Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q56

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret

Пікірлер: 39

  • @tsigedinku2372
    @tsigedinku2372Ай бұрын

    የሚገርም እውቀት ነው ያለህ ከሁሉ በላይ ለሌላ ሰው ለማሳወቅ(ለማስተማር) ስላለህ ፍላጎትህ በግሌ አመሰግንአለሁ። ለሚጠቀም ሰው ትልቅ ትምህርት ነው የምናገኝበት ። አሁንም ትዕግስቱን ያብዛላችሁ!!!

  • @user-hh9yj3iq2q
    @user-hh9yj3iq2qАй бұрын

    you are amazing, God bless you!!!❤❤❤

  • @Negestatttt
    @NegestattttАй бұрын

    ማነው እንደኔ 56 ቀን ከ ዶክተር ጋ የቆየው ቆይቶም ብዙ ያተረፈው

  • @asterwarga14

    @asterwarga14

    Ай бұрын

    ☝️

  • @RozaHussen-wf6hy

    @RozaHussen-wf6hy

    16 күн бұрын

    ❤❤❤❤ 8:24 8:26 ​@@asterwarga14

  • @Anumma572
    @Anumma572Ай бұрын

    Bezu sew kerbt yehenen ewukt (tebeb) Yalekefeya. Enga tadelenal. Egziabeher Ybarkachu. Balbetem Ljehem.

  • @JohannesJeshibelayxyz
    @JohannesJeshibelayxyzАй бұрын

    Dr. Betam amesegnalehu God bless you more and more

  • @michaelyawkal4592
    @michaelyawkal4592Ай бұрын

    ዶክተር ፈጣሪ ይባርክህ እየሠራህ ያለኸው ትልቅ ሥራ ነው መሬት ላይ ሠማይ ጠቀሥ ህንፃ ከመገንባት ያልቅ የሠዎች አሥተሣሠብ እና አመለካከት ላይ መሥራት ይከብዳል አንተ እያደከው ነው በአሁኑ ሠአት በቴክኖሎጂው ሥራ ፈጠራ ላይ አሥደማሚ ሥራዎች እየተሠሩ ያሉት መጀመሪያ ላይ በአመለካከት እና አሥተሣብ ላይ ሥለተሠራ ነው ሁላችንም ከመሪ እሥከተመሪ ምክሮችህን ብንሠማ እንለወጣለን።

  • @tarikunegash616
    @tarikunegash616Ай бұрын

    Thank you Dr. God bless you and your family. God pays you for your unweaving support and advice.

  • @asterwarga14
    @asterwarga14Ай бұрын

    It’s a very nice question, The third question concerns me 😂 thanks so much for sharing your time ❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949Ай бұрын

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @emubelachew9023
    @emubelachew9023Ай бұрын

    dr betam amesgnelew temasesay huneta wusit eyalefiku nw

  • @tarekegnyacob5155
    @tarekegnyacob5155Ай бұрын

    Thank you dr. May God bless you abundantly.

  • @MedhanitBerhanu
    @MedhanitBerhanuАй бұрын

    100% yenm teyake nw 3tum betam amesgenalh dr betam nw makebrh

  • @KaleabFikadu-ho8ju
    @KaleabFikadu-ho8juАй бұрын

    Ewunet zemenk ybsrek

  • @yonasalemu7981
    @yonasalemu7981Ай бұрын

    Love you Dr

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919Ай бұрын

    ትንሽ የውሃ ጠብታ ትልቁን አለት ታፈርሳለች ይሉ የለ:: በጥቂት በጥቂቱ የምትልካቸው መልሶች ስንቱን አለት እንደሚሰብር ይታየኛል: በተለይ ለሚጠቀምበት ወጣት:: free counselling thank you 🙏

  • @alem8640
    @alem8640Ай бұрын

    Dr Mehret betam enameseginalen

  • @oness159
    @oness159Ай бұрын

    Thank You

  • @ashenafiatgs980
    @ashenafiatgs980Ай бұрын

    Thanks Dr!

  • @anwarseid3505
    @anwarseid3505Ай бұрын

    Thanks a million Dr you are best 😊

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915Ай бұрын

    ተባረክ ዶክተር

  • @beth3984
    @beth3984Ай бұрын

    Thank you doctor Mihret! I usually listen to your videos at 1.5 X speed. Just wanted to share how pleasing the intro music is at 1.5X speed 😅

  • @user-hq1oy8ly4n
    @user-hq1oy8ly4nАй бұрын

    Tebarek 🥰🙏🙏

  • @Dasseenagaa1937
    @Dasseenagaa1937Ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @AbiyeAbebe-nq9du
    @AbiyeAbebe-nq9duАй бұрын

    Tnxs doc

  • @shalomshalomgod7884
    @shalomshalomgod7884Ай бұрын

    Tebarek

  • @melkam7654
    @melkam7654Ай бұрын

    እህቴ የምትፈልጊው እውቀት ወይም ክህሎት ካለ ጎን ለጎን እራስሽን online አስተምሪ ጎን ለጎን ከትምህርቱ ጋር አስኪጂው ከትምህርቱ በላይ ክህሎቱ እጁግ ይጠቅምሻል ወደፊት

  • @user-ss5in2ne9k
    @user-ss5in2ne9kАй бұрын

    Thank you ❤❤❤❤

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qbАй бұрын

    ❤❤❤

  • @frehiwotmembere1760
    @frehiwotmembere1760Ай бұрын

    ❤🙏

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638Ай бұрын

    thank you so much !!

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203Ай бұрын

    ❤ ተባረኹ 🙌🏾

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8mАй бұрын

    ሰላም ዶክተር ምህረት ቅንነት ስለ ተሞላበት አገልግሎትህ እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋ ይብዛልህ!!👏❤ እኔ ውጭ ሀገር በሰው ቤት ነው የምሰራው እና ስንፍናን እና ድካምን መለየት እቸገራለሁ ለምሳሌ ስራ ከመግባቴ በፊት ቀድሜ ተነስቼ መፀለይ እፈልጋለሁ በቂ እረፍት ብወስድም የስራ ሰአቴ ካልደረሰ መነሳት እቸገራለሁ ሰንፌ ነው ወይስ ደክሜ? አጠቃላይ አንድን ነገር ማድረግ ፈልጌ የማላደርገው ሰንፌ ይሁን ደክሜ በምንድን ነው የማውቀው? አመሰግናለሁ።👏

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma7612Ай бұрын

    like adergo yechu hulul

  • @shalomshalomgod7884
    @shalomshalomgod7884Ай бұрын

    Dc sew iko yemiteqemu ataylyim ygermejal Ethiopia 🇪🇹 people abdewal tikim yelewu tiktok new miwelu ygenn program lewit ymsfelg sew new miketaliwu abzahawu sew enabde enkaen ayweqm

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma7612Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZelalemkankoZelalemkanko
    @ZelalemkankoZelalemkankoАй бұрын

    ሰላም Dr ሰዎችን ለማጌልገል ሰላለህ ትጋት ምስጋናየ እጅግ የላቀ ነው አንድ የተቸገርኩበት ነገር ብኖር እንደት ነው ሀሳብን መቆጣጠር የምቻለው ወይም በ ሀሳብ ቁጥጥር ዉስጥ መሆን የማይቻለው? አመሰግናለው

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qeАй бұрын

    ሀኪሜ ነህ መዳኒቴም 😍

Келесі