Aster Aweke - Hagerae 1983 (Full Album)

Музыка

Artist: Aster Aweke
Album: Hagerae 1983
Tracklist:
0:00:00 - Hagere
0:07:51 - Demam Gelayewa
0:13:25 - Melahin Nigeregn
0:19:38 - Fikir Yih New
0:28:29 - Yeteretahulet
0:36:34 - Yene Honeh Newy
0:43:43 - Hode Mela
0:50:05 - Libih Libe Gebto
Singer/songwriter Aster Aweke has been entertaining international audiences for over 30 years and winning the hearts and minds of world music lovers everywhere. Her songs are anthems to Ethiopian fans and throughout the Ethiopian Diaspora. Ćhewa (Decent) her 25th album, was produced with emerging music producers, Tamiru Amare and Wendimeneh Assefa. Kabu Records is pleased to present this new and exhilarating album to dedicated and new fans alike.

Пікірлер: 623

  • @eyormak
    @eyormak Жыл бұрын

    የሃገሬ ልጆች የእናንተን ኮመንት እያየሁ በትዝታ ወደኋል ሄጄ እምባ እምባ አለኝ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ፡፡ እግዚአብሄር ለሃገራችሁ ያብቃችሁ፡፡

  • @miliwoldekidan

    @miliwoldekidan

    4 күн бұрын

    😢😢😢now

  • @desalegkassa2405
    @desalegkassa24052 жыл бұрын

    listening Aster's music is like eating an icecream in cold night. because you want to eat the icecream because of it is sweetness (you enjoy the music and it is sweet) but due to the coldness and also the weather your tongue and teeth will be in pain(Due to the childhood and early twenties attached love affair in high school and university it will completely takes you to that state and it is highly nostalgic-the coldness).though you aint stop the icecream, as you aint stop listen aster's music .Thank you Astu , God bless You

  • @ethiopia5038

    @ethiopia5038

    2 жыл бұрын

    I love the way u describe I feel you so deep 🥰🥰 When I first listen to this music I was 14 years old Take me back to all good times 🥰🥰

  • @kidusfano2687

    @kidusfano2687

    2 жыл бұрын

    I feel u . ❤🙏

  • @desalegkassa2405

    @desalegkassa2405

    2 жыл бұрын

    @@ethiopia5038 thank you very much

  • @desalegkassa2405

    @desalegkassa2405

    2 жыл бұрын

    @@kidusfano2687 thank you for your understanding

  • @desalegkassa2405

    @desalegkassa2405

    2 жыл бұрын

    @@ethiopia5038 Eventhough there are still agonies , i couldnt stop listening her

  • @solotefera8782
    @solotefera87822 жыл бұрын

    ባቢሌ፡ነበርን፡አሰቱካ፡መሠረተ።ትምርት፡ልናሰተምር፡የውም፡ከድሬ፡ዘምተን።አገሬን፡የማይረሳ፡፡የማይሰለች፡ዘፈንሸን፡አውቶቢሱ፡ላይ፡ዘፈነው፡አሰቱካካካ፡ኑሪልነ፡በጤና።

  • @adinagidey4360
    @adinagidey43603 жыл бұрын

    የሙዚቃዋ ንግስት አስቱካ እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ ።

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 Жыл бұрын

    ይሄ ዘፈን ሰውጣ የሰባቸኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ምንም ስለፍቅር አላውቅም ግን በጣም እወደዋለሁ አስቱ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤️ እንባዬ በአንገቴ ወረደ ሃገሬ ናፈቀችኝ !

  • @user-ui2fc4vn1e
    @user-ui2fc4vn1e2 жыл бұрын

    ይሄ ዘፈን ሲወጣ እኔ ደግሞ የ12 ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ እድሜዬ ትንሽ ቢሆንም ግን ብዙ ችግር አሳልፌያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ግን ሁሉ ነገር አለኝ ብቻ የሀገሬ ሰላም ደስታዬን ነጠቀኝ እንጂ 😭

  • @user-xj2wg6bx6r
    @user-xj2wg6bx6r3 жыл бұрын

    ይሄ የአስቴር ስራ ሲወጣ እያጣጣምን ካደኩት እድለኛ ትውልድ ውስጥ አንዱ ነኝ። ብዙ ግዜ አብረን አንጎራጎርነው። በግዜው ተማሪ ስለነበርን አስቴር ከአሜሪካ የላከችው አዲስ ስራዋ ነበርና የአሜሪካ የመሄድ ህልሜም የጀመረው በዚህ ግዜ ነበር... ዛሬ አሜሪካ ከገባሁ 30 አመት አለፈኝ .እጅግ የተሳካልኝ ሰውም ሆንኩ። የማዝነው ብዙ አደጎቼ ዛሬ በህይወት የሉም ** ትናንት እንዱ አረፈ ። ስለሁሉም ግን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ። አስቱካ ..የኔ ሆድ .. ዘመኔን ጣፋጭ አደረግሽልኝ ... ቀሪዋን ጥቂት ዘመኔንም እብረሽኝ ትጓዣለሽ።

  • @ethiodude9886

    @ethiodude9886

    2 жыл бұрын

    በአበሻ 81 ነው የወጣው አይደል እንዴ

  • @user-xj2wg6bx6r

    @user-xj2wg6bx6r

    2 жыл бұрын

    @@ethiodude9886 '74-75

  • @desalegkassa2405

    @desalegkassa2405

    2 жыл бұрын

    have you ever been helped your friends,,not just food or temporary support but life time such as business creation ...

