በአዲስ አበባ ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ዘርፍ ም/ኮሚሽነር ሐሰን ነጋሽ ጋር የተደረገ ቆይታ - (ነፃ ሃሳብ - ክፍል 1)

በአዲስ አበባ ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ዘርፍ ም/ኮሚሽነር ሐሰን ነጋሽ ጋር የተደረገ ቆይታ - (ነፃ ሃሳብ - ክፍል 1)
FM: Walta FM 105.3
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
KZread: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 18

  • @argewtod
    @argewtod Жыл бұрын

    ስሜነህ ጥሩ እይታዎች አሉህ በርታ!!!እንኳን ሌሎች ጉዳዮች አይደለም ጫኝ አዋራጅ ከባለንብረት ያደራድራል።

  • @hamzaaymen8859
    @hamzaaymen8859 Жыл бұрын

    ስሜነህ ጥያቄህ ልክ ነው በጣም ሚደራደር ፓሊስ ነበረ ወላሂ እኛ ሰፈር በተለይ ከ አብነት አውቶብስ ተራ በተለይ ሰባተኛ አካባቢ አልሃምዱሊላህ አሁን 95 ፐርሰንት የለም ወላሂ በጣም እየተስተካከለ ነው በርቱ በርቱ

  • @mitikutulu3045
    @mitikutulu3045 Жыл бұрын

    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🙏

  • @Tom_Graphics
    @Tom_Graphics17 күн бұрын

    am sorry to say this but where is that peaceful country please tell me i wanna go there

  • @endalebekele4662
    @endalebekele46622 ай бұрын

    ስለፖሊስ ስራ ገና ሊሰራበት ይገባል

  • @wendsenyoni841
    @wendsenyoni841 Жыл бұрын

    የምትጠይቀው ሌላ የሚመልሰው ሌላ ፖሊሰ ሰለ ሰላም ብቻ ነው የሚመለከተው የአንድ ፓርቲ ደጋፊ መሆኑን ግልፅ አድርጎታል ለውጥ ለውጡ ምናምን የብልፅግና ዲሰኩር ነው

  • @derejetadesse3216
    @derejetadesse3216 Жыл бұрын

    እንኳን መጣህ ደፋሩ

  • @yonasshiferaw5445
    @yonasshiferaw5445 Жыл бұрын

    ዋልታ ላይ ቀርቦ መልስ መስጠት ካልፈለገ የግል ሚዲያ ቢጠይቀው ምን ሊያደርግ እንደሚችል ????

  • @teferamekonon2005
    @teferamekonon2005 Жыл бұрын

    Menm iwket kelelw sew ga new yemtaweraw

  • @betambeza8138
    @betambeza8138 Жыл бұрын

    ስሜነህ እንኳን በሰላም ተመለስክ እስቲ የዶክተር ቃሲም በአልጀዚራ አረብኛ ፕሮግራምን በአስተርጓሚም ቢሆን ብትመለከት ጥሩ. ግብአት ይሆንሀል. በተረፈ አድናቂህ ነኝ

