በ 16 ሚዜዎች ነበር የታጀብነው || ልጆች በማደጎ የማሳደግ ህልም አለን @ክህሎት

ካላገባችሁ ብለው የሚሞግቱንን የአቤን እና የቃልን የፍቅር ህይወት ተጋበዙልን
እነርሱን ለማግኘት
/ @kaliab6163
/ kaliabi7
ሃሳብ አስታየየታችሁን ለማጋራት እነዚህን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ
0963143471 ወይም 0980115685 መደውል ይችላሉ::

Пікірлер: 289

  • @nestuhemeca1130
    @nestuhemeca11302 жыл бұрын

    የክህሎት 1ኛ ጥንዶች !!! ያከበሩትን የሚያከብር ጌታ በዘመናችሁ ሁሉ ያክብራችሁ !!! (አስተዋይ ሚስት ናት) ተባረኩ

  • @brightlife3177

    @brightlife3177

    2 жыл бұрын

    አንደኛ ለምን ሆኑ? በሀይማኖት ነው? ክክክክክ

  • @nestuhemeca1130

    @nestuhemeca1130

    2 жыл бұрын

    @@brightlife3177 ክክክክ እሱ ብቻ ሳይሆን ንግግራቸው ያላቸው አላማቸው ደስ ነው ያለኝ

  • @selamawitalex3087
    @selamawitalex30872 жыл бұрын

    አባካችሁ ክህሎቶች በትዳር ብዙ ጊዜን ያሳለፉ ልጆች የወለዱ ጥንዶችን ጋብዙልን

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j2 жыл бұрын

    ከደዚህአይነት ጥዶች ቁም ነገር ይገኛል አንዳንድ የምታቀርቦቸው ገና አድገው ያልጨረሡ ግንኙነት ምን እንደሆነ ያልገባቸው አሉ። አድማጭ የሚቀርለት ነገር ከሌለ ባታቀርቡ ይሻላል እላለሁ።

  • @tegestshigeza5067
    @tegestshigeza5067 Жыл бұрын

    መታደል ነው የኛ መች ነው የማዳም ቅሞች አለው። በሉኝ😥😥😥😌

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove2752 жыл бұрын

    ውይ እኔም መፋታትን ስጠላው የምፋታው ትዳር አይስጠኝ ቸሩ መድኃኔዓለም ከሆነ አይቀር ሞት ብቻ የሚለየን በሰላም በፍቅር አብረን የምንኖረውን ይስጠን

  • @alshop46

    @alshop46

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-vl1jf6lc4b

    @user-vl1jf6lc4b

    2 жыл бұрын

    አልገባሽም? 🙄

  • @itsmydam7046

    @itsmydam7046

    2 жыл бұрын

    ማንም መፋታትን አይፈልግም እኔም እል ነበር ሞትን ነበር የምመርጠዉ ግን የሖነ ነገር አትጥሊዉ አትፍሪዉ

  • @user-vl1jf6lc4b

    @user-vl1jf6lc4b

    2 жыл бұрын

    @@itsmydam7046 አንችን ፈታሽ ማለት ነዉ

  • @titiyoutub6254

    @titiyoutub6254

    2 жыл бұрын

    አሜን እኔም እጠላለው

  • @serkalemyaye2703
    @serkalemyaye27032 жыл бұрын

    ከምንም በላይ መደማመጣችሁ ማንነታችሁን የስታዉቃል ደስ ትላላችሁ።

  • @lilydarassa3802
    @lilydarassa38022 жыл бұрын

    የመጀመርያ ነኝ ዛሬ ክህሎት ሚድያ በጣም አድናቂ ነኝ ይችን ኮመት የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት የእግዚአብሄር ሠላም ይብዛላችሁ 🌹🌹🌹🥂🥂🥂🍬🍬🍬🍾🍾

  • @yeshumethiolove275

    @yeshumethiolove275

    2 жыл бұрын

    አሜን ደምሪኝ ላይክ ገጨውሽ

  • @wollodesie2116
    @wollodesie21162 жыл бұрын

    አሁንኮ ግና ሙሽሮች ናችሁ ስለ ትዳር ቢያንስ አምስት አመት ስትኖሩ ነው መናገር የምትችሉት። እግዚአብሔር ያግዛችሁ እንዲሁ እንድትቀጥሉ

