🔴 ብቻቸውን ሺ የሆኑት አባታችን `ታሪክ የማይረሳው ጥያቄ ሙሉ ቃል...

#ORTHODOXTUBE #ethiopia #orthodox
Instagram. minaluld?ig...
#fanatv
#ebc
#abelbirhanu
#ethioforum
#ethio360
#anchormedia
#abiyahmed
#seberzena
#abuneabrham #አቡነአብርሃም #አቡነ_አብርሃምመግለጫ
ethiopianmusic,abcsong,abagebrekidan,newmezmur,ethiopianmovie,Donkeytube,orthodox,mahiberekidusan,eotcmk,ethiopia,ebs,seifuonebs,ethiopianorthodoxmezmur,ethio360,anchormedia,henok_haile,ሄኖክኃይል,dallasdebremeheretstmichaeleotc,
orthodoxmezmur,orthodoxsibket,orthodoxfilmamharic,orthodoxmezmurcollection,orthodoxmezmurabelmekbib,orthodoxmezmurclassical,orthodoxmezmurmirtnesh, orthodoxweddingsongs, #orthodoxmezmur,ethiopianmovie, ethiopiannews, ethiopialijoch, ethiopiannewstoday, ethiopianmovieold,መምህርምህረትአብአሰፋ, donkeytube, dinklejoch, ebstvspecial, seifushow,#quanquayeneshቋንቋዬነሽሚዲያ
ethiopiandrama, kanatv, አደይ,አባገብረኪዳንግርማ, አዲስስብከት, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ,
በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አቤልብርሀኑ, Abelbirhanuሰበርዜና, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር, Marcussamuelsson, ርዕሰሊቃውንትአባገብረኪዳን, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ, አዲስየኦርቶዶክስስብከት መምህር_ዘበነ_ለማ,fetadaily
ethiopian_orthodox_newpreaching, በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አባገብረኪዳን,
አቤልብርሀኑ, Abelbirhanu, ethiopia,አዲስ, ዘጠነኛውሺ, ethiopiancommedy, newethiopianfilm, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር ኢየሱስ artstvጦብያግጥምንበጃዝ, artstvworld, artstvdrama, artstvጦቢያ, artstvbehigamlak, artstvበህግአምላክ, artstvinterview, artstvእረኛዬ, artstvlive merejatv, merejatv360livetoday, #libonatubeልቦናቲዩብ
ልቦናreactionvideo libonatubeabagebrekidan lotusibhat ሎቱስብሐት #mahibermediaማህበርሚዲያ ethio360, ethiopianmovie, ethioforum, ethiopianmusic2023,ethiopiannews,ethiopianmovie2023, ethio360media,mahibermediaማህበርሚዲያ derenews abagebrekidan orthodox ethiopia eotc ethiopianmovie ethio360 anchorethiopia ethioforum,ethioforumኢትዮፎረም,ethiopiandailynews ethiopiadaily,andnettubeአንድነትትዩብ Gollemtubeጎለምትዩብ,ከዋክብትሚዲያkewakbtmedia,fetadaily,andafta,fetadailynew,lotusibhatሎቱስብሐት,eotc quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ, quanquayenesh, quanquayeneshmedia, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያlive, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ new, quanquayenesh dingil, quanquayenesh media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ mezmur, quanquayenesh media live, quanquayenesh zemari, quanquayenesh mezmur bet yewerkzeng, yewerkwaga, yewerkwaga 2015, ye werket sera, ye werk kib, yewerkzeng7 mezmur orthodoxtigrigna, mezmurorthodox, mezmurorthodoxethiopian, mezmuredawit, mezmur
ORTHODOXTUBE ethiopia orthodox

Пікірлер: 794

  • @mesfinmulugeta7400
    @mesfinmulugeta74004 ай бұрын

    ብጹዕ አባታችን አቡነ አብርሃም ብቻቸውን ሲኖዶስ የሆኑ ናቸው። በእውነት ረጅም ዕድሜና ጤና ያድልዎት። የእውነት አባት!!!

  • @NardiSalme

    @NardiSalme

    4 ай бұрын

    በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤

  • @Abera-mm2qx

    @Abera-mm2qx

    4 ай бұрын

    d⁴⁴3e1#​@@NardiSalme..

  • @asmamawbinalf182

    @asmamawbinalf182

    3 ай бұрын

    አሜን

  • @user-nu5vg4vl2y
    @user-nu5vg4vl2y4 ай бұрын

    የኔ አባት አባታችን አቡነ አብርሃም አንድ ከሺ በላይ ሆነው ህዝበ ክርስቲያኑን ወክለው መናገሮ ክብር ይገባዎታል !! እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን እናንተን አያሳጣን !!!🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-nc5ki3pr1w

    @user-nc5ki3pr1w

    4 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲

  • @linaejabo8229

    @linaejabo8229

    4 ай бұрын

    Amen amen amen 😊😊😊

  • @shawaye5579

    @shawaye5579

    4 ай бұрын

    Amen Amen Amen 😢😢😢

  • @NardiSalme

    @NardiSalme

    4 ай бұрын

    በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😅😮😢

  • @jaletube5602

    @jaletube5602

    4 ай бұрын

    እንደርሶ አባት በዘመኔ ማየቴ ምን ያህል የሚያም ምክንያቱም ቀጣፊና ዘረኛ አባት ስለሆኑ ነው፡፡ ሲቀጥል በሀይማኖት ጥላ ስር የተደበቁ እልም ያሉ ጃዊሳ ኖት፡፡ አቆላመጥኮት አይደል አንቱ ብዬ

