በድብቅ የሚያፈቅራችሁ ማነው? (personality test)

#ethiopia
#viralvideos
#habesha
#eregnaye
#ethiopianmusic
#ethiopianmusic
#ebs
#foryou
#psychology
#personalitytest ‪@danitad‬

Пікірлер: 1 000

  • @maeda8990
    @maeda8990 Жыл бұрын

    የመዳም ልጅ ወዶኛል ማለትነው 🤣🤣ታድየ 🤣

  • @medemede9677

    @medemede9677

    Жыл бұрын

    ኪኪኪኪኪኪ ያስብላል

  • @aserasder7272

    @aserasder7272

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @donattube5977

    @donattube5977

    Жыл бұрын

    አይ ጥሩ ነው hahaha እኔስ አለሁ አይደል የማዳም ባል ያፈቀረኝ hahaha ወይ ችግር ለምን ታስቂኛለሽ ግን

  • @bortoqalaamman713

    @bortoqalaamman713

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @aliasgarkallang5153

    @aliasgarkallang5153

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @rahmabait3678
    @rahmabait367810 ай бұрын

    የሚያምን እኮ አይጠፋም😂

  • @user-wz3og4ru1x

    @user-wz3og4ru1x

    2 ай бұрын

    እኮ 😄😄

  • @user-pn9me7ri4s

    @user-pn9me7ri4s

    2 ай бұрын

    anchim eko amnesh yhonal man yakal 😏🤔🤔

  • @user-zf8ok7fi5v

    @user-zf8ok7fi5v

    Ай бұрын

    ney baksh

  • @rewdajemal7874
    @rewdajemal7874 Жыл бұрын

    110 /150 እውነት ነው 😂❤😢😢😢😢

  • @rewdajemal7874

    @rewdajemal7874

    Жыл бұрын

    @Maru አው

  • @ahlamhussain1864

    @ahlamhussain1864

    Жыл бұрын

    ትከከልበጣም

  • @rishansolomon9726

    @rishansolomon9726

    7 ай бұрын

    እውነት ነው ማለት ነው 😢 እኔ ግን በፍቅር ኣስቤው ኣላውቅም

  • @derejeketema344
    @derejeketema344 Жыл бұрын

    በጣም ይቀራረባል አመሰግናለሁ 👍👍😘👍😘👍👍😘😘😘

  • @fatumaebrahimebrahim6163
    @fatumaebrahimebrahim61632 жыл бұрын

    በጣም ትክክል ነው ይገርማል

  • @aydusiraj7975
    @aydusiraj7975 Жыл бұрын

    110-150 ልክ ነው ይገርማል😊👏👏👏

  • @yididiyaabayneh990

    @yididiyaabayneh990

    Жыл бұрын

    Me too

  • @freyhayleab3281

    @freyhayleab3281

    8 ай бұрын

    ❤❤❤ Eniem

  • @ArsShme-bl5bl

    @ArsShme-bl5bl

    5 ай бұрын

    ene gin gragebtonyal mnm aynet wend bestfriend yelenym

  • @user-iu7cu4vw8y

    @user-iu7cu4vw8y

    5 ай бұрын

    Me too😂

  • @Tarikgualshire

    @Tarikgualshire

    5 ай бұрын

    me too❤❤❤❤

  • @user-xm4kn2bx7s
    @user-xm4kn2bx7s Жыл бұрын

    እዉነት ፍቅር ያለዉ አላህ ጋር ነዉ።

  • @fkerberhanu

    @fkerberhanu

    Жыл бұрын

    ወላሒ ትክክል ነው

  • @qwqw3270
    @qwqw3270 Жыл бұрын

    130 አግንቼዋለው ግን የወድ ቤስት ፊረንድ የለኝም ሴት ናት ያፈቀረቺኝ ማለት ነው ክክክክክ😂😂😂

  • @robelshferaw4324

    @robelshferaw4324

    Жыл бұрын

    Enem benatih

  • @mominaabdula4614

    @mominaabdula4614

    Жыл бұрын

    ሀሀሀ

  • @kidistmelka-fo3gj

    @kidistmelka-fo3gj

    4 ай бұрын

    Aw 😂😂😂 ena negni yafeqerikushi eshu❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @BaBa-mr8fp

