"ብቻዬን አይተወኝም " | ዘማሪት ለምለም ከበደ

Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Zemarit Lemlem Kebede "Bechayen Aytewegnem"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Zemarit Lemlem Kebede.
"ብቻዬን አይተወኝም " | ዘማሪት ለምለም ከበደ
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት

Пікірлер: 128

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE13 жыл бұрын

    በህይወቱ ስለሆነው እየሆነ ስላለው ወደፊትም ስለሚሆነው ፈጣሪውን ከልቡ የሚያመሰግን አንድ ሰው እኔ ይበለኝ በላይክ

  • @Zena.2271

    @Zena.2271

    3 жыл бұрын

    ፅኑ ዕምነት ካለን ብቻችንን አይተወንም። ለቃሉ የታመነ ነውና! አሜን

  • @user-zw9mm2kb1i

    @user-zw9mm2kb1i

    3 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🤲

  • @manorebantenewkristos3837

    @manorebantenewkristos3837

    3 жыл бұрын

    Alemen Asalefo zelalem leminor le leul Egziabher le honewm lalhonewm Kiber mesgana yegbaw Amen x3 hulun siyaderg mekenayt Alew Ersu. 🙏🙏 👍👍💖💖

  • @manorebantenewkristos3837

    @manorebantenewkristos3837

    3 жыл бұрын

    @@user-vu8eu5cw9z Eshi Adergalew wendem /Ehit.

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h3 жыл бұрын

    #ብቻየን አይተወኝም ብቻየን አይተወኝም ጌታ ከኔ አይለይም ሃዘን ሆነ ስደት መከራ አያስፈራኝም ከሚያፈቅሩኝ ብለይ ከዘመድ አዝማድ በምድር ብሔድ ባየር በጓዝ በበርሃ ጌታ ከኔ ጋር ነው ፈጽሞ አይተወኝም አዝ... ስተክዝ የሚያጽናናኝ ልጄ በርቺ የሚለኝ ባለም ባህር ስሰምጥ ፈጥኖ የሚያወጣኝ አለኝታየ እርሱ ነው ከቶ የማይተወኝ አዝ... የልቤን ማዕበል እርሱ ጸጥ ያደርጋል እንባየን ከፊቴ በፍቅር እጅ ያብሳል ተስፋ እንዳልቆርጥ እኔ ሁሌ ያጽናናኛል አዝ... ስጋየ ሲከብደኝ ሸክም ሲበዛብኝ ያስጥለኛል ጌታ ዓለም ሲያዋክበኝ ይላል ልጄ በርቺ አይዞሽ እኔ አለሁኝ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ዘማሪት ለምለም።

  • @Zena.2271

    @Zena.2271

    3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-zw9mm2kb1i

    @user-zw9mm2kb1i

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @nikeshnikesh6091
    @nikeshnikesh60913 жыл бұрын

    ብቻዬን አይተወኝም(በባዕድ ሀገር ያውም በአረብ ሀገር) ቤት ውስጥ ተሸጉረን ያለነው እሱን ብቻ አምነን ነው!! ዘማሪ መላይዕት ያሰማል እህታችን አሜን

  • @Zena.2271

    @Zena.2271

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-zw9mm2kb1i

    @user-zw9mm2kb1i

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን😥🤲

  • @wazmak9255

    @wazmak9255

    Жыл бұрын

    😥😥😥💓💓💓

  • @evu-tube
    @evu-tube3 жыл бұрын

    ብቻዬን አይተወኝም ጌታ ከኔ አይለይም ሀዘን ሆነ ስደት መከራ አያስፈራኝም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ለሚ

  • @evu-tube

    @evu-tube

    3 жыл бұрын

    እርሶም ወደ እኔ ቤት ይምጡ

  • @yonastilahun4813

    @yonastilahun4813

    3 жыл бұрын

    አሺ

  • @Alemseged_Haile

    @Alemseged_Haile

    3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @Zena.2271
    @Zena.22713 жыл бұрын

    በስደት ሀገር ከስራ ተቀንሼ ብቀመጥም የኔ ጌታ ብቻዬን አልተወኝም። ከኔ የበረታችሁ ፀልዩልኝ????

