እብድ ነው ይሉኛል አብጃያለሁ ወይ?መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

Ойын-сауық

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 353

  • @mulumulu6190
    @mulumulu619010 ай бұрын

    እኔ እገረማለሁ ጌታ በዮኒ በሚሰራው ስራ እንባዬንም መቆጣጠር አቅቶኛል የአብረሐም አምላክ ከዮኒ ጋር ነው ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @AA-jj6gj

    @AA-jj6gj

    10 ай бұрын

    ኡፍ ዮንዬ ምን ልበልሀገረ ነውኮ እየሰራ ያለው ቅዱሳን ለዚ ሰው በሁሉ ነገረ ከጎኑ እንሁን "ዮንዬ❤❤❤❤🙏

  • @mulumulu6190

    @mulumulu6190

    10 ай бұрын

    @@AA-jj6gj እውነት ነው እኔ እገረማለሁ ለመናገርም አቅቶኛል የእውነት የአብረሀም አምላክ ከዮኒ እና ከቤቱ ከትዳሩም ጋር ነው ባለፉት አመታት በነበረው የመልካም ወጣት ፕሮግራም እያየሁ እገረም እና አለቅስ ነበር እናም የአብረሐን አምላክ እያመሰገንኩ እፀልይለት ነበር ባልበረከክም በልቤ በጌታፊት አነባ ነበር በማዳም ቤት ስራ ተወጥሬ በስደት በረሐ እያነባሁ እፀልይ ነበር ለሌዊ እህት እንድትወለድለት በልጅ እንዲባርካቸው እንደገናም ሳስብ በመልካም ወጣቶች እፅናናለሁ ዮኒ ከስጋው የወለደው ልጁ ሌውዬ አንድ ቢሆንም ጌታ የአብረሐም አምላክ እንደተናገረው ለአብረሐም ዘርህን እንደምድር አሸዋ አበዛሀለሁ እንዳለው ዮኒም ሌውዬም ዶኢዬም በዙሬያቸው ህሕብን ስላበዛላቸው እፅናናም ነበር ግን የፀሎት ጩህቴ አቃርጦ አያውቅም ጌታን እንደለመንኩት አላሳፈረኝም መለሰልኝ ሜላን ተወልዳ ሳይሆን ያየሁት የሰማሁትም ከመረገዟ በፊት ጌታ በራዕይ አሳየኝ እነዮኒቤት ሔጄ ዮኒ መፅሐፍ ቅዱስ እያነበበ ከትልቅ ጠረጴዛ ላይ ክሗላው ትልቅ የመፅሀፍ ቅዱስ መደርደሪያ ላይ መፅሐፍ ቅዱሶች ተደርድረው አያለሁ ዶኢዬ ምግብ ታበስላለች ባልና ሚስቱ ቢዚ ናቸው ሳያቸው እናም ሴት ልጅ ወልደው እሷን አልጋላይ እያጫወትኩ ሌዊዬ ትምህርት ቤት ሔዶ ሲመጣ ሰላም ለዚህ ቤት ብሎን እየሮጠ ከነቦርሳው አልጋላይ ወቶ እህትን እየሳማት እኔም ሌዊዬ ጫማህንም አውልቅ ቦርሳህንም አስቀምጥ እና እቀፋት እለዋለሁ እሱም ናፍቃኛለች ልሳምት እባክሽ እያለኝ እንሳሳቃለን እናም ጌታ አስገረመኝ ያሳየኝን ህፃን ተወልዳ ቤታቸውን በታላቅ ጉብኝት ጎበኘው ራዕዬንም አፀናው ጌታ ገና በዮኒ ብዙ ይሰራል እኛም እናያለን አሜንንንን ምስክርነቴ ከብዙው በጥቂቱ ነው ሐገር ስገባ ጌታ ከፈቀደ ሜላላን አቅፌ እመሰክራለሁ ተባረኩልኝ እንፀልይላቸው እሜንንንንንንን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @besens