    @BaBa-mr8fp

    2 ай бұрын

    😂😂😂

  • @inter-media6464
    @inter-media64642 жыл бұрын

    ኤርሚ የምትሰራቸዉ ስራዎች እንዳለ ለጆሮ ተስማሚ ለአምሮ ምግብ ናቸዉ አቦ ይመችህ በርታልን ወንድማችን👍👍👍👏👏

  • @ErmiJeremy

    @ErmiJeremy

    2 жыл бұрын

    ክበርልኝ ወንድሜ😇🙏🙏

  • @MimiMimi-iu3yj

    @MimiMimi-iu3yj

    Жыл бұрын

    የምር የሚመስል ነገር አለው ግን ደሞ የምፈልገው ሰው አይደለም

  • @sameeratamam7088

    @sameeratamam7088

    Жыл бұрын

    Dd

  • @bada7159

    @bada7159

    Жыл бұрын

    S

  • @aishanuredin4454

    @aishanuredin4454

    Жыл бұрын

    ወንድሜ እድሜህን አላህ የርዝምልህ በጣም ደስዪላል

  • @zerihunteshome9003
    @zerihunteshome90037 ай бұрын

    የሚያፈቀርኝ ፋጣሪዬ ብቻ ነው ፍቅር ያለው እርሱ ጋር ነው ።

  • @user-wz3og4ru1x

    @user-wz3og4ru1x

    2 ай бұрын

    True

  • @hassunii_king
    @hassunii_king6 ай бұрын

    እውነት ነው 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HawaSalhe-zw3ru
    @HawaSalhe-zw3ruАй бұрын

    ልክ እሱን ነዉ በጣም የቅርብ ጓደኛዬ ነዉ የሚያፈቅረኝ😍😍😍 አላምነዉም ነበር።እንዳምነዉ አርገከኛል።አመሰግናለሁ😊

  • @mikufasil6789
    @mikufasil6789 Жыл бұрын

    እውነት ነገር ልንገር ቤተሰብ በቀር የሚወድ የለም

  • @kidubabi9729
    @kidubabi9729 Жыл бұрын

    110 እስከ 150 በትክክል ነው በርታ ወንድሜ

  • @betidawit8451
    @betidawit84514 ай бұрын

    የኔ 100%ትክክል ነው

  • @fafitube8112
    @fafitube811210 ай бұрын

    110 እስከ 150 ትክክል ወላሂ በጣም ይቀራረባል በርታ❤

  • @hailelila5259
    @hailelila5259 Жыл бұрын

    ውጤት 100 ነው ግን የስራ ባልደረባም የለኝ ስራም የለኝ ቁራሌው ለቃሚ ነኝ

  • @KidistGeremew-fg8on

    @KidistGeremew-fg8on

    25 күн бұрын

    እንደ እኔ 😂

  • @habtneshtafesehabt7375
    @habtneshtafesehabt7375 Жыл бұрын

    ዋው 110-150 ያለው ተመችቶኛል

  • @user-yv8yf2vm4m
    @user-yv8yf2vm4mАй бұрын

    😂😮😮😮ወየው ትክክል ነው ልበል

  • @user-vn2ez2wu1i
    @user-vn2ez2wu1i4 ай бұрын

    በጣም ይገርማል

  • @hdjjjd1593
    @hdjjjd1593 Жыл бұрын

    ጎረቤቴነዉ ያፈቀረኝ🤣🤣💞💃

  • @lubeymam8652

    @lubeymam8652

    Жыл бұрын

    🙄🙄👶👶😳👍

  • @samueldereje9605
    @samueldereje9605 Жыл бұрын

    ግሩም ነው

  • @haymiyayeh947
    @haymiyayeh947 Жыл бұрын

    እውነት ነው አመሰግናለሁ

  • @user-yf3qw2ck4q
    @user-yf3qw2ck4q2 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ነው🎉🎉🎉🎉❤

