በበርሚል ጊዮርጊስ ምክንያት በሊቀ ትጉሃን ባንተ ይሁን ባዬ የተሰጠ መልስ የፍዉስ አገልግሎት የትምህርት አገልግሎት

በሊቀ ትጉሃን ባንተይሁን ባዬ ይባላሉ ፤ አገልግሎታቸው በአያት 49 ጸበል አከባቢ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲን ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ የፈውስ እና የማስተማርን ጸጋን አድሏቸው እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡ KZread Channel አላቸው ኬፋ Tube ይባላል፡፡ ግቡ እና ሰብስክራይብ አድርጋቸው ፕሮግራሞቻቸውን ተከታተሉ፡፡
እነዲሁም በውጪ ሀገር ሆናችሁ እርሳቸውን በስልክ ማግኘት የምትፈልጉ እና የምክር አገልግሎት ለምትፈልጉ የምትፈልጉ Whatsapp በ0911723270 ደውላችሁ አባታችንን ማግኘት ትችላላችሁ
በቲክቶክ ቻናል
vm.tiktok.com/ZM2A7aqHJ/
ኬፋ በቴሌግረም ግሩፕ
t.me/kefayemikiragelglot
ኬፋ በዩቲዮብ ቻናል
/ @liketeguhanbanteyehun...
ኬፋ በFacebook group Page
/ kefatube
ኬፋ በWhatsapp
chat.whatsapp.com/DaJuXWyPsbM...
ሉቃ 10-19 እነሆ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ የሚጉዳችሁም ምንም የለም።
#መድሎት
#ማኀቶት
#ዉዳሴ_ሚዲያ
#memeherdrzebenelemma

Пікірлер: 80

  • @user-po6yl6yi5e
    @user-po6yl6yi5e11 ай бұрын

    አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት በእውነት በመጀመሪያ ሰውን ማንም አያመልክም የሚመለከው አንድ ክርስቶስ ብቻ ነው። በእናንተ በአባቶቻችን ለይ እግዚአብሔር ፀጋውን ብዝት አድርጎ ለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን ክፉ ለተናገሩትም እርሱ ንፁህ ልቦናን ይስጣቸው ለማናኛውም ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ልዑል እግዚአብሄር ሀገራችንን ሐይማኖታችንን ሰላማችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን

  • @saronisrael752
    @saronisrael75211 ай бұрын

    ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን እግዚአብሔር የተዋዶ ልጆችን አንድ ያድርገን

  • @Ethiopia1285
    @Ethiopia128511 ай бұрын

    አባ ልጆቹ ትንሽ ችኩልነት ያጠቃቸዋል። እግዚአብሔር አስተዋይ ልብ ይስጣቸው።

  • @Sara_Almaz
    @Sara_Almaz11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይቅርይበላቸው አባታችን ❤❤❤አሜን 🙏🙏🙏

  • @ephriemmichael
    @ephriemmichael11 ай бұрын

    ኣባታችን እግዛኣቢሄር ጸጋዉት ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @timmelkateihiti5298
    @timmelkateihiti529811 ай бұрын

    ሠላም ለእርስዎ ይሁን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ እግዚአብሔር ማሥተዋሉን ያድለን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እድሜዎን እድሜዎን እደማቱሳላ ፅድቅዎን እደላሊበላ ያድርግለዎት አባባ እኛ ሰዎች አይነልቦናችን ታዉሯልና ሰማእቱ ቅዱሥ ጊዮርጊስ ይርዳን አስራተ ገብርኤል እመብርሀን ትጠብቅህ የተዋህዶ እቁ በርታልን ኬፋዎች በርቱ አምላከ ቅዱሣን ይጠብቀን

  • @senaytassefa278
    @senaytassefa27811 ай бұрын

    እኔም ቅር ብሎኝ ነበር ስለሰጡን ማብራሪያ እናመሰግናለን ዳቢሎስ እዉነት ተናግሮ አያቅ

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p11 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በእውነት ማስተዋሉን ይስጠን. አይ

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x19 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢 አባታችን እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይሰጥልን

  • @user-yr5cn8ow4v
    @user-yr5cn8ow4v11 ай бұрын

    አባታችን ጸጋሁን ያብዛለውት ያሣዝናል ልቦና ይሥጣቸሁ 😭😭😭

  • @user-cc7hl3je6e
    @user-cc7hl3je6e11 ай бұрын

    ፅጋውን ያብዛሎት በረከትዎትን ይደርብን .