    @besens

    10 ай бұрын

    betami zemnu yebarke

  • @mulumulu6190

    @mulumulu6190

    10 ай бұрын

    @@besens አሜንንንን

  • @akililumandubale6940

    @akililumandubale6940

    10 ай бұрын

    በትክክል😢

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis966610 ай бұрын

    በእንባ ጨረሰኩ በተለይ የእናቱን ግጥም😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ሰልኩን በጌታ ሥም ላኩልኝ እንደት ላግኜው

  • @betiy3418
    @betiy341810 ай бұрын

    ደግሞ እደኔ የሰማ ያለቀሰ ማነው 😭😭😭😭🤲

  • @ruthruth297
    @ruthruth29710 ай бұрын

    😢😢😢 አንጀቴን በላኝ እግዚአብሔር ሆይ አጠገብ ሆኖ ስለሱ ግድ የሚለው ሰው ስጠው እባክህ ዘመኑን ሁሉ ደስ ብሎት በሰላምህ ጥላ ውስጥ ይኑር ክፉ አያግኘው በኢየሱስ ስም ❤❤❤ ያገኛቹት ሁሉ በጌታ ፍቅር አግዙት 😢

  • @user-katrynkulhman
    @user-katrynkulhman23 күн бұрын

    የዘመኔ ምርጡ አገልጋይ,ኢየሱስን ያየሁበት..ዮኒ አንተ እራሱ አንደኛ ነህ!!!!!! ዘመንህ ትውልድን ለማገልገል ለጌታ ስለሰጠህ ተባረክ❤

  • @Gloria-ye1pw
    @Gloria-ye1pw10 ай бұрын

    ኢየሱስ እኔ መንገድ እውነት ሕይወት ነኝ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-kn3tm6xr3h
    @user-kn3tm6xr3h10 ай бұрын

    በእየሱስ ስም መጨረስ ይከብዳል ዮኒዬ የእውነት እድለኛ ነህ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk10 ай бұрын

    እግዚአብሔር እንኳን ረዳክ ወንድሜ ግጥሙ ዘመንክ ይባረክህ ተባረክ 😢😢😢ሚስትና ሁሉ ነገረ እግዚአብሔር ያዘጋጃል በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የወንድሜ ነገረ ላይ እጸልያለሁ አሜን በሉ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ly2fy5dt9x

    @user-ly2fy5dt9x

    10 ай бұрын

    አሜን

  • @acint-bq5hk

    @acint-bq5hk

    10 ай бұрын

    @@user-ly2fy5dt9x ይሁንልሽ

  • @natnaelkebede2135

    @natnaelkebede2135

    10 ай бұрын

    አሜን በእየሱስ ስም

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye770910 ай бұрын

    ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሔር ግን ድንቅ አምላክ ነው። ጌታ ኢየሱስ ሀያል ሰው ያድርግህ ወንድሜ🙏

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame633310 ай бұрын

    አባ አባ ብለን የምንጠራበትን የልጅነት መንፈስን ስለሰጠህን እናመሰግንሀለን ሀጢያት እያሰራን ሰይጣን ሀጢያት ነው እያለ ሲከሰን ሲያሳብደን ሳናብድ ድንገት እየሱስ እንደዚህ ይደርስና ያሳርፈናል ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒዬ በአንተ ስንቱ ወጣት ከጉድ ወጣ ።ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @sabahabte2947
    @sabahabte294710 ай бұрын