  • @danaytmerhawit9756
    @danaytmerhawit9756 Жыл бұрын

    ኢርሚ ምታቀርበው ሃሳብ ሁሉ ይመቻል ያዝናናል እናመሰግናለን።ተመልካች ግን ሳብስክራይብ ማደረግ ኣትርሱ በነፃ ኣይተን ኣንሂድ እናበራታታው

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed36632 жыл бұрын

    90 ነው የመጣልኝ። አረብ ቤት ነው የምሰራው።ማንም የስራ ባልደረባ የምለው የለኝም። የኔ አልተገናኝቶም። ግን አመሰግናለሁ። ፖስቶችህ ይመቹኛል። በርታ።

  • @abduaragaw

    @abduaragaw

    Жыл бұрын

    enia

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j6 ай бұрын

    አወ በጣም ይቀራረባል የኔ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mossab-xi7eu
    @Mossab-xi7eu9 ай бұрын

    እናመስግንአለውወንድሜ

  • @pomiteshome1952
    @pomiteshome1952 Жыл бұрын

    ከ 110 እስከ 150 እዉነት ነዉ

  • @pubgtodayupdate6620
    @pubgtodayupdate6620 Жыл бұрын

    ሰዎች Game ነው ። የመረጣችኃቸው መልሶች ስራ እንዳላችሁ ሲያመለክት የስራ ባልደረባ ይወዳችኃል ይላችኋል አትሸወ። ስራ ፈት ቤት እንደምትውሉ ሲያመለክት ጎረቤት ያፈቅራችኋል ይላችኋል Game ነው

  • @hikmanuredin3588

    @hikmanuredin3588

    Жыл бұрын

    Eske efilasefubt lam🐄🐄🐄

  • @pubgtodayupdate6620

    @pubgtodayupdate6620

    Жыл бұрын

    @@hikmanuredin3588 ጊዜ የተረፈሽ ላም

  • @mahi123-gj4fq
    @mahi123-gj4fq6 ай бұрын

    በጣም ❤

  • @BezawityaredBetelhemyared
    @BezawityaredBetelhemyared28 күн бұрын

    wow my beast friend ❤

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 Жыл бұрын

    140 ነዉ ግን best friend yemilachew set guwadegnoch nachew betam yewend yelegnm wendimoch nachew enen betekaraniw new😎

