በ100 ሺ ብር መነሻ ብቻ በወር እስከ 50 ሺ ብር የተጣራ ትርፍ ! ማየት ማመን ነው | business ideas in Ethiopia|small business
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
በ100 ሺ ብር መነሻ ብቻ በወር እስከ 50 ሺ ብር የተጣራ ትርፍ ! ማየት ማመን ነው | business ideas in Ethiopia|small business | small business idea |gebeya media
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ
Пікірлер: 101
ዛሬ አንደኛ ነኝ ስራ የለም እያሉ ተስፍ ያስቆርጡናል የናንተ ቪዱዬ ደሞ ተስፍ ይሰጠናል እናመሰግናለን😊
@user-up9qq7eh9b
Ай бұрын
የማይሰሩ ናቸው ስራ የለም የምሉት
@fayofayo3010
Ай бұрын
Yes
@MrsEshee
12 күн бұрын
ተስፋማ ለማን ብለን ትቆርጣለን
ዋዉ ደስ የሚል ነዉ ወደ አገር ለመግባት ያበረታታል እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
ስልጠና ስጡን እስኪ ከስደት ልገባ ነው እና መስራት እፈልጋለሁ😊
ሐበሻ ብዙ ግዜ መልካም ነገሮችን ግልጽ አያደርግም።እናንቴ ግን ተጠቅማችሁ ሌላውን ለመጥቀም የተነሳችሁ ናችሁ።እናመሠግናለን። እናንቴን ጆይን ማድረግ እፈልጋለሁ።ካፒታል አያሳስበኝም።
ውድ ጀግናው ኢትዩጵያዊዉ!እጅግ እናመሰግንሀለን! በቀላሉ የሚመረቱትን ለስራ አጦች ብዙ መንገድ ከመክፈትም በላይ መስራት የሚፈልጉትን ለማሰልጠንም ፍቃደኛ በመሆንህ!እጅግ እያመሰግን!ሰላምና ጤና ብርታቱን ይስጣችሁ!! ለውዷ ሐገራችን ፍፁም ሰላምን እንመኛለን!!
ገበያ ሚዲያንም የዳንቻ ድርጅት ባለቤትንም በጣም አመሠግናለሁ። ጥሩ መረጃ ነው። እጀምረዋለሁ።
@sarahgoremes
9 күн бұрын
Wow
በርቱ እናመሰግናለን ወንድም ጫላ ጠፋ በሰላም ነው
@ramzia3457
27 күн бұрын
የኔም ጥያቄኑው
እናመሰግናለን ገበያዎች በርቱ ቀጥሉበት
ምን ዋጋ አለው የዚህ ሥራ ሙያው ነበረኝ የለሁት ሰውዲ ነው አላህ በሰላም ለሀገሬ የብቃኝና እንሻአላህ ወራቤ ከተማ እሞክረዋለው
@Hkim185
Ай бұрын
ሳዉዲ እንደዉም ያወጣሀል ዳማከሴ ዳማከሴ የሚል 😂 ሳሙና ሰርተህ በያበሻዉ ቤት ትሸጣለህ የተፈጥሮ ሳሙና እያልክ ወንድሚ እንዴት ትላለህ ሳሙና በብልቃጥ ገዝተህ በጥብጠህ ሰልሳ ሊትር ሰታረገዉ አሰበዉ
እኛም ስርተንነበር ግን ጤናቢሮእንዴት ነው በብር እያሳለፉህ ነው ፅድትአርገን ምርቱኳሊቲ ሆኖአላሰራብለውን ገቢዎች ህግተከትለን ሰርተንም አላሰራስለውናል እንትን በምንእየተፋታህ ነው የምትሰራው ምርጥ ምርቶች አሉኝ ግን ሊያሰሩኝ አልቻሉም
@Hkim185
Ай бұрын
ወንድሜ ተሰፋ አትቆረጥ በግድ አዲሰባ መሆን አይጠበቅብህም ወጣ ብለህ ሰራ ይህ ልጅ የሚለዉ ከገባኝ ኬሚካሉን ወይም ቅመሙን 100% ከአገር ዉሰጥ ነዉ የማገኘዉ ብሎናል ያንተሰ ምርቶች የሀገር ዉሰጥ ግበሀት ነዉ ወይ የሚጠቀመዉ
@hailleasmamaw6899
29 күн бұрын
@@Hkim185 The chemicals are imported only salt and water are locally available I am senior Chemist on it too
@elaybright8884
6 күн бұрын
OK join him and make strong company b flexible only still their is a chance in our society is very big
የፍርቸር ብዝነስ በስት ካብታል እንደ ምጀመር ብታቀርብልን የገበያ ምድያ እናመስግናለን
ምርጥ ሀሳብ ነው
በጣም ጥሩ ምክር ነው
እስክ አይቼ ልጨርሰዉ በጣም እምፈልገዉ ስራ ነዉ ስደት ሰለቸኝ ማርያምን የሀንን ቻናል በጣም ነዉ እምወደዉ ሁልየም ተስፋ የምሰጠኝ በጣም በጣም አመሰግናቹሁ አሎሁ እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጣቹሁ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን❤❤
Thank you silemitsexun information Chala Gelchu yet hede
Arif sira new thank you gabaya media
በጣም ጥሩ ሀሣብ
🙏አናመሰግናለን
ገበያ ሚዲያ ሥለምሰጡን መረጃ እናመሠግናለን እባካቹ የደረቅ ሣሙና አሠራር አሣዩን 🙏
ጥሩ ገለፃ ነው ከሙያው በተጨማሪ ሁሉንም ያገናዘብ ነው።
ማሸአላህ እናመሰግናለን
በጣም አሪፍ ነዉ ተሰፍ ሰጭ
ዳንጎቴ ❤❤
ማሻአላህ ስራው በጣም ደስ ይላል
❤ተባረክ ❤
ገቢያ ሚድያ አንደኛ💪💪❤❤
You are smart Man❤. My Question is can I get training at your place how to make Detol,liquid/solid soaps, bleach…… and will you show me the preparation of the chemical C-soap instead of buying .
Very impressed about his passion, hope to visit when the time allows me
@Hkim185
Ай бұрын
ይህ ልጅ የማቀዉ መሰለን በጉሎ (Jatropha) ቤንዚን ሰርቶ በትግሬዎቹ ዘመን ወደ 300 የሚሆኑ ገበሬዎች ሆኖ ማሸኑን ሰርቶላቸዉ ነበር ግን የኢትዬጵያ ነገር 300 ገበሬ መሰማማት ሰላልቻሉ ከሰሩ ይገርምሀል ጉሎ እንሰሳት ሰለማይበሉት ለአጥር ይጠቀሙበት ነበር ሰለዚህ አዳሜ ፍሬዉን ከአጥራቸዉ ለይ ለቅመዉ መጠቀም ጀምረዉ ነበር ግን መሰማማት መከባበር አልተሰጠንም ማጭበርበር ብልጠት ይመሰለናል
እባክህ ወንድም እኔ እናት ነኝ በትንሽ ብር ለመስራት እፈልጋለሁ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትረዳኝ
ማሻአላህ
በርቱልን ወዴ ሀገር ስገባ እሰራለን
እኔምለዉ መቶ ሺ ብር የእቃዉ መግዣነዉ ወይሥ አጠቃላይ አልገባኝም የገባቹ አብራሩልኝ
አቦ ፈጣሪ ይባርክህ እደዉላለሁ
@tsehaysamuel8762
Ай бұрын
Amen❤
pleas in need ur help ወንድሞቼ በድኃነት ሞትኩ ከሰውም ፈልጌ ብር አጌኘለሁ ዕቃዎችን ከየት ለጌኘው ከይቅርታ ጋር ተበባሩ plz !!
😳😳😳😳😳ዋው በጣም የሚገርም ስራነው በጣም ወድጀዋለው ግን የኔጥያቄ ገበያው ላይ ምን አህል ተቀባይነት አለው
@Hkim185
Ай бұрын
አንድ ኪሎ ገዝተህ ሃያ ኪሎ በጥብጠኸዉ ለአራት ሰዎች በአምሰት ሊትሪ ብሸጥላቹና የነሱን መልሰ ብሰማ አይሻልም
@tsehaysamuel8762
Ай бұрын
❤
@zaharayimam6727
Ай бұрын
ስራው. ከተጀመረ ተቀባይነት አለው
ሞክሬዋለሁ ድንቅ ነው በርቱ
እሼ ሰሞኑን መጣለሁ ይሄን ሰምቼ መቀመጥ አልችልም
ዋው ልጀምር መምጣቴ ነው አድራሻ
If it is true........nice
Ke 5 litter to 30 litter mn male new?
@MrsEshee
12 күн бұрын
በ1kg csop. ማለት ነው
enamesgenaln
ጉዞ ወደ ሀብት ማማ በሉኛ
አመሰግናለሁ የእኔ ጥያቄበ ሲሶፕ የሚሰራው ፈሳሽሳሙና እና በቀድሞ በ5አይነትኬሚካል የሚሰራው ፈሳሽሳሙና እኩልጥራት አለው በሽያጭዋጋስ ብዙልዩነትይኖረዋል
@Hkim185
Ай бұрын
እንደሰማሁት አንድ ኪሎ ሲሶፕ በ300ብር ገዘታቹህ 20ሊትር ሳሙና አምርቱ እያለ ነዉ ገዝተህ ሞክረዉ ሰራ ወሰጥ ካለህ ከዚህ በፊት አምሰት ዓይነት ግብሃት ያሰፈልጋል ብለሀል ሰንቱ ከወጭ ይገባል ሰንቱሰ አገር ዉሰጥይገኛል ብትነግረኝ ደሰ ይለኛል
Hagere gebche edemlewet tesfa setachugnal amesegnalewu
🎉🎉
Gebiya midiya meshelem alebachewuu
Sodo silk kuturi bilaki dasii yilali
good jop
የጤና ብቃት ማረጋገጫ አይፈልግም?
@Hkim185
Ай бұрын
ምን አሰጠየቀህ? የምትጠጣዉ ሳሙና አይደለም ይህንን ያህል ሸፋጣ ታበዛለህ ጤንነቱ ካሰፈራህ አትግዛ ገበያ ለመዝጋት በሕዝ ፊት ሰለ ጤና ታወራለህ። ገዢ ከሆንክ መብትህ ነዉ ሰለጤና ምሰክርነት መጠየቅ እንጀራ በጀሶ ሰትበላ ያልጠየቅህ የጤና ነገር ከተነሳማ አንዲት ንግድ ኢትዬጵያ ዉሰጥ መሰራት አይችልም ሁሉ ነገር በአቅምቲ ነዉ ይህ ሰዉ እንዴት እንደሚያመርት መናገር የለበትም የምናገረዉ ነገር ሰዉ ላይ ችግር ያመጣል ብለህ ጠይቅ በጣም ነዉ ያዘንኩብህ ልክ ነዉ መንግሰተችን ለዚህ ልጅ በነፃ,መቶሚሊዬን ሰጥቶ ከዉጭ የሚመጣዉን ሳሙና ማሰቆም ነበረበት ግን ዙራን በምቀኞች ተከበናል እንዳልኩት ልትገዛ ሰትደዉል ጠይቅ
እሰይተመስገን ተስፋ የሚሰጥ ሰው ዛሬ ገና አየሁ ቁጥራችሁን ስጡን
@gebeyamedia
26 күн бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@ayshaahmed8148
26 күн бұрын
@@gebeyamedia እሽ
ቆኖጅት አንደውይህንን ነገሮ ተመልከችው ያ ልጅሸ ይህነንቢሰራ
በበለጠ እንዴት ነዉ ስለአመራረቱ መረጃ ማግኘት ምንችለዉ እንዲሁም በምን ያህል ካፒታል መጀመር እንደሚቻል ሙሉ ስራዉን ለመጀመር ካላስቸገርኳቹ መልስ
@Hkim185
Ай бұрын
በ300 ብር አንዲ ኪሎ የሳሙና ቅመም ወደ 20 ሊትር ቀይረዉና እየዉ እንደሚያዋጣህ
@user-pb6rq3lb7m
Ай бұрын
@@Hkim185 አመሰግናለዉ
እኔ መስራት እፈለጋለሁ ግን እደት ብዬ ነው የማገኘው ፕሮዳክሽን ማለቴ ያለሁት እሩቅ ነው ?????
@MrsEshee
Ай бұрын
የት ሀገር ነህ?
አድራሻችሁ የትነው ከድሕነት አውጡኝ
@kemertube-cv6tp
Ай бұрын
ቪዲወውን ማየት አይሻልም ከጥያቄ በፊት
❤ Ene mamerete Efaligale Mene temekerenaliehe❤
@tsehay9899
24 күн бұрын
❤️. Selikihene Asekimexeline Amesegenalew
I am full now
ከ 1 ኪሎ ሶስ 25 እና 30 ሚመርት ነፐር ከሆነ ለምን በራሱ ምሳሌ አልሰራሀልንም አንተ የሰራሀው በ*10 ሌትር ሂሳብ ነው የሰራሀው ስለዚ ሊቀጥን ይችላል ማለት 25 እና 30 ሌትር ለምንድነው የሰው ልጅ ትክክለኛው ማያወራው 😢 እስኪ ሰርታቹ የምታው ንገሩኝ እውነት ያዋጣል ወይስ ዝምብለውነው
Sea soap mndnw ?
@gebeyamedia
Ай бұрын
መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ
ልሹፈው
ባለስልጣኖቹ የሚያሰሩ አይደሉም በአጠቃላይ
@user-sd5ur5sz8r
9 күн бұрын
አፍር ይብሉ ሁሌም በድህነት ማሥቀመጥ የፍለጉ
Woragna
C soap የት ይገኛል።
@gebeyamedia
Ай бұрын
መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ
ጥሩ ግን አቅም ለሌለን መንግስት ድጋፍ በማድረግ ወጣቶችን ልያደራጅ ይገባል
@MrsEshee
12 күн бұрын
አንተ ውስጥ ያለውን አንተው አውጣው። ያንተ ጉዳይ ትንተና አንተ እንጂ የመንግስት አይደለው።
በሀይላድ መሸጥ ክልክልነው
@Hkim185
Ай бұрын
ምን ችግር አለ ባለሐይላንዱን አተግዛ እዚህ አሜሪካ ሐገር ሐይላንዱ ፕላሰቲክ ላይ ይይ ሐይላንድ ለመጠጥ ዉሃ አይሆንም ብሎ ይፅፍልሀል እንጂ ለአንተ ተብሎ ሐይላንድ ፕላሰቲክ የመንገዱ አይጣልልህም አቤት የተከለከለ ነገር መጦቆም ሰንወድ ለመንግሰት አሳብቀን መንግሰት እርምጃ ሲወሰድ ደግሞ መንግሰት ጨከነ እንላለን ይህ ልጅ ክፋት አሰቦ አይደለም ዝቅተኛ ገቢ ያላቸዉ ሐይላንዱን ገዝተወ በብልቃቱ ጨምረዉ ይጠቀማሉ ወንድሜ አሜሪካን ሐገርም ባለአምሰቱ ተገዝቶ ነዉ በብልቃቱ እየተጨመረ የምንጠቀምበት ዋጋዉም ይረክሳል ደገሞም ትርጉም ይሰጣለ ብልቃጡን በየግዜዉ መግዛት ሞኝነት ነዉ እሺ በሐይላንድ ሳሙና አይሸጥም አልክ ነጭ ናፍጣ የሚገዘበትን ምን ልትላቸዉ ነዉ በመጨረሻመ የምልህ ሳሙናዉ, ከተፈጥሮ ከተሰራ ብትጠጣዉም ሆድህን ዠያጥብልሀል
@tsehaysamuel8762
Ай бұрын
❤❤❤😊😊😊@@Hkim185
@Hkim185
Ай бұрын
@@tsehaysamuel8762 እኔንም በሳቅ ገደልከኝ አብቹ ብሏል በጣም አሰቸጋሪ ሕዝቦች ነን ከፕላሰቲክ ቤት አወጥቶ ኮንዶ ሲሰጣቸዉ ኢሊቨተር የለዉም የሚል ሕዝብ እንጀራ በጄሳ በርበሬ በሸክላ ቅቤ በሙዝ በልቶ ሲጠግብ የእጅ መታጠብያ ሳሙና ሲቀርብለት ይህ ሳሙና በጤና ሚኒሰተር ተመርምሮ አልፏል ብሎ የሚጠይቅ ሕዝብ ምን ትለዋለህ
እና ቁጥራቹሁን ከየት እናግኝ😥😥😥😥 ቁጥራቹሁን እፈልጋለሁ🙏
@gebeyamedia
Ай бұрын
ችግሩ ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
@Roza-Tsegaw
8 күн бұрын
@@gebeyamedia ስንት ጊዜ ደወልንለት እሽ እሽ ይላል አሁን ግን ጭራሽ ስልክ አያነሳም???
@gebeyamedia
8 күн бұрын
እነሱ ምላሽ ካልሰጡ ገበያ ሚዲያን በውስጥ መስመር ያናግሩ