    ተምስገን ጌታ ሆይ ከጉድጋድ ስላወጣሄን ክብር ለስምህ ይሁንንንንንንን

  • @catherinebaesa8216
    @catherinebaesa821610 ай бұрын

    የኔ ጌታ ስንቱን ባፍቂርህ ማራክ እየሱስ ጌታ ነው ❤️

  • @user-lh9zj7xs4i
    @user-lh9zj7xs4i10 ай бұрын

    አይዞኝ የኔ ጀግና ወንድም ዕንባ መቆጣጠር አቃተን እኮ ነገ መልካም ይሆናል😢😢

  • @netsanetabebe4831
    @netsanetabebe483110 ай бұрын

    ዮኒ ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ትዳርህን ልጆችህን ይባርክ

  • @wodehord7063
    @wodehord706310 ай бұрын

    ኡኡፍፍፍ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስም ይባረኩ ለወንድሜ ስለ ደረስክ አከብርሃለሁ ዮኒዬ አንተ የዋ ሰው ነህ አሁንም የጌታዬ ፀጋ ይብዛሉ ዘመንህ አገልግሎት በተሰብህ ሁሉ ይባረኩ ያንተን መውደቅ የሚጠብቁ ሁሉ ይፈሩ❤❤❤

  • @rb2782

    @rb2782

    10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙌🏾❤️

  • @shagejos736

    @shagejos736

    10 ай бұрын

  • @danitufa388

    @danitufa388

    10 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @natnaelkebede2135
    @natnaelkebede213510 ай бұрын

    የራራልኝ የራራልን ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ የተሸከመን ጌታ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk10 ай бұрын

    ዪንዬ የኢትዮጵያ የአይናችን ብሌን ጌታ ኢየሡሥ በደሙ ይሸፍንህ ዩንዬ አታልቅሥ አንተ እኮ ተሠክቶልሀል

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul215010 ай бұрын

    እየሱስ ጌታ ነው ያድናል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @obsehussein2883
    @obsehussein288310 ай бұрын

    You are Wonderful...Excellent... Brilliant... Handsome...!! እግዚአብሔር እንደ መልካም አባት ሲኮራብህ አይታይህም?!! ታድለህ! በርታ! ዮኒ አንተም ዘመንህ ይባረክ!

  • @abarasharassoabarasharasso1174
    @abarasharassoabarasharasso117410 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢ዮንዬ ጌታ ይባርክ

  • @dinkinshi4463
    @dinkinshi446310 ай бұрын

    ዮን አንተ ለመልካም ወጣት ብቻ አይደለም በአርብ አገር ላሉ ለእይኛ መጽናይና ሆነካል እነርሱን እያየን ሁሉ ነገሮችን እንረሳለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በእውነት ተባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove502810 ай бұрын

    ጌታ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ስንቱን ክርስቶስ ማረከው

  • @Anumma572
    @Anumma57210 ай бұрын

    እኛ እንድንሰማህ ነወ እግዚአብሔር ያተረፈህ ክብር ምሥጋነና ይድረስህ ፈጣሪዬ።

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p10 ай бұрын

    ,እብድ ይሉኛል?? እህ እዛም ሰፈር እሳት አለ አለ::🙏🙏🙏 እሰኪ እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ባለው ሳይሆን እግዚአብሔር በፈቀድልን እየመራን ከብዙ ነgativity yameletin bizu alen ayizoh tseliy 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Geta huligize kegonih yihunilih 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ስልኩ ቢገኝ የአቅማችንን ብናግዝ🙏🙏🙏🙏ቢሆንም ዋናህን ይዘሃል ጌታ እየሱስን

  • @diboradebsaye5444
    @diboradebsaye544410 ай бұрын

    ብሩህ አእምሮ ነው ያለው ጀግና ወጣት ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa872310 ай бұрын

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭😭😭

  • @Yabseratube
    @Yabseratube10 ай бұрын

    እህ ዝም ብል ይሻለኛል😥😥😥😥 ዮኒዬዬዬዬ ተባረክ

  • @toyidelessa1908
    @toyidelessa19084 күн бұрын

    yibicha baki haydelem Yoniye inwodhalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belaynshmmm1039
    @belaynshmmm103910 ай бұрын

    ተባሬክ ዮን የፈጤሬ እሱ ይጤቢህ 🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇😭😭😭😭😭

  • @healthyfood7119
    @healthyfood711910 ай бұрын

    ዮወኒ አሁንም አሁን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ የብዙሐን ወንድሙች ያርግህ ይገርማለሰ አይዞህ ወንድሜ ጌታ ከአንተ ጋር ነዉ ግጥሙን ስሰማ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu181010 ай бұрын