  • @meserettamiru3561
    @meserettamiru3561 Жыл бұрын

    100% you are right

  • @FeseF-iy2fi

    @FeseF-iy2fi

    6 ай бұрын

    D

  • @FeseF-iy2fi

    @FeseF-iy2fi

    6 ай бұрын

    A

  • @GezahegnBaye
    @GezahegnBaye5 күн бұрын

    Iwunet kehone tesakitollignal♥️♥️♥️

  • @maketube72272make
    @maketube72272make Жыл бұрын

    ጀዛክላሀሀይርን

  • @ldetubovinda8925
    @ldetubovinda8925 Жыл бұрын

    እኔም ቤስት ፍሬንድ አለኝ ደሞም ለልጅቱአ የተለየ ስሜት አለኝ ይገርማል

  • @yemariyamnegn16
    @yemariyamnegn162 жыл бұрын

    ጓደኛ የለኝም😑😑😁😁

  • @surafelassegid5681

    @surafelassegid5681

    Жыл бұрын

    Ene alehulesh👱

  • @Bekireaction14

    @Bekireaction14

    Жыл бұрын

    Ename.mini yeshalale

  • @zewdefiker8213

    @zewdefiker8213

    Жыл бұрын

    Me too

  • @abeniboss949

    @abeniboss949

    Жыл бұрын

    Enane argegh

  • @seada9327

    @seada9327

    Жыл бұрын

    me too

  • @Henok61
    @Henok612 ай бұрын

    100 % ልክ ነው የኔ ❤❤❤❤

  • @user-xt4sk7mk7i
    @user-xt4sk7mk7i9 ай бұрын

    ትክክል ነህ 110- 150 ያልካው በጣም ልክ ነው best ጓደኛ አለኝ😏😏😏😏😏😏

  • @zebu4271
    @zebu4271 Жыл бұрын

    90 ነው ያመጣሁት እና መዳም አፈቀረችኝ ነው አንተ የተመታህ😂😂

  • @SeadaSead767
    @SeadaSead7672 жыл бұрын

    ያገኘሁት ነጥብ 170 ነው እና ውጤቱም እውነት ነው

  • @user-gd9gc8hr2z
    @user-gd9gc8hr2z Жыл бұрын

    best firend🙈💞

  • @getnetadamu7707
    @getnetadamu7707 Жыл бұрын

    ደሞ ስራ መፍታቴ የስራ ባልደረባዬ ኮ ወንድ ነዉ ከ 60-100 ነው የመጣ ድምሩ

  • @user-ku4ml8kx3d
    @user-ku4ml8kx3d2 жыл бұрын

    ብዙ የወንድ ጓደኛ አለኝ ማን ይሆን አፍቃሪው

  • @ErmiJeremy

    @ErmiJeremy

    2 жыл бұрын

    😁😁ላኪላቸው ቪድዮውን

  • @dina_9732

    @dina_9732

    Жыл бұрын

    😀😂

  • @yohanaeyob4705

    @yohanaeyob4705

    Жыл бұрын

    እኔም

  • @meklitzene9868
    @meklitzene9868 Жыл бұрын

    Sira Yelagnim tamarii nagn

  • @wendekefe4887
    @wendekefe4887 Жыл бұрын

    Temari lehonews 60-90 😂😂😂

  • @ezanawit391
    @ezanawit391 Жыл бұрын

    I'm student and I got 60 to100🤣

  • @nafkottube433

    @nafkottube433

    Жыл бұрын

    ተማሪ ሁነን ስራ ባልደረባ ያፈቅረናል 😳😂

  • @ezanawit391

    @ezanawit391

    Жыл бұрын

    @@nafkottube433 🤣🤣

  • @ummeryemtube2973

    @ummeryemtube2973

    Жыл бұрын

    እኔም

  • @ummeryemtube2973

    @ummeryemtube2973

    Жыл бұрын

    60 ነው ያመጣሁት ሸቃላ ነኝ እኔ ገር የሚሰራ የለም

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Жыл бұрын

    140 ፍቅረኛ የለኝም ተራርቀናል እየተፈላለግን ሁሉም best ጓደኞቼ በፍቅር ወደቁ በጣም ትክክል

  • @kidistmelka-fo3gj

    @kidistmelka-fo3gj

    4 ай бұрын

    Yemir ayizoni anidi qen abirachu tihonalachu❤❤

  • @mulatuengineer2576
    @mulatuengineer257621 күн бұрын

    ልክ ነክ

  • @zedyoutube2877
    @zedyoutube28772 жыл бұрын

    😂😂አረ ከመዳም ጋር እንዳታጣሉኝ

  • @rarecell4924

    @rarecell4924

    2 жыл бұрын

    😃😃😃በትክክል😂

  • @MeryemAli-er3xn
    @MeryemAli-er3xn8 ай бұрын

    ከ 110 እሰከ 150 እውነት ነው አይገርምም ዋው 🥰🥰🥰

  • @user_wege
    @user_wege4 ай бұрын

    Yemr ♥️ mgerm nw tnxs bro berta🎉🎉

  • @alazaryitbarek773
    @alazaryitbarek7732 жыл бұрын

    Perfecto Man🧟👍👍👍👌👌

  • @ErmiJeremy

    @ErmiJeremy

    2 жыл бұрын

    😇👍

  • @user-pv7bm9uh4y
    @user-pv7bm9uh4y Жыл бұрын

    ብዙ ግዜ ይህ ይግጠመኛል አሰሪውቼ ባልና ሚሰት ናችው ማነው የሚያፈቅርኝ😳😂😂😂😂😂

  • @abenozil6387

    @abenozil6387

    Жыл бұрын

    ሚስትየው

  • @medemede9677

    @medemede9677

    Жыл бұрын

    መዳም ናታ😂😂

  • @user-sy4sw5qz3y

    @user-sy4sw5qz3y

    Жыл бұрын

    @@medemede9677 ለምን አትወዳት ስንቱን ጣጣ አየችው

  • @user-vs8dp4rg7u

    @user-vs8dp4rg7u

    Жыл бұрын

    ሴትዮሽ😂😂😂😂

  • @medemede9677

    @medemede9677

    Жыл бұрын

    @@user-sy4sw5qz3y እኮ እረ ሲያንስ ነዉ

  • @ethunmekashaw3923
    @ethunmekashaw3923 Жыл бұрын

    ለነገሩ በግልፅ አፈቀርኩ ከሚልቱ ቀድብቅ ያፈቀሩት ይሻል ይሆናል ታክስ😅😅😅

  • @eoysiman

    @eoysiman

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @maryamawithassen6709
    @maryamawithassen6709 Жыл бұрын