  • @saragirma3927

    @saragirma3927

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @a-d-o-r-5100

    @a-d-o-r-5100

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው በሙሽርነት ወቅት ብዙ ማለት ቢከብድም ግን ትዳራቸው ጥሩ መሰረት ያለው ይመስላል:: በጣም matured ናቸው በተለይ እስዋ በሳል ናት

  • @hiwettesefu5479

    @hiwettesefu5479

    2 жыл бұрын

    አረ ከዛ በላይ እሱንም የወንድ ልጅ ድብቅ ምት ቶሎ ከገባሽ ነው

  • @umihabib541

    @umihabib541

    2 жыл бұрын

    ምርጫ ቦርድ ነው የምትሰሪው አደለ

  • @sistnat13

    @sistnat13

    2 жыл бұрын

    ትውውቃቸን በፊት ነው አሉ እኮ

  • @user-jc2fs8gk1x
    @user-jc2fs8gk1x2 жыл бұрын

    የልጅቱዋ ከለር ስያምር 💖🙏

  • @bobman8546

    @bobman8546

    2 жыл бұрын

    ኣይዞሽ ገለቴ

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk29172 жыл бұрын

    ዋው በጣም በጣም ደስ ትላላችሁ ቃልዬ እንዴት አስተዋዬ ነሽ እርሱም ቢሆን እንደዛው እግዚአብሔር አምላክ ሀሳባችሁ ያሳካላችህ ፍቃዱን ምታደርጉ ሁኑ ቃል እንደገባችሁ እንደዛው እስከ መጨረሻው ያጽናችሁ ፈጣሪአችን አምላካችን እና አባታችን ኢየሱስ ክርቶስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 😍😍😍

  • @orangeababa7162
    @orangeababa71622 жыл бұрын

    እናንተ በጣም ጎበዞች ናችሁ, የይሉኝ ሰርግ ሳይሆን ግን ቃል ኪዳኑን መቀበላችሁ ከምንም በላይ ነው:: እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ::🙏🏾

  • @user-pw1bc5ht8j

    @user-pw1bc5ht8j

    Жыл бұрын

    ሥጣምሩ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ🥰🥰

  • @adeimeka5357
    @adeimeka53572 жыл бұрын

    ቀፍጣና ቆራጥ ሴት ናሽ ወደድኩሽ ዋው ይህ ቃሎ እጂግ በጣም የሚገርም ቃልኪዳን ክርሰቲያን ቤተክርስቲያንን እንደወደደ እኔም እግ/ር ትዳራቸው ይባረክ

  • @user-hl8rr6st7v
    @user-hl8rr6st7v2 жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ትዳራችሁን ይባርክ ደስ ስትሉ ተባረኩ🙌😍😍

  • @mekdi595
    @mekdi5952 жыл бұрын

    በፈጣሪ ብዙ ግዜ ክህሎት እከታተላለሁ ግን በጣም ፈታ ያደረጉኝ እነዚህ ናቸው ፈጣሪ አብዝቶ ሰላም እና ፍቅር ይስጣችሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @lididuye
    @lididuye2 жыл бұрын

    የዘፀአት ቸርች ልጆች እንደሆናቹ በቃልኪዳናቹ አወኩ:: ደስ የምትሉ ወዳጆች!

  • @user-iv3jp2hs6p
    @user-iv3jp2hs6p2 жыл бұрын

    የማዳም ቅመሞች እኛ በቃ ተመልካች ሁነን ቀረን ማለትነው እረ ፍትህ ለኜኛ ሆ

  • @lilibini4870
    @lilibini48702 жыл бұрын

    Wow እናንተ የተባረካችሁ ናችሁ ።ዘራችሁ የተባረከ ይሁን በእየሱስ ስም

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe25012 жыл бұрын

    የሰው ወሬ አትስሙ ጎደኛ አታብዙ በተለይ የሴት ጎደኛ በጭራሽ ቤትሽ የሴት ጎደኛ አታምጪ ሲቀጥል ወንድ ጎደኛ ካለሽ አትደዋወይ ከዛ ሁሉም ነገር ጥሩ ይሆናል

