ የኔ ውድ ዝናሽ ጌታቸውን አፈላልግልን 🙏

  • @workeeda7430
    @workeeda74302 жыл бұрын

    የኔ ልእልት ሰውድሽ። እድሁም። ወላፍን ፊልም ላይ የምሰራ ሰላምን ብታቀርቡልን

  • @dagialax
    @dagialax2 жыл бұрын

    ያኔ ድንቡሽቡሽ ቆንጆ ነበረች አሁን ሌላሰው መሰለች

  • @daliyaberahi3654
    @daliyaberahi36543 ай бұрын

    አድያም Ebs አቅራቢ መሆን አለባት የምትሉ ላይክ በማረግ መልክቱ ይድረሳቸዉ

  • @tigistwoldekirkos3720
    @tigistwoldekirkos37202 жыл бұрын

    Oh my God, she looks so different oh God!

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ

  • @by6794
    @by67942 жыл бұрын

    yoni you are the best

  • @banchijenber5992
    @banchijenber59922 жыл бұрын

    አሪፍ ፕሮግራም ነው ክሊፑ ላይ ያለችው በጣም ታምራለች:: ዝናሽ ጌታቸው የት ነች ? ፈልጓት

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ

  • @popizewdie8378

    @popizewdie8378

    2 жыл бұрын

    Yemgrem new enerase eyasbkuat neber zinash getachew

  • @leeab4256

    @leeab4256

    2 жыл бұрын

    ዥናሽንና አቦነሽ ቲያትረኛዋን እያሰብኩ ነበር

  • @ephronkinfe3416
    @ephronkinfe34162 жыл бұрын

    መልኳ ከሜካፕ ውጪ የድሮው ያምራል

  • @merry_hani

    @merry_hani

    2 ай бұрын

    Ewinet she is completely changes

  • @gideyhaila1646
    @gideyhaila16462 жыл бұрын

    with out makeup በጣም ቆንጆ ናት

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg2 жыл бұрын

    She is beautiful her smile 😍

  • @user-lx9zy7vg7f
    @user-lx9zy7vg7f2 жыл бұрын

    ውይ ዘጠናወቹ እኮ እሚገርሙ ናቸው የአሁኖች እማ ካዲስኮ

  • @burtakalaadugna9256
    @burtakalaadugna92562 жыл бұрын

    ኤፍሬምታምሩንአቅርቡልንበማርያምበጣምነውምወደው

  • @ahlutube8472
    @ahlutube84722 жыл бұрын

    ዌል ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ክህደትን ሳይሆን እምነትን ቂምን ሳይሆን ይቅርታን የሚጠይቅ ልብ ይስጠን ድል🇪🇹 ፕሮፋይሌን ቀመጫን ይቀላቀሉ እወዳችኋለሁ😘