  • @user-xe7ml3ph3g
    @user-xe7ml3ph3g7 ай бұрын

    አባታችን እድሜና ፅጋ ያብዛሎት

  • @bezaworkasfaw5492
    @bezaworkasfaw549210 ай бұрын

    አባታችን እቦታው ላይ ለወር ተቀምጫለሁ መቅስፍት ነው ምክንያቱም በህልም በራይ በመንፈስ በተያዙ ስዋች ሁሉ ተነግሯል ንስሀ ባለ መግባት ፍትህ መጠጥ አትራፌነት ንግድ ብዙ ብዙ ስለዚህ ተነግሯል ቅድስ ጌወርጊስ ሰይፍ ይዞ ቆሟል ተጠንቀቁ እየተባለ ተነግሯል ልቦና ይስጠን ለሁላችን ስማእቱ ይባርከን ያሳዝናል እነሱም የማጣራት አቅም ያጡት እነሱ ብቻ የደብሩ የጀርባ አጥንት አርገው ሰለሚያዩ የንስሀውን ነገር በነሱ በኩል ይዘዋቸው የሚመጡትን ስዋች አጥር ተው ስለማያመጡ ጭምር ነው እራሳቸውንም ይመርምሩ ንስሀም ይግቡ ዩቱብ ለመስራት ብለው ወገን ከወገን ባያጋጩ የቦታውን በረከት ለማሳጣት ትግል አታድርጉ እራሳችሁን መርምሩ

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork450011 ай бұрын

    አባታችን እንኳን ስላም መጡልኝ.. አባታችን እመቤቴ ወላዲተ አምላክ የልቦትን ሀዘን ታቅልልዎ. የወንድማችን ሀይለ ሥላሴ ነፍስ ይማርልን.

  • @dq244
    @dq24411 ай бұрын

    ረጅም እድሜና ጤና ለርሱ ይሁን አባታችን ማስተዋሉ ይስጥን በፀሎት አስቡኝ አባ 🥺

  • @kalyemom3540
    @kalyemom354011 ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልንንንንንን እልልልልልል

  • @gebre-slassietekle-haymano4443
    @gebre-slassietekle-haymano4443Ай бұрын

    አይ ሰው ስንባል ከአቅማችን በላይ ነን አባታችን ሰማእት ቅዱስ ጌርግስ ይጠብቆት

  • @enedeshawu-vc4le
    @enedeshawu-vc4le11 ай бұрын

    የኔአባት ስወድወትእኮ።

  • @kalkal3346
    @kalkal334611 ай бұрын

    አንኳን ደና መጡ አባታችን

  • @yoniman-oy7mm

    @yoniman-oy7mm

    11 ай бұрын

    የኔ አባት እነሱ የአጋንንት አሰራር አልገባቸውም ለዛ ነው

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v11 ай бұрын

    ዘንድሮ አትስማሙ አትከባበሩ ተብሎ የተበተነ ነገርማ አለ እግዚአብሔር አምላክ የቀደመ ፍቅራችንን ይመልስልን 🤲

  • @semenawit8438

    @semenawit8438

    10 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe86811 ай бұрын

    አባታችን እርሶ ትክክል ኖት.... ጥፋቱ ቪዲዮ የለቀቀው ሰው ነዉ ቆርጦ ... ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @kalyemom3540
    @kalyemom354011 ай бұрын

    እኔ ሄጄለው ቦታው ይደንቃል ስው ስርዓት ሕግ አልወጣለትም አባቴ በመነቀፎ ደስ ይበሎት ስለስሙ ነው የተነቀፉት እነሱም ማስተዋል ይስታቸው እርስ ግን ስለቦትዉ ጥሩ ስርዓት ስለንስሃ መንገሮ ማስተማሮ ደስ ብሎኛል አባቴ በደንብ አስተምሩ ቦታውን እያረከስን ነው የድነቱን ቤት ቃለሕይወት ያስማልን

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    11 ай бұрын

    መቼ ነበር የሄድሽው ?

