Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q46
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
Пікірлер: 27
ሰላም ላንተ ዶክተር ብዙ ጥያቄዎቼ ተመልሰውልኛል የዛሬው ደግሞ በጣም ይመለከተኛል ጠያቂዋንም አንተንም አመሰግናለሁ ተባረክ።🥰🥰🥰🥰🥰
መልሱ በጣም አርክቶኛል በልጆች ላይ መልካም ነገር መዝራት ትልቅ ሥራ ነው የሚለውን እጋራለሁ፡፡ ❤❤❤
ዶክተር ምህረት በጣም ጠቃሚ ዜጋ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
Egziabeher Ybarkeh.
ከየሰዉ ጥያቄ ብዙ ት/ት እየተማርን ነው እናመሰግናለን ዶ/ር
Thanks DR.
Like Adeguu
Thank Dr!!! በጣም ጥሩ መልስ ነው :በአለም ላይ ትልቁን ስራ እየሰራሽ ነው ያለሽው በዚህ ልትኮሪ ይገባል :: ነገ እነዚህ ልጆች ያገር መሪ: ሀኪም: ዳኛ ወዝተ,,, ሊሆኑ ይችላላሉ:::
የዚን ዘመን feminist ነን ባዮች አካሄድ ውድቅ የሚያረግ ምርጥ እናትነት 💪. እናመሰግናለን ዶክተር!
Very admirable mother who invested her golden time in her children. I also admire her respect for work and her dedication to build her career. She is remarkable. Thank you Dr Meheret, for your wise guidance as always!
እናመሰግናለን ዶክተር ❤🙏🙏🙏
Much Much love and respect Dr.❤🙏
Thank You!!!
ዶክተርዬ መልካም ዕለተ ሰንበት 🙏
Thank you so much Dr
Thank you 🙏🏾
Thankyou for this advice and I think she can also to build her own organization on child care, since she has two important skills accounting and caring, she would be successful.
ተወዳጆች ዶክተር ምህረት ትርሲታችን ሰላም ለናንተ ይሁን😊😊😊 ትርሲቷ እንይሽ እንጂ በቪዲዮ በስራሽ እያየንሽ ነዉ እንተዋወቅ ❤❤❤
በዚህ ዘመን ሰው መቼ መልካም ነገር ይወድለታል::
እንደኛ 😍😍😍
Thank you ❤
Thank you
Dr እኮ አንድ.. የሂወቴ .. ክፍል ነህ ።
Tebarek Dr tebarek Tube endet sher edemider alakmbetm gays aseredung 🙄?
Slkachewn wym emailachwen mikaew sew yengregn .?