Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q54

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret

Пікірлер: 25

  • @EleniYacob
    @EleniYacobАй бұрын

    You said right! Let those who have ears , hear it well before you get to marriage. Our people are very blessed to have this truthful counsel. May the lord bless you aboundentl.

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949Ай бұрын

    ዶክተር ምህረት በጣም አከብርዎታለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እርስዎን በመስማት በጣም እጠቀቀማለሁ

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724Ай бұрын

    ተወዳጁ ዶ/ር ምህረት 😍😍😍

  • @user-lf2xg7hs9p
    @user-lf2xg7hs9pАй бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤🙏🙏🙏

  • @Sams-ri7tt
    @Sams-ri7ttАй бұрын

    ዶ/ር በጣም😊 አመሠግናለሁ ይህ የብዙ ሰው ጥያቀ ነው

  • @frehiwotmembere1760
    @frehiwotmembere1760Ай бұрын

    🙏በእውነት በጣም ጠቃሚ መልስ ነው እውነት የሆነ!!!

  • @Anumma572
    @Anumma572Ай бұрын

    Tbareku

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qeАй бұрын

    አጋዤ ለኔ ጣፍጭ ❣️

  • @user-hq1oy8ly4n
    @user-hq1oy8ly4nАй бұрын

    We love you Dr mhret 🙏🙏🙏🥰

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203Ай бұрын

    🙌🏾 ተባረኹ 😊 ❤

  • @nathnaelwassieweldegebriel5634
    @nathnaelwassieweldegebriel5634Ай бұрын

    Yigermal betam girum...thanks a lot...Berta... keep forward!

  • @oness159
    @oness159Ай бұрын

    Thank You

  • @kelemwuba2241
    @kelemwuba2241Ай бұрын

    Bless you Dr

  • @user-by5ky6hi3d
    @user-by5ky6hi3dАй бұрын

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @user-hh9yj3iq2q
    @user-hh9yj3iq2qАй бұрын

    እውነት ብለሃል ታላቁ መፅሐፍ ሉቃስ 14:28-30 እንዲህ ይላል 28"ከእናንተ አንድ ሰው ሕንጻ ለመሥራት ቢፈልግ፣ መደምደም መቻል አለመቻሉን በመጀመሪያ ተቀምጦ ዋጋውን የማይተምን ማን ነው? 29 መሠረቱን ጥሎ መደምደም ቢያቅተው፣ ያዩት ሁሉ ይዘባበቱበታል፤ 30 እንዲህም ይላሉ፤ ‘ይህ ሰው ማነጽ ጀምሮ ነበር፤ መደምደም ግን አቃተው።’ 29 መሠረቱን ጥሎ መደምደም ቢያቅተው፣ ያዩት ሁሉ ይዘባበቱበታል፤ 30 እንዲህም ይላሉ፤ ‘ይህ ሰው ማነጽ ጀምሮ ነበር፤ መደምደም ግን አቃተው።’ ተባርከህ ለበረከት ሁን❤❤❤

  • @ashenafiatgs980
    @ashenafiatgs980Ай бұрын

    Thanks Dr.!

  • @MihiretuTumisdo
    @MihiretuTumisdoАй бұрын

    Dr I apricaite you ❤! And God bless you ❤

  • @alem8640
    @alem8640Ай бұрын

    Betam enaneseginalen Dr

  • @asterwarga14
    @asterwarga14Ай бұрын

    Thank you, Doctor, Mehret for Avery's day wonderful answer ❤❤❤

  • @hunyalewbellete2120
    @hunyalewbellete2120Ай бұрын

    አካል ጉዳትን፣ የግዜር ቁጣ ብሎ የሚበይን ማህበረሰብ ውስጥ እንደመኖራችን በንደዚህ አይነት ፍቅር ውስጥ ለመቆየት ብሎም ወደትዳር ለማምራት ከሳጥኑ ወጣ ያለ ተራማጅ፣ እና ሞጋች አስተሳሰብ ያስፈልጋል ባይ ነኝ።

  • @gadaabirmeji6697
    @gadaabirmeji6697Ай бұрын

    gaaffiin asitti gaafatamuu kun gaaffii nama hedduuti galatoomii DR

  • @negestqueen
    @negestqueenАй бұрын

    ለጠያቄዋ/ዉ በጣም እናመሠግናለን🙏🏻 ጥሩ ጥያቄ ነዉ! እንደዚህ ዓይነት ጥያቄዋች ከትዳር በፊት መጠየቅ ያለበት ጥያቄ ነዉ! ( ለአካለ ጉደታ ላለዉ ቡቻ አይደለም! ) ጠያቄዋን ልጠይቅሽ የምፈልገዉ ፡ ታፈቅሪዋለሽ? እሱን ለማግባት አንቺ እርግጠኛ ነሸ ? አንድ የሆነ ነገር የረበሸሸ አለ, አንቺ መጋባት ፈልገሽ ነዉ ወይስ ከእሱ የመጣ ጣያቄ ነዉ???

  • @ibrahimahmed7531
    @ibrahimahmed7531Ай бұрын

    ጥያቄ ነበረኝ ዶ/ር ብዙ ጓደኞች የሉኝም ነገን አስቤ ብዙ. ነገር ለማድረግ እፈልጋለሁ ነገር ግን በዛ ዉስጥ ብዙ ግዜ. ሰዎች ከኔ የተለየ ሀሳብ ነዉ. ያላቸዉ ሀሳብ የማልቀበል ሰዉ አይደለሁም ነገር ግን ከራሴ ጋር ሳወራ ብዙም አሳማኝ ነገር አይሆንልኝም እና ሰዎች አሳማኝ ነገር ካልነገሩኝ ለመቀበል እቸገራለሁ በዚህ ባህሪዬ የምወዳቸዉን እንዳላጣ ፈርቻለዉ ምን ላድርግ እባክህ ዶ/ ር መልስልኝ

  • @muleyeayle1621
    @muleyeayle1621Ай бұрын

    😍😍😍

  • @Negestatttt
    @NegestattttАй бұрын

    ትልቅ ትምህርት ነው የምር

Келесі