  • @abdiabdi4900

    @abdiabdi4900

    2 жыл бұрын

    አንተ እስካሁን በህይወት ያለችው ምን አልባት አማራ ስላልሆንክ ይሆናል ልፋታቸው ሀገር አስለቀቀን

  • @meseretmesafint4261

    @meseretmesafint4261

    Жыл бұрын

    ህልም ወይም ምኞት እንደህልመኛው ትጋት ሆነ እንጂ እኔም እንደመመኜቴ ቢሆን ባሁኑ ስአት እኔ አሜሪካን አገር ከይሁኔ በላይ ጋ ሻይ እየጠጣሁ ነበር …..፡፡

  • @user-rz8yq8gf1t
    @user-rz8yq8gf1t3 жыл бұрын

    አስቴር አወቀ የኢትዮጵያ ብቸኛ እንቁ ምትክ የማይገኝልሽ ውድ ስጦታችን ነሽ::

  • @salatowiz3686

    @salatowiz3686

    3 жыл бұрын

    አስቱካ ምርጧ አራዳ የኔ ኑሮና ያንቺ ድምጽ ነው ማይቀየረው

  • @awekedesta2692
    @awekedesta26928 ай бұрын

    አስቱካ ልጅነትን አስታወስሽኝ የዛሬ 35 ዐመት አለቀስኩ የማይመለስ የልጅነት ህይወት መቼም አልረሳሽም አስቱካ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ።

  • @wassihunmelaku3306
    @wassihunmelaku33063 жыл бұрын

    I was in Adwa when this album of Aster "Hagere" was released. I was 24. when I hear the music now, after 37 years, it took me back to Adwa, loving friends and the people in Adi abun and Adwa. Before 10 years, I had the chance to go to Adwa, Adi abun. I was excited to meet some of my friends. Sadly, when I approached to the house of my most loving friend, I was shocked to hear her death. I pray her soul rest in peace. But as I listen to this music, I feel everything buried in my hear moving. Good, bad, love, etc.

  • @lulitemengiste8638

    @lulitemengiste8638

    3 жыл бұрын

    Me too i was 24

  • @leultakele5822

    @leultakele5822

    3 жыл бұрын

    I was at shire 15 years of age. Thank you for reminding me my life

  • @leultakele5822

    @leultakele5822

    3 жыл бұрын

    @@lulitemengiste8638 I was at shire only 15

  • @rautakruppmetaltrade1914

    @rautakruppmetaltrade1914

    3 жыл бұрын

    The first time I heard about Aster Aweke was in 1985 when I went to Ethiopia to work as abreri ,yrdata ystalehu.BWarsaw Poland yminorou,amarynja ressahut,yni uode Addis ndegena mhed yffelegalehu,but I am too schmagele seu nenj.Ydme SYLSA amet nou.Betam des ilenjal to hear when Aster Aweke sings.It makes me much younger.

  • @getentertainment11

    @getentertainment11

    3 жыл бұрын

    so sad

  • @HenokMelaku-ic5ge
    @HenokMelaku-ic5ge5 ай бұрын

    ይህን ዘፈን በሰው ሀገር ሆኖ መሰማት በጣም ያማል!!

  • @53067

    @53067

    Ай бұрын

    Ya😢

  • @miliwoldekidan

    @miliwoldekidan

    4 күн бұрын

    ሀገር ውስጥ ሆነንም 😢😢😢

  • @exodus134

    @exodus134

    20 сағат бұрын

    @miliwoldekidan Your comment broke me even more.. ayayayaaay

  • @endriseademe2391
    @endriseademe23912 жыл бұрын

    ኢትዬጵያ በሙዚቃ ዘርፍ ካፈራቻቸው ምርጥ ጥበበኞች ከሶስቱ አንዶዋ ነች ብል ማጋነን እንደማይሆንብኝ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ።

  • @mightyg8545
    @mightyg85452 жыл бұрын

    ይህን አልበም የሰሩት ቴዲ ማክ እና ደረጀ መኮንን(ዲጄ) ናቸው:: ልዩ አሻራ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ደረጀ ነፍስህን ፈጣሪ በሰላም ያሳርፍ 🤞🏽

  • @peledosantos

    @peledosantos

    4 ай бұрын

    ደረጄ ነፍስ ይማር!! ሁለቱ ወንድማማቾች በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ መቼም የማይጠፋ አሻራቸውን አኑረዋል። በተለይ ደረጄ በአጭሩ ባይቀጭ ኖሮ የክፍለዘመኑ የምንጊዜም ምርጥ አሬንጀር ይሆን ነበር RIP ደሬ ማክ