  • @ematlve3599

    @ematlve3599

    3 жыл бұрын

    የት ሀገር ነሽ እናት

  • @Zena.2271

    @Zena.2271

    3 жыл бұрын

    @@ematlve3599 ዱባይ ነኝ ወገኔ።

  • @Zena.2271

    @Zena.2271

    3 жыл бұрын

    @@user-vu8eu5cw9z subscribe አደረኩክ።

  • @imdove7528
    @imdove75283 жыл бұрын

    ወላጅ እንደሌላችሁ ልጆች አልተዋችሁም ስፍራን አዘጋጅላችሆለሁ እኔ በአለሁበት በዛ እናንተ ደግሞ ትኖራላችሁ እስከ አለም ፍፃሜ አብሬችሁ እኖራለሁ አለ በወንጌል ኢየሱስ የፍቅር አምላክ

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢ዘወትር የማይተወን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-bv8uh8el8y
    @user-bv8uh8el8y3 жыл бұрын

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ብቻችንን የማይተወን የድንግል ማርያም ልጅ የታመነ አምላክ ነው አሜን!!!

  • @yonastilahun4813

    @yonastilahun4813

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigabuyoutube5558

    @tigabuyoutube5558

    2 жыл бұрын

    @@yonastilahun4813 መጣ ላይ

  • @ayalneshberihun2869
    @ayalneshberihun28692 жыл бұрын

    ብቻዬን አይተዉኝም ጌታ ከኔ አይለይም :: እዉነት ነዉ በትክክል>

  • @hadaihhadiah9137
    @hadaihhadiah9137 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እሕታችን ጸጋውን ያብዛልን አሜን 💒✝️🙏

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒💒💒💐🌷🕊➕🕊🕊

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Жыл бұрын

    አሜን(3) እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ 😘😘

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u3 жыл бұрын

    *ብቻዬን አይተወኝ። ጌታ ከኔ አይለይም አዘን ሆነ ስደት። መከራ አያስፈራኝም አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ጸምችንን ይቀበልልን*

  • @user-kr8xu6ex2x
    @user-kr8xu6ex2x Жыл бұрын

    ዝማረ መላኣክቲ የሰመዐልና

  • @kiyakaleb6223
    @kiyakaleb62233 жыл бұрын

    አሜን ፣ አይተወኝም ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።

  • @user-tw1ut6dt2c
    @user-tw1ut6dt2c3 жыл бұрын

    ብቻይን አይተወኝም በባእድ ሀገር በስደት ብንኖርም ጌታ አይትወንም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @jjjhh4655

    @jjjhh4655

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @derebbahru5321
    @derebbahru53213 жыл бұрын

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ በቃሉ ያፅናሽ በርቺልን ውድ እህታችን አሜን

  • @user-rj2ws8cx9r
    @user-rj2ws8cx9r3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን #ብቻየን አይተወኝም #ጌታ ከኔ አይለየም #ሀዘንም ሆነ ስደት መከራ አያስፈራኝም

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael90362 жыл бұрын

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን እህታችን

  • @abeba1
    @abeba13 жыл бұрын

    ለምለምዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ እህቴ በብዙ ተባረኪ እወድሻለው❤

  • @uae8112
    @uae81122 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማራ መላእክትያሰማልን

  • @getaneh5841
    @getaneh58413 жыл бұрын

    አሜን ፫ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i3 жыл бұрын

    #ብቻዬን አይተወኝም አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ያጽነን🤲🤲🤲

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat35173 жыл бұрын

    ብቻዬን አይተወኝም አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዘመንሽን ይባርክልን ለምለምዬ ፀጋውን ያብዛልሽ !!!🙏🙏🙏😭😭😭😭💒💒💒💒💒💒

  • @ferenjohawas7854
    @ferenjohawas78543 жыл бұрын

    በእወነት ዝማሬ መላክት ያሰማልን አህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @user-cq3cz4pq9i
    @user-cq3cz4pq9i2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mulumisgie791
    @mulumisgie7912 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @meazagmichael2660
    @meazagmichael2660 Жыл бұрын

    ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ

  • @misrakefeqede5669
    @misrakefeqede5669 Жыл бұрын

    ሰውቢተወኝም ጌታ አይተወኝም አባትአለኝ

  • @user-iy4hh6my3m
    @user-iy4hh6my3m3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ እህታችን እጅግ ልብን ያሳርፋል በቤቱ ያፅናሽ

  • @wossemain1539
    @wossemain15392 жыл бұрын

    Zemarey malakit yasamalen ydgile mareym lejey egzebher amen

  • @kiyaloc6137
    @kiyaloc61373 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪት ለምለም በእውነት በጣም ነው የምወድሽ መዝሙሮች ሽ ድምፅሽ ደስ ይለኛል

  • @user-fg5pm7sm1v
    @user-fg5pm7sm1v3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @wazmak9255
    @wazmak9255 Жыл бұрын