    ዮኒ እባክህ ወንድሜ ይህ ሰው ትልቅ ደረጃ የሚደርስ ሰው ነው አስተባብረህ እርዳው ዘመንህ ይባረክ

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta626010 ай бұрын

    የኔ ጌታ እየሱስ 😢😢😢ኡፍ ምን አይነት ቸር ነህ 🙏🙏 ስም ይባረክ በእውነት የሚገርም ግጥ ያለ ስው ነው አይዞህ አረፍደም ገና ጡዋት ነው ዮኒዬ አንተ ለዚህ ወጣቶች ያስነሳ ጌታ ክብር ይወስድ ❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime83610 ай бұрын

    እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ለምልም

  • @hei7956
    @hei795610 ай бұрын

    በመከራ የተፈተነ ስለ መከራዉ ለመናገር ቃላት ያጠረዉ ፈተናን ያሸነፈ ጀግና ነዉ በቃ ጌታ እጅ ገብተሃል የያዘዉን የማይለቅ ፍቅሩ ፅኑ በሆነዉ ጌታ መዳፍ ተቀርፀሃል እየሱስ የ ሁሉ ጌታ ነዉ

  • @user-eq9ro3ok1w
    @user-eq9ro3ok1w10 ай бұрын

    Yoni ati hayyuu dha hayyuu jechuun kaanii beekumsan boonu osoo hin taane beekumsan dhaloota kaanii qaruu jechuudha bayye si jaldhaa❤❤❤❤

  • @user-ly2fy5dt9x
    @user-ly2fy5dt9x10 ай бұрын

    አንተ አንደኛ ነህ አቦ እዚህ መገኘትክ እራሱ በቂ ነው ተባረክ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay77710 ай бұрын

    ኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አለማልቀስ አልቻልኩም

  • @user-ex1hn8mw9o
    @user-ex1hn8mw9o10 ай бұрын

    😭😭😭😭ዬኒዬ ብቻ ጌታ ዘመንህን ያለምልም

  • @rahelhassen8844
    @rahelhassen884410 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ግዜ ዪኒዪ አንተ የተባረክ እግዚአብሔር ለሁሉም ግዜ አለው ጌታ ይባረክ እዲስ ሒወት ይሁንርህ የለውጥ የልምላሜ የመታደስ የመባረክ ጌታ ይባርክህ

  • @yemsrachgetachew6468
    @yemsrachgetachew646810 ай бұрын

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ወንድሜ በጌታ ቤት ጸንተህ እንድትኖር እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese269410 ай бұрын

    አመሰግናለሁ የኔ ጌታዬ ለዝህ መልካም ወጣት ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባረክህ ❤❤እንባየኝ መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢

  • @HelutiBallater-qr1qs
    @HelutiBallater-qr1qs10 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍ የኔ አባቴ አይዞህ 😭😭😭😭

  • @rutaethiopian911
    @rutaethiopian91110 ай бұрын

    እየሱስ ጌታ ነው❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume772610 ай бұрын

    ኡኡፍፍ አባት ሆይ አንተ መልካም አባት ነህ ወንድሜ ስለረዳህ ዳግም በእይወት ኖሮ ለንሰሃ ስላበቃህ አመሰግናለሁ 🙏እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😢😭እግዚአብሔር ቅራንተ ጋር ይሁን ወንድሜ ዘመንህ የእረፍት የደስታ ይሁንልህ ዮንዬ ተባረክ 🙏

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte936610 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ብሩህ አእምሮ አለህ ወንድም አይዞህ ከዚህ ሱስ ጌታ ያላቅቅሀል ኢየሱስ ጌታነው

  • @memehk7382
    @memehk738210 ай бұрын

    Ameni ameni.ameni ameni.ameni haleluya tebaki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marthatidesa3535
    @marthatidesa353510 ай бұрын

    ❤❤❤Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @AlemayehuC.Geleta
    @AlemayehuC.Geleta9 ай бұрын