  • @AbigiyaAbtaw
    @AbigiyaAbtaw4 ай бұрын

    አኔ ካገባሁ 19 ዓመት ሆኖኛል ትዳር ከጀምርን በት ጀምሮ አስካሁን ድረስ ተምርቀን የምንዎጣበት ትምህርት ቤት አንደገባን አስባለሁ አኔና ባሌ ተዋዉቀን አልቸርስንም ሁለት የትለያዩ ሰዎች አንድ ሲሆኑ አዲስ ባህሪ በተለያየ መልኩ ይግለጣል የኑሮ ከፍታና ዝቅታዎችም አሉ ሁሉም አንደስርግ ቀን ያምያምር ብቻ አይደለም ግን የደርስኩ በትን አንድ አዑነት ላካፍላቺሁ አስቸጋሪ የምምስሉ ነግሮች ሲፈጠሩ በፊቱ ቃል የገባችለትን የቃል ኪዳን አምላክ አስቡ ሁሌም ጌታን አንደኛ አድርጉት ለሴትና ልዎንድ የተ ሰ ተዉን ስልጣን አክብሩ ተማመኑ ተቻችሉ ከዉነት ጋር ተባበሩኝ ፀጋ ይብዛላችሃል tebarku

  • @abibagirm4118
    @abibagirm41182 жыл бұрын

    የማዳም ቅመሞች ለኛም የተባረከ ትዳረ ያዲልን ሁልግዜ ተመለካችሁነንማ አንቀረም❤️❤️❤️😍😍😍❤️❤️

  • @viva-vy1oe

    @viva-vy1oe

    2 жыл бұрын

    አብሽር

  • @titiyoutub6254

    @titiyoutub6254

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @gtgttg407

    @gtgttg407

    2 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @chalkutchalkut421

    @chalkutchalkut421

    6 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @bezawit5137
    @bezawit51372 жыл бұрын

    The most mature and perfect couples on this show🤌🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @yanetsamuel5460

    @yanetsamuel5460

    2 жыл бұрын

    Ikr🥺

  • @adanech1990

    @adanech1990

    Жыл бұрын

    Wow so beautiful Couple's God bless u

  • @almazshifaw6702
    @almazshifaw67022 жыл бұрын

    በጣም የሚጣፍጥ ቃለምልልስ ትዳርን የገለጣችሁበት መንገድ በተለይ አቤኔዘር ምሰሶውን ይዘኸዋል የምትኖሩበትን ፀጋ ይብዛላችሁ ትልልቅ ህልም አላችሁ ጌታ በዘመናችሁ መከናወንን ይስጣችሁ ልጆችን አዶብት ከማድረጋችሁ በፊት ግን እናንተ ለመውለድ ወስኑ ጌታ በነገሮቻችሁ ሁሉ መከናወንን ይስጣችሁ በስጋም በነፍስም ተባረኩ

  • @sabanegashtube2200
    @sabanegashtube22002 жыл бұрын

    ጥሩ ሚስት ጥሩባል ከፈጣሪ ሲሰጥ ነዉ መልካም ትዳር

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace24242 жыл бұрын

    ሦስተኛዋ ሴት ግን ሠይጣን በአካል ናት። እንደው እግዚአብሔር እንኳን ከመሀላችሁ አነሳላችሁ። ይሄ ለሌሎች ትልቅ ትምህርት ነው። ከእግዚአብሔር በቀር በትዳር መሀል ማንኛውንም ሰው ቤተሰብንም ጭምር ማስገባት አስፈላጊ አይደለም። በርቱ እግዚአብሔር ትዳራችሁን እንደነ አብርሃምና ሣራ ያድርግላቸሁ🙏

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam65982 жыл бұрын

    ቃልዬ መጀመሪያ ትዳራችሁን ድንግል ከነ ልጅዋ ትባርክላችሁ ።አንቺ እድለኛ ስለሆንሽ ነው ።ቀለል አታድርጉት ?