  • @selamnew100
    @selamnew100 Жыл бұрын

    ናይጀሪያ ሖንዋል አገሩ።

  • @tulukuma2735
    @tulukuma2735 Жыл бұрын

    ስሜነህ፡ፖሊስ፡ስራውን፡እንዲስራ፡በትንሹ፡አራት፡ነገሮች፡ያስፈልጋለ። አንደኛ፡የሕብረተሰቡ፡ትብብርና፡ጥቋማ፡በመስጠት፡ፖሊስን፡መርዳት፡አለብን።።።። ሁለተኛ፡ለፖሊስ፡በደንብ፡ደሞዝ፡መከፈል፡አለበት፡በትንሹ 30,000ብር፡ በወር፡የሞትም፡ዋስትና፡በግዶጅ፡ላይ፡እያለ፡በውንጅለኞች፡ቢገደል፡ለቤተስቦቹ ፡እንዳይበተኑ፡ይረዳል፡ሕብረተሰቡ፡ታላቅ፡ለፖሊስ፡አክብሮት፡እንዲኖረው፡ያስፈልጋል፡ ሶስተኛ፡ብሔራዊ፡ ሀገራዊ፡መታወቅያ፡መኖር፡አለበት፡ ይህ፡መታውቅያ፡ልዩ፡ቁጥር፡አለው፡ከውልደት፡እስከሞት፡የሚከተለን፡ይህ፡ቁጥር፡ለኛ፡ብቻ፡የሚስጥ፡ቁጥር፡ነው፡በአሻራችን፡በዓይን፡ብሌናችን፡የሚጠበቅ፡ ሰለሆነ፡ማንም፡ ፊክ፡ ስም፡ለፖሊስ፡መስጠት፡አይችልም፡አንዴ፡አሻራው፡ሲወስድ፡ሙሉ፡ስም፡ከነፎቶ፡አድራሻ፡ይወጣል፡ሰለዚህ፡አንድ፡ሌባ፡ከስረቀ፡በወንጀለኛ፡ከታሰረ፡የትም፡ሀገር፡ሄዶ፡ስሙን፡ ቀይሮ፡መኖር፡አይችልም፡ ስለዚህ፡አንድ፡ወጣት፡ቴሌፎን፡ለመስረቅ፡ብሎ፡ሕይወቱን፡በሙሉ፡አያበላሽም፡ዱባይ፡እሄዳለው፡ቢል፡ዱባይ፡መንግስት፡ምን፡ስርቶ፡እንደመጣ፡ያውቁበታል፡ ሰለዚህ፡ ሌባች፡ከእስር፡በላይ፡ ይህን፡ዶሴያቸው፡እንዳይበላሽ፡ይፈራሉ፡ማለት፡ነው። ፖሊስ፡ደግሞ፡አይደለም፡ሌባ፡ነህ፡ብሌ፡የሚፅፍብህ፡ፍርድ-ቤት ብቻ፡ነው። አምስተኛ፤ ለስራ፡ፈቶች፡ስራ፡መፍጠር፡በገጠር፡ስራ፡እንዲያገኙ፡ማረግ፡ ፖሊስ፡የተራበን፡ስው፡መስረቅ፡ወንጅል፡ነው፡ብሎ፡መስበክ፡የትም፡አያደርስውም፡ከዚህ፡ይልቅ፡ስራ-ፈትነት፡ወንጀል፡ነው፡ብሎ፡ ይህ፡የሚመለከታቸው፡ባለስልጣኖች፡ጋራ፡ተባብሮ፡ስራ፡መፍጠር፡አለባቸው፡በገጠርም፡በከተማም፡ በአዲበባ፡ብቻ፡ብዙ፡የቤት፡እጥረት፡አለ፡ታድያ፡አንድ፡ሚሉዬን፡ወጣቶችን፡ድንጋይ፡በመጥረብ፡በሌላም፡ኮንስትራክሽን፡ግብሀት፡ ብንጠቀምባቸው፡የቤት፡ችግራችንን ና፡የስራ፡አጥንትን፡ችግርን፡ በአንድ፡ድንጋይ፡ሁለት፡ወፍ፡ማለት፡ይህ፡ነው።፡ እምስተኛ፡ሕብረተስቡ፡ደህንነትን፡ከፈለገ፡ ታክስ፡ይክፈል፡ 10 ሚሉዬን፡ነዋሩ፡በአመት፡ 1000ብር ታክስ፡ለድህንነት፡ብቻ፡ቢከፍል፡ 10 ቢልዬን፡ብር አገኘን፡ማለት፡ነው፡ይህንን፡ገንዘብ፡ስራ፡ብንፈጥርበት፡የስፈር፡ጓረምሳ፡ ስራ፡ሲኖረው፡እኛም፡እረፍት፡እናገኛለን፡ማለት፡ነበር

  • @adanemekonnen2463
    @adanemekonnen2463 Жыл бұрын

    Incapacitated police commissioner,😢

  • @enku7630
    @enku7630 Жыл бұрын

    I didn't know if this guy is a pathological liar. Shame on you sir.

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 Жыл бұрын

    The commissioner keeps talking he never listens.

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 Жыл бұрын

    የበለጸጉ ቴክኖሎጂ የተራቀቀባቸው አገሮች ውስጥም ስርቆት ግድያ በገፍ አለ: አጉል ስልጡን ሆነህ ፖሊሱን አትጨቅጭቅ እዚህም ከመንግስት በሬድዮ እራሳችሁን ጠብቁ, ቦርሳችሁን ዝጉ, ተጠንቀቁ እየተባልን ማስጠንቀቂያ ይሰጠናል። አንተ ጉረኛ ጋዜጠኛ አጠያየቅህ የዘቀጠ ነው።

  • @tulukuma2735

    @tulukuma2735

    Жыл бұрын

    Tsion,ሜሪካ፡ማለትህ፡ነው?ወይስ፡በጥጋብ፡የሚሰርቀውን እና ተርቦ፡የሚስርቀውን፡አታወዳደር፡አሜሪካም፡ቢሆንም፡ለምግብህ፡ገንዘብ፡ይስጥሀል፡ሌሎች፡የስለጠኑ፡አገሮች፡ማንም፡የተስጣ፡ልብስህን፡የሚስርቅ፡የለም፡በዛ፡ላይ፡ርቦት።ካለ፡ሀገሩን፡ንገረን፡ፖሊስ፡ስትጠራ፡በ፫ ደቂቃ፡የሚመጡልህን፡ሀገር፡ከአዲሳባ፡ጋራ፡አታወዳድር፡ስርቆት፡የሞራል፡ውድቀትም፡ነው፡የገንዘብ፡ማጣትም፡ብቻም፡አይደለም፡እኛ፡ከብዙ፡አፍሪካ፡የምንሻል፡ብንሆንም፡ካልተስራበት፡አዘቅት፡ውስጥ፡እንገባለን። እና፡ለወንጀል፡ፊት፡አትስጠው፡አሜሪካም፡ይሰረቃል፡ብለህ፡እስቲ፡አንተ፡ንብረትህን፡አጥተህ፡ግድ፡የለም፡አሜሪካም፡ይሰረቃል፡እንድምትል፡ንገረን

  • @abel8835
    @abel8835 Жыл бұрын

    ስለምን ለውጥ ነው የምታወራው ጋሽ ፓሊሱ ለውጡ ችግር ረሀብ ሞት ብቻ ያተረፈው ሌላው ይሄ ቡሀቃ አፍ ጋዜጠኛ የወያኔ እሽከር ነው

Келесі