    ልክ ነዉ ይገርማል እኔ መስሪያ ቤት ላይ በጣም እየተቸገርኩኝ ነዉ

  • @asedmngashe315
    @asedmngashe3157 ай бұрын

    አንዃን ብስላም ምጣህ ወዶምችን

  • @solomon6297
    @solomon62972 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂 lelase 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @habtemariamkefale4840
    @habtemariamkefale48402 жыл бұрын

    በርታ ወንድሜ አግኝትህኛል መሰለኝ ውጤቴ 120 ነው በርታ ከጎንህ ነኝ

  • @Sentayehu-kb4cw
    @Sentayehu-kb4cw2 ай бұрын

    አቦ ይመችህ❤❤❤❤❤

  • @AlexTeme-lp8bj
    @AlexTeme-lp8bj3 ай бұрын

    ተመችቶኞል አገኘህዉ❤❤❤❤❤

  • @amharicmusic9110
    @amharicmusic9110 Жыл бұрын

    110 - 150 ችግሩ እኔ ወንድ ቤስት ፍሬንዴ ወንድ ነው 🤣

  • @eoysiman

    @eoysiman

    Жыл бұрын

    ተው እንጂ🤣🤣🤣

  • @mahadesign9261
    @mahadesign92612 жыл бұрын

    110 new gn hulum guadegnoche wend nachew😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MulugetaMamo-ud7yo
    @MulugetaMamo-ud7yo2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ሰው ሁሉ ይወደኛል oh my God

  • @slamsisay
    @slamsisay Жыл бұрын

    ይገርማል ቤስት ፋሬንዴ😢 ያፈቅረኝ ነበር ማለት ነው

  • @bontusalih6858
    @bontusalih6858 Жыл бұрын

    አበቴ መደም ቤት ቁጭ ብዬ ደምሬ መጨረሻ ላይ ስደርስ የስራ በልደረበ አለለም😳😳እና ሚስተር ከኔ ፍቅር ይዞታል ነው ምትለኝ🤔🤔😂😂