  • @tamiraterstu469
    @tamiraterstu4694 ай бұрын

    ብፁዕ አባታችን አቡነ አብርሃም በረከትዎት ይድረሰን እድሜ ከጤና ይስጥልን።🙏🙏🙏

  • @user-bu2oo7lc6p
    @user-bu2oo7lc6p4 ай бұрын

    ብፁ አባታችን አቡነ አብርሀም በረከትዎ ይድረሰን ሁላችንም ከአባታችን ጎን መቆም አለብን

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    4 ай бұрын

    እውነት መቆም አለብን ለአባታችን አቡነ አብርሀ እድሜና ጤና ይሰጥልን ለበርገር ጳጳሰ እንቅልፍ ለማይተኛው ካድሪዋች ታሪክ አይርሳችውም ይሁዶች በአንድ እራሰ ሁለት ምላሰ ቄሰ ከአባታችን ጎን የተቀመጡት ሶሰቱም ነቀርሳ ይሁዳች ናቸው እሱ ይፍርድባቹ ሰንት አመት ልትኖሩ ነው ምድር ከርሳም

  • @EliasToronto

    @EliasToronto

    4 ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/gn6atNOhhbiTpcY.htmlsi=_JfiGQNY3WE0dmaY

  • @user-rs4ut8rm9y
    @user-rs4ut8rm9y4 ай бұрын

    ብፁዕ አባታችን አቡነ አብርሃም በረከትዎ ይድረሰን። እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን።

  • @user-xf1mc4kb5m

    @user-xf1mc4kb5m

    4 ай бұрын

    አባታችን በረከቶ ይደርብኝ

  • @jaletube5602

    @jaletube5602

    4 ай бұрын

    እንደርሶ አባት በዘመኔ ማየቴ ምን ያህል የሚያም ምክንያቱም ቀጣፊና ዘረኛ አባት ስለሆኑ ነው፡፡ ሲቀጥል በሀይማኖት ጥላ ስር የተደበቁ እልም ያሉ ጃዊሳ ኖት፡፡ አቆላመጥኮት አይደል አንቱ ብዬ

  • @user-st2yn8kh4g

    @user-st2yn8kh4g

    4 ай бұрын

    Amen

  • @dembelashalemayehu1635
    @dembelashalemayehu16354 ай бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት

  • @yonasalemu9831

    @yonasalemu9831

    4 ай бұрын

    እድሜ ይስጥልን

  • @GiftyDejene-xi1yj
    @GiftyDejene-xi1yj4 ай бұрын

    አባታችን አቡን አባረሐም አኮሩን ወላዲት አምላክ ከነልጁዋ እርሶንም እኛንም ትጠብቅን❤❤❤❤❤❤❤

  • @etifwondu1482
    @etifwondu14824 ай бұрын

    ብፁዕ አባታችን አቡነ አብርሃም እግዜብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን፣ ኑሩልን እመብርኃን ከነልጇ ጥላ ከለላ ትሁንዎት።

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    4 ай бұрын

    አሚን እድሜና ጤና ይሰጥልን አባታችን እኛ ልጆቹኦ አለን ምድር ኮልኮሌ ካድሪ ይሁዳ እንዳያሳሰቦት

  • @user-gr8jw5rd9d
    @user-gr8jw5rd9d4 ай бұрын

    እባታችን: አቡን:አብርሃም: እግዚአብሄር:ስላናገረዎት: ቃለ:ህይወት:ያስማናል::

  • @user-gk1qr5ts3b

    @user-gk1qr5ts3b

    4 ай бұрын

    ❤

  • @user-gk1qr5ts3b

    @user-gk1qr5ts3b

    4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jaletube5602

    @jaletube5602

    4 ай бұрын

    እንደርሶ አባት በዘመኔ ማየቴ ምን ያህል የሚያም ምክንያቱም ቀጣፊና ዘረኛ አባት ስለሆኑ ነው፡፡ ሲቀጥል በሀይማኖት ጥላ ስር የተደበቁ እልም ያሉ ጃዊሳ ኖት፡፡ አቆላመጥኮት አይደል አንቱ ብዬ

  • @AlmazFenta-wp3gz
    @AlmazFenta-wp3gz4 ай бұрын

    ብጽአን አባቶቸ በረከታቹህ ይድረሰን😢😢 አባቴ ብጽአቡነ አብርሀም ንግግራቸው ልብ ያርሳን ❤❤❤❤

  • @salamawitkafyalwu30
    @salamawitkafyalwu304 ай бұрын

    እግዚአብሔር ግርማ ሞገስ ይሁኖት አባታችን ❤

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y4 ай бұрын

    ለአባቶቻችን ክብር የማይሰጥበት ዘመን ህዝብ ከሌለ ማንን ሊገዛ ነዉ

  • @jaletube5602

    @jaletube5602

    4 ай бұрын

    እንደርሶ አባት በዘመኔ ማየቴ ምን ያህል የሚያም ምክንያቱም ቀጣፊና ዘረኛ አባት ስለሆኑ ነው፡፡ ሲቀጥል በሀይማኖት ጥላ ስር የተደበቁ እልም ያሉ ጃዊሳ ኖት፡፡ አቆላመጥኮት አይደል አንቱ ብዬ

