Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q65

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret

Пікірлер: 28

  • @Miky-ho3cu
    @Miky-ho3cu26 күн бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዶክተር እንዴት ያለ ፋው ስ ነው ከውስጥህ የምወጠው ።ተበራከልን ወንድሜ ለዚህ ትውልድ በጠም ተስፈልጋናለህ እድሜህን ያርዝምልን ፈጠር።

  • @alazarshamero242
    @alazarshamero24228 күн бұрын

    በድጋሚ.......ዶ/ር ምህረት ትችላለህ። የምር ለጠያቂው ብቻ ሳይሆን መልሱና ትመሕርቱ ለሁሉም ነው ።ለአድናቆት የማእረግ ስም እዳላሰጥ አለክ እንዲሁም ከሕይወት ከስራ ትማራለክ ታስተምራለክ። በጥበብ የተሞላክ ባለአምሮም ነህ ብቻ እድሜና ጤና ተመኘሁል በቀጣይነት እንድንማር ከእውቀት እነድንካፈል።ሁሌም ጌታ እግዛብሄር ከጎንህ ይሁን ምኞቴ ነው🙏

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed234428 күн бұрын

    ዶክተር ምሕረት ደበበ በጣም አድናቂሕ ነኝ ከምገልጸው በላይ ❤ አሏሕ ይጨምርልሕ እውቀትም፤ እድሜም፤ ጤናም ፤ ሐብትም ደስታም ከነ ቤተሰብሕ ያረብ የሰማዪ ጌታ የምድሩ ባልተቤት ❤

  • @abenezerteshome2516
    @abenezerteshome251628 күн бұрын

    God bless you 🙏 and your family ❤❤❤

  • @birhankibret4032
    @birhankibret403213 күн бұрын

    አጅግ በጣም እናመሠግናለን ። በጣም መልስህ አርክቶናል።❤❤❤

  • @oness159
    @oness15926 күн бұрын

    Thank You

  • @user-lf2xg7hs9p
    @user-lf2xg7hs9p28 күн бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤🙏🙏🙏

  • @nathnaelwassieweldegebriel5634
    @nathnaelwassieweldegebriel563425 күн бұрын

    very interesting…thanks a lot!!!

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab320329 күн бұрын

    😍 ተባረኹ 😊

  • @ethio_family6342
    @ethio_family634229 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam427929 күн бұрын

    ❤❤❤very good advice. I love it

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb28 күн бұрын

    ❤❤

  • @siforamamo7724
    @siforamamo772429 күн бұрын

    ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ምህረት😍😍😍

  • @negestqueen
    @negestqueen29 күн бұрын

    ጤና ይሰጥልን🙏🏻

  • @sualihabrha1288
    @sualihabrha128829 күн бұрын

    የምጀመሪያ ገቢ

  • @belayTec44
    @belayTec4429 күн бұрын

    boss 10Q

  • @bizualemalemu1508
    @bizualemalemu150829 күн бұрын

    Wow dink new🎉🎉

  • @user-hh9yj3iq2q
    @user-hh9yj3iq2q29 күн бұрын

    አስደናቂ ነው እንደተለመደው፡፡ እናመሠግናለን፡፡❤❤❤

  • @gadaabirmeji6697
    @gadaabirmeji669729 күн бұрын

    I'm the first watcher👊

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle383329 күн бұрын

    ከ❤❤❤ እናመሰግናለን ዶክተር። 🙏🙏🙏

  • @asterwarga14
    @asterwarga1429 күн бұрын

    Thanks so much ❤❤❤ Doctors

  • @user-hq1oy8ly4n
    @user-hq1oy8ly4n29 күн бұрын

    Thanks Dr

  • @atitegebalem8960
    @atitegebalem896029 күн бұрын

    Be blessed !!

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma761229 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qh1ll4gt6u
    @user-qh1ll4gt6u27 күн бұрын

    How can I ask my concern for you

  • @semaumi2186
    @semaumi218629 күн бұрын

    በናትህ በምንድነው የሚፅፉልህ የምጠይቅህ ጥያቄ ነበረኝ

  • @zelalemzeleke7932
    @zelalemzeleke793218 күн бұрын

    ሰላም ይብዛልህ ዶ/ር ቀጥታ ወደ ጥያቄ ልግባ የ32 ዓመት ወጣት ነኝ ተወልጄ ያደኩት መካከለኛ በሆነ ቤተሰብ መሃል ነው በትምህርት ድግሪ በአካውንቲንግ አለኝ በግል ድርጅት ውሰጥ እሰራለሁ፣ መልካም የምባል ባህር አለኝ በሰው ዘንድ ተወዳጅነት አለኝ ፣ ነገር ግን ከባድ የሆነብኝ ከተቃራኒ ፆታ ጋር ምንም አይነት relationship የለኝም አሁን ላይ የብዙ ሰዎች ጥያቄ የሆነባቸው የኔ ማግባት ነው የምጠብቀው ለእኔም የብዙ ወዳጆቼ ጥያቄ በውስጤ እየረበሸኝ ነው፣ 1፦ እንዴት አምኜ ተቀቡዬ ወደ ትዳር አለም ለመግባት process መጀመር እችላለሁ ?

  • @geliladawit4143
    @geliladawit414329 күн бұрын

    Where is your email doctor?

Келесі