Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q50

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret

Пікірлер: 33

  • @MB-lo3fo
    @MB-lo3foАй бұрын

    Good morning Dr Mihiret. I started watching your show for entertainment ..not thinking the impact it would have on my personal life. I started it for the gossip.. just to say ‘wey gud yihem ale ende’ :-) but without realising , I was completely hooked. It’s become one of my very favourite shows . I now care 0 about the gossip. My focus is the actual problem and suggested solution . I just wanted to say it is an amazing program! Bizu yastemiral! Captivating new ! It allows people to seek help without the financial burden or worry of the stigma. It gives directions and encouragement to seek help further . Just want to say thank you for your generosity and kindness!

  • @MindseTubeDrMehret

    @MindseTubeDrMehret

    Ай бұрын

    thank you!

  • @Negestatttt
    @NegestattttАй бұрын

    ጠያቂው ወንድነትህን ተጠቀምበት እንጅ አምስት አመት እኮ ብዙ ነው

  • @bernabasfeye3534
    @bernabasfeye3534Ай бұрын

    በጣም የሚያስደስት መልስ ነው ለብዙዎቻችን መልስ ይሆናል ብዬ አስባለሁ... ቁርጥ የሚያደርግ ነው 😂..Thank you Doctor

  • @user-qf3hc2br5t
    @user-qf3hc2br5tАй бұрын

    ሀሳባችሁን እፈልጋለሁ በጣም ጥሩ የፍቅር ጊዜ አሳልፈን ከተራራቅን ማለትም እኔ ስዴት ወጣሁ 6 አመት ሆነን ግን ታምኖ መቆየት አልቻለም ነበር ይቅርታ አድርጌለታለሁ አብሬው ለመቀጠል የማምነው አልመሰለኝ እሱን መተውም ይሁን መርሳትም አቅቶኛል ምን ይሆን መፍትሄው

  • @hisqueen1441
    @hisqueen14418 күн бұрын

    ይሄ ልጅ በትክክል እኔ የማውቀው ሁላ መስሎኝ ነው የሰማሁት ከስንት አመትና ከስንት ነገር በኃላ አሁንም አሁንም እየመጣ እንደ ድሮው እንደሆንኩ ነው የሚነግረኝ እና ማስረዳት ሁላ ግራ ይገባኛል። የስሜቱንብንፁህነት ላጣጥል አልፈልግም ግን ደሞ እኔ አሁን ያለሁቡትን የመልክ የአካልና የማንነት አቋም አይቶኝ ሁላ አያውቅም። ሴት ልጅ ከእድሜ እኩያዋ ወንድ ጋር እኩል አይደለችም አንተ ልጅ ነህ መባሉን ሁላ መቀበል አልቻለም። ለመሞከር እንኴን አይሆንም። ማለት ከሀይስኩል በኃላ አምስት አመት ማለት ከ20+ እድሜ ናቸው ሴት ልጅ ከዛ እድሜ ጀምራ የማግባት ፍላጎትን ጫናም አለባት ወንድ ልጅ 30 ካልሞላ ዘሎ እንኳን አይጠግብም። እና ክፉ ደግ ሳልነጋገር ዝም ማለትን እመርጣለሁ። ደሞ የፈጣሪ ስራ አይታወቅም የሚሆን ከሆነ በራሱ ጊዜ ይሆናል ብዬ እኔም ተስፋ አላደርግም

  • @MihiretuTumisdo
    @MihiretuTumisdoАй бұрын

    God bless you and your family dr❤

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qeАй бұрын

    Like. ለ መሪያችን 💯💯 👍

  • @nardostadesse827
    @nardostadesse827Ай бұрын

    Thank you Dr.&Tersit. We love you❤

  • @noloshatube4922
    @noloshatube492217 күн бұрын

    ተወው፣ ልቀቀው፣ ኖርማል አይደለም ምናምን የሚሉ አስተያየቶች ግን እንደንግግር ቀላል ናቸው እንዴ? ስንት ልክ ባለመሆን ውስጥ መተው አቅቶን የምንሰቃይበት እድሜያችንን ምንፈጅበት ነገር አለ በተውኩና ደስ ባለኝ ድካኝ ብቻ…