  • @BekeleAyeleHegano
    @BekeleAyeleHegano4 ай бұрын

    አባታችን እውነትን ያለ ፍርሃት እውነት ላይ ቆመው፡ ያቀረቡት ጥያቄ በማቅረብ ዎ ዕድሜ ከጤና ጋር አሟልቶ ይስጦት

  • @Woodyfoofoo
    @Woodyfoofoo4 ай бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና በጤና ያቆይልን ቆራጥ አባት ነወትአባታችን

  • @SaidAmin-nn3nr
    @SaidAmin-nn3nr4 ай бұрын

    አባታችን አቡን አብራሐም የእውነት ሰው በዘመናችን ምረጥ አባት እዴሜውን ያረዘምለን

  • @jaletube5602

    @jaletube5602

    4 ай бұрын

    እንደርሶ አባት በዘመኔ ማየቴ ምን ያህል የሚያም ምክንያቱም ቀጣፊና ዘረኛ አባት ስለሆኑ ነው፡፡ ሲቀጥል በሀይማኖት ጥላ ስር የተደበቁ እልም ያሉ ጃዊሳ ኖት፡፡ አቆላመጥኮት አይደል አንቱ ብዬ

  • @samsunlasilky8508
    @samsunlasilky85084 ай бұрын

    በእውነት ለብጹህ አባታችን ቃለ ህይወት ጸጋውነትን ያብዛለውት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀውት በእውነት ትጉህ የበጎች እረኛ ነዎወት እግዚአብሔር ይጠብቅዎት

  • @jaletube5602

    @jaletube5602

    4 ай бұрын

    እንደርሶ አባት በዘመኔ ማየቴ ምን ያህል የሚያም ምክንያቱም ቀጣፊና ዘረኛ አባት ስለሆኑ ነው፡፡ ሲቀጥል በሀይማኖት ጥላ ስር የተደበቁ እልም ያሉ ጃዊሳ ኖት፡፡ አቆላመጥኮት አይደል አንቱ ብዬ

  • @Kidst12
    @Kidst124 ай бұрын

    ብጹዕ አቡነ አብርሃም እውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ፤ መድኃኔዓለም እርሶን ስለሰጠን ይመስገን🙏 በረከቶ ይደርብን ! እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና የተባረከ የአገልግሎት ዘመን ይስጥልኝ🙏 አሜን፫

  • @user-ik3le9xf5i
    @user-ik3le9xf5i4 ай бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ያኑርልን አባታችን የዘመናችን ቄርሎስ

  • @tewahidotube1
    @tewahidotube14 ай бұрын

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዕድሜዎ ይርዘምልን ብፅዕ አባታችን 🙏❤ ወንድሜ አንተንም እግዚአብሔር ያበርታህ 🙏

  • @jaletube5602

    @jaletube5602

    4 ай бұрын

    እንደርሶ አባት በዘመኔ ማየቴ ምን ያህል የሚያም ምክንያቱም ቀጣፊና ዘረኛ አባት ስለሆኑ ነው፡፡ ሲቀጥል በሀይማኖት ጥላ ስር የተደበቁ እልም ያሉ ጃዊሳ ኖት፡፡ አቆላመጥኮት አይደል አንቱ ብዬ

  • @user-wq7bv3oc7n
    @user-wq7bv3oc7n4 ай бұрын

    ቅዱስ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ና ከአጠገባቹ እነዚህን ቀን ሚጠባበቁ ከሀጂዎችን ዘወር ብታረጉ

  • @thieyali8059
    @thieyali80594 ай бұрын

    አባታችን አቡነአብርሀም በረከቶት ይደርብን እረዥም እድሜና ጤናይስጦት

  • @user-pk8sf9nk9g
    @user-pk8sf9nk9g4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብሶት ንግግር ዎ ስለማይደጋገምእንዴት ደስ እንደሚሉኝ

  • @hymanotsyum
    @hymanotsyum4 ай бұрын

    አባታቺን አቡነ አብርሃም ኑሩልን ሁሌም ለአምላክዎት የታመኑ አባት ኑሩልን።

  • @jaletube5602

    @jaletube5602

    4 ай бұрын

    እንደርሶ አባት በዘመኔ ማየቴ ምን ያህል የሚያም ምክንያቱም ቀጣፊና ዘረኛ አባት ስለሆኑ ነው፡፡ ሲቀጥል በሀይማኖት ጥላ ስር የተደበቁ እልም ያሉ ጃዊሳ ኖት፡፡ አቆላመጥኮት አይደል አንቱ ብዬ

  • @kassahuntemteme-bk7nl
    @kassahuntemteme-bk7nl4 ай бұрын

    አንድ ከ ሺ በላይ የተመቸኝ አስተያየት ነው። ለአባታችን እድሜና ጤና ለአባታችን።

  • @akigebru9018
    @akigebru90184 ай бұрын

    በእውነት ትልቅ አባት አባታችን እውነት የሆነ ጥያቄ መልስ ያጣለት እረጅም እድሜን ከጤናጋር እመኝሎታለሁ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i4 ай бұрын

