በድስት ኩኪስ አሰራር | Delicate and light Sugar cookie | ብስኩት አሰራር | Delicious cookie recipe

ሰላም የኔ ኬኮች ኩኪስ መግዛት ቀረ!! በጣም ቀላል እና ጣፋጭ ኩኪስ በድስት ወይም በኦቨን!! ሙሉ የሚአያስፈልጉን ንጥረነገሮች ቪዲዮዉ ከታች አለ። ላይክ ሰብስክራይብ ሼር ማረግ አትርሱ የኔ ኬኮች!!
Selam my sweeties checkout Super delicious and very easy to make at home Delicate and light Sugar cookie . Don't forget to like & subscribe to support my channel sweeties!
ግባቶች
110 ግራም የገበታ ቅቤ
1 ኩባያ የተፈጨ ስኳር
1 እንቁላል
ቁንጥጫ ጨው
2 1/2 የፍርኖ ዱቄት
1 ሻይ ማንኪያ ቫኒላ
Ingredients
110g unsalted butter
1 Cup powder sugar
1 egg
Pinch of salt
2&1/2 all-purpose flour
1 tsp. Vanilla
Follow me on
Instagram : / heri_baking
Facebook: / heribaking
#donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohamdia #HopeMuic #ethiopia #ZEMENTv #Shebella Entertainment # senselet #MinewshewaTube #ADMASMUSIC #DireTube #EthiopianNews #Ethiopianmusic #MickyShow #ZeHabesha #Kana Television #FanaTelevision #EthiopianDrama #EthiopianMovies #Cinema #shukshukta # ArtsTvWorld #hannaYohannes-ጎጂዬ #ሮሃሚዲያ #የኛቲቪ

Пікірлер: 40

  • @herisbaking
    @herisbaking11 ай бұрын

    ይነበብ የኔ ኬኮች❤❤❤ከመጋገራችሁ በፊት = ቅርፅ አውጥታችሁ ፓትራ ላይ ካስቀመጣችሁ በኋላ 30 ደቂቃ ተጨማሪ ፍራጅ ውስጥ አስቀምጡት ከዛ መጋገር❤❤

  • @meronsamuel6513

    @meronsamuel6513

    10 ай бұрын

    ምክንያቱ ንገሪን ፍሪጅ ውስጥ ለምን ይገባል

  • @herisbaking

    @herisbaking

    10 ай бұрын

    @@meronsamuel6513 ተናግሬያለሁ እኮ ሜሮንዬ..ቅቤ ስለሆነ ቅልጥልጥ ብሎ ቅርፁን በደንብ አይዝም ሲጋገር

  • @meronsamuel6513

    @meronsamuel6513

    10 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ፓትራው ላይ ከቸደረገ በኃላ ነበር ጥያቄዬ ስራዎችሽ በጣም ቆንጆ ናቸው በተለይ ንግግሮችሽ

  • @elamyosef243
    @elamyosef24311 ай бұрын

    ጎበዝ !ሳታካብጂ በቀላሉ ሰው ባለው እንዲጠቀም ስለምታስተምሪ አድናቂሽ ነኝ

  • @herisbaking

    @herisbaking

    11 ай бұрын

    አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ❤❤💃

  • @user-oo6mb2rg7d
    @user-oo6mb2rg7d5 ай бұрын

    እጅሽ ይባርክ ዋውውውው በጣም የምራል በርቺ🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @herisbaking

    @herisbaking

    5 ай бұрын

    አሜን የኔ የኬክ❤❤❤

  • @user-oo6mb2rg7d
    @user-oo6mb2rg7d5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማስገን ሰላምሽ ይብዛልን ዬኔ ውድ🎉❤❤❤🎉🎉❤

