በድል ጉዞ ወደ ቅድስት ሃገር ኢየሩሳሌም - Dil Tour & Travel - pilgrimage to the Holy Land of Jerusalem

በድል ጉዞ ወደ ቅድስት ሃገር ኢየሩሳሌም - ድል አስጎብኚና የጉዞ ወኪል፣
የ2015 ዓ.ም. የትንሣኤ በዓል ከረቡዕ ሚያዝያ 04 እስከ እሁድ ሚያዝያ 15 ለ13 ቀናት የቅድስት ሃገር ኢየሩሳሌም እና አካባቢው የጉብኝት መርሐ ግብር በከፊል የሚዳስሰውን የቪዲዮ ምስል ቅንብር ስናጋራችሁ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው፡፡
ላይክ፣ ሼር አድርጉ፣ እናመሰግናለን::
ለተመሳሳይ የጉብኝት ፕሮግራም ለመሳተፍ የምትሹ፣
በቀጥታ ስልክ፣ በዋስፕ፣ በቴሌግራም፣ +251905 95 95 95፣ በ+251911 23 56 79፣ በ+251974 33 96 96፣ በ+251903 95 95 95 +251 904 22 55 55 ይደውሉልን፣
📍ካዛንችስ ፓላስ ኮሜርሻል ሴንተር፣ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ቢሮአችን ብቅ ብለው ይጎብኙን፣
ድል አስጎብኚና የጉዞ ወኪል
Dil Tour & Travel - pilgrimage to the Holy Land of Jerusalem.
We are happy to share the partial video for the 13 days pilgrimage to the Holy Land of Jerusalem for Ethiopian Easter of 2023, that was held from April 12 - 23 2023.
Please subscribe, like and share. Thank you.
To join upcoming similar tour call us direct or via WhatsApp or Telegram at +251 905 95 95 95, +251911 23 56 79, +251 903 95 95 95, +251 974 33 96 96, +251 904 22 55 55
Visit us at our office on Palace Commercial Center 1st floor.
Dil Tour & Travel

Пікірлер

    Келесі