  • @user-ff1jq4te1j
    @user-ff1jq4te1j2 жыл бұрын

    ሶፍያ ሽባባው ትመስላለች

  • @ruthbefekadu3841
    @ruthbefekadu38412 жыл бұрын

    ፀግዬና ዬንዬ ስወዳችሁ

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba21413 ай бұрын

    She’s still beautiful and young i look older than her unbelievable

  • @kedirmohammedadem3745
    @kedirmohammedadem37452 жыл бұрын

    በጣምደስ የሚል ጊዜ ነበሮ

  • @alemaddis4047
    @alemaddis40472 жыл бұрын

    I love her eko nice to see you 🙂

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክ በመሰብሰብ ክራይብ አበረታቺኝ

  • @katihalala3201
    @katihalala32012 жыл бұрын

    Sitamir begeta yoniyee tebarkii

  • @user-sj9hp2pp4p
    @user-sj9hp2pp4p2 жыл бұрын

    በጣም ዮኒን የመሠለ ወንድም

  • @user-pm1de8tr2d
    @user-pm1de8tr2d2 жыл бұрын

    ሶስቱ ወፎችላይ የነበረችዉን አንደኛ ተዋናይ ፈልጋቹ አቅርቡልን

  • @LinaLina-st1lz

    @LinaLina-st1lz

    2 жыл бұрын

    awo yenem yehulegize teyake new chuchu hona meteserawa

  • @user-pm1de8tr2d

    @user-pm1de8tr2d

    2 жыл бұрын

    😀Yaa chuchu

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma57422 жыл бұрын

    ድሮ እንደ እኔ ባርቾ ነበረች

  • @senimikiru7376
    @senimikiru73762 жыл бұрын

    Wow yoni ewenetkin new akuwamuwa kojo new yalew ena teleyeshibene

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged97952 жыл бұрын

    የድሮ ጠይምነቷ ውብ ነው እንደውም ሌላ ሰው ነው የምትመስለው

  • @get8891
    @get88913 ай бұрын

    Quite different

  • @yengetnet6920
    @yengetnet69202 жыл бұрын

    Wey ya teymnashe betam yamral

  • @tregeicell2596
    @tregeicell25962 жыл бұрын

    ዩኒ እና ጸጊ እሺ በቃ እደውልልሀለሁ አልተባባሉም ።ደስ ይላል

  • @babotekl
    @babotekl3 ай бұрын

    ዮንዬ አይ ድሬ ቀልጣፋው ኮረኩረህ አናገርካት፣ አቦ ይመችህ

  • @user-gp5zs1wn3c
    @user-gp5zs1wn3c2 ай бұрын

    ከልጅ በላይ ውድ ነገር የለም ጌዜዋን ሁሉም ነገሯን መሰዋት አድርጋ መሰጠት ትልቅነት ነው ሁሉም በጊዜው ይሆናል።

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew29022 жыл бұрын

    ዋው

  • @firatube9342
    @firatube93422 жыл бұрын

    የድሮ መልኳን እወድድላት ነበር but she is still beautiful

  • @medinamohammed9603
    @medinamohammed96032 жыл бұрын

    Yonase. Yesehaheleme.

  • @tayoutube2969
    @tayoutube29692 жыл бұрын

    ቀዝቃዛዉ ወላፍን ፊልም ላይ ያለቸዉን ሰላም አቅርብሉን

  • @ayelebaharu7747

    @ayelebaharu7747

    2 жыл бұрын

    ለምን.

  • @trytobebest1859

    @trytobebest1859

    2 жыл бұрын

    Please awo

  • @itneshethiopia2956

    @itneshethiopia2956

    2 жыл бұрын

    አዎ።።

  • @hulumlebgonew2902

    @hulumlebgonew2902

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @tsigetube7178

    @tsigetube7178

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @menderinabebe9578
    @menderinabebe95782 жыл бұрын

    Plz birtukan bifkadu where is she??

  • @romi-qc2fp
    @romi-qc2fp2 жыл бұрын

    ወይኔ ጠይምነትሸ ነው የሚያምረው

  • @mattewe492
    @mattewe4922 жыл бұрын

    ሀያትስ የት ነች የቁንጃ ውድድር ያሸነፈችው

  • @bona2318

    @bona2318

    2 жыл бұрын

    Woy gud leka esuwam alech bizoch bik bilew yitefalu Tigist Bekele zefagnuwa yet tefach "Aleme yene kebrara ahaha yemitilew

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew90162 жыл бұрын

    Serawit Betam bizu sewochin bekilual!!!

  • @yonielitepr0

    @yonielitepr0

    2 жыл бұрын

    True

  • @user-ur2vv8nv6g
    @user-ur2vv8nv6g2 жыл бұрын

    አገሬ ናፈቅሺኝ ኡፍፍፍፍ

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ ደግፊኝ

  • @hiruttefera220
    @hiruttefera2202 жыл бұрын

    እርግጠኛ ናችሁ እራሷ ናት የዱሮ ከለሯ ያምራል

Келесі