    መሌ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ! አይዞህ ወንድሜ ጌታ መልካም ነው።

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer990310 ай бұрын

    yeha naw getem gata eyasus yebarekehe yena konjo wodem zamaneik yebaraik tabaraik❤❤❤

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe293310 ай бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዮንዬ ❤በጣም ነው የምወድህ ❤ እግዚአብሔር አምላክ ለሃገሬ ኢትዮጵያ አንተን ስጦታ ስለሰጠን ክብር ምስጋና ለጌታ ኢየሱስ ይሁን❤ በአንተ ውስጥ ብዙ የሚመነዘሩ የክርስቶስ ኢየሱስን ባህሪ አሉ ❤ ከሚያለቅሱት ጋር አልቅሰህ ከሚያዝኑት ጋር አዝነህ ከደስተኞች ጋር ደስ ብሎህ ስለምታሳልፋቸው ቀናቶች እ / ር ይመስገን ❤ ደግሞ ወደ ምእራቡ ሃገር ስለምትመጣልን እግዚአብሔር ይመስገን❤ ልጄ ዮንዬ በርታ ❤ያስጀመረህ ጌታ እስከመጨረሻው ከእናንተ አይለይህ ። የሟርተኞች ሟርት አያግኝህ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ደም ተሸፈኑ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rb2782
    @rb278210 ай бұрын

    የዮኒ ትእግስትና የፍቅር አስተያየቱ በጣም ሁሌ በጌታ ጸጋና ቸርነት እደነቃለው እንዴት ለትውልድ እደራራ ዮኒ ስጦታ አድርጎ ሰጥቷል ተመስገን እኔ በንባ ነው የጨረስኩት ወንድሜ ቀሪ ዘመንህ ይለምልም አሜን

  • @sinduwoldenichael9710
    @sinduwoldenichael971010 ай бұрын

    ጌታ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ ዬኒ ተባረክ 😢😢😢😢

  • @user-gl6qx6gx6w
    @user-gl6qx6gx6w10 ай бұрын

    ዮኒዬ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይባርክ አንተን ለትውልድ የሰጠው እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @lidyayirdaw6152
    @lidyayirdaw615210 ай бұрын

    ዋው የሚገርም ግጥም ተባረኩ

  • @AbrhamGenore-jr7cl
    @AbrhamGenore-jr7cl10 ай бұрын

    ዮን በጣም አድነቅው ነኝ ይህንን ሰው እንከታተለው ወይም መልካም ዛር የለው ልጅ ነው ፡፡

  • @tsegnashdegaf5185
    @tsegnashdegaf518510 ай бұрын

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😥😥😥 ጌታ ድንቅ ነው ክብር ይሁንለት እንዴ እግዚአብሔር ያሎ ማንም የሌም ባጣም ድንቅ ነው የጌታ ስራ ዮንዬ በአንቴ እየሳር ያሎ ማንፋስ ቅዱስ ይባረክ ዘማን ይባረክ ዮንዬ አንቴ ለሀጋሬ ኢትዮጵያ ወጣቶ የሳጣቾንለ እግዚአብሔር ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-lp7mj4qx6q
    @user-lp7mj4qx6q10 ай бұрын

    ዮንዬ ምን ልበል የእውነት እግ/ር እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤🙏❤ ወንድሜ እንኳን ጌታ ራደልህ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ😭😭🙏❤🙏❤

  • @user-gg2oo4qb6o
    @user-gg2oo4qb6o10 ай бұрын

    ዮኒዬ ተባረክ

  • @temasgenhaiso7582
    @temasgenhaiso758210 ай бұрын

    Yoni anten yesatan geta simu yibariki!