    አባታችን ብፁዕ አቡነ አብርሃም ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት መላውጵየኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን ከጎኖዎ ነን እውነት ያሸንፋል የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ የበግ ለምድ ለብሰው የተሰገሰጉ እየተለዩ ነው ስንዴው ከእንክርዳዱ የሚለይበት ቀን ደርሷዋል እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ነቅተን እናት ቤተክርስቲያንን እንጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @SileshMekuant-jz2oo
    @SileshMekuant-jz2oo4 ай бұрын

    የኔ አባት አባታችን አቡነ አብርሃም አንድ ከሺ በላይ ሆነው ህዝበ ክርስቲያኑን ወክለው በመናገሮ ክብር ይገባዎታል !! እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን እናንተን አያሳጣን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meseretbelay2904
    @meseretbelay29044 ай бұрын

    ጀግና አባታችን የህዝብን ልብ ውስጥ ያለውን ወክለው የተናገሩትእናመሠግናለን።

  • @NardiSalme

    @NardiSalme

    4 ай бұрын

    በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው🎉😢😂

  • @jaletube5602

    @jaletube5602

    4 ай бұрын

    እንደርሶ አባት በዘመኔ ማየቴ ምን ያህል የሚያም ምክንያቱም ቀጣፊና ዘረኛ አባት ስለሆኑ ነው፡፡ ሲቀጥል በሀይማኖት ጥላ ስር የተደበቁ እልም ያሉ ጃዊሳ ኖት፡፡ አቆላመጥኮት አይደል አንቱ ብዬ

  • @SelamFikadu-fq7gg
    @SelamFikadu-fq7gg4 ай бұрын

    ብፁ አባታችን አቡነ አብርሃም በረከትዎ ይድረሰን🙏🙏🙏 የልባችንን ነው የተናገሩት እናመሰግናለን 🙏

  • @mekedesfentaw3864
    @mekedesfentaw38644 ай бұрын

    ያ ሆዳም ሩፋኤል ተብዮው እግዚአብሔር አምላክ የእጅህን ይስጥህ አባቴ አቡነ አብርሃም በረከተው ይደርብን አባታችን

  • @Zeze-ds6qq

    @Zeze-ds6qq

    4 ай бұрын

    Wudi le sew kifu atmeng lbu ortodocs Ydelem rufayel tebyew

  • @mihretmengestu2798

    @mihretmengestu2798

    4 ай бұрын

    አምሳሉነው ስሙ

  • @Zeze-ds6qq

    @Zeze-ds6qq

    4 ай бұрын

    @@mihretmengestu2798 🤠🤠🤠akatlo lidefay new

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa744 ай бұрын

    አንድ ለእናት ቤተክርስቲያን የቆሙ ጀግና አባታችን እግዚአብሔር ዕድሜ ና ጤና ይስጦት።

  • @user-ff7io4xb8x
    @user-ff7io4xb8x4 ай бұрын

    ከብፁህ አባታችን ጎን ነን የእውነተኛ መንገድ ላይ ናቸውና

  • @jaletube5602

    @jaletube5602

    4 ай бұрын

    እንደርሶ አባት በዘመኔ ማየቴ ምን ያህል የሚያም ምክንያቱም ቀጣፊና ዘረኛ አባት ስለሆኑ ነው፡፡ ሲቀጥል በሀይማኖት ጥላ ስር የተደበቁ እልም ያሉ ጃዊሳ ኖት፡፡ አቆላመጥኮት አይደል አንቱ ብዬ

  • @amsaletesfsye4638
    @amsaletesfsye46384 ай бұрын

    አባታችን አቡነ አብርሀም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ረዥምእድሜም ይስጦት ብዙዎች በተሳተፉበት እውነት ተናጋሪ በጠፋበት እርሶ ተገኙ እንደ 1000 ቆጠርኖት

  • @NardiSalme

    @NardiSalme

    4 ай бұрын

    በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😢🎉

  • @jaletube5602

    @jaletube5602

    4 ай бұрын

    እንደርሶ አባት በዘመኔ ማየቴ ምን ያህል የሚያም ምክንያቱም ቀጣፊና ዘረኛ አባት ስለሆኑ ነው፡፡ ሲቀጥል በሀይማኖት ጥላ ስር የተደበቁ እልም ያሉ ጃዊሳ ኖት፡፡ አቆላመጥኮት አይደል አንቱ ብዬ

  • @yazewkalkidan387
    @yazewkalkidan3874 ай бұрын

    እንደ አባታችን አብርሐም ያሉ የእውነት አባቶችን እግዚብሔር የጠብቅልን አባቴ በረከትዎ ይደርብን

  • @NardiSalme

    @NardiSalme

    4 ай бұрын

    በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤

  • @user-gu3ow7xl1v

    @user-gu3ow7xl1v

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @jaletube5602

    @jaletube5602

    4 ай бұрын

    እንደርሶ አባት በዘመኔ ማየቴ ምን ያህል የሚያም ምክንያቱም ቀጣፊና ዘረኛ አባት ስለሆኑ ነው፡፡ ሲቀጥል በሀይማኖት ጥላ ስር የተደበቁ እልም ያሉ ጃዊሳ ኖት፡፡ አቆላመጥኮት አይደል አንቱ ብዬ

  • @tsegayedesta794
    @tsegayedesta7944 ай бұрын

    ብፁ አቡነ አብርሐም አባታችን በረከቶ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥልን እደርሶ ያለ ለህምነቱ ሟች ያብዛልን

