በድጋሚ ልሞሸር ነው

Ойын-сауық

Пікірлер: 59

  • @BirtukaneYouTube
    @BirtukaneYouTubeАй бұрын

    ረምሊን የምትወዱ በላይክ ግለፁልኝ እናም ደምሩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ktube8920
    @ktube8920Ай бұрын

    ወላሂ በጣም ነው የሚያማምሩት 2 ወይም 3 ቅያሬ ገዝቶ አንዱ ሲታጠብ ሌላውን እየቀየሩ ሳሎንን ማሳመር ቆይ ለእናቴ እገዛላተለሁ የምር መጅሊስ ምን ይሰራላታል ማን ያበጃጀዋል 🤔

  • @MyLovlLeylaLeyla
    @MyLovlLeylaLeylaАй бұрын

    አይይይ አይናዋጅ ሆኘ ቀረሁኮ ግን በጣም ያምራል ኢሻአላህ ቤቱ ገና ጀምር ነው እስኪ ይለቅ ከዛ እናወራለን ኢሻአላህ ረምልዬ ስወድሽ❤❤❤

  • @SadaKassaw5

    @SadaKassaw5

    Ай бұрын

    የኔቢጤ

  • @HubSofia
    @HubSofiaАй бұрын

    ኸረ እሪምየ እኔስ ቤት መፈረሽ እንዴማንኛዋም ሴት እወዳለሁ ግን ከሰራሁት ቤት ብኖርበት ጡሩ ነበር የስራ ጉዳይ የምኖረው ሌላ ቦታ ነው ግን የኪራይ ነው ቤቱ ልግዛ እንዴው በዴፈናው ለተከራየሁት ቤት ምን ትሉኛላችሁ በተለይ አረንጓዴውን ወድጄዋለሁ

  • @munaedris6890
    @munaedris6890Ай бұрын

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته وشكرا حبيبتي الله يسعدك في الدنيا والاخره

  • @sadasada6552
    @sadasada6552Ай бұрын

    ማሻ አላህ❤❤

  • @user-dx2em9ec5t
    @user-dx2em9ec5tАй бұрын

    ማሻአላህ ያምራል ❤❤❤❤❤

  • @zabeebazabeeba-iw4cj
    @zabeebazabeeba-iw4cjАй бұрын

    ማሻአላህ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tfАй бұрын

    ማሻአሏህ❤❤🎉🎉

  • @user-dc2kg8yw6p
    @user-dc2kg8yw6pАй бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ረምሊ በአረጓደ የለም ውደ

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd19 күн бұрын

    በሉ ሪምን 100ሺ እናሥገባት ረምላየ የትራሥ ልብስና ፍራሺ አለሺደ እቃየጋ እምልኪልኝን አይይ

  • @user-ni4yh4fs2r
    @user-ni4yh4fs2rАй бұрын

    ማሻአላህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716Ай бұрын

    ማሻ አላህ ረምሊሻ❤❤

  • @fatumaendris3492
    @fatumaendris3492Ай бұрын

    እረምሉየ ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ውድ እህት❤❤❤

  • @Zeyiba2
    @Zeyiba2Ай бұрын

    የሲንጀር ዋጋ ረምልዬ ስሪልን

  • @Faayatube91
    @Faayatube91Ай бұрын

    MashaAllah bayyee bareda

  • @user-gp4ou6mr6t
    @user-gp4ou6mr6tАй бұрын

    እረምሊ እንድሁም የእሷ ቤተሰቦች ለአላህ ብላችሁ ዱአአድርጉልኝ የማን እንደሚደርስ እይታወቅም ወንድሜ ሁለትአመቱ ድምፁን ከሰማን ሙሉቤተሰብ ልባችን ተቃጠለ ገና የ17 አመት ታዳጊ ነው ሳናውቅ ጓደማ ተከትሎ መከላከያነው አሉ😭😭

  • @tubeysikit
    @tubeysikitАй бұрын

    መሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ እዴው ለኔስ ማን ካሜራ አማን ይሁነኝ አረ ደምሩኝ

  • @hayatyousof2305
    @hayatyousof2305Ай бұрын

    የኔዉድ ረምላየ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abhshgshshhs5613
    @abhshgshshhs5613Ай бұрын

    👏👏👏👏💋💋

  • @AhAh-rv7er
    @AhAh-rv7erАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @segedkalkidan5453
    @segedkalkidan5453Ай бұрын