  • @user-kr8up3ci1p
    @user-kr8up3ci1p3 жыл бұрын

    የአስቱን ዘፈን ሲሰማ እንደኔ ማን ነው እንባ እንባ የሚለው

  • @lulitemengiste8638

    @lulitemengiste8638

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @eritreanerena7332

    @eritreanerena7332

    3 жыл бұрын

    እኔም እምባ እምባ ይለኛል የአስመራ ልጅ ነኝ ዘፈኑዋን ይዞኝ ይልም ይላል

  • @lulitemengiste8638

    @lulitemengiste8638

    3 жыл бұрын

    Me too

  • @lulitemengiste8638

    @lulitemengiste8638

    3 жыл бұрын

    Me too she is my memories l er so much

  • @mimimelaku5158

    @mimimelaku5158

    3 жыл бұрын

    @@lulitemengiste8638 òùòo6

  • @ahmedkedir8966
    @ahmedkedir89662 жыл бұрын

    የምር ገዳይ፤ ነሽ ሁላችንንም አንበርክከሽ ምርኮኛሸ አደረገሽ በሙዚቃሽ፣ ስትፈልጊ ታስለቅሺናለሽ ስትፈልጊ ታስቂናለሽ ለኔ ከወንዶቹም ሙዚቀኞች በላይ ነሽ።አቀናባሪዎችም በጣም መደነቅ አለባቸው ያለእነሱ ይሄን ዘመን ተሻጋሪ ስራ መስራት አይሰራም ነበር

  • @hayatabdu212

    @hayatabdu212

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @abusamar7722
    @abusamar77222 жыл бұрын

    ውስጤ ተሰማኝና በእጅ አፌን ዘጋሁት ምን ልበል አስቱየ ገደልሽኝ ከ30 አመት ቡሐላ የመጣብኝ የትዝታ ጥይት

  • @nigatasefa5093

    @nigatasefa5093

    2 жыл бұрын

    🤭🤭🤭

  • @hassenabbatiba5006
    @hassenabbatiba50062 жыл бұрын

    ያንቺን ሙዚቃ በሰማሁ ቁጥር ከጥቂት አመታት በፊት ወደማይቀርበት አለም የተጓዘው የውድ ጓደኛዬ የዶ/ር ወንዶሰን ደስታ ትዝታ ፊቴ ድቅን ይላል። በወጣትነታችን ወራት የአስቴርን ዘፈን አፍቅሮ ያስፈቀረኝ እሱ ነበር። ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልኝ።

  • @lulahashi8424
    @lulahashi84243 жыл бұрын

    የኔ አንደኛ ግሉኮስ እኮ ነሸ መድሃኒት ሆነሸ ቢታዘዝም ዋጥ ነዉ።

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r2 жыл бұрын

    እኔም ሀገር አለኝ የሚታይ በሩቁ😘💚💛❤💚💛❤🍀🌼🌹

  • @MoMo-md2lg
    @MoMo-md2lg Жыл бұрын

    the best memory of most of Ethiopian kids from 80-90s

  • @hailetesfay3313
    @hailetesfay33133 жыл бұрын

    አስቱካ ልዩ ነሽ ፣ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ። symbol of love . ማንም የማይተካሽ ልዩ ፍጥረት ዘፈኖችሽ ልዩ በተለይ ይህን አልበም ልዩ ትዝታ አለኝ ። ፈጣሪ ኣብዘለኽዮ ይሓልውኺ our beloved .

  • @minimaxminimax4702
    @minimaxminimax47023 жыл бұрын

    ሳላፈቅር ፍቅር ያስያዘችኝ አስቱካ በምን ልግለፅሽ አንቺ የኔ ልዩ ነሽ!!!

  • @bettytube2
    @bettytube23 жыл бұрын

    ከስንት ዓመት በዋላ የልጅነት ትዝታዬን የልጅነት ፍቅረኛየን በስደት ሆኘ ስሰማው በትዝታ ፈረስ 🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎 ላልደርስ

  • @ishowslows9384
    @ishowslows93843 жыл бұрын

    አስቱዬ ፍቅር ትዝታዬን አባሽብኝ!! የማይመለሱ ወርቃማ ደስ የሚሉ ዘመናትን በትዝታ አሳየሽኝ ዋ!! ጊዜ!!

  • @amanuelshemeles6800
    @amanuelshemeles68003 жыл бұрын

    እንደ እውነተ ይህን ሙዚቃ ስሰማ ወደሀላ 27_29 አመት ይመልሰኛል እኔ የደኩት ወባማ አካባቢ ከሚባሉት የኢትዮጵያ ክፍለ ምድሮች በአፋር ምድር ነው እና ወባ ሲየመኘ በጣም ነው ሙዚቃ የምሰማው እና በትዝታ ይመልሰኛል

  • @alwayslove4770
    @alwayslove47704 жыл бұрын

    I dont know why I cry . Jesus I love my country **Ethiopia ** . I hope one day I will go thier for good .

  • @alwayslove4770

    @alwayslove4770

    3 жыл бұрын

    @StellarClick U.S.A

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML4 жыл бұрын

    ምርጥ አልበም ነው ግጥም ሙዚቃ ሁሉም ቃላቶቹ ከምር የአስቴር አወቀ አፍቃሪ እህቴ ናት ከመጀመሪያው እስክ መጨረሻው አልበሞቹ አለት በእስቱ ቀልድ ያለም ነው የምትል❤️🔝👍🏽😘

  • @ermiasdegu6625

    @ermiasdegu6625

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/aoZ2sMOdkdnbp8o.html

  • @zerfuassefa5577

    @zerfuassefa5577

    2 жыл бұрын

    You're calling old memories good time hardships our generation of seventies.