  • @bizuhaneabate6344

    @bizuhaneabate6344

    4 ай бұрын

    አባታችንአኮሩን

  • @user-ho4ze8cf5o
    @user-ho4ze8cf5o4 ай бұрын

    መቼም ፀጋ ምሕረቱን ያደላቸው የጣመ የላመ ሳይመገቡ በገዳማት ይህቺን ክፉዓለም የሥጋቸውን ፈቃድ በመካድ ራሳቸውን ለፈጣሪ አሥረክበው በፀና መንፈሳዊነት ዓለም በቃችኝ ብለው መመንኮሳቸው የታወቀ ሆኖ ሳለ በአሁኑ ጊዜ የሚታየው ግንከመንፈሳዊነት ይልቅ ፖለቲከኛነት ዘረኝነት ጎጠኝነት ወገንተኝነት መራርነት ንዴት ቁጣ የሚታይባቸው ከወንጌል ይልቅ ጥላቻን መገዳደልን ሁከትን ደም መፋሰስን መገፋፋትን እኔነትን አፍቅሮተ ሥልጣንን ከዚህም የተነሳ በግልፅም ሆነበሥውር ማንኛውተንኮልና ክፋት መምራት ማስፈፅም ነፍሳትንከእግዚአብሔር መንግሥት ይልቅ ለምድራዊ ዓላማቸው መቀፍቀፍ አንግዲህ ሁሉም የእምነት አባቶች እንዲህ ናቸው ባይባልም ለዚህች ዓለም ጉዳይ ሙት ሆነዋል ለማለት አያሥደፍርም ምክንያት ቢባል ሲወራጩ ሥለምናይ ለሚከተልዋቸው ምን ምሳሌይሁኑ እየሆነ ያለውም ይኸው ነው ተከታዩም አባታችን አባታችን ብሎ ሠልፍ ከማሣመር በቀር ቆም ብሎ በቃለ እግዚአብሔር ቱንቢ የመለካት የመመዘን የማገናዘብ ችግር ያለበትደገፊ ሲሆን ቆም ብሎ ቢየስብየተሻለ ይሆን ነበር ***ዩቱበሩግን ለምን ብለህ ትዋሻለህ የትነው መርበትበትያየኸው እንዴትስ አርገው አረበተበቱት??አንተ ለፈለግከው ጥቅም ብትወሻክትም ለቀረበው ጥያቄ ተገቢውን ምላሽ አግኝተዋል ሲቀጥል እርሳቸው ለጥያቄአቸው መልስ አግኝተዋል ጉባኤውም ሰምቶአል ይህ በእንዲህ እንዳለ የልብህ ልኩ ብልሹ በመሆኑ ሥተህ በእግዚአብሔር ፊት ሀጢአትን አድርገሀል ቅዱስ ቃሉ እንደሚል**የሚዋሹ ከአጋንንት ማህበር ናቸው ይላል ንሰሀ ግባ ፅንፍ የረገጠ አድሎአዊነት ያለበትን ዘገባ ባትዘግብ **ለዘመናት ተከብራ የኖረችውን ቤተክርስቲያን አንገት እንድትደፋ በጉዳት እንድትገለጥ ያረጋት እንዳተያለ ዋሾ ነው። ለገንዘብ ነው?ለዝና ነው??ለመወደስ ነው?ለምኑ ነው?ያሳፍራል እውነትን በሚያገናዝብ ትውልድ ላይ እኮ ነው የቀለድከው 0:02 አርበተበቱት አልክና ጎሽ የሚል ሳይሆን ታዝቦ ይህ ዘጋቢ ከአምላኩ በንሰሀ ምነው በታረቀ ነው የሚለው ለሁሉ ንፁህ ልቦናን ይስጥልን። ወስብሀትለእግዚአብሔር

  • @adanezeru7118
    @adanezeru71184 ай бұрын

    አባታችን ቅዱስ አቡነ አብርሃም ረጅም ዕድሜ ይስጠን።

  • @tejnesh5645
    @tejnesh56454 ай бұрын

    ብፁዓን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @jaletube5602

    @jaletube5602

    4 ай бұрын

    እንደርሶ አባት በዘመኔ ማየቴ ምን ያህል የሚያም ምክንያቱም ቀጣፊና ዘረኛ አባት ስለሆኑ ነው፡፡ ሲቀጥል በሀይማኖት ጥላ ስር የተደበቁ እልም ያሉ ጃዊሳ ኖት፡፡ አቆላመጥኮት አይደል አንቱ ብዬ

  • @ewawa11412
    @ewawa114124 ай бұрын

    አባታችን አቡነአብርሀም በረከትወይድረስን ኩራታችን አባታችን

  • @AmiLove-hq8sz
    @AmiLove-hq8sz4 ай бұрын

    የልባችንን ነው የታናገሩት አባታችን እድሜ ይስጦት ❤

  • @user-ce5xl9xt1m
    @user-ce5xl9xt1m4 ай бұрын

    አባታችን በዚህ ፅም በረከትዋት የደርብን

  • @user-hu5iv7hz5u
    @user-hu5iv7hz5u4 ай бұрын

    አባቴ እግዚሀብዬር ይጠብቆት

  • @romanofiorella190
    @romanofiorella1904 ай бұрын

    ወይኔ ቤተክርስቲያ ለማኝ ትሁን በኛ ዘመን

  • @esseyhailu6323

    @esseyhailu6323

    4 ай бұрын

    😢😢😢😭😭😭 ታሪካዊ ስህተት የዛ የሰልፍ መሰረዝ!😭 ይኸው እዚህ አደረሱን! ካለ በዙፋኑ ከቤቱ ይጀምር ያፅዳ፣ዳግም ሀይል ይሁናት!🙏