  • @heymietp8287
    @heymietp828711 ай бұрын

    አባታችን በርቱ ፀጋውን በረከቱን ይብዛላችሁ እድሜና ጤና ይስጦት ❤❤❤

  • @user-yr5cn8ow4v
    @user-yr5cn8ow4v11 ай бұрын

    አባ ቃለህ ይውት ያሠማልን ግን ምሥክረነት ነበርኝ 👈👆

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t10 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን ስለ እኔም የተቆረጠውን ስምች ግራ ገብቶኝ ነበር አሁን ተመስገን ቃለህይውት ያሰማልን

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy345611 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @Addis-gj2we
    @Addis-gj2we11 ай бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት በልጅቱ ያለው መንፈስ ነው እንዲህ የሚያናግ ራቸው

  • @Eyob797
    @Eyob79711 ай бұрын

    አባ ዕንኳን ደህና መጡልን።

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt10 ай бұрын

    ይፍቱን አባቴ እንኳን ደና መጡ ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለአለም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት😢

  • @aaaaaa-mg5bi
    @aaaaaa-mg5bi11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ለቡና ይሰጣቸዋል

  • @KenstCharo
    @KenstCharo9 ай бұрын

    አባታችን ጸጋሁን ያብዛለት ያሣዝናል ልቦና ይሥጣቸሁ🥺🥺🥺💔🌹🌹

  • @heymietp8287
    @heymietp828711 ай бұрын

    ይገርማል እግዚአብሔር ይገስፃቸው ሳያዳምጡ ሙሉውን ቪዶ ወደ ክፋትና ወደ ጥፋት እንዴት ይገለብጣሉ እግዚኦ ልክ እንደሱ የበዙ ብዙ ሰዎች አሉ ማስተዋል የጎደላቸው ናቸው ይቅር ይበላችሁ ይበለን

  • @dimvidpro
    @dimvidpro10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን። አባታችን በሃሰተኞች በመከሰስዎ ደስ ብሎናል ምክንያቱም ህዝቡን እያመሰ ያለውጠአጋንንት ቅጥል እያለና እግዚአብሔር ስለ አገልግሎትዎ ፀጋውን ስላበዛልዎ።

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባ በጣም ግራ ተጋብተን ነበር እንኳን አብራሩልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biskutgr
    @biskutgr11 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ልቦና ይስጣቸው አለማወቅ ይሆናል ይቅር በሏቸው

  • @lemlemhalefom317
    @lemlemhalefom31710 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስቡን

  • @alesh647
    @alesh64711 ай бұрын

    አባታችን በሁኑስአት የሊላችንስም ለማጥአተኝ ምክንያቱ ፀበልቦታ ጠንቃች ሂዱእንፀልልሽእሉ ድግምትእረገአሉ

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg11 ай бұрын

    ፀጋዎት ይብዛ አባታችን እግዚአብሔር ከርሶጋር ይሁን

  • @user-fj6gk8kq1z
    @user-fj6gk8kq1z10 ай бұрын

    አባታችን እግዚአህቤር ይቅርይበላቸው

  • @liya7235
    @liya723511 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን 🤲🤲🤲💕💕💕

  • @yegebrelg1226
    @yegebrelg122611 ай бұрын

    Abtahen degemo bezhe metubwt agna habesa senbal betam tlek heger alben Lmanegnum ftare argem ademe ystwt 1000 amet ynorln

  • @gena15
    @gena1511 ай бұрын

    እኔ ያሳዘነኝ በፀበል ቦታ መቅሰፍት ሲመጣ መቅሰፍት ያመጣውን ነገር በፀሎት እግዚአብሔርን እንደመጠየቅ ከተማ ሂዶ መድሀኒት ፈልጎ በፀበል ቦታ ማማምጣት ለምን አስፈለገ❓ ፀበሉ እኮ በራሱ ፈዋሽ መድሀኒት ነው በሰው እጅ የተሰራ መድሀኒት ኃይሉ ከፀበሉ በልጦ ነው❓እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን‼️

  • @TGMTG

    @TGMTG

    11 ай бұрын

    ጎሽ እኔስ የገረመኝ የእግዚአብሄርን መቅሰፍት በሀክም ቤት በጣም ይደብራል😢

  • @TGMTG

    @TGMTG

    11 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @TGMTG

    @TGMTG

    11 ай бұрын

    ያሳፍራል በእውነት😢

  • @sesensesen8025

    @sesensesen8025

    11 ай бұрын

    እንደዛ ነው እንዴ ጭራሽ ያደረጉት በስመ ሥላሴ ምን ሁነው ነው

  • @user-fk7lv6rf1d
    @user-fk7lv6rf1d11 ай бұрын

    ቃለ ሂወት የሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fj6gk8kq1z
    @user-fj6gk8kq1z10 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልል አባታችን ቃለህይዎት ያሰማል

  • @nasthenttafera471
    @nasthenttafera47111 ай бұрын

    Abbate Lesetun males Egzihaber yakiberelen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @arsemaalazar8630
    @arsemaalazar863011 ай бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes829311 ай бұрын

    ለጠላት ወሬ ጆሮ አለመስጠት ነው ዘመኑ የዳቢሎስ ልጆች የበዙበት ነው አባታችን ፀጋወን ያብዛሎት

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc10 ай бұрын

    አላዬ አባታችን

  • @Eyob797
    @Eyob79711 ай бұрын

    እግዚአብሔር ከዕርሶ ጋር ይሁን አባ።

  • @almnatgete7566
    @almnatgete756611 ай бұрын

    አባታቾን ፀጋዉን የብዛውለት❤❤❤

  • @asnakutefera9346
    @asnakutefera934611 ай бұрын

    Egzaber tsegaun yabezalew abatachi ❤❤

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2weАй бұрын

    Abata eresone yamekawam saw ayemesalote sayetan nawo

  • @aseratberara9058
    @aseratberara905811 ай бұрын

    አይዞሆትዳብሎስመቸእዉነትአዉሩቶያቃልየስዉንልጂአስዋሺቶያስቀሰፍልአባታችንእዳይክፍችዉእየሱስከርስቶስሰወችንስፍዉስክጎኑሁነንእናማዉነበርለምንሰወችተፍወሱብለንእኛሰዉችስንባልክባዶችነንለድግልልጂያልሆንለሰዉልጂእንሆናለንበምርቱነዉየያዘንእግዚአብሔር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eftahbelegngetaye
    @eftahbelegngetaye11 ай бұрын

    Kalehiwoti yasemalin kesis 🙏 sijemeri endezi ayineti be agatsami yeteyaze menfesi emikebatsirewun mekiretsim hone meposeti yelebetim😢, siketil emiposetewu video hizibun yasitemirali tebilo tayito edite tedergo nw inji endezi mehon alineberebetim sinti asitemari video kertsachihu yele ende😢 ene rase bezi video betam azignalew so manim mengedegna endikertsis mani fekidewu nw mediawu ye eriso eskehone diresi melekeki yalebetin ena yelelebetin check madiregi nebereboti..

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe86811 ай бұрын

    ጥፋቱ ቪዲኦውን የለቀቀው ነዉ በጣም አጋኖ አጋንንት አይዋሽም እያለ ለዚህ እንዲባሉ ያበቃዎት እሱ ነዉ እርሶ ምንም ጥፋት የለቦትም እሱ ግን ትንሽ ምክር ያስፈልገዋል.... ኤልሻዳዮችንም ተረጋጉ እሳቸው ምን ያድርጉ ብለናቸዋል ፀበሉም የነሱ ብቻ አስመሰሉት እኮ የሁሉም ክርስቲያን መሆኑን ዘነጉት መሰለኝ ለማንኛውም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለእርሶ የአገልግሎት ጊዜዎትን ይርዝምልን.

  • @mireaman1
    @mireaman19 күн бұрын

    How did you get such gift from GOD?

  • @mimimeeme8265
    @mimimeeme826510 ай бұрын

    አባዬኤ ይፋቱኝ

  • @almenaassefa8240
    @almenaassefa824011 ай бұрын

    Aba edme ke tena gar yistachewi

  • @abebewlda8554
    @abebewlda85543 ай бұрын

    ይቅር ለእግዚአብሔር በሉ

  • @hanajilcha8242
    @hanajilcha824210 ай бұрын

    ሲጀመር እናንተን ለመክሰስ የሰናፍጭ ቅንጣት ስህተት ነው የሚፈልጉት ስህተት ባይኖር እንኮን

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube155311 ай бұрын

    አባ አረ መምህር ግርማን እንደዚህ በሆነ ባልሆነ ሲከሷቸው ነበር አዲሰ ነገር አይደለም እርሶ ለኘ መዳን እየለፉነውና ምንም አይሰሟቸው ደግሞ በተረጋጋ መንፈሰ መልሰ ሰተዋቸዋል አሰተዋይ ከሆኑ ይማሩበታል

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace83729 ай бұрын

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን:: ስለበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ የተናገረው በልጅቱ ያደረው የሃሰት መንፈስ እንጂ እርሶ አላሉም:: የሃሰት መናፍስትም አላማ የተገለጠ ነው:: በሃሰት ቤተክርስቲያንን ለማሳት መጣር ነው::

  • @addisetsega2889
    @addisetsega288911 ай бұрын

    አባታችን ሁለቱንም ቢዲዮ አይቸዋለሁ ስላልተረዱት ነው ክርስትና የቀራንዮ ጉዞ ነው ከአባታችን መላከ መንክራት አታዩትም ከውስጥ ያለው እንጅ ከዉጭ ያለው ሰው አላሰቃያቸውም ዝም አባቴ ሁሉንም ሚከፍል እግዚአብሔር ነው ከሳቸዉ አታዩትም ፈተና በመጣ ቁጥር የእግዚአብሔር ጸጋ ይበዛል ወታል አትጨነቁ እርስወ በልጠው ተገኙ

  • @HamidaHamida-cy4ou
    @HamidaHamida-cy4ou2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤

  • @samsongetachew3343
    @samsongetachew334311 ай бұрын

    Abatachin ewnetun lemenager b bermil kidus giorgis tsebel lay yalewn mistirawi ye metet sira enem b beku abatoch ena waldiba gedam bemiagelegilu denagil enatoch tenegrognal ahunem lerswo tsegawen yabzalot...semaetu kidus giorgis ewnetun yawetaw!!!....Hizbun yemadan halafinet kalebin ene bewuste mesmer magegnet yechalal yalubet botam meteche manager echilalehu!!!...Ebakachihu Eninka Ahunem!!! Tsebelu Ahunem B Debtera Metet Aganintun K Bereha ena K wenzi dar eyeteru new !!!

  • @KaleabYemane-tb8rf

    @KaleabYemane-tb8rf

    9 ай бұрын

    በሥላሴ ስም😮 ምን ማረጋገጫ አለህ ለማንኛውም በፀሎት ማረጋገጥ ይኖርብናል

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red225210 ай бұрын

    Abatachin yifetugn yibatekugn Satan letenagerew abaten sene matefat teketel ayidrkem

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud838911 ай бұрын

    አባ ምንም አዪናደ ድ በእሱ ላዪ ስለሚቀኑ ነው ጠላት መቼም አያርፍም በፊት አባግርማን እደዚ ስላቸው ነበር አውን ደግሞ አልበቃም ስላቸው አልችል ሲሉ አውን ደግማ በእሮሶ ላዪ ተነሱ እመቤቴ ጠላታቸውን ከመንገድ ላዪ ዪጥረጉሎት ቅዱሶ ጊዮርግስ ዪጠብቆት

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye11 ай бұрын

    ምን ይደንቃል ፀበሉ ወይም ካህናቱ በማያውቁት ሁኔታ ሌሎች ፀበሉን የሚቃወሙ ሊቀብሩ ይችላሉ !!! ሌላው በየገዳሙ፣ በየቤተክርስቲኑ ያሉ አይደል የሚስሩን መተተኞች ሁላ ምን ያጨበጭባሉ ዲቢሎስ ነው የሚሳድባቸው ተዉቸው መልስ አይመላለሱ!!!ስማዕቱ ይመልስላቸ ፈረስኛው አባቴ ነገር አቀጣጣዮችን ይገስፃችሁ በእውነት።

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud838911 ай бұрын

    አውቀው ነው አባ ቤንጤዎች ብር እየሰጡ እዲናገሩ ነው የሚያረጋቸው ውሸት ነው አባ እኛ እናውቆታለን እነሱም ነገ ዪፀ ፅታቸዋል ነገ ዪቅርታ ዪጠዪቃሉ ውሸት ነው ፀበሉ ምንም የለውም እዲዘጋ ነው የሚፈልጉት ለዛነው ፊዶውም ዪለቀ ቅ የሚሉ ሰዉ እዲፈራ እዳዪድን ነው አባ ጠላት ተቃጠለ አበዱ ፔንጤዎቹ ተቃጠሉ ለዛነው እነሱ ናቸው እደዚ የሚያደርጉ ባለፈው እዩ ጩፋ ተናግራል ለምን በሉ ገና እንበጠብጣለን ብላል ስለዚ ምንም አትጨነቁ አባ ምንም ያጠፉነገር ምንም የለም

Келесі