  • @selamawithabtegeorgis8969
    @selamawithabtegeorgis89699 ай бұрын

    አሰቴ አወቀ ምን እንደምልም ባላውቅም እንደው እድለኛ ነኝ አንች በዘፈንሽ ዘመን መፈጠሬ እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርልሽ እንደው ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @yigzawmihretie8787
    @yigzawmihretie87879 ай бұрын

    ይገርማል ይህው አሁንም በሃምሳ እድሜዬ ላይ ሆኘ መመንኮስ ሲገባኝ ንግስቷን ልክ እንደ ጉርምስናየ ሳደምጣት መላ ሰውነቴ ይንዘፈዘፋል!! Cos she is Aster,not only Aster, she is QUEEN ASTER!!

  • @peledosantos

    @peledosantos

    4 ай бұрын

    ትዝታ አያረጅም ፍቅር አያረጅም❤ ውበት ቢጠወልግ ሰውነት ቢጃጅም!!

  • @miliwoldekidan

    @miliwoldekidan

    4 күн бұрын

    80ላይ እንኩአን .....

  • @BerhanuLameso
    @BerhanuLameso2 ай бұрын

    Be 1971/72 sidist Kilo firesh man yejemerku gizie be Aster Musika tizita gar neber. Ye mejemerya degriyen ke Addis Ababa Yunivarsity betarik timhirt bezih amet neber yetemerekut. It was really one of glorious times in my long life. Thanks to the Almighty God, now I am in pension.

  • @MR-tn4pl
    @MR-tn4pl3 жыл бұрын

    Cannot express how much your music means to me!!!! Grew up listening to you, amongst others but especially your music! I miss Addis Ababa, my neighborhood, the food, the traditions, the love and support between neighbors, the laughter of the kids playing, the noise of the rain on the roofs and of course the mud where we would play all kinds of games 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @ermiasdegu6625

    @ermiasdegu6625

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/aoZ2sMOdkdnbp8o.html

  • @gebeyehubelay3181

    @gebeyehubelay3181

    2 жыл бұрын

    ❤🙏

  • @meskeremsaunier4216

    @meskeremsaunier4216

    2 жыл бұрын

    Long Life 4 Ever 🤲🏾🙏🏾👍🏾🤗😘💕

  • @user-ks3qm8oe8g
    @user-ks3qm8oe8g8 ай бұрын

    Wonderful voice Im not ethupean im not understand words but i love old ethupean music and people

  • @peledosantos

    @peledosantos

    4 ай бұрын

    Where r u from dear?

  • @KHAdvice
    @KHAdvice6 ай бұрын

    ይህ አልበም 1975› የወጣ ነው። ያኔ እኔ አልተወለድኩም። ግን ዛሬ ድረስ በእኔ ትውልድ መደመጡ፣ ዘመን ተሻጋሪ ለመሆኑ ምስክር ነው። A timeless masterpiece I'll never tire of.

  • @peledosantos

    @peledosantos

    4 ай бұрын

    እኔም ምስክር ነኝ❤

  • @DezaBirhanu-ji7mm
    @DezaBirhanu-ji7mm4 күн бұрын

    የአስቴርን ሙዚቃ ከአንድ በላይ ማዳመጥ አልችልም ብዙብዙ የልጅነት ትዝታወችን,የቤተሰብን ናፍቆት ያመጣብኛል, ኢኮኖሚካሊ እጅግ የተሻለ ሁኔታ ብሆንም የድሮውን ቀላል ሂወት ይስናፍቀኝና ይከፋኛል , የሙዚቃው ሀይል በሂወት የሌሉትን ቤተሰቦች ሁሉ አምጥቶ ፊትህ ላይ ያስቀምጣቸዋል ከዛ ሀዘን ይከተላል bitter sweet እንደሚሉት ማለት ነው

  • @tewodrosdileseber1952
    @tewodrosdileseber19523 жыл бұрын

    I always emotionally touched, abt my family who passed away and not around me. I really don't know the reason.😍😘 sometimes it's good to remember loved ones and cry.

  • @ambayebelete1517

    @ambayebelete1517

    3 жыл бұрын

    Rip. Totally share you emotions.

  • @lulitemengiste8638

    @lulitemengiste8638

    3 жыл бұрын

    Fell same reminds me my girl friend and make me cry . She passed away 6yeRs ago so much memories

  • @ambayebelete1517

    @ambayebelete1517

    3 жыл бұрын

    @@lulitemengiste8638 RIP.

  • @lulitemengiste8638

    @lulitemengiste8638

    3 жыл бұрын

    Mee too she is everything singer

  • @Abel-q2g

    @Abel-q2g

    3 жыл бұрын

    Condelense for your lost, Exactly in the same situasion here too. Be strong🤝

  • @danikebede2209
    @danikebede22093 жыл бұрын

    She was my mother friend s when they were in school. I am lucky. Love her 😍❤️😘

  • @hibirjob1358
    @hibirjob135821 күн бұрын

    Yhen Casset godegnaye 1997 lay gift setagnalech

  • @torbonatora6824
    @torbonatora6824 Жыл бұрын

    ይህንን ሰሞን ያኔ ወደ ድሮው ትዝታ መመለሱ ደስ የሚል ሀሴት በልቤ እየፈጠራ ነው እሁድ የአስቱካን ዘፈን በተለየ ይህንን ፍቅር ይዞታልን ማንን እንደወደድኩ ባላወቅም በወቅቱ 10 ክፍል ተማሪ ብሆን ፍቅር እንደሚኖር ዝግጅ ማስተማሪያ ነበር long live አስቱካ ፍቅር እንደያዘህ የሚራጋግጠው የአስቱካን ዘፈን ደጋግመህ ማዳመጥ መጀመርህን ጎደኞችህ የሚያውቁት ፍቅር ከጀማመራህ በፋርማሲም የሚታዘዘዝልህ የአስቱካን በቀን ሶስት ግዜ አዳምጥ ብለው ነበር የሚያዙልህ