  • @AbelBekele-rk1vo

    @AbelBekele-rk1vo

    4 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @BegashawTibebe

    @BegashawTibebe

    Ай бұрын

    ተይ አይባልም

  • @user-fs4gr4fl3d
    @user-fs4gr4fl3d4 ай бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አኳሩን

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu16264 ай бұрын

    እግዚአብሔር ግርማ ሞገስ ይሁኖት አባታችን

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh12354 ай бұрын

    አባታችን እግዚያብሔር ከክፉ ሁሉ ይሰዉሮት❤❤❤❤

  • @fireselamfireselam3221
    @fireselamfireselam32214 ай бұрын

    የኔ ውድ አባት እግዚአብሔር ከክፉ አይኖች ይጠብቆት የኔ ዕንቁ ❤❤❤

  • @SaraSara-lu8pm

    @SaraSara-lu8pm

    4 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 💞💞💞🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @linaejabo8229

    @linaejabo8229

    4 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @user-rk7tv4xw7x
    @user-rk7tv4xw7x4 ай бұрын

    አባቴ እግዛቤር ይጠብቆት❤❤❤❤❤

  • @abebagonfa5582
    @abebagonfa55824 ай бұрын

    አባታችን በረከቶት ይደርብን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-hi1vb2hu6p
    @user-hi1vb2hu6p4 ай бұрын

    አባት እንዲህ ነው ለልጆቹ መንገድ የሚያሳይ እውነተኛ የማይፈራ ሆዱን የማያመልክ እውነተኛ የበጎች ጠባቂ ብፁእ አቡነ አብርሃም ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @samrawitmamo2898
    @samrawitmamo28984 ай бұрын

    አባታችን አቡነ አብረሐም ብቻቸዉን አኮሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @HaregTilahun
    @HaregTilahun4 ай бұрын

    አባታችን ብፁ አባታችን የኔ አባት የሁላችን አባት እግዛቤር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አባቶቻችን ያኑርልን ያለ እነሱ የኛ መኖር ከንቱ ስለሆነ!

  • @user-nv3lg6ev8z
    @user-nv3lg6ev8z4 ай бұрын

    በውነት ብፁዕ አባታችን አቡነ አብርሃም እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥዎት ያገልግሎትዎ ዘመን ይባርክ ቅድስት በረከትዎ ትድረሰን እንደርስዎ ያለ እውነተኛና ቅኑ ለቤተክርስቲያን የሚያስብ ጽኑ ትጉ የማይፈራ እረኛ ያብዛልን። የኔ አባት አይዞት ዋጋዎት 100% በሰማይ ይጠብቅዎታል❤❤❤

  • @user-ny7en8nv7s
    @user-ny7en8nv7s4 ай бұрын

    ሺአመት።የኑሩልን።እማምላክ።ከነልጇ።አትለይብን።

  • @ribkabelay3792
    @ribkabelay37924 ай бұрын

    እውነት ዘላለማዊ ናት ነኔ አባት ከነዚህ የበግ ለምድ የለበሲ ጳጳስ ተብዬዎች ጋር ተቀምጠው ይህንን እውነት ስትናገሩ በጣም ደስ ብሎኛል ወደነበረ ክብሯ ቤተክርስቲያን ትመለሳለች እንዲህ ሆና አትቀርም እናንተ የበግ ለምድ ለባሾች ደግሞ ይፈረድባችኋል!!!

  • @jaletube5602

    @jaletube5602

    4 ай бұрын

    እንደርሶ አባት በዘመኔ ማየቴ ምን ያህል የሚያም ምክንያቱም ቀጣፊና ዘረኛ አባት ስለሆኑ ነው፡፡ ሲቀጥል በሀይማኖት ጥላ ስር የተደበቁ እልም ያሉ ጃዊሳ ኖት፡፡ አቆላመጥኮት አይደል አንቱ ብዬ

  • @Melaku-fb5ud
    @Melaku-fb5udАй бұрын

    ብፁዕ አባታችን እግዚአብሔር ከዘመኑ ተኩላዎች አሳልፎ ከተባረከ ዘመን ያድርስዎት❤❤❤❤❤❤

  • @tedlatadesse2244
    @tedlatadesse22444 ай бұрын

    አባታችን አቡነ አብርሃም እርሳቸው ሲናገሩት ብቻ ሳይሆን ሌላውም ሰው ሲናገራቸው እውነትን ሳይከፋቸው በደስታ የሚቀበሉ አባት መሆናቸውን እመሰክራለሁ! የአባትነት ፀጋው ይህ ይመስለኛል።

  • @akigebru9018
    @akigebru90184 ай бұрын

    አባታችን የአገልግሎት ዘመንሆን ያርዝምሎት እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ነው ቆራጥ አባት የእውነት አባት

  • @jaletube5602

    @jaletube5602

    4 ай бұрын

    እንደርሶ አባት በዘመኔ ማየቴ ምን ያህል የሚያም ምክንያቱም ቀጣፊና ዘረኛ አባት ስለሆኑ ነው፡፡ ሲቀጥል በሀይማኖት ጥላ ስር የተደበቁ እልም ያሉ ጃዊሳ ኖት፡፡ አቆላመጥኮት አይደል አንቱ ብዬ