    Lameye merxe zemare nawe heywetachenen medases zemare melakte yasemallen🙏🙏🙏💓💓💓

  • @godoliyasegzeabhertalknew1910
    @godoliyasegzeabhertalknew19103 жыл бұрын

    Ufffff sewdishe lmlmye tebarkilign

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse62713 жыл бұрын

    Amen zemari melhakt yasemaln

  • @yonastilahun4813
    @yonastilahun48133 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንዳንቺ ያብዛልን እህታችን

  • @tube896
    @tube8962 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለሙዬዬዬ በቤቱ ያኑርልን ለነፍስ ለበረከት ይበልሽ

  • @blackman9558
    @blackman95583 жыл бұрын

    Amen zemare melket yasemalen

  • @betelehemmelaku4533
    @betelehemmelaku45333 жыл бұрын

    ተባረኪ እህቴ ለምለም

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal38883 жыл бұрын

    amen zimare mela ekitn yasemalin

  • @user-tt7ui1un5c
    @user-tt7ui1un5c3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️💒💒💒

  • @samramaamr5326
    @samramaamr53263 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት ነው በሰደት ከእሱ ወጭ ማን አለን ፍቅር የሆነ ጌታ የቅድስት ድንግል ልጅ😭😭😭😭😭😭❤🤲🙏

  • @helenhalen6926
    @helenhalen69262 жыл бұрын

    የሚያጽናና መዝሙር እፍፍ መላአክትን ዝማሬ ያሰማልን የኛ ድምጸመረዋ እህታችን በድሜና በጸጋ ይጠብቅልን

  • @Eminet369
    @Eminet3693 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @estenfasztewahedo8883
    @estenfasztewahedo88833 жыл бұрын

    Zimare Melahket Yasemalen

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew67333 жыл бұрын

    Aleshe ehte tefteshal zimare melaktn yasemalen slayehush des blognal

  • @mareyimer5209
    @mareyimer52092 жыл бұрын

    Zimare melak yasemalin lemlemyyy

  • @zemaritworkneshhailutube9544
    @zemaritworkneshhailutube95443 жыл бұрын

    ዝማርሬ መላእክትን ያሠማልን ለምዬ የማይተወን አምላክ ሁሌም ከኛ አይራቅ

  • @-marizematube
    @-marizematube3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘወትርጠባቂመላእክትን ከጎናችን አሰልፎ የሚጠብቀን አምላክ አዎ ብቻችን አይተወንም አይለየንም ይጠብቀናል ።🙏

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ እህታችን ዝማሬ መልዐክት ያሰማልን

  • @ethiolove5855
    @ethiolove58553 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እሄ መዝሙር ከኔ ሂወት ጋር የሚሄድ መስሙር ስለዘመርሽ ተባረኪልኝ

  • @waelwael6970
    @waelwael69703 жыл бұрын

    Waqqayyoo sagale ergamtota si ya dhagesisuu

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter83 жыл бұрын

    አሜን፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን እህታችን ፀጋውን ያአብዛልሽ በቤቱ ያአፀናሽ

  • @yeromteshome7043
    @yeromteshome70433 жыл бұрын

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @natydagher3422
    @natydagher34223 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን 🤲🙏

  • @wubetwubshet4138
    @wubetwubshet41383 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብቻዬን አይተዉኝም ጌታ ከኔ አይለይም

  • @etagenayele1489
    @etagenayele14893 жыл бұрын

    አሜን (3)

  • @enatearsmaanhetabekij6575
    @enatearsmaanhetabekij65753 жыл бұрын

    AMEN Awo Aytewname Egzber

  • @user-pu2sj4qz1x
    @user-pu2sj4qz1x3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @salamkady3051
    @salamkady30512 жыл бұрын

    Zemare malaekete yasamalene 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-td8dp7ym5o
    @user-td8dp7ym5o3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemare melakit yasemalin Cher medanahalem yetebikan Ayitewan 🙏🙏🙏 Hagerachin fkr selam yadirgilin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bethlembathi9842
    @bethlembathi98422 жыл бұрын

    Ehetahen zemara malaketen yasemalen babatu yasenash ba ewnet mazumireshen sesama yaselakesagal esu yaseban batalay basedat yalanewen la neseha yabekan

  • @user-ld8vd6jz4i
    @user-ld8vd6jz4i3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልሽእህታችን

  • @mekdesasrat7873
    @mekdesasrat78733 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen zemare melayikten yasemalen. Geta hoyi hulem kegna gaar yihun Abat hoy