  • @bradshawm5713
    @bradshawm57134 жыл бұрын

    i was hearing this songs in sudan in 80s Aster beautiful music good memories 💯💯🌹👍

  • @bradshawm5713

    @bradshawm5713

    3 жыл бұрын

    @StellarClick thank brother or sister i did have good time Alhamdulila Inshallah you too

  • @Huda19998

    @Huda19998

    3 жыл бұрын

    Bradshaw m @ how are you doing now ?

  • @NAman-cb4tl
    @NAman-cb4tl3 жыл бұрын

    This healing and soft voice of Aster is so sweet to listen to especially when you are missing home and living in Diaspora. When I first heard this song in the early 80's I was in Kenya and I cried like a baby remembering my family, friends and country! This is still relevant to this day because millions of us are still living overseas away from our homes and families. Wow a unique artist Aster is. Thank you Aster and God Bless you for this beautiful and timeless song!

  • @mahlettamene1144

    @mahlettamene1144

    3 жыл бұрын

    My dear I was just 9th grade is this song that song was great thanks

  • @mahlettamene1144

    @mahlettamene1144

    3 жыл бұрын

    It's was good for me 1994 I was thinking about my beautiful home lond Ethiopia

  • @Abel-q2g

    @Abel-q2g

    3 жыл бұрын

    True

  • @hilemichaelaa5971

    @hilemichaelaa5971

    2 жыл бұрын

    Cant hear this with out my tears comes.

  • @ermiasdegu6625

    @ermiasdegu6625

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/aoZ2sMOdkdnbp8o.html

  • @christinenardos9830
    @christinenardos98302 жыл бұрын

    አስቴር እና ፍቅር ♥️ ጽፊ ነበር ማጠናው ልክ እንደ ትምህርት የእውነት ያፈቀረ ብቻ ነው አሱቱን የሚሰማው ወይ ፍቅር ና የአስቴር ሙዚቃ ልበ ቢስ አርጎኝ ቀረ

  • @Haben_Gebre4
    @Haben_Gebre44 ай бұрын

    ምርጥ ስራዎች እና ጥሩ ዘፈኖች ደሞ ኣያልሽ እግዚኣብሔር ኣምላኽ እድመ እና ጤና እስጡሽ ❤🎉

  • @HaAb-lk4to
    @HaAb-lk4to3 жыл бұрын

    weyene yezih gize bemeles zer hayemanot kero fano gini kulekul yaleneberebet feker becha .astu i love you

  • @bethelbethel43

    @bethelbethel43

    3 жыл бұрын

    Betam betam

  • @Abel-q2g

    @Abel-q2g

    3 жыл бұрын

    I wish too🙏🏿

  • @GhermaiGhidei
    @GhermaiGhidei2 ай бұрын

    I was a young teacher in Zathreth Teachrs Institute in Nazreth. Ghermai Alemayehu, nowI am in Samara University

  • @GhermaiGhidei

    @GhermaiGhidei

    2 ай бұрын

    I was there sinve 1975

  • @addamuasefs8007
    @addamuasefs80073 жыл бұрын

    It hits super hard when you’re outside of hager. It makes you long for your birthplace. Long live hagere! No matter how fucked up it is right now, it is the only place that is our Hager. Aster is a legend. May God bless everyone Ethiopia. Do not let politics distract you from what is the most important and that is our Hager, Ethiopia. Oromo, Amhara, Tigre, Somali, Wolaita, Hadia, Sidamo, Gurage, Afar, and everyone else are all Ethiopians. It is all love. Don’t fall the tricks.

  • @lulitemengiste8638

    @lulitemengiste8638

    3 жыл бұрын

    So true

  • @meskeremsaunier4216

    @meskeremsaunier4216

    2 жыл бұрын

    True 👌🏾👍🏾😘💕💕💕

  • @peledosantos

    @peledosantos

    4 ай бұрын

    Thank u

  • @yaredwude6571
    @yaredwude65713 жыл бұрын

    ዘመን የማይሽራቸው ሰራዎች ሰላበረከትልሽን እጅጉን በብዙ እናመሰግናለን በጣምም እንወድሻለን አስቱካዬ!!

  • @user-rr4qs4ly8y
    @user-rr4qs4ly8y3 жыл бұрын

    ዋው ሁለም ተወዳጅ አስቱካ የኢትዮጵያ የሙዝቃ ንግስት we love you 💚💛❤👈

  • @peace3791
    @peace3791 Жыл бұрын

    አስቴርዬ የኔ እናት ይህን ግዜ እረስቼው ነበር ማለት ነው:: አስራ ሁለተኛ ክፍል የጨረስክበት ግዜ ነበር : ስንት ትዝታ አለኝ መሰለሽ በዚህ ሙዚቃ በተለይ ቀን በአይኔ ውል እያልክ የሚለው: ሆዴ ተላወሰ :

  • @tirusew
    @tirusew2 жыл бұрын

    When I actually was bitter about a country I hate while I’m n Ethiopia this song came out. I disliked any music about Hager … Derg committed atrocities and passed it to narrow nationalist Meles Banda! I left the country never to go back again, would I ever! My family suffered in the hands of my own people but my own people gave me the beauty of Aster, Tilahun, Alemayehu, Mahmoud…. Sad, bitter, happy, miserable…

  • @nakura2460

    @nakura2460

    2 жыл бұрын

    I feel you brother. The period was not memorable at all but Asters music was the therapy that gut us through the turbulent times. Ahhhh unforgetable bitter sweet memories. Thanks Astuye.

  • @abdiabdi4900

    @abdiabdi4900

    2 жыл бұрын

    You are lucky if u are now in Ethiop specially Gonder u would be butchered by ortho Amhara nationalists

  • @mekonnenmandefro562
    @mekonnenmandefro562 Жыл бұрын

    I can safely say that Aster is the first female in Ethiopia that run music as a business while most other singers were employees to different clubs and the government. She opened eyes to senior singers such as Bizunesh and Hirut and even several male singers. It is only after her that the Ethiopian music started making money. Aster is an irreplaceable icon. Long live!

  • @asdasdf2050
    @asdasdf2050 Жыл бұрын

    Asetuyee abo edeme tena yesetesh yene mar weddd new maragesh❤

  • @yenenehmulatu5707
    @yenenehmulatu57073 жыл бұрын

    2021 still enjoying this gold dust of a iconic artist

  • @ermiasdegu6625

    @ermiasdegu6625

    2 жыл бұрын

    aster: kzread.info/dash/bejne/aoZ2sMOdkdnbp8o.html

  • @fetsumestifo4435

    @fetsumestifo4435

    2 жыл бұрын

    @@ermiasdegu6625 ppppp

  • @fetsumestifo4435

    @fetsumestifo4435

    2 жыл бұрын

    Pp

  • @sadorteddy4204

    @sadorteddy4204

    2 жыл бұрын

    ASTU!! Queen of soul!! Words,,,,,, No!! Just ❤️❤️❤️❤️ Thank you too though.

  • @meskeremsaunier4216

    @meskeremsaunier4216

    2 жыл бұрын

    It's Nesserly 4 Our Daily Life ! It's Soooo Confort.👌🏾

  • @hiwotwossene8792
    @hiwotwossene87923 жыл бұрын

    I always remember my elder sister when I hear Aster Aweke music የኔ ጠንካራ ነፂ እህቴ እወድሻለው ኑርሊኝ 💚💛❤️

  • @samonsamonmogos7721
    @samonsamonmogos772111 ай бұрын

    አስቱ ጂግና አንችን የፈጠረ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አሜን (3) ❤❤❤

  • @munatadesse3972
    @munatadesse397211 ай бұрын

    አሰቱ በጣም አድናቂሽ ነኝ እድሜ ጢናዓ ይሰትሽ

  • @wt2676
    @wt26763 жыл бұрын

    Didn't grow up listening to Ethiopian music. Came to US in 83, called home immediately and asked for this cassette. Listened to it until tape literally wore out!

  • @ermiasdegu6625

    @ermiasdegu6625

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/aoZ2sMOdkdnbp8o.html

  • @meskeremsaunier4216

    @meskeremsaunier4216

    2 жыл бұрын

    😂😂🤣Me To 🤔😂😘💕🍭🤗

  • @ayeletadesse5683
    @ayeletadesse56838 ай бұрын

    የእውቋን ፣ምን ጊዜም በ70ዎቹ ውስጥ ጎረምሳ የነበረና ፣በተለይም የወቅቱን ሙዚቃ የሚከታተል ፣በያንዳንዱ ወጣት ልብ ውስጥ ተቀርፃ የቀረች የምንጊዜም የነብስ ምግብ ነች።ብአዋሳ ከተማ በወቅቱ በነበረው የሙዚቃ ካሴት በክፍሌ ሆኜ ሳዳምጣት እስከ ዛሬ ድረስ አስታውሳታለሁ።እረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝላታለ።

  • @user-yx5ru8qe5b
    @user-yx5ru8qe5b11 ай бұрын

    አስቴር ረጅም ዕድሜናጤና ፈጣሪ አምላክ ይስጥሽ❤

  • @user-cv4mn5km5l
    @user-cv4mn5km5l5 ай бұрын

    የኔ የልቤ ንግስት አስቴርዬ አድናቂሽም ወዳጂሽም ነኝ ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @mustefaawel5833
    @mustefaawel58334 жыл бұрын

    አስቴረ የመጀመሪያ ከአገር ወጥታ የላከችው 8ኛክሯ ሴኾን 10ብር ገዝቸዋለው ትዝተረ፡፡

  • @milkilion696

    @milkilion696

    4 жыл бұрын

    Ahun yet nha bro.

