Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q112

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ችግር ላለባችሁ የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። ማይንድሴትም ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ በአሁኑ ጊዜ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም።
ስጦታ የአእምሮ ማዕከል