    አንች ልጆ ኮሞድያን ነበረ መሁን ያለብሺ በጣም ነዉ ነገረ ሰራሺ የምሰቀኛ

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822Ай бұрын

    ሁሉ አማርሽን ገባየ አትስደዷት አሉ እኔ የምታቀርቢው ሁሉ እያማርኝ እስካሁን. አንድም ነገር አዝዠሽ አላቅም አይይይ

  • @ZahraZahra-lc5ws
    @ZahraZahra-lc5wsАй бұрын

    በርች,ማማዬ,ዬእኔ,አደ ኛ

  • @user-hy4gj8pj1o
    @user-hy4gj8pj1oАй бұрын

    ዋጋ

  • @SayedAhmada-pn7py
    @SayedAhmada-pn7pyАй бұрын

    ዋጋ ብትናገሪ እናዝሽ ነበር

  • @Fatumamasha-js1vq
    @Fatumamasha-js1vqАй бұрын

    ሰብስክራይብ አድራጊኚ የኔዉድ

  • @bint.seid.
    @bint.seid.Ай бұрын

    አንደኛ ሚዜ ነኝ ረምሊ❤

  • @user-gp4ou6mr6t
    @user-gp4ou6mr6tАй бұрын

    እረምሊን የማይወድ አለ ምንአልባት ቅናት ያለበትካልሆነ

  • @user-kx3pt7rw2k
    @user-kx3pt7rw2kАй бұрын

    ረምሊ ኧረ ዋጋውን ንገሪኝ እስኪ ለኢድ ለራሴ ባይሆን ለቤተሰቦቼ ፏ ላርጋቸው

  • @rawdaamuhmmed1658
    @rawdaamuhmmed1658Ай бұрын

    😂

  • @user-qd3on7ud3b
    @user-qd3on7ud3bАй бұрын

    እንካንደህናመጣሸራምላለማላይክአድርጌአለሁኝይመችሸእህቴጀግናሴትነሸአላህይጠብቅሸአገራችንአላህሰላምያምጣልንአሚን

  • @madi2644
    @madi2644Ай бұрын

    አሰላሙ፡፡አለይኩም፡፡ሰላም፡፡ናችሁ

  • @Mekiya-ph7pr
    @Mekiya-ph7prАй бұрын

    ዋጋዉን ንገሪን

  • @fatumaachmad5638
    @fatumaachmad5638Ай бұрын

    የትራስልብስ 3ሞኬትየለሽምወይ

  • @user-gt5xd8gk1f
    @user-gt5xd8gk1fАй бұрын

    እረምላየ ቁጥርሽን እፈልጋላሁ

  • @Selamtube-kt1or
    @Selamtube-kt1orАй бұрын

    ልጆች አሳዳጊ ነኝ አበረታቱኝ

  • @fatumaachmad5638
    @fatumaachmad5638Ай бұрын

    እኔእፈልጋለሁ

  • @user-dc2kg8yw6p
    @user-dc2kg8yw6pАй бұрын

    በከፍይ ሁኖ አረጓደ

  • @FirdosMohammed-pc7ru
    @FirdosMohammed-pc7ruАй бұрын

    አህለን ረምሊ ቤተሰቦች የረምሊ ቪዲወ ግማሹ እንደተሰበረ ቲቪ ጠቁሮ ነው የሚታየኝ ለኔ ብቻ ነው

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-HabeshawitАй бұрын

    እኔም በስደት ያገባሁትን ባሌን ከስደት መልስ ድጋሜ በሰርግ ላገባው ነው ምን ትላላችሁ ቅመሞች ሰርግ ጥሩ ነው ወይስ ይቅርብኝ ? መብሩክ ረምሊ እውነት ከሆነ

  • @bint.seid.

    @bint.seid.

    Ай бұрын

    ላንችም አንደኛ ሚዜ ነኝ መድየ❤

  • @user-wd7kd8sl3h

    @user-wd7kd8sl3h

    Ай бұрын

    አርፈሺ ብርሺን ያዝ ቤትሺን ፋአ አድርገሺ ከባልሺጋ ትሩግዜ አሳልፊ ወጣብላቺሁ ተዝናኑ ካላስ😂😂😂

  • @user-ml4hf6oi4v

    @user-ml4hf6oi4v

    Ай бұрын

    ሳህ​@@user-wd7kd8sl3h

  • @bint.seid.

    @bint.seid.

    Ай бұрын

    @@user-wd7kd8sl3h የውነቷን መሠለሸ

  • @user-ml4hf6oi4v

    @user-ml4hf6oi4v

    Ай бұрын

    እቤት ሳትገቢ እቤተሰቦቺሺ ሂደሺ ትውቅ አድርጊ እኔም እንዳንቺ ነኝ

  • @bint.seid.
    @bint.seid.Ай бұрын

    አረ ተው ግን ብር ያላችሁ ሠወች ቤቴን አስጨርሱልኝ

  • @user-vz4zt6jt8j

    @user-vz4zt6jt8j

    Ай бұрын

    😂

  • @meremmuhammad2467

    @meremmuhammad2467

    Ай бұрын

    ለኒ ደሞ ግዙልኝ። በነካ እጃቹህ 😂

  • @user-ey6jl2md3u

    @user-ey6jl2md3u

    Ай бұрын

    ክክክክክለኔም አስጀምሩልኝ

  • @zekiya7868

    @zekiya7868

    Ай бұрын

    ሀሀሀሀሀ

  • @MadenaUae-lw9wy

    @MadenaUae-lw9wy

    Ай бұрын

    በቃ ተባብረን እንስራና ክላስ ክላስ እንከፋፈል

Келесі