  • @peledosantos

    @peledosantos

    4 ай бұрын

    ኢማጅን እንግዲ በ1975 ካሴት 10 ብር ሙዚቃ ውድ ነገር ነበር። ለአስቱካ እንኳ 100 ሲያንሳት ነው!

  • @henoktesfazgi225
    @henoktesfazgi2254 жыл бұрын

    Enem hager alegn. Ethiopiyaye emanaye🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @begood4all157
    @begood4all157 Жыл бұрын

    አንቺ ምርጥ ሴት ይኸው ከ 31 አመታት ቡኋላም ቀኔን ባንቺ ያማረ ዜማ ነው እያሳለፍኩ ያለሁት ሁሌ ሳቂልኝ ።

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 Жыл бұрын

    📌ውድ የአገሬ ልጅ ወ/ሮ አስቴር አወቀ 💐 ምንም በሞገድ ውስጥ ብንሆን ዛሬም እንኳ በትዝታ የማትረሽ የመዳኒት ሙዚቃሽ ምርኮኛ ነኝ ። በእድሜ ና በጤና እግዚአብሔር በእጅጉ ይባርክሽ።

  • @mitikumekuria7719
    @mitikumekuria77193 жыл бұрын

    Sadly, the rule of nature doesn't allow us to go back and do things the same way to enjoy as we used to. However, the album like this one take us back in time to dig deep in our hearts to bring all the memories that had been burried long ago. So, we can enjoy it again as if it happens now

  • @ermiasdegu6625

    @ermiasdegu6625

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/aoZ2sMOdkdnbp8o.html

  • @romanmequaninnt9100

    @romanmequaninnt9100

    4 ай бұрын

    yenem smet new❤

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte15913 жыл бұрын

    እናቴ፡ከተለየችኝ፡ጅምሮ፡አዝኘ፡አገቴን፡ደፍቻልሁ፡አገሬ፡እየናፈቀችኝ፡እድሜ፡ለወድሜ፡😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yenalij6561
    @yenalij65617 ай бұрын

    አጋጥሟችሁ ያውቃል ወይስ እኔ ብቻ ነኝ የአስቱን ዘፈን ስሰማ የማላውቀውን ሰው የማፈቅረው ሆሆሆሆሆሆሆሆሆ

  • @eshetufantaye3955

    @eshetufantaye3955

    2 ай бұрын

    Enem Alehu.

  • @biyaakonajiraadhuka3266
    @biyaakonajiraadhuka32664 жыл бұрын

    The best ever female singer of all time. Our Grammy award winner year after year. I really love Besebara fole.

  • @bisratdesta9666
    @bisratdesta96663 жыл бұрын

    Aster I hope you knows all people in Tigray loves you it so great all your songs every day it looks new long live🥰🥰.

  • @fantastic1231
    @fantastic12314 жыл бұрын

    No country parallels ancient and proud Godly Ethiopia's fascinating history!!! United and proud ancient Ethiopia forever!!!!

  • @meskeremsaunier4216

    @meskeremsaunier4216

    2 жыл бұрын

    YOU raight 💯🍬🍭🍦🍰🚙🏞️🍰🏡🤔😘💕💕💕

  • @user-ns7no2jy7k

    @user-ns7no2jy7k

    10 ай бұрын

    👏👏👏💚💛❤️ 🍀🍀🌼🌼🌹🌹 😭😭😭😭😭😭

  • @arsemameshashal1487
    @arsemameshashal14873 жыл бұрын

    ዋዉ ይገርመኛል ሁሌም አዲስ ዘላለማዊ

  • @tigistethio4862
    @tigistethio48622 жыл бұрын

    አስቱዬ ስወድሽ እኮ 😍😍😍😍😍

  • @betrihaki3884
    @betrihaki38843 жыл бұрын

    ASTER AWEKE I wish u a long happy life. LOVE UR MUSIC SISTER, CHEERS from ERITREA Asmara. '' ,,,, mindinew mechenek behone balhone , alem zetegni niew ayakim asir meltew,,,,, '''

  • @ananian469
    @ananian4693 ай бұрын

    ኢትዮጲያውያንን እንደ እንጀራ ከምንጋራው ታሪካችን አንዷ ነሽ አስቱካዬ ❤❤❤

  • @ambayebelete4272
    @ambayebelete42723 жыл бұрын

    Asteryeeeeeeee......, Let alone in English, , there are no words in Amharic, that are sufficient enough to express my immense and deep admiration and respect I owe to you. You have created your own sensational taste of Ethiopian music. Live Long in peace.

  • @ermiasdegu6625

    @ermiasdegu6625

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/aoZ2sMOdkdnbp8o.html

  • @teddynahom9470
    @teddynahom9470 Жыл бұрын

    ዋው አስቱ ዘላለም ኑሪልኝ

  • @amaregetu1454
    @amaregetu14543 ай бұрын

    The full album touches the inside of my soul. It reminds me of the good olden days. It brings strong nostalgia of the past. I do not have words to express what I feel when I listen to this album.

  • @Messay2012
    @Messay201229 күн бұрын

    የተረታሁለት የሚለውን ትራክ ኢንትሮ መቼም በኢትዮጵያ ማይደገም ስራ ነው❤❤🎉😮😮

  • @wasiebaye4065

    @wasiebaye4065

    27 күн бұрын

    የጥበብ ሰው!!

  • @Tesfay-ig5jr
    @Tesfay-ig5jr10 ай бұрын

    Astuyeeee yalanchi hiwot bado nat ye Emaye tizita albege Addis nafekege❤❤❤❤❤ nurligi Astuka

  • @ashenafikejela1243
    @ashenafikejela12434 жыл бұрын

    she is simbol of love

  • @beminettsegay8726

    @beminettsegay8726

    3 жыл бұрын

    Absolutely 🙌🏽

  • @negatuzewedu7302

    @negatuzewedu7302

    3 жыл бұрын

    围坐在, T

  • @mohammednasruoumer9545
    @mohammednasruoumer95453 жыл бұрын

    Aster mayetayewn mayedasesewn yeminorewn fkr bedemsesh yasemashen yasayeshn yasedaseshn mert berkeye lejachn fetari edmeye yestesh yanurlen Ethiopia lezelalm tenur.

  • @esteemikhael5118

    @esteemikhael5118

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz23113 жыл бұрын

    😪😪😪😢ወይነ ሆዲ ባሰን እውነትሽ ነው አስቱ 💚💛❤

  • @abyssiniamedia7701
    @abyssiniamedia77012 жыл бұрын

    I am still listening her

  • @dannybest90berhane85
    @dannybest90berhane855 ай бұрын

    ቦሌ ሃይእስኩል ተማሪ ነበርኩ ከኢትዮጵያ ለመጥፋት ዝግጅት ላይ ነበርን እነባነው አስቲ ኑሪልን🙏🥰

  • @jhonidee2065
    @jhonidee20654 жыл бұрын

    አልሰለችሽ አለኝ ዝናውን ብሰማው፣ ሀቁን ተረዳሁት ለካስ ፍቅር ይህ ነው።

  • @abab8545

    @abab8545

    4 жыл бұрын

    አይገርምም አገላለጽ ህምምሞ

  • @luchiniguss8191
    @luchiniguss8191 Жыл бұрын

    Listening this beautiful melody while you’re living aboard away from the homeland is like hitting your fingers by hammer. It’s tough. You want to cry but at the same time you have certain joy listening Astuu'sa music that brings back your past memories.

  • @mussieafeworki2726
    @mussieafeworki27264 жыл бұрын

    ብራዋ ኣስቴር!!! ጥዑም ደርፊ!! ፈጢሩኪ ኣምላኽ! ጏል ሓራም!!!! ፖፖፖው!!!!!

  • @semung2513

    @semung2513

    4 жыл бұрын

    @Dan G You bastard woyanay. Keep insulting, crying until your final grave. RIP TPLF

  • @yonathangelanew8147
    @yonathangelanew81472 жыл бұрын

    was born 5 years after this album was released. Although I was not there at the time, I realized that the music was good. Living at that time is a blessing

  • @Gantana844
    @Gantana8442 жыл бұрын

    I can’t thank you enough for making all the sacrifices you made to live your gifted life. Because of you, we loved our lives yesterday today and forever. Please make more songs. You are still a maverick no other woman can match ya in anyway imaginable.

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier42162 жыл бұрын

    The Queen 👑 of Ethiopian Leady Singer ! Long Life Astere.🤲🏾🙏🏾

  • @berndselu3760
    @berndselu376011 ай бұрын

    የተረታሁለት intro ❤😢

  • @Messay2012

    @Messay2012

    29 күн бұрын

    ይለያል 😮😮😮😮😮😮😮

  • @osckodam
    @osckodam3 жыл бұрын

    who is lessening in 2021 ? … 38 years counting .

  • @7kilo853
    @7kilo8534 ай бұрын

    ያልኖርኩበት ዘመን ይናፍቀኛል ❤❤❤

  • @fasilyitbarek5209
    @fasilyitbarek520910 ай бұрын

    Aster was born to sing. She knew this early in her life and lived up to her calling marvellously. How lucky she is, and how gifted.

  • @girumhaile5253
    @girumhaile52532 жыл бұрын

    Its 2014, 31 years after its release, still one of the best things to listen to 🖤

  • @nigatasefa5093

    @nigatasefa5093

    2 жыл бұрын

    I couldn't agree more

  • @ArifAli-re7pb
    @ArifAli-re7pb3 жыл бұрын

    It took me back to high school life. Good memory

  • @mickydax5595
    @mickydax5595 Жыл бұрын

    NOW I LIVE IN DALLAS,TX I LOVE ASTU

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot39793 жыл бұрын

    ASTER Awoke The best singer of Ethiopian music .

  • @eleniboulotte1591

    @eleniboulotte1591

    3 жыл бұрын

    👍🌟

  • @zack1388
    @zack13882 жыл бұрын

    Its almost midnight, raining all day n freezing weather where i live abroad. Miss my country hearing Astuka... blessing to you all n mama Enate Hagere❤

  • @solomontadesse5270
    @solomontadesse52702 ай бұрын

    ene yehen zefen mesemat alchelem....😭😭😭😭😭

  • @binitube7524
    @binitube7524Ай бұрын

    የ 90 ዎቹ ትውልድ ቅርንጫፍ እኮ መሆን መታደል እኮነው ያደጉ ዘመን❤❤❤❤❤ አስቱ ዘመን አይሽሬ ዘፈኖችሽ መቼም አይጠገቡም እኮ የኔ እንቁ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