  • @tseganeshalebachew3400
    @tseganeshalebachew34003 жыл бұрын

    Kale hwoit yesmaleyn eheta bebeta yesnesh sgewn yebezalesh

  • @tizetabelayhun8793
    @tizetabelayhun879311 ай бұрын

    sewedeshi eko zemaray melakti yasemashe

  • @messitube6792
    @messitube67923 жыл бұрын

    የዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @tsigeamara1238
    @tsigeamara12383 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁላችንም እሱ ይጠብን

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa31933 жыл бұрын

    Amen amen 🙏 ♥️amen 🙏 ♥️Zimare Melaket yasemalin Egziabhere Getaye kene Ayleym bichayen aytewognm yene Geta. Ye Dingle Mariam enate Lij 🙏♥️✝️⛪️💖💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @mekuriabelay4225
    @mekuriabelay42253 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mulubelay4925
    @mulubelay49253 жыл бұрын

    ዝመሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እህታችን

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew29022 жыл бұрын

    አሜን፫!!!😭

  • @user-hh6db8cz9z
    @user-hh6db8cz9z3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @elsadubaielsadubai2365
    @elsadubaielsadubai23653 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @user-sm3qk9qk2o
    @user-sm3qk9qk2o3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያስማልን

  • @atnasyahaftoo2253
    @atnasyahaftoo22533 жыл бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @mayafeleke1642
    @mayafeleke16423 жыл бұрын

    Amen amen amen zemari melokoten yesmalen🤲🤲🤲 👏

  • @aresamwmeftahgetahoye6275
    @aresamwmeftahgetahoye62753 жыл бұрын

    Amen amen amen zemariher malktin yasimalin

  • @solianagelf5972
    @solianagelf59723 жыл бұрын

    አሜን ብቻዬን አይተወኝም

  • @agizgashaw4313
    @agizgashaw43133 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @user-fb7nr8kv1t
    @user-fb7nr8kv1t3 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @djjddhhd2535

    @djjddhhd2535

    3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማዓልና ዘማሪት ለምለም ከበደ !ዲንቅ መዝመሪ ነው ረዣም እዲሜና ጥና ይስጥሽ።

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa19563 жыл бұрын

    Amen zmare melaekt yasemaln

  • @sisterkata7561
    @sisterkata7561 Жыл бұрын

    Sister kata

  • @adsssfss7237
    @adsssfss72373 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷💕💕💕💕

  • @masimtube671
    @masimtube6713 жыл бұрын

    ዝማሬ መልዕክት ይሰማል አሜን አሜን አሜን

  • @ananiyamengistu4354

    @ananiyamengistu4354

    3 жыл бұрын

    ? Qatdu

  • @ananiyamengistu4354

    @ananiyamengistu4354

    3 жыл бұрын

    Lk

  • @nadiezarga9816
    @nadiezarga98163 жыл бұрын

    ዉድ የማህቶት ዮቲብ ተከታታች በመሉ ሰላም እንዴት ናችው በመቀጠል በትትና የመጠይቃቹ ፈለገ አእምሮ የዮቱብ ቻናል ሰብስክራይ በማርግ ቤተሰብ ይሁኑ ነገን እናቅና እላቹኋለው እህት ወንድሞቼ

  • @mebrahtomangesom9823
    @mebrahtomangesom9823 Жыл бұрын

    🙏❤️✝️💒💜🙏

  • @julpay9898
    @julpay9898 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @user-sn7tu5rd6g
    @user-sn7tu5rd6g3 жыл бұрын

    Amen

  • @julpay9898
    @julpay9898 Жыл бұрын

    አሜንአሜንእንደቸርነቱይቅርይበለንሰላምንያምጣልንየኔጌታዘማሪመላክትያሰማልን

  • @tubesenkesaretube6925
    @tubesenkesaretube69253 жыл бұрын

    ስንክሳር ቲዩብን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ቅዳሴ ስብከት የገዳማት ታሪክ ዝማሬ ታገኙበታላችሁ

  • @molimoli1241
    @molimoli1241 Жыл бұрын

    ብቻየንአይተውኝምበስደትአገር🙇🙇🙇🙇🙇😢😢😭😭😭😭👏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @enatearsmaanhetabekij6575
    @enatearsmaanhetabekij65753 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ro4lo7qy5n
    @user-ro4lo7qy5n3 жыл бұрын

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @melattizazu5986
    @melattizazu59863 жыл бұрын

    ግዝልይንዝሕኝሕትሽልጥውዝእዝሕ?

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі