📌በ3 አመቴ ነው አውሮፖ የመጣሁት ወላጆቼን ድራግ መሞከር እፈልጋለው ብል ምን ሊገጥመኝ እንሚችል አስቢው ‼️

በ3 አመትዋ ከኢትዮጵያ ወጥታ ከወላጆችዋ ጋር በአውሮፖ ኑሩዋቸውን ካደረጉ በኋላ ……
በአውራፖ ባህል ማደግና ……ለአሁን ስኬት መብቃት ያለውን ፈተናና መልካም እና መጥፎ ጎኑን ታስቃኘናለች ……

Пікірлер: 120

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Жыл бұрын

    ሃገር ላይ ያላችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን በራሳቸው እንዳይተማመኑ አድርጋችሁ ለምታሳድጉ ትልቅ ትምህርት ቅሰሙ ህፃናት 7 ቋንቋዎች መናገር እንዲችሉ አድርጎ ማሳደግ ይቻላል በእንግሊዞች ቅኝ የተገዛችሁ ይመስል እጅግ በጣም ያሳዝናል ጅግና ሴት ነሽ እደጊ ያሳደጉሽ ይደጉ ፅድት ያልሽ ጨዋ ሴት ትልቅ ክብር ለእናቶች አለኝ ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ እናትሽ ታድላለች

  • @nomore8101
    @nomore8101 Жыл бұрын

    ጓበዝ ትላንት ሔደው አማርኛ እረሳን ለሚሉትም ማስተማሪያ ነሽ በአጋጣሚ ጓበዝ ነሽ በጣም አቀላጥፈሽ አማርኛ ትናገሪያለሽ❤❤❤ እውነቷን ነው ወላጆች ለልጆቻችሁ ንገሯቸው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምትናገራው ልብ ብላችሁ አዳምጧት ይህቺን ልጅ ምክንያቱም ብዙ ልጆች የሚጠፋት ከህፃንነታቸው ነው 🙏❤🙏

  • @yohasethio7669
    @yohasethio7669 Жыл бұрын

    ልጆችን ስናሳድግ ሰው ሁሉ አንድ መሆኑን በመንፈሳዊ መንገድ ማስተማር ቁልፋ ይመስለኛል። በባህል፣ በሃይማኖት፣ በታሪክ ልዩነት መኖሩን በደንብ መስተማር። በተጨማሪም እራስን ማክበር እንጂ Ego or Pride እንዳይኖር መጠንቀቅ አለብን። ልጆችን ማበረታታት ስንል ቆንጄ ናችሁ ማለት ጥቅሙ ውጫዊ ነገር ላይ ወይም ቁሳዉ ነገር ላይ ብቻ focus እንዲያረጉ ማበረታታት ይሆናል። ትልቁ ነገር external peace and joy እንዲኖራችሁ መሰራት ነው ያለበት። ይህንን shape ካተደረገ ውጫዉው ነገርን manage ማድረግ ይቀላል። ሌላው ችግርን መጋፈጥ እንድቺሉ በተቻለ charity work involve እንዱያረጉ ማበረታታት። በመንፈሳዊ ህይወት ውስጥ እንዱበረቱ ከራሳቸው ማህበረሰብ ጋር እንዲቀራረቡ መስራት።

  • @freweinikidane8847
    @freweinikidane8847 Жыл бұрын

    ሰው ከ እግዚኣብሄር ሲርቅ ለረከሰ አእምሮ ተላልፍ ይሰጣል ይላል በሮሜ 1:20-21 ስንት ሰዎች ናቸው ትሞታላችሁ ተብለው በጸሎት የተፈወሱት ሰው በመጀመሪያ የእግዚኣብሄርን መንፈስ ብዉስጡ ካለ ክፉ ማድረግ ያስጠላዋል ሂወቱን እኮ ራሱ አላመጣዉም የፈጠረው ባለቤት አለው

  • @elisabethesayas5570

    @elisabethesayas5570

    Жыл бұрын

    Tebarki is absolutely right sis xx

  • @tizunetatn8803
    @tizunetatn8803 Жыл бұрын

    እስኪ የዛሬ 8-9 አመት እንደገና ጋብዣትና ልጇ እራሴን ማጥፋት እፈልጋለሁና አግዥኝ ቢላት ታግዘው እንደሆነ ወይም እንዲያጠፉት ለ”ዶክተሮች” ትሰጣቸው እንደሆነ ትጠይቂያታለሽ No human has the right to end the life of another human! If they don’t have power on the concession, then no power taking the life! God gave the life, God takes the life, when it’s the time!

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል መልክትነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @lemlem2297
    @lemlem2297 Жыл бұрын

    ኪዱ በጣም የምትወደጂ ነሽ አቀራረብሽ ይማርካል ልክ እንደመሲ ኢትዮጲያ ያለችው የሰው ችግር እንደራሷ አድርጋ የምታይ አዛኝ ጋዜጠኛ የወለዳችሁት ይባረክ ሌላ ጤና እመኝላችኋለሁ አመሰግናለሁ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Жыл бұрын

    ኪዲዬ በልጆች ላይ የተናገረችውን ነገር ተምሬበታለው ጥሩ ነጥብም ነው ያነሳችው እናመሰግናለን ነገር ግን ነብስን ሚፈጥርም ሆነ ሚወስድ እርሱ ፈጣሪ ነው እኛ በእኛ ነብስ መብት የለንም ባይ ነኝ ነገር ግን ፈጣሪ ከአቅማችን በላይ ሆኖ እርሱን የሚያሳዝን ውሳኔ እንድንወስን ከሚያደርገን ክፉ መንፈስ ይሰውረን ይጠብቀን ዘንድ ፀሎቴም ፍላጎቴም ነው። እህቴ የሰው ነብስ ለመኖርም ላለመኖርም ውሳኔውም መብቱም የራሳችን ነው ያለችውን ግን ከእምነቴም ሆነ ከባህሌም ጋር ሚጋጭ እና ማላምንበትም ነገር ነው ፈጣሪም እንዲህ ከማሰብ ይጠብቀን አሜን።❤❤❤❤ ። በእርግጥ እዚህ አሜሪካና ኢሮፕ አድገው እንዲ ባያስቡ ነው ሚገርመው። እለት እለት ከቤተሰብ ጋር እንፀልይ ፈጣሪን እናምልክ ልጆችን ቁርባን እናሰጥ በፍቅርና በግልፅም ሀሳባቸውን እንዲነግሩን እናድርግ የዛኔ ይሄ ነው የድራግ መድሀኒቱ። ባህላቸውን እምነታቸውን ወደውት እንዲያውቁትና እንዲኖሩበት ማድረግ ብቻ ከቻልን እነርሱ ለኛ መካሪ ሁላ ይሆናሉ። ፈጣሪ ሁላችንንም ይርዳን አሜንን።thank you .

  • @millionyohannes1036

    @millionyohannes1036

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @KenanLand-mb2xh
    @KenanLand-mb2xh Жыл бұрын

    Whoa! Two Sweet Habesha lady ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ stayblessed Kidu & kennesa Muluneh" I Love you my family "💚💛❤️

  • @birehanunigusezenebe1943
    @birehanunigusezenebe1943 Жыл бұрын

    በጣም ጥረ የህይወት ልምድና ከስነ ልቦና ትምህርት ጋር አዋህዳ ሰለጋራችን እዳም ይህንን መማሪያ ሚዲያ ለመሰረታቹህም ትውልድን ለማዳን እኛ በተለይ በውጭ አገር ያለነውን ሰለሚያስተምር እሰየው አበጃቹህ ይለመድባቹህ እንላን።

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Жыл бұрын

    በርቺ ኪድዬ ለብዙ ሰው ከስህተት እንዲሜሩ፣ ቁም ነገርን ትምህርትን ያዘለ ፕሮግራምሽን ሼር ስለምታደርጊ በጣም ነው የምናመሰግነው ብዙ ሰው ይማርበታል 👍👍❤ ለሌላውም ሼር መደረግ አለበት ።

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 Жыл бұрын

    Amazing, የሁለት ዓለም ሰዎች😊

  • @yodittekele9501
    @yodittekele9501 Жыл бұрын

    ግሩም ነው በ እውነቱ እስኪ ቀጣዩን እን ስማና እንኮምታለን 🤔😊

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Жыл бұрын

    ኪድ አሪፍ ፕሮግራም ነው 👍👍👍

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Жыл бұрын

    ጎበዝ ናት። የዩቱብ ቻናሏም ስም Kanessa Muluneh ነው።

  • @tagusadore6382

    @tagusadore6382

    7 ай бұрын

    Kanessa muluneh

  • @darmyelshtessema3313
    @darmyelshtessema3313 Жыл бұрын

    በጣም ተሳሳተሽ ነፍስ በላይ ላለው ለአግዚያብሔር ተገዛለች ነፍስ ማጥፋት አጥያት ነው ይህ ከሰይጣን ነው ። ልሰማሽ ወደጀ ነበር ግን እንደታመምሽ ከሌላ መንፈስ እንደተቀለቀለብሽ አያለሁ ጌታ ይርዳሽ የሰው ነፈስ ማጥፈት ራሱ ቢሆን እንኳ አጥያት ነው።ፕ

  • @user-tx1hs6dk9i
    @user-tx1hs6dk9i Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ ኪዲዬ ደሞ ረጅም ጊዜይሽ በሰላም ነው የጠፋሺው

  • @desalegn7718
    @desalegn7718 Жыл бұрын

    ኪዱ ተባርክልን እንወድሻሌን ጠቀም ነገረ ስለምተቀርብልን

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 Жыл бұрын

    Tebareku aye yeiga cheger

  • @user-fk1xn8um9w
    @user-fk1xn8um9w Жыл бұрын

    ሁለታችሁም። ጀግና። ናችሁ

  • @user-iw4be6ol1o
    @user-iw4be6ol1o Жыл бұрын

    እናተ ሰዎች ምንድነው እያላቹ ያላችሁት? በጣም ጥቂት የታደሉ ሰዎች ናቸው ድራግ ሞክረው ማቆም የቻሉት በአብዛኛው ጃንኪ ሆነው ነው የቀሩት እኔ በነሱላይ ጥናት ከሚያደርግ ሰው ጋር በፀሀፊነት አግዘው ነበር እናም አብዛኞቹ ከ 14-17 ባለው እድሜ ነው የጀመሩት ግን አብዛኛቹ ችግርን ለመርሳት ብለው ሳይሆን ለመዝናናት ብለው ነው የገቡበት እናም ደግሞ አብዛኞቹ ልክ እንደእንግዳሽ ከቤተሰብ ጋር የቅርብ ግንኙነት አልነበራቸውም ስለዚህ እንምሳሌ ጃንኪዎችን እያሳየን ውጤቱ ምን እንደሆነ ማሳየት ነው እንጂ እንደዚ ቀለል አርጎ ማውራት ሞክሩት ማለት ነው

  • @bizualemniguss1283
    @bizualemniguss1283 Жыл бұрын

    l learn from you both a-lot of thing that I didn’t know, and I really appreciate you guys ,it was nice conversation you did God bless you and your family Thank yoi!

  • @liliayana174
    @liliayana174 Жыл бұрын

    ሀይ ኪዲ አንችን ስለማከብርሽ አንች ጋ ኮሜንት ልስጥ እጅ፣እሷ ኳ ኮሜንት አታይም:ምን ማለቷ ይሆን መኖር መብቱ መሞት መብቱ ነው የምትለው መብት ስላለን ነው እኛ የምንኖረው?ፈጣሪ ስለፈቀደልን እጅ ።ይኔ አመለካከት ነው ትላለች አሁን እስኪ በእግዚያብሄር ልጆቻ መኖር አልፈልግም ብሉ እሽ ካለችሁ ትላለች?ሌላውም ሰውች እናት አባት ዘመድ አላቸው

  • @ymenashumelesse4469
    @ymenashumelesse4469 Жыл бұрын

    Good job, yours program is helpful ❤❤❤

  • @abaynehtadiesewhulu-bq7ki
    @abaynehtadiesewhulu-bq7ki Жыл бұрын

    kiddy , I really Appreciated ur life experience TIPS

  • @kelayataklilu4685
    @kelayataklilu4685 Жыл бұрын

    Good for nothing. We r on the last day.Jesus will come soon.

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Жыл бұрын

    Yene konjo ye hagere lij welajochish tilik misgana yigebachewal bahilishin kuankuashin maninetishin akibare adirgew silasadegush zemenish yibarek kidi anbesa mirti sewochun felfilesh silemtakerbe enamesegnalen ❤❤🥰🥰

  • @kidist4544
    @kidist4544 Жыл бұрын

    Tebareky 👍🏻

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 Жыл бұрын

    የ ዛሬ ዉ ወግ እ ልተ መቼም ወጋሁት በ እየሱሰ ሰም

  • @user-oo5ye4tf3f

    @user-oo5ye4tf3f

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂 አሜን በተለይ ስለራስን በፈቃድ ማጥፋት የሚለው እኔም አልተመቸኝም እና ዲስላይክ አደርጌዋለሁ

  • @Iyerusalem5433
    @Iyerusalem5433 Жыл бұрын

    I like the what she talk about how to understand our kids. But, she ends up mixed reallity with non. She said, our life in our hand!????no no no Ladies as you learn about psychology try to read a little Bible to. Deuteronomy 32:39 “ Now see that I, even I am he, and there there is no God but me; I kill and I make alive; I wound and I heal ;nor is there any who can deliver from my hand' ኪዲ ሀሳብን በነፃነት መግለፅ ጥሩ ቢሆንም፣ በውጪ አገር ያሉ የወጣቱን ችግር ከወጣቱ ለመረዳት መሞከረሽ ጥሩ ቢሆንም ነገር ግን ልጅቷ እንደተናገረችው ከራሷ ልምድ በመነሳት ፣ እሷ ባደገችው መንገድ ብቻ በመነሳት በመሆኑ ለብዙ ነገሮች እሷ እራሷ ገና ያልተረዳችው የእኛ ኢትዮጵያዊያን በክርስቲያኑም በሙስሊሙም በእግዚአብሄር ላይ ያለንን የእምነት ጥንካሬ፣የተረዳች አትመስለኝም። አማርኛ ስላወራች ስለ ማንነትዋ አውቃለች ብዬ አልገምትም ። ሙሉ ለሙሉ በነጮች ሜንታሊቲ ነው ያለችው። እና ለእኛ ማህበረሰብ የእሷ የpsycology ትምህርት በጣም የሚጋጭ ነው። ወይ ስለ ሳይኮሎጂ ብቻ ብታስረዳ ይጠቅም ነበረ። ሌላው ግን አምታታችው።

  • @rosemesele5312

    @rosemesele5312

    Жыл бұрын

    ewnte nw

  • @werqzeleke2815

    @werqzeleke2815

    Жыл бұрын

    It's her conviction not to believe in your God. There are loads of ethiopians who don't believe in any form of religion also so stop generalising all ethiopians according to your own family. It's better for you and your types to accept that ethiopians come in multitude of beliefs, non believers, animist, indigenous beliefs , cultures, language etc the revolution gave us the freedom 47yrs ago .

  • @herity42

    @herity42

    Жыл бұрын

    Eyerusalem Not everyone believes what you believe Try to think individually and don’t generalize Try to understand thing for yourself first not everything said or written is right to everyone that’s why you have your own brain so use it once in a while and try to put yourself in the position of the sufferer before you judge according to a book but not by a situation on hand but if u live by the book do it 100% & all the time starting with the way you dressed including the material of your clothings. What you eat including no yeast…… according to the book cover your head. Don’t use any of modern life accessories including electric phones internet….. be a humble wife and dedicate yourself to your husband’s use and bare children without using any family plannings/ pills or condom/ don’t have sex before you are married/ if u already did even looked at a man or a woman sexually u going to hell/ /⬆️all bullshi*/ so do all the things leave your money give it to church and follow and serve god and serve his servers at church if u not married don’t speak loudly or in public if u r female……. Don’t pick and choose laws and rules of the lord do them all

  • @maberomenze2392

    @maberomenze2392

    Жыл бұрын

    ​​@@werqzeleke2815 i agree with eyerusalem's opinions because 98% of Ethiopians are belivesers so it is better to identify mental health issues religiously and phycologically as well. Stastically you are minority so you can not represent the 98% belivers so i disagree with your opinions .

  • @werqzeleke2815

    @werqzeleke2815

    Жыл бұрын

    @@maberomenze2392 so what is your source of statistics? You must backup your claim otherwise it's just your make believe story. Amongst those who identify as believers, they don't believe in it per say but they aren't confident enough to stand out due to cultural judgement they hide their truth.

  • @belayneshseifu9236
    @belayneshseifu9236 Жыл бұрын

    Ufff tebarku betam teru mekre newu😘😘😘😘😘😘

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 Жыл бұрын

    Thank you

  • @Iyerusalem5433
    @Iyerusalem5433 Жыл бұрын

    Biblical truths are authoritative in ways that psychological concepts can never be. By believing that Scripture speaks to the heart of people's trouble, we know that God has much to say about people's problems, including their psychological disorders. Scripture is rich in description, explanations, and prescriptions.

  • @michaelcorleone1861

    @michaelcorleone1861

    Жыл бұрын

    What about those that are non Christians. Which scrip is your subscription?

  • @TirhasTekle19
    @TirhasTekle19 Жыл бұрын

    God bless you and all your family 🙏 👪 ❤️ ♥️ ❤🙏🙏

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 Жыл бұрын

    ኪዲዬ እንዴት ነሽ የኔ እህት ጠፍቼያለሁ አልመቸኝም ደህና አለሽልኝ አይደል ?

  • @HenokTsedu-br3oy
    @HenokTsedu-br3oy Жыл бұрын

    ኪዲዬ እባክሽ

  • @TinaTayech
    @TinaTayech Жыл бұрын

    ኪዲ ሰላም እንዴት ነሽ ጥሩ እና አስተማሪ የሆኑ መልእክቶችን እና መረጃዎችን ታስተላልፊያለሽ በጣም እናመሰግናለን ።እንደ አንቺ አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን ። ኪዲ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ወደካናዳ በጉብኝት የሚመጣ ሰው ኤርፖርት ሲደርስ እና ሲወርድ እጅ መስጠት አይጠበቅበትም በዛ ያለ ገንዘብ ማለትም እስከ 10ሺ ዶላር ካሳዬ ያ ሰው ለመግባት ይፈቀድለታል የሚል መረጃ ስለሰማሁ እውነተኛነቱን ኪዲዬ ለማረጋገጥ ፈልጌ ነው ስለመልካም ትብብርሽ አመሰግናለሁ።

  • @Iyerusalem5433
    @Iyerusalem5433 Жыл бұрын

    For I am convinced that neither death, nor life, nor angels, nor rulers, nor things present, nor things to come, nor powers, nor height, nor depth, nor anything else in all creation, will be able to separate us from the love of God in Christ Jesus our Lord."

  • @etiyohagere5043
    @etiyohagere5043 Жыл бұрын

    🙏ሰላም ለናንተ ኬዲእንዳልችሁት እርጅናና ወጣትነት አንድ አይደለም እንዴ በሰከንድም ሊድን ይችላል እግዛብሄር እስካለው ድረስ መኖር ግዴታም ነው ብዬ አስባለው

  • @WashingtonDab
    @WashingtonDab Жыл бұрын

    Wow that was hard to hear. But thank you for sharing

  • @user-tx1hs6dk9i
    @user-tx1hs6dk9i Жыл бұрын

    ሰላም ውድ የኪዲ ዩቱብ ቻናል ቤተሰቦች በያላችሁበት ሁሉ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ እንዲሁም አዘጋጅና አቅራቢያችን ኪዲዬ አስተማሪና አዝናኝ የሆነን ፕሮግራም እያቀረብሺልኝ እውቀት እንድንቀስም እንዲሁም የእይታችን አድማስ እንዲሰፋ ስለምትጋብዢልን እንግዶቻ ክብረት ይስጥልን ኬኒሳ እህታችን ብዙ እውነት ጉዳዮችን ይዘሽልን እንግዳችን ሆነሽ ስለቀረብሺልን እግዜር ይስጥልን ብዙ መስተካከል ያለብን ጉዳዮች በተለይ ይቅርታ መጠየቅ መቻል ማመስገንን በደንብ በወላጆች በኩል ህፃናትን መቀየር በማንነታችን ኮረተን ከማንም በላይ እንደሆንን እኛ ኢትዮጽያውያኖች በህፃናቱ አይምሮ ላይ ቢሰራ አለም በደንብ ታውቀናለች እላለሁ ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን

  • @tesfaneshdebusho6634
    @tesfaneshdebusho6634 Жыл бұрын

    If you are addicted with something it is difficult to stop. I agree with you, Alcohol is the main problem for our people. My sister God bless you. This is a good advise for our Ethiopian family. Kidi thank you for putting her on your Media.

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Жыл бұрын

    ሎጎዉ ያለማቋረጥ ብልጭ ድርግም ሲል ይረብሻል።በየአምስት ደቂቃ ቢሆን የተሻለ ነዉ።

  • @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
    @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 Жыл бұрын

    Kedy tefas bselam new

  • @azebtadese6344
    @azebtadese6344 Жыл бұрын

    እኔ በጣም ይቅርታ እላችሖለሑ እነሱም ሲያጠፉ በጣም ይቅርታ ይሉኛል ማንነታችንን በጣም እየነገሩ ማሣደግነው ልጆቹ በጣም ኮንፊደንስ አላቸው ልጆች ሲጠይቃቸው እንዲያስረዱ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Жыл бұрын

    Thanks out sisters ❤❤❤😊

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 Жыл бұрын

    Kiduya ena betame efelgesalu

  • @martaeyasu9956
    @martaeyasu9956 Жыл бұрын

    የታመመ መንፈስ በሀይማኖት ይፈወሳል..ስጋችን በምግብ እደሚቆም መንፈሳችንም መንፈሳዊ ምግብ ይፈልጋል....ወዴት ወዴት .............

  • @werqzeleke2815

    @werqzeleke2815

    Жыл бұрын

    Proof please

  • @NA-cb9eo
    @NA-cb9eo Жыл бұрын

    Tilik melikt new thank you

  • @yaredendeshaw3106
    @yaredendeshaw310610 ай бұрын

    Hi Kidi i was applying for student visa and after i gave z biometrics they reject me because of my financial status what shall I do to resubmit for z 2nd time? Kidi please give me an advise. All my documents are properly authenticated but they reject me, i need ur help Kidi

  • @awelyasin.9636
    @awelyasin.9636 Жыл бұрын

    Bemen lagighshe

  • @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
    @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 Жыл бұрын

    Selam selam kedy selame lanece yehun

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Жыл бұрын

    Endaibetatese ena yehisan segur selemaitekose yalew amarach kutertre meserat new . Ene lije segurwan melekeke tefelegalech neger gen lemen endematilekew mekeneyatun tawokalech.. Segurwa ende nechichu silky smooth alemehonun tenkekatawokaleh ena balat segruanem tewodewalech …. We talked about our identity .. I don’t think any Ethiopian mother can’t tell for her kids why’s they’re hair is not the same as white peoples hair!! Overall I respect your honesty and experience.

  • @bubububu9282
    @bubububu9282 Жыл бұрын

    Welcome kidu ❤

  • @ahmedhamed239
    @ahmedhamed239 Жыл бұрын

    Tikili nachuhe betlyi bahunu sati

  • @herity42
    @herity42 Жыл бұрын

    Oh I love the way she think and express the truth ሰው በጣም ስቃይ ውስጥ ሆኖ እንኳን እርጅና እና ሞትን ሊጠብቅ ደቂቃ እና ሙሉ ቀን ማሳለፍ በጣም ከባድ እና በትግል የተሞላበት ሆኖበት በጭንቀት ራሱንና አካባቢውን እያሰቃየ እንዲኖር ይገደዳል የኑሮው ስቆቃ በዝቶበት ጨክኖ ራሱን እንኳን ቢያጠፋ ሬሳውን ማሳረፊያ ቦታ እስከማጣት ሃይማኖቶች ፀሎት አያደርጉም ቤተሰቦቹ በማህበረሰብ ይገለላሉ ........ ነገርግን ይህ ሰው ጤናማ እና ልዩ የልቡ የፍቅር ምርጫ interest ከተመሳሳይ ፆታ ጋር ከሆነ the same culture and religion which wants the person in pain and suffering live decide the other one killed ጌ መጥፋት መገደል አለበት ይላል ይሄ ሰው በሰላምና በደስታ መኖር ይፈልጋል ማህበረሰቡ ደግሞ እንዲሞት ይፈልገዋል የታመመውና ስቃይና ሰቆቃ በቃኝ ላለው ደግሞ አይቻልም እየተሰቃየህ ቀንህን በየሰከንድ እየቆጠርክ በሰው ድጋፍ እየበላህና እየተፀዳዳህ አመታትም ቢሆን ቀንህን ትጠብቃለህ So that’s the culture which decided who can suffer but live but been judged to death cause he live and love happily but differently We should learn to illuminate a harmful culture too

  • @Iyerusalem5433

    @Iyerusalem5433

    Жыл бұрын

    Deuteronomy 32:39 “ Now see that I, even I am he, and there there is no God but me; I kill and I make alive; I wound and I heal ;nor is there any who can deliver from my hand'

  • @herity42

    @herity42

    Жыл бұрын

    @@Iyerusalem5433 please use your verses for yourself You probably one of the people saying kill them because they are not our tribe cause they don’t follow my religion cause they are different in some way different beliefs different points of views in stuffs… or u probably n never said such things but not everyone follows your religion and rules by your book verses

  • @abigaeljesus5774
    @abigaeljesus5774 Жыл бұрын

    አበሻማናችንም አስርጊእዛቡታግ ሰዉፈረንጆችአደረጉ ብለን እነሱንመሁንየለቡንም እንዳትእራሶን ሰዉይግደል ትያለሽ እንደዉም በአሁንሰአትዉጪያሉ ልጆችእምነታቸዉን ጠባቂ ባህላቸዉንጠባቂናቸዉ

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Жыл бұрын

    ኢቺ አሁን የሚያመለክተኝ በአን ድ ሳይድ ብቻ ፍላጎትንለማስደሰት ከወንድ ወደሴት የሚለዉን ልቅ ግብረሰዶም ግንኙነት ሌላም የምትፈቅድ የአመሪካንን በሀል ለምን እነከተላለን እራስን መሆን ትላለች ነገርግን በግድ ያሳመናትን accept ያደረገችዉን ሰዉ መኖር ካልፈለገ በ90 አመቱብቻ ሳይሆን 17 ለምን አይገልም ብላ የምታምን ፈሪሀ እግዚያብሔር የሌላት የፈጣሪን ስራ ማን፠በፈጠረዉ ማን ያዛል ብሎ የሚያስብ ጭንቅላት ማሰብ የማይችል የዉጮቹ በሀል ለቃቃሚ ናት ሀይማኖት የሌላት ሳይንስ የምታምን ፀረ እግዚያብሔር መሆኗን ያመለክታል እራስን መሆን ትላለች ነገርግን የሰዉ አስተሳሰብ የምትከተል በልምምድ adopt ያደረገች ናት ድንቄም ፍሪነት Mary Anne Warren የምትለዉን አንብቡት ስለ Abortion የፃፈችዉን አንድ ሰዉ ከአንዱ ሀገር ወደ አንዱ ሀገር travel ማድረግ ቢፈልግ በድንገት ቢያረግዝ እርግዝናዉ ለመዝናናት እንደ ልቧ ስለማያደርጋት ብታስወርድ መብቷ ነዉ ብላ የምታስብ ሰዉ ናተ እስከመጨረሻዉ አንብቡት ትገረማላችሁ ኢቺደሞ ያለማመዷትን አምና መታ ሰዉ ልታለማምድ ትጨናበስብኛለች ማረድ ያለማመዳችሁን ይበቃል....

  • @hairo3250
    @hairo3250 Жыл бұрын

    በምን ስልክ ነው የምትገኙት?????

  • @awelyasin.9636
    @awelyasin.9636 Жыл бұрын

    Kidi Mamkershe guday nebrng

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 Жыл бұрын

    Ere yene lije 100 geze yasebeligale ye 6 amet lije new

  • @user-er2ih1lf4f
    @user-er2ih1lf4f Жыл бұрын

    እባክሽ ን እፍልጋለሑ የኔስልክ

  • @senayitdamtew5979
    @senayitdamtew5979 Жыл бұрын

    Yihen comment mitanebu selamachu yibza❤

  • @fruitfulliving1067

    @fruitfulliving1067

    Жыл бұрын

    Likewise

  • @leyatzemenuzemesk3922
    @leyatzemenuzemesk3922 Жыл бұрын

    ሰላም ኪዱ እኔ አድነገር ልጠይቅሽ ፈልጌ ነበርየካናዳ ኢቪቴሽን ቢላክልኝፕሮሰስ ለመጀመር ብፈልግለኢባሲ ስንትብር ያስፈልገኛል እባክሽ መረጃው ካለሽ ንገሪኝ

  • @samiaregay5971
    @samiaregay5971 Жыл бұрын

    እንዴት ነሽ ኪዲ እየውልሽ እህቴ ወደካናዳ ለመምጣት ፓሮስስ ልትጀምር ነው 6 መቶ ሺ በስራ አል ቡለዋት ልትጅምር ነበር እና ምክር ሽፋን ፋልጌ ነበር እኔ ዩኬ ነው ያለሁት

  • @kidiethiopia

    @kidiethiopia

    Жыл бұрын

    ብዙ ጊዜ ቪዲዮ ሰርተናል ። ብር ተከፍሎ በስራ የሚመጣበት መንገድ የለም ።

  • @mesfinabebe5177
    @mesfinabebe5177 Жыл бұрын

    It’s a good conversation but why don’t you say both parents. Most mom

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @ghenetberhane8885
    @ghenetberhane8885 Жыл бұрын

    ቅድስት እባክሽ DC Maryland ውስጥ አበሻ psychologist ካሉ አፋልግኝ ልጄ ለትምህርት ሄዳ ሱስ ላይ ትመስለኛለች የሌለ ፍልስፍና ታወራኛለች እባክሽ ቅድስት!

  • @kidiethiopia

    @kidiethiopia

    Жыл бұрын

    በምን ላግኝሽ?

  • @tsion5088
    @tsion5088 Жыл бұрын

    ሆላንድ ውሰጥ ድራግ ነጻ ነበር ሰትይ ሰህተት ነው ማሪዋና ብቻ ነው ነጻ። ማሪዋና ድራግ አደለም እንደ ጫት እግዚአብሔር የፈጠረው ከመሬት ላይ የሚበቅል ቅጠል ነው ድራግ ማለት ኮኬን ወይም ክራክ ወዘተ ነው።

  • @exodus134

    @exodus134

    Жыл бұрын

    nope, it is indeed a drug; just like Chat.

  • @tsion5088

    @tsion5088

    Жыл бұрын

    @@exodus134 ማሪዋናም ሆነ ጫት በኪኒን መልክ ወይም እንደ ኮኬን በዱቄት መልክ ከተሰራ ድራግ ይባላል ። ለሀበሻ ጉበት የሚበጣጥሰው አልኮል ውሃው ነው ለካንሰር ለአሰማም ወዘተ መድሀኒት የሆነው ማሪዋና ድራግ ነው😂😂😂 Google አድርጋቹህ ልዩነቱን እወቁ። ጉራ ብቻ! ምድረ ወሬኛ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Жыл бұрын

    ለምን ዘጠና አመት ..... አይ ሰው ስንባል እናሳዝናለን

  • @redwanhussen3500
    @redwanhussen3500 Жыл бұрын

    bahaluwan yalrasech kuru ethiopiawi nat

  • @meseretseyd4003
    @meseretseyd4003 Жыл бұрын

    እህቴእየየሴጣንመንፍስነውእግዝአብሔርይፍውሳልበፅሎትጌታእየሱሰስምያድናልክሳይንስበላይየሆነስማይናምድርንየፍጠርለእርሱይማይበርክክየለምእኔምየገጠመኝነገርአለየስድስትአመትእያለውድቆነበርአሁንእድሜውክሀያአመትበላይሲሆንለውጥእሳየኝበችግርውስጥነውእሜርካሆኜእትዮጵያእንህድስለውእቢብሎኝሀሁንበክባድችግርውስጥነኝእስርቤትውስጥነውያለውመድሀኒትእየስጡትነውበእጄቢስጡኝአገርቤትይዥእሄድነብርክአሜርካነው

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Жыл бұрын

    የዉጮቹ በሀል ለቃቃሚ ናት ሀይማኖት የሌላት ሳይንስ የምታምን ፀረ እግዚያብሔር መሆኗን ያመለክታል እራስን መሆን ትላለች ነገርግን የሰዉ አስተሳሰብ የምትከተል በልምምድ adopt ያደረገች ናት ድንቄም ፍሪነት Mary Anne Warren የምትለዉን አንብቡት ስለ Abortion የፃፈችዉን አንድ ሰዉ ከአንዱ ሀገር ወደ አንዱ ሀገር travel ማድረግ ቢፈልግ በድንገት ቢያረግዝ እርግዝናዉ ለመዝናናት እንደ ልቧ ስለማያደርጋት ብታስወርድ መብቷ ነዉ ብላ የምታስብ ሰዉ ናተ እስከመጨረሻዉ አንብቡት ትገረማላችሁ ኢቺደሞ ያለማመዷትን አምና መታ ሰዉ ልታለማምድ ትጨናበስብኛለች ማረድ ያለማመዳችሁን ይበቃል....

  • @user-ur7hp7sl9q

    @user-ur7hp7sl9q

    Жыл бұрын

    😂😂

  • @Asya-td9cq
    @Asya-td9cq Жыл бұрын

    Ä°ndemedanit tlalechi wendme mokro new hiwetu tebelashito yeqerew ymut ynur alawqm

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Жыл бұрын

    Kanessa woli yemtelew neger ewenet new ethiopian beteseb egna ke ethiopia wechi be lijenetachen hiden ebet wesr ethiopiawi nen keebet wechi degmu yemnorbet hager nen bezo neger lay.

  • @abrahamabay4056
    @abrahamabay4056 Жыл бұрын

    UROPA HAGER ADIGESH YE TIMIHRT IDIL BESFAT ALLE NESA KIFIYANA YE IKONOMI SHIGIRM YELEM INA MIN TEMIRESH ETEJHA DEREJA DERSESHAL EESAJU ISU BICHA NOW

  • @anchinalumehari845
    @anchinalumehari845 Жыл бұрын

    In general I agree with her. But one thing about choice of to live or dying. It’s a privilege to live. There is a reason why god creator me or you. It’s doesn’t matter I will not think to end life!!! Western have way too much freedom.. their culture is to try everything drink take drugs sex 42:00 all that kind of staff. So they find meaninglessness in their life and they come up with the choice of dying. No this is not acceptable in the Bible and for me personally!! Western mind is to creator first disease and then tell us there are treatment for it. This is why we hear all the diseases name drug what not😢…

  • @werqzeleke2815

    @werqzeleke2815

    Жыл бұрын

    If it wasn't for the western medicine invention you will have been gone as a child from diseases. Show gratitude not arrogance wrapped in ignorance

  • @yohasethio7669
    @yohasethio7669 Жыл бұрын

    ኪዲ ይህንን ፕሮግራም ስታቀርቢ መንፈሳዊ አባቶች ማማከር ነበረብሽ። ይቺ ልጅ የመንፈሳዊ እይታ የማትረዳ ልጅ ነች። Open mind እንሁን እየተባለ አንቺም ብትሆኚ limit ሉኔርሽ ይገባ ነበር።

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 Жыл бұрын

    sitamir❤

  • @viber907
    @viber907 Жыл бұрын

    Not all Ethiopian's are the sane .

  • @eduyaabby566
    @eduyaabby566 Жыл бұрын

    ይቅርታና ውይይቱ አላማ አልገባኝም

  • @eyerusalemyitbarek8583

    @eyerusalemyitbarek8583

    Жыл бұрын

    Ende weche new yemetenorew lije kaleshe lijechoch tekame new 100%

  • @ethioland4938

    @ethioland4938

    Жыл бұрын

    @@yewltube2113 she is mairred white what's her point !!!!

  • @ethioland4938

    @ethioland4938

    Жыл бұрын

    @@eyerusalemyitbarek8583 no body learn from her.

  • @ethioland4938

    @ethioland4938

    Жыл бұрын

    @@yewltube2113 good for you.

  • @eduyaabby566

    @eduyaabby566

    Жыл бұрын

    @@yewltube2113 ልጆች ድራግ ወይም መጠጦችን በፊለፊታችው እንዲሞክሩ ፍቀዱላቸው ስትል ሰምቻለው ሰለጸጉሩም ቢሆን ሹሩባን ያወራችው protected style እንደሆነ ውሉም ያቃል

  • @HenokfkaduErtbu
    @HenokfkaduErtbu2 ай бұрын

    አረ እችልጅ የለቀቀች ነው አስተምሮት መፈስ ያለብሽ አንች ነሽ እና ትውልድ ሀገርሽ መጠሽ ይልቁንስ ተጠመቂ

  • @amilakyalewyihonal5370
    @amilakyalewyihonal5370 Жыл бұрын

    Abet habesha 😂😂😂😂😂ahun “sew limut kal sisekaye keminor bimot yishalewal” yemitekebelut Idea new😂😂😂😂😂😅 let’s be real ashekabachi hula lela sew bihon sent sedib woridobet neber, balesiltanochim yemigelun be habesha endezih aynet ashikabachinet new👎🤬

  • @ebrahimsiraj6471
    @ebrahimsiraj6471 Жыл бұрын

    በማጀቴ አካባቢ በጨፋሮቢት ከተማ የብልፅግና ሚሊሻዎችና ፖሊሶች የአማራ ወጣቶችን ከፋኖጋር ትደዋወላላችሁ በሚል እያሳደዱ እያፈኗቸዉ ነዉ

  • @melkamgerma2973

    @melkamgerma2973

    Жыл бұрын

    ፈጣሪ ልሳንህን ይዝጋው እንደእናንተ አይነቱ ነው ሀገር የሚያተራምስው ስላም እንደመመኘት የጦርነት ወሬ እያስራጨ

  • @babydoll3635

    @babydoll3635

    Жыл бұрын

    እና ምን እንድናደርግ ነው እዚሕ እምታላዝነው ሒድ እነየየ,360 ን ንገራቸው

  • @fasikagach6994

    @fasikagach6994

    Жыл бұрын

    Sew. መሞት yerasachen. Sew. Kalehun. Beka. Nurmal. Hune. Beka. Yasazenal

  • @Mg-ke8yy

    @Mg-ke8yy

    Жыл бұрын

    @@melkamgerma2973 achebechabe nege betshe metwe yabarerushal yezena yegebashal

  • @Mg-ke8yy

    @Mg-ke8yy

    Жыл бұрын

    Egzeyabher yawekali ayezon

Келесі