  • @saday1261
    @saday1261 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ከጤና ከእድሜጋር ይባርካችሁ ይህ ብዙ ሰው ያስተምራል በተለይ በዚህ ዘመን

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera89652 жыл бұрын

    ያስታውቃል ፍቅራቹ እና መደማመጥ በራሱ አንድ ትልቅ ነገር ነው በባልና ሚስት ትልቁ ጉልበት ነው እና ተባተኩ ውዶቼ

  • @betelhem9247
    @betelhem92472 жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ይባርካቹ ጌታ የልባችሁን መሻት እደፍቃዱ ይፈጽምላቹ

  • @tinaethiopia179

    @tinaethiopia179

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan95652 жыл бұрын

    በጣም ደስ ትላላቹህ ማሸአ አላህ. ትዳር ለሌለው አላህ ጥሩ ትዳይ ይስጣቹህ ።አልህምዱሊላህ

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl57622 жыл бұрын

    ጠንካራ አንደበትሽ ደስ የሚሊል ዋዉ ሊብስቲክሽ ደሞ ከከለርሽ ጋር ሲያምር

  • @Simbokoo
    @Simbokoo2 жыл бұрын

    Betam des tilalachu geta Keri zemenachihun yibark 🌹💐🙏🙏🙏

  • @akali5744
    @akali57442 жыл бұрын

    Beautiful couple...endzh aynet astemary egizabher miferu sewoch akribu

  • @bethget1850
    @bethget18502 жыл бұрын

    wow des stlu yabatei ljoch tebareku. you reflect christ in a good way specially the husband is very “yeteregaga” krstna gebtohal yibzalachu !

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe25012 жыл бұрын

    አትሞኝ የሴት ልጅ ህድሜ ይሄዳል ገንዘብ ነገ ታገኝዋለሽ የማይገኘውን ቀድመሽ ያዢ የኔ አሳብ ብቻ ነው።

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu18642 жыл бұрын

    በጣም ደቂ ትላላችው እግዚአብሔር ትዳረችው እምር ይበል ትዳር ያሌለንም እንደዚህ አብነት በፍቅር በመተሳሰብ በመከባበር ያምንኖረው ይሰተን

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu40642 жыл бұрын

    ደስ ሲሉ : what a wonderful love story !!! Stay blessed 🙏

  • @MaMarbager
    @MaMarbager Жыл бұрын

    መናበባቸው ፣ ትኩረት መሰጣጠታቸው በየሰከንዱ አንዳቸው በሌላኛቸው ላይ በስስት የሚተያዩት ነገር እጅግ እንደሚዋደዱ ይናገራል ። ቀናሁባችሁ ፣ እረጅም የፍቅርና የምሣሌነት ዕድሜን እመኝላችዃለሁ።

  • @betelhemkabe8155
    @betelhemkabe8155 Жыл бұрын

    Egezabeher yebarekachuuu wuyyiii lamemlemuuu tebarekulen Ayelayachuuuu

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j2 жыл бұрын

    እኔምሥለባሌ ጌታን አመሠግናለሁ በጣም የተረጋጋ ባል አለኝ እኔ አበሣ ነኝ።

  • @maranaabrham1815

    @maranaabrham1815

    2 жыл бұрын

    የኔ ዉድ እኔም ድጋሚ ብፈጠርም እደባሌ ያለወንድ አላገኝም ይሄዉ14አመት ሞላን በፍቅርም በትዳርም የልጅነት ባሌ ነዉ አሁን ስንት ፈታና አልፈን ልጅወልደናል8ወር ሆናት ልጃችን እኔግን ለባሌ የምገባ ሴት አይደለዉም ከፈሱዋ የተጣላሁ እሴት ነኝ ቀልቃላ እና ቀበጥ ስለሆንኩ

  • @user-ce3pm6nr4y
    @user-ce3pm6nr4y2 жыл бұрын

    በነገራችን ላይ ልክ ነሽ እኔም ገጥሞኛል. እዲህ ያለ ጋደኛ እራቁ ሌሎች እህቶች.

  • @rehelnuges6402

    @rehelnuges6402

    Жыл бұрын

    Me too

  • @sebisbelera4800
    @sebisbelera4800 Жыл бұрын

    Wow kali malikam tidare yhunachu...tabriku..!

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru86612 жыл бұрын

    Egziabehr Yerdachu gena 1 ametem alhonchu tedar betam fetena mibezabet hiwot new geta yerdachu

  • @emebetabduk9508
    @emebetabduk95082 жыл бұрын

    "I don't want waste my time!"👏👏👏leju gin 1gna new👍

  • @mimiramsey7147
    @mimiramsey7147 Жыл бұрын

    I am writing this to tell you i admire you . Both of you love each other that is good. As long as God is in the middle you will be ok. God bless you.