  • @Linatube891

    @Linatube891

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣😂

  • @hellassinan1384

    @hellassinan1384

    Жыл бұрын

    Eko aygermim

  • @samri1013

    @samri1013

    Жыл бұрын

    are ena yesera baldereba yelegnem enda nw weyes sinoregn nw

  • @user-sy4sw5qz3y

    @user-sy4sw5qz3y

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የኔ ቢጤ

  • @Tina-ue2og
    @Tina-ue2og Жыл бұрын

    😂😂😂ሰውየው የስራ ባልደረባወቼ ሴቶ ች ናቸው

  • @tegisttegist9206

    @tegisttegist9206

    Жыл бұрын

    Kkkk me to

  • @yadaelkidanemariyam5924
    @yadaelkidanemariyam5924 Жыл бұрын

    Ewnethn new yemr tnks

  • @ChaynaFelke
    @ChaynaFelkeАй бұрын

    በጣም ይገናኛል

  • @rarecell4924
    @rarecell49242 жыл бұрын

    90😂😂

  • @zeghionofficial
    @zeghionofficial Жыл бұрын

    በቃ😂 እራሴን ነው ማፈቅረው

  • @sirezerasiefe9185
    @sirezerasiefe91852 жыл бұрын

    Tnx brooo

  • @cell4844
    @cell4844 Жыл бұрын

    በርታ

  • @prodoxan
    @prodoxan2 жыл бұрын

    130 gen best friend yelegnm 🤣🤣🤣🤣

  • @ErmiJeremy

    @ErmiJeremy

    2 жыл бұрын

    😁😁

  • @imanawel1043

    @imanawel1043

    2 жыл бұрын

    Same here👋 🤣🤣🤣

  • @yemariyamnegn16

    @yemariyamnegn16

    2 жыл бұрын

    same😁😁

  • @zebiba1309
    @zebiba1309 Жыл бұрын

    Betam dengchalew maweq mfelgewn ena eyetereterku yeneberwn nw kuch yareklgn🤗

  • @KidistTruwerk
    @KidistTruwerk2 ай бұрын

    Good question

  • @ibrahmmohammd5042
    @ibrahmmohammd50427 ай бұрын

    አዝናኝ

  • @user-xx8ng8pf8r
    @user-xx8ng8pf8r2 ай бұрын

    እውነት ነው ❤❤❤

  • @user-zh5nb5wf9e
    @user-zh5nb5wf9eАй бұрын

    እንዴት አወክ። አድናቂሕ ነኝ።😊😊😊❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AkberetAbreha-wc4zl
    @AkberetAbreha-wc4zl2 ай бұрын

    ሃሳብህ ያዝናናል ግን ጥንቆላ መሰለ ❤😂

  • @ababirhanuyimen6356
    @ababirhanuyimen6356 Жыл бұрын

    110 ተመችቶኛል አግኝተኸኛል!!!!!!!በርታልኝ!!!!!!!!!

  • @maketube72272make
    @maketube72272make Жыл бұрын

    ክልብእናመስግናለን

  • @danisol1013
    @danisol10132 жыл бұрын

    100%correct nw ermiya

  • @diboradhaba6972
    @diboradhaba6972 Жыл бұрын

    Desii yemil agelalesti nw ..best frendoch sayihonu ayiqerim hh

  • @user-ow2jw5bj5p
    @user-ow2jw5bj5p9 ай бұрын

    😂😂😂😂😂 አሠሪየ ይወደኞል ማለት ነዉ ለዛ ነዉ የሚከታተለኝ

  • @ArsemaSiyum
    @ArsemaSiyumАй бұрын

    So amazing

  • @helenhiruy5551
    @helenhiruy5551 Жыл бұрын

    አንደኛ ነው

  • @susu-cp9xd
    @susu-cp9xd Жыл бұрын

    በጣም ልክ ነህ የምር😂😂😂

  • @anyuser-nz9zf
    @anyuser-nz9zf2 ай бұрын

    Best friende ayafekiregnim

  • @yordanosasrate1507
    @yordanosasrate1507 Жыл бұрын

    እና አቢጊያ ትወደኛለች ማለት አረ ቀልድ አቦ ይመችህ ደስ ይላል

  • @yonatankeder5982
    @yonatankeder5982 Жыл бұрын

    Are ante yemer ewenetehen nw bro👏👏

  • @asiyakelifa5792
    @asiyakelifa5792 Жыл бұрын

    100. True aydelem. Yesra baldereba yelegnm

  • @refrefali1004
    @refrefali1004 Жыл бұрын

    Betam tekekeli new wollahi negada negne besera yemakachew sewech....🥰😍🤩

  • @user-nr8ol1dv1w
    @user-nr8ol1dv1wАй бұрын

    ትክክልነው

  • @FrinaAlem-nw6bk
    @FrinaAlem-nw6bk21 күн бұрын

    Tekarani

  • @adinomsgan2512
    @adinomsgan25126 ай бұрын

    ከ110__150ፍቅሯን ገልፃልኛለች👌👌👌👌👌👌

  • @habitegudata2465
    @habitegudata2465 Жыл бұрын

    Btkkli, wndme, Brita👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @awaye1995
    @awaye1995 Жыл бұрын

    Wow liki nhi

  • @noorshamaylah4362
    @noorshamaylah43629 ай бұрын

    Enee Tadiyee yemafekrew gorobetee malisoo afakereyn ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @kidistmelka-fo3gj

    @kidistmelka-fo3gj

    4 ай бұрын

    Aw😂😂😂😂😂

  • @kidistmelka-fo3gj

    @kidistmelka-fo3gj

    4 ай бұрын

    Demo ena negni eshi😢😂😂❤❤❤

Келесі