  • @geteneshalemu605
    @geteneshalemu60511 ай бұрын

    Great job I love it❤

  • @herisbaking

    @herisbaking

    11 ай бұрын

    Thanks so much Mamayeee❤❤❤💃

  • @harikingcervantes5375
    @harikingcervantes537511 ай бұрын

    Cutie bite size. Perfect for a quick snack 🥰

  • @herisbaking

    @herisbaking

    11 ай бұрын

    Yess po they are super yummy❤❤💃

  • @mtim934
    @mtim93411 ай бұрын

    Yes maam

  • @herisbaking

    @herisbaking

    11 ай бұрын

    Yes maam ይበልህ ❤❤💃🤣

  • @user-tq3xf5qx2w
    @user-tq3xf5qx2w9 ай бұрын

    Thank you yenekonjo

  • @herisbaking

    @herisbaking

    9 ай бұрын

    My pleasure ❤❤💃

  • @user-ml7fk1eu6w
    @user-ml7fk1eu6w11 ай бұрын

    Eshi❤❤

  • @herisbaking

    @herisbaking

    11 ай бұрын

    Eshi yebelish 😂❤❤💃

  • @OmegaMarkos
    @OmegaMarkos10 ай бұрын

    wow

  • @herisbaking

    @herisbaking

    10 ай бұрын

    Thanks soo much❤❤💃

  • @mahiabyod8087
    @mahiabyod80877 ай бұрын

    ክሬም በምን በምን ነው ሚሠራው

  • @user-ko2cq3us1l
    @user-ko2cq3us1l3 ай бұрын

    ሙዚቃውን ብትቀንሽው ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @herisbaking

    @herisbaking

    3 ай бұрын

    አሜን እሺ❤❤🙏

  • @drewbbb1194
    @drewbbb119411 ай бұрын

    Please cakesicles aserare asayene 🙏🙏🙏🙏

  • @herisbaking

    @herisbaking

    11 ай бұрын

    Eshi Drewyeee❤❤💃

  • @meronica
    @meronica11 ай бұрын

    Can you please make this for vegans? Or for fasting times?

  • @herisbaking

    @herisbaking

    11 ай бұрын

    I already have my dear. Check out my previous videos ❤❤❤💃

  • @meronica

    @meronica

    11 ай бұрын

    @@herisbaking thanks. By the way all your videos are amazing. Keep it up.

  • @herisbaking

    @herisbaking

    11 ай бұрын

    @@meronica Thanks so much my dear❤❤💃

  • @user-ru5gv5cl7q
    @user-ru5gv5cl7q7 ай бұрын

    ያለገበታ ቂቤ መስራት ይቻላል

  • @herisbaking

    @herisbaking

    7 ай бұрын

    ይቻላል ቻናሌ ላይ ታገኛለሽ❤

  • @user-si5vo3sp3x
    @user-si5vo3sp3xАй бұрын

    ምነው እንግሊዘኛ ዛሬ ነው የለመድኩት አልሽሳ ምድረ የነጭ ተገዢህ ባርያ

  • @herisbaking

    @herisbaking

    Ай бұрын

    😂 Thanks for watching..bye

  • @user-si5vo3sp3x
    @user-si5vo3sp3xАй бұрын

    ኢትስ ኦኬ ኢትስ ኦኬ ኢትስ ኦኬ ህጂ የነጭ ተገዢህ ሁላ

  • @herisbaking

    @herisbaking

    Ай бұрын

    😂ሆ! Thanks for watching bye!

  • @hailealem4806
    @hailealem48066 ай бұрын

    የባግራውንዱ ሙዚቃ በጣም ረባሽ ነው የአንቺ ድምፅ በቂ ነበር

  • @Desu2324
    @Desu232411 ай бұрын

    Hello Heriye, what is the name of your Instagram? I need your help.

  • @herisbaking

    @herisbaking

    11 ай бұрын

    Hello Desuye, @heri_baking..You can also reach me on Fb messenger. You can find the link on top❤❤❤

  • @Desu2324

    @Desu2324

    11 ай бұрын

    @@herisbaking I sent you a message if it's ok, please check it as soon as possible. Thank you.

Келесі