  • @sabazerae5560
    @sabazerae55604 ай бұрын

    ብፁዕ አባታችን አቡነ አብርሃም የወንጌል አርበኞ ሃቀኞ ለምንም የማያጉበድዱ እውነተኛ አባት ናቸው በትክክል ጥያቄያቸውን ጠይቀዋል የህዝቡን ጥያቄ ነው የጠየቁት እናመሰግናለን አባታችን በረከቶት ይድረሰን 🙏

  • @yetimdesta5180
    @yetimdesta51804 ай бұрын

    እግዛብሄርን ጨርሶ ቸር ወሬ ያሰማን አባቶቻችን ይጠብቅልን አገራችን ሰላምና ፍቅር ያድለን ሰይጣን ገብቶ ሰራው እየሰራብን ነው እኞም በፀሎት እንድንጠነክር 44: ታቦት ይከተሉን ያም ሞተ ያም ሞት ያገራችን እዝብ ነው አሁን አሁንም ሁላችንንም አንድ የሚያደርግ ግዜ ያምጣልም አሜን አሜን አሜን

  • @fikersolomon4222
    @fikersolomon42224 ай бұрын

    እንደዉ አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በዚህ ዘመን እንደርሶ አይነት ባት በመገኘታቸዉ በጣም እድለኛ ነን በረከቶ የደርብን

  • @user-hn8eb5gq8j
    @user-hn8eb5gq8j4 ай бұрын

    በጣም አዋቂ እና ብልህ አባት አቡነ አብርሃም እድሜ ይስጦት ተባረኩ የማዝነው ግን ብጹ ተብለው የብጹህና ስርአት እና መንገዱን የማያቁ ለሆዳቸው ያደሩ ብጹ ተብዬዎች በልብስእና በስም ተሸፍነው ቤተክርስቲያን ለማፍረስ የሚሯሯጡ የዲያብሎስ ፈረሶችን ፈጣሪ ይገስጻቸው

  • @Mahi-wh9hw
    @Mahi-wh9hw4 ай бұрын

    አባታችን አቡነ አብርሀም መልካም እረኛ ነወት

  • @gberhane4268
    @gberhane42684 ай бұрын

    ወይ ዘመን - ኣባቶች በጨቅላ ህጻን ኣቅጣጫ ሲሰጣቸው የምናይበት ግዜ ደረስን። እግዚዮ

  • @mestawetmiste
    @mestawetmiste4 ай бұрын

    ጌታሆይ ይቅር በለን አሁንስ ያማል

  • @user-gu3ow7xl1v
    @user-gu3ow7xl1v4 ай бұрын

    የኔ። አባት ፈጣሪ። እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባቴ ይቅርታ ከኖት የተቀመጡት ሰውዬ ሁለቱም ይልስፍራሉ እኛ እኮ ተሳቀቅን ካሁን አሁን በሏቸው እያልን ያውግን እውነትን የያዘ። እውነት የሁነውን የክርስቶስን ስለያዙ ምንም አልመስሉት እነዛ ይሁዳዎቹ ግን ፈጣሪ ይፋረዳቸው

  • @SofiaA-kq9bx

    @SofiaA-kq9bx

    Ай бұрын

    እኔኮ የገረመኝ ጠላት የሚያይነው የሚመስሉ አይ እማማ ሀገሬ ምኖቹ መተው ተሰገሰጉብሽ

  • @asteramare1197
    @asteramare11974 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን

  • @aass9997
    @aass99974 ай бұрын

    አባታችን ቅዱስ አቡነ አብረሐም በረከትዎ ይጠብቅን በእውነት።

  • @selamfiker-kn1kk
    @selamfiker-kn1kk4 ай бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቀዎት ከዚህ ዘንዶ

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy58874 ай бұрын

    ብጵኡ አቡነ አብርሀም በረከትዎጨ ይድረሰን

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእኔ ዘመን እሰውን እግዚአብሔር ስለሰጠን ይክበር ይበስገ በእኔ ሀጥያት ቢሰቃይም ብቻ ለንስሀ ሞት ያብቃን😢አባየብራክየወቱ ይድርሰን❤

  • @mimilove1639
    @mimilove16394 ай бұрын

    አባታችን አቡነ አብርሀሐም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤ ከተጠየቀዉ አንድም አለመመለሱ

  • @elesabetgelaw1059
    @elesabetgelaw10594 ай бұрын

    እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f4 ай бұрын

    አባታችን. ብጱዕ አባታችን አቡነ. አብርሃም. እድም. ይስጥወት እዉነት ይዉጣሏት. የዉነት. አባት

  • @user-yy4ps5cg1x
    @user-yy4ps5cg1x4 ай бұрын

    አባታችን በእዉነት እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ከከፉ ይሰዉርልን ግን አባታችን እራሳችሁን ጠብቁ በጎን እንዳይጎድዎት አይታመንም ደግሞ አይረሳም አባቶችን ስብሰባ ጠርቶ ይስቃል ይሳለቃል ተገቢ ያልሆነ ነገር ሲናገርም በቅርብ ጊዜ አይተናል እና ተግባሩ አይረሳም ልቡ ካራራ ማመን አያስፈልግም