  • @AbarashAbarash-qu1ye
    @AbarashAbarash-qu1ye10 ай бұрын

    አሜንንንንንንንንንን

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu181010 ай бұрын

    ተመስገን እግዛብሔር ቀን አለው ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @ganetgan1878
    @ganetgan187810 ай бұрын

    አሜንንንንን ጌታ ድንቅ ነው ጠላት አጎሳቁሎ ከጥቅም ወጪ አድርጎ ዘመንን እደሜን ጉብዝናን በዕለተ የገላል ወይ ያንከራትታል ጌታ ግን ልጅ ያደርጋል ስሙ ይባረክ ዮንዬ ተሳክቶልሀል ወንደሜ ገታ ካንተ ጋር ነው❤❤❤

  • @zinawmelkamu8872
    @zinawmelkamu887210 ай бұрын

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ko8co7gv1k
    @user-ko8co7gv1k10 ай бұрын

    መሌ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @meseretkasa5154
    @meseretkasa515410 ай бұрын

    ክብር .ላእግዛብህር .ይሁን .ዮንይ .ታብርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @masartihayiluu1763
    @masartihayiluu176310 ай бұрын

    😢😢😢የኔወድም ዮኒ ታባራክ❤❤😊

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos651610 ай бұрын

    በጣም የምገርም ሰው ነው እንኳን ወደ መልካም ወጣት ፕሮግራምም መጣህ ወደ ጌታ መጣህ በጣም ደስ ብሎኛል የጻከውን ስተነብ በመጨረሻ በተነገርከው እንባ ነው ያነቀኝ እና ዮኒ ደግሞ የተነገርው ነገር ደስ ብሎኛል በዮኒ ስንቶች በረቱ ተጸናኑ ደስታኞች ሆኑ ዮኒ ክፉ አይንከ በሰላምና በደስታ በጤና ረዥም ዓመት ኑርልን ወንድሜ አሁን ጌታ ደርሶልሃል በጣም ብርቱና መልካም ነው ምትሆኖ ከኢየሱስ ጋር ሆነህ እሽ

  • @rahelisoli9208
    @rahelisoli920810 ай бұрын

    😢😢😢😢አምላኬ ተባረክ

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v10 ай бұрын

    አቤት አቤት ግን ለአንቴ ምን ይሰነል ሁሉንም ትችላል በዮን አልፋ ወንዲሞቻችን እህቶቻችን አባቶቻችን እናቶቻችን ዎጥማዱን ሰብራ ሰበብራ ስለስማለከን ክፍ ክፍ በልሊኝ የኔ ዉድ ጌታ ስምክ ብሩክ ይሁን ምን እካፊላሎ ሃሌ ሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጌታ እግዚአብሔር ጨሪሴ ጨራርሴ ለአንዴለ ለማጫራ በብዙ ክብር በፀጋ ይባራካቹ ታባራኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele63510 ай бұрын

    GOD BLESS BIG BROTHER YONATAN.

  • @goodjess7705
    @goodjess770510 ай бұрын

    Wowww wowww geta yibareki ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @danatomso6651
    @danatomso665110 ай бұрын

    ወወወወ ❤❤❤❤❤ ተባረክ ድንቅ ግጥም ነዉ እንኳን በሰላም መጣ

  • @hannaha8061
    @hannaha806110 ай бұрын

    ዮንዬ አቤት ካንተ ጋር ያለው የእግዚአብሔር ክብር ያስግርምናል 🥰🥰🥰

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene415810 ай бұрын

    Yoniyachen you are blessed eko lemelem

  • @AzAz-wl2qz
    @AzAz-wl2qz10 ай бұрын

    Amen amen geta yibarki

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer990310 ай бұрын

    zamanachehu yebaraik yabata beruik tabaraku wow eyasus yadenail amen

  • @user-mw1jt8gp9u
    @user-mw1jt8gp9u10 ай бұрын

    ጌታ ይባርክ

  • @mhmdali3700
    @mhmdali370010 ай бұрын

    የኔ አባት ትሀያለህ እኮ ዮኒዬ ተባረክልኝ ወድሜ ጌታ እንኮን ጌታ እረዳህ❤

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d10 ай бұрын

    Geta Temsgn Yoniyee Tebarek❤❤❤❤❤❤❤

  • @liyaberhanu9409
    @liyaberhanu940910 ай бұрын

    Danke dir 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @Netsanet-ez6nk
    @Netsanet-ez6nk10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ 🙏🏼