  • @user-hq1oy8ly4n
    @user-hq1oy8ly4nАй бұрын

    Tebarek tebarek geta🙏slante ybarek yemr stotachn neh yemrr🙏🙏🙏

  • @asterwarga14
    @asterwarga14Ай бұрын

    Thanks so much, Doctor,❤❤❤

  • @Bibliatube-kl8it
    @Bibliatube-kl8itАй бұрын

    wey Doc what a wonderful response!!

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qeАй бұрын

    ይሄን ያህል ምትወዳት ከሆነ እና የማግኘት እድሉ ካለህ ሂድና እድልህን ሞክር እና ካልሆነ ይቁረጥልህ ። 🤔ግን 5አመት ሙሉ ሄደህ እንዳታናግራት ምን ያዘህ? 😇

  • @birukabebe7006
    @birukabebe7006Ай бұрын

    Tnx doc

  • @negestqueen
    @negestqueenАй бұрын

    ጤና ይስጥልን

  • @oness159
    @oness159Ай бұрын

    Thank You

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638Ай бұрын

    THANK YOU SO MUSH !!

  • @user-jw6uf9un7h
    @user-jw6uf9un7hАй бұрын

    Thank you ❤

  • @user-hh9yj3iq2q
    @user-hh9yj3iq2qАй бұрын

    Interesting!❤❤❤

  • @ashenafiatgs980
    @ashenafiatgs980Ай бұрын

    Thanks Dr.

  • @TsedalAyenewshumeL_9A
    @TsedalAyenewshumeL_9AАй бұрын

    how can I ask you

  • @alem8640
    @alem8640Ай бұрын

    Ewunet new Dr lmetsehafina ena lfilm new endih ainetu gin mafker degimo kebad new enameseginalen

  • @user-lf2xg7hs9p
    @user-lf2xg7hs9pАй бұрын

    እናመሰግናለን ዶከተር ❤🙏🙏🙏

  • @gashawambaw2561
    @gashawambaw2561Ай бұрын

    ጥያቄ ማቅረብያውን የስልክ መስመር ኮመንት መስጫው ላይ ብተውልን መልካም ነው ማቅረብ ምፈልገው ጥያቄ ነበረኝ

  • @eshetud210
    @eshetud210Ай бұрын

    አረ ዶክተር እንደዚህ አይነቱን ቀላል ነግር በውስጥ መልስ እና በደንብ የሚያወያይ እና ጠንከር ያለ ጥያቄ አንጣልን ሁላችንም እንደዚህ አድርጎን ነበር 😂

  • @MB-lo3fo
    @MB-lo3foАй бұрын

    Gilt giltun, enkich enkichun

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724Ай бұрын

    እኔ ብሆን ስጃጃልም እልገኝ 😂😂😂

  • @godisfaithful6710
    @godisfaithful6710Ай бұрын

    ይሄ ጥያቄ በአሁኑ ሰአት የቅንጦት ጥያቄ ነው። 😂🙈ታድለህ አፍቃሪው ወንድማችን። ሰው ስንት ሃሳብ አለበት መሰለህ።🫣 ዶክተር ምህረት ናፍቀሀናል። ከSTL👋😅

  • @kiyagudina3982

    @kiyagudina3982

    10 күн бұрын

    ጌታን እውነት ነው። ማፍቀር የጥጋብ መልዕክት ነው አሉ 🤣🤣🤣

  • @bp1194
    @bp1194Ай бұрын

    That was one useless question that entertain today.

  • @asmakemale4701
    @asmakemale4701Ай бұрын

    Thank you Dr!!!

Келесі