  • @user-lx3uz1yl2x
    @user-lx3uz1yl2x4 ай бұрын

    እድሜ እና ጤና ይሰጥልን አባ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @danieldeferso1128
    @danieldeferso11284 ай бұрын

    በፁፅ ወቅዱስ አቡነ አብርሐም በረከትዎ ትደርብን በእውነት አፈወርቅ ነዎት

  • @meserettsega8738
    @meserettsega87384 ай бұрын

    ክብር ለአባታችን ለአቡነ አብርሃም

  • @user-qw6iy8wm9t
    @user-qw6iy8wm9t4 ай бұрын

    እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን

  • @NardiSalme
    @NardiSalme4 ай бұрын

    በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው

  • @haronwcherkos4015
    @haronwcherkos40154 ай бұрын

    በሰመሀብ አባታችን ከበረከትዎ ያሳትፍ ብቻቸውን አንድ ሲነዶሰ ናቸው የናተልጆች ሰለሆን እንኩራለን ኦርቶክሰ አይማኖቴ ማንነቴ ዘሬ መገለጫዬ መዳኒያለም ከጥላት ሰራ ይጠብቅሸ

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y4 ай бұрын

    ይህን መሪ ከመጣ ጀምሮ ምን አገኝን 😢😢 መድሄኒአለም ያንሳልን ☝

  • @AmiLove-hq8sz

    @AmiLove-hq8sz

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን🥺

  • @user-pz7ut4mu1k

    @user-pz7ut4mu1k

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @user-dt1lw4hq3n
    @user-dt1lw4hq3n4 ай бұрын

    እድሜ ይስጠወት አቡነ አብርሀም ውስጥ ላይ የተሰገሰጉ ሰው መሳይ አውሬወችን ፈጣሪ ይገላግለን

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere56994 ай бұрын

    አባታቺን በረከተወ ይድረሰን

  • @user-lh1uk5bg7y
    @user-lh1uk5bg7y4 ай бұрын

    አባታቺን አቡነ አብረሀም እንደርስወ ያለ አባት የትም አናገኝም አባ በረከትወት አይለየን እድሜ ማቱሳላ ይስጥልን

  • @user-zn9nu3qy6f
    @user-zn9nu3qy6f4 ай бұрын

    አባታችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @marthamanyazehal8686
    @marthamanyazehal86864 ай бұрын

    አባታችንን አ አብርሀምን እግዚአብሄር ይጠብቀልን

  • @user-cx5nh9jv9g
    @user-cx5nh9jv9g4 ай бұрын

    ትክክልአገላለጥ

  • @user-ye2ky4cf2d
    @user-ye2ky4cf2d4 ай бұрын

    አባታችን በእዉነት እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሁ❤❤

  • @user-bi8xh8nz9x
    @user-bi8xh8nz9x4 ай бұрын

    አረ የገረመኝ የሁለቶች አስተያየት አባታችን እድሜና ጤናይስጠወ አቡነ ኤርሚያስ

  • @user-hn7vu6se4n

    @user-hn7vu6se4n

    4 ай бұрын

    Ewnet nw endat btenkole edmiyayuwachew

  • @hailuzenebe9971
    @hailuzenebe99713 ай бұрын

    ያቀረቡበት የንግግር ዘይቤ ትህትናዎት አከብርሆቶት እያመሰገኑ ያቀረቡት ጥያቄ ሞገስ ያለው ነው እድሜና ጤና ተመኘሁ

  • @GizachewAbera-br8bm
    @GizachewAbera-br8bm4 ай бұрын

    እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን ቡራኪወት ይድረሠን

  • @Beautifulnature2119
    @Beautifulnature21194 ай бұрын

    አባታችን በእውነት ሲናገሩ ሰውነቴን የሆነ የደስታ መንፈስ ይወረኛል ❤ አባታችን ብቻዎን ከከንቱ ተሰብሳቢዎች ይበልጡብኛል ❤🙏

  • @KibebeNegash-fe2zt
    @KibebeNegash-fe2zt4 ай бұрын

    Long live Abune Abraham, 🙏 Orthodox Christians wake up support Abune Abraham

  • @yenanshibehulu7139
    @yenanshibehulu71394 ай бұрын

    አባታችን አቡነ አብርሃም ሁሌም እጨነቃለሁ ከተኩላዎች ምሃል እውነትን ስትናገሩ እውነትን የሚጠሉ እይታቸውውን እግዚአብሄር ይፋረዳቸው እልፍ አላፋ ቅዱሳት መላክት ድግል ማርያም ከልጇ ጋር ይጠብቋችሁ በረከትዎ ይደርብኝ አሜን ከርሱዎ

  • @AbrihamAyele-c3u
    @AbrihamAyele-c3u21 күн бұрын

    ብጹፅ አባታችን አቡነ አብርሃም እናመሰግናለን

  • @MesfinNurga
    @MesfinNurga4 ай бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጥልን

  • @user-us3gu5ez1j
    @user-us3gu5ez1j4 ай бұрын

    እንደው መድሀኒአለም ከተኩላው ይጠብቆት

  • @user-ku2mp2hj6b
    @user-ku2mp2hj6b4 ай бұрын

    እነዛ የጨረቃዎቹ ግን አስተያየታቸው ልክ ነው አልተመቻቸውም እንጂ አሳባቸውን ቢሰርቁአቸው ደስ ይላቸዋል ደሞ ማስፈራታቸው

Келесі