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias555710 ай бұрын

    Ayzoh wendm geta melkam new Yoni you are Father of nations

  • @beki6160
    @beki616010 ай бұрын

    Kibri la geta yhnlati geta yibarikitabaraki yonyee❤❤

  • @abeba3977
    @abeba397710 ай бұрын

    ቃላት የለኝም ዮንዬ እናመሰግናለን ❤❤ ወንድመችንም ተበርክልኝ👐📖🎚💓😘🎉

  • @user-jl9jz5hc3h
    @user-jl9jz5hc3h10 ай бұрын

    አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን Wowowowow🛐🛐😭😭😭😭😭😭

  • @alemghirmay7430
    @alemghirmay743010 ай бұрын

    Yoni ጌታ ዘምንህ ዘርህ ሁሉ ይባረክ አንተ ይዋህ ርሩህ ሰው ነህ አግሕዝኣብሄር በአንተ ብዙ ሰው አየደረሰ ነው ክበር ለ እግዚኣብሄር ይሁን ፍሪህ ይብዛ 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @mouawecell3097
    @mouawecell309710 ай бұрын

    እውነት እግዚአብሔር ትልቅ ነው እግዚአብሔር ይምስገን ጌታ እየሱስ ይልጣል

  • @eyesusegeta
    @eyesusegeta10 ай бұрын

    Thank you Jesus 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi244710 ай бұрын

    እግዚያብኤር መልካም ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ትሁት እሩሩ ደግ መልካም እረኛ ነው ባርያውም የክርስቶስ ምሳሌ ማሳያ በሁሉ ነገር አድርጎ ሥለመረጠው ስላሰማራ ጌታ ይመስገን የተባረከ ይሁን ሀላችሁም ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው !!!

  • @selamademsung5995
    @selamademsung599510 ай бұрын

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው ❤❤

  • @bute5158
    @bute515810 ай бұрын

    ዮኒዬ ጌታ እኮ ይፈውስ መድኃኒት ነው ያደረገፍ ዛሬ በእድሜ ልመርቅህ ይልጆችህን የልጅ ልጅ ያሳይህ መንፈሳዊው እማ ሞልታሀል ይጨምርብህ በእንባ ነው ይህን ስል በጣም ወደድኩህ ደራሽ ነህ እድሜ ይስጥህ ተባረክ

  • @genet1009
    @genet100910 ай бұрын

    ዮኒ ተባረክ በብዙ ሐሳባቸውን በትግስት ስለምታስጨርሳቸው ❤

  • @hanahsye7347
    @hanahsye734710 ай бұрын

    Wowowowow tabrki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa113010 ай бұрын

    Egezabeher yemesgen ye Egezabeher sewe yoniya Egzabeher yebarkhe zemeneh yebarek

  • @DorkaHabtamu
    @DorkaHabtamu10 ай бұрын

    ጌታ እድሜህን ይባርክ

  • @godisgood4803
    @godisgood480310 ай бұрын

    JONATHAN i pray my living God JESUS CHRIST Bless U again again again & again ❤

  • @netsant9957
    @netsant995710 ай бұрын

    ማናዉ እንዴ እኔ በእንባ የጨረሰ በልክ ያሳየኝ 😭😭😭ዮንዬ አንዎዳለን 😭😭

  • @genettaye3723
    @genettaye372310 ай бұрын

    መልዩ እድይ ጌታ ይመስገን

  • @tme251
    @tme25110 ай бұрын

    Zemenhen yebrklhe yehe wendeme betam newe yaszenge letwesene geze wede gambla bayhede teru newe bemntu tenshe betena . Bank kuter askemtelene yoni Tebarke.❤

  • @wonduwondiye6746
    @wonduwondiye674610 ай бұрын

    Wow beautiful 💓❤️❤️❤️💐💚💓💚💚💓💚

Келесі