  • @user-rh7gv6gp3e
    @user-rh7gv6gp3e2 жыл бұрын

    እኔምለው የከፍረሽ ቅብ እወደዋለሁ ሌላው አብሮአደግን ማግባት እደት ደስ ይላልወላሂ

  • @alemabebe2454
    @alemabebe24542 жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ትዳር የእግዚአብሔርን መንግስት ማሳያ ነው ትዳር እድናፍቀው አረጋችሁኝ እስከ ሽበት እስከ ሽምግልና ድረስ ለምልማችሁ ኑሩ

  • @lidutube8485
    @lidutube84852 жыл бұрын

    Wow bexam desi xelalachu Marwochi demerugn be Maryam ✌️

  • @betelhemkabe8155
    @betelhemkabe8155 Жыл бұрын

    Ebakachuu please 🥺🙏 Bonney wakjira Ena Fenan Aqerebulen xayequulen Sela ena esuu Tarek Ba Geetaaa please 🙏 🙏💖

  • @selamawittadesse7423
    @selamawittadesse74232 жыл бұрын

    Betam asteway endehonchehu negegerachu yegeltal... God bless you.

  • @samrawittadesse8725
    @samrawittadesse87252 жыл бұрын

    Egezabher yalebet ngr hulu yameral 🥰+ esun endakberachut degmo be bezu ngr yebarkachu

  • @mulumulu6526
    @mulumulu65262 жыл бұрын

    Mogesachu erasu betam des yilal geta zemenachun yibark

  • @menamamo1146
    @menamamo11462 жыл бұрын

    Tameralaho betame Egziabher yebarkaho

  • @etheth9843
    @etheth98432 жыл бұрын

    እነዚህ ደስ የሚሉ ናቸው👌👌👌

  • @bekeleendalew6441
    @bekeleendalew64412 жыл бұрын

    What a wonderful love story. Passing through different tests, be they real or fake, and creating an indissoluble bond is a guarantee for an eternally happy life. May God add your blessings by fulfilling your inmost wishes and desires. Thanks for the advice.

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube61182 жыл бұрын

    ሲያምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @jerryattom2930
    @jerryattom2930 Жыл бұрын

    የአባቴ ልጆች መንፈስ ቅዱስን በናንተ ላይ አየሁት።ከፋ በሉልኝ።እየሱስ ያያዘው ማን ይለየዋል።በመንፈሱ ለምልሙ።

  • @diboramuleta5167

    @diboramuleta5167

    Жыл бұрын

    Amen anchim tebareki 😘

  • @tiruneshmelka9920
    @tiruneshmelka99202 жыл бұрын

    Zemenachihu yibarek betam des tilalachihu

  • @menatawolde9034
    @menatawolde9034 Жыл бұрын

    አቃቂ አድቬንቲስት አዳሪ ነው የተማራችሁት. ከ ቃል ጋር አንድ class ነበርን. ደስ ትላለች

  • @zeze577
    @zeze577 Жыл бұрын

    You are blessed, love your life! May God bless your life 🙏

  • @eftutesfaye328
    @eftutesfaye3282 жыл бұрын

    Wiy des sitlu betely lijat wow🧡🧡🧡

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Жыл бұрын

    ዋው እግዚአብሔር ዘመናችውን ይባርክ

  • @lieltmekonen9494
    @lieltmekonen9494 Жыл бұрын

    Ere besmam endet endewededkuachhu❤❤❤❤❤egziabher yibarkachhu abzto abzto!

  • @louatlouat8720
    @louatlouat87202 жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ያለምልምልችሁ

  • @mishobekalo5235
    @mishobekalo52352 жыл бұрын

    Tebareku ❤️❤️

  • @user-qv4fm8bo4q
    @user-qv4fm8bo4q2 жыл бұрын

    በጣም ደስ ነው የምትሉት

  • @tigstdriba6879
    @tigstdriba6879 Жыл бұрын

    Betam des ylal egzaber ybarkachu zmenachu yefkr yemetesaseb yhun

  • @sebisbelera4800
    @sebisbelera4800 Жыл бұрын

    Kali gin mirt sister nish iko awukeshale gin ..? mwu. I dn't forget u and ribeke special sister ..!

  • @user-gh8ne5jb3u
    @user-gh8ne5jb3u2 жыл бұрын

    ጌታ እራሥ የሆነበት ትዳር ።😍😍😍😍❤

  • @hanafekadu3277
    @hanafekadu3277 Жыл бұрын

    Bezu bezu tebareku wedachulew

  • @semeregedamu6475
    @semeregedamu64752 жыл бұрын

    God bless your marriage Ab. Am happy for you.

  • @hiwetwendo7756
    @hiwetwendo7756 Жыл бұрын

    ስታምሩ ጌታ ይባርካችሁ

  • @merrylove8124
    @merrylove81242 жыл бұрын

    ተባረኩ በጣም ነው ምታምሩት

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j2 жыл бұрын

    ደሥትላላችሁ ተባረኩ ጠክሩ

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa79752 жыл бұрын

    መካፕሽ እንደሌሎቹ ዱቄት ያልሆነው ሜካፕ አርቲስት ስለሆንሽ ነው የተፈጥሮ ነው ሚመስለው ሱማሌ ከለር ያምራል ሌላ እኔም እንደአንቺ ስርግ አልወድምምም!እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @ayalwello_
    @ayalwello_2 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች

  • @ljehulemwedishalew4310
    @ljehulemwedishalew43102 жыл бұрын

    ደስ ትላላችው

  • @lydiawoldegabriel1344
    @lydiawoldegabriel13442 жыл бұрын

    Beautiful couple bless you.

  • @bint4181
    @bint41812 жыл бұрын

    ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ የምር

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw61212 жыл бұрын

    አነጋገራችሁ ደስ ይላል እንደመልካችሁ

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Жыл бұрын

    ጎማድ ስታምር ቆንጆ

  • @SEP2922
    @SEP2922 Жыл бұрын

    Such a beautiful young couple’s. Happy early Valentine’s Day❤

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 Жыл бұрын

    ውይ ተባረኩ ስታምሩ❤❤❤

  • @zeehailu9278
    @zeehailu9278 Жыл бұрын

    You guys look beautiful. Tidarachu yetebarek yehun 😊

  • @mihiretabebe774
    @mihiretabebe774 Жыл бұрын

    Wow betam wedijacjiwalehu melkam mist melkam bal

  • @ermiasamare2717
    @ermiasamare27172 жыл бұрын

    Wooow edezehe yalue tedochen akerbulen

  • @explorewithme70
    @explorewithme70 Жыл бұрын

    She make him ready and to decide marriage,,,, beautiful

  • @aziza2355
    @aziza2355 Жыл бұрын

    ወይኔ ደንበኞቼ በጣም ነው ምወዳቹ የሱቅ ደንበኞቼ ትህትናቹ ይገርመኝ ነበር

  • @heywet
    @heywet2 жыл бұрын

    Geta tedarachewen yebarkew! Ke kefu zemed ena guadegna Egzeabeher yesewerachew!! Weledu keberu!

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru46222 жыл бұрын

    አበሾች በጣም እድሜን ይፈራሉ ብዙ ታዝቤአለሁ

  • @mamokillo6298

    @mamokillo6298

    Жыл бұрын

    እናንተ ዝምቧቤዎችስ?

  • @samsamara4003
    @samsamara4003 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ትዳራችሁን ይባርክ።

  • @mekdesayele8234
    @mekdesayele82342 жыл бұрын

    Wow yegeta mrtoch

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah13972 жыл бұрын

    የመዳም ቅመሞቸ ጥሩ አፈቃሪ ባል ይስጣችሁ

  • @tirutirunesh3794

    @tirutirunesh3794

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @worekalem.mekuriaw9691

    @worekalem.mekuriaw9691

    2 жыл бұрын

    Amen.amen.amen.

  • @abenezerassefa8299
    @abenezerassefa8299 Жыл бұрын

    Ahunem betedarchu gata yetaye🙏

  • @beettube4604
    @beettube46042 жыл бұрын

    አይ ስው እኔም ክባሊጋር አጥለትውይ ነበር ግን አለተሳካልችውም አለተያይነም

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @yefikirTube
    @yefikirTube2 жыл бұрын

    ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👄 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ❤❤

  • @mekdelawitkassu8099
    @mekdelawitkassu8099 Жыл бұрын

    yes she is❤

  • @wintashumalem5967
    @wintashumalem5967 Жыл бұрын

    I love them.

  • @eyerusalemgeremew7403
    @eyerusalemgeremew7403 Жыл бұрын

    setaskenu😇😇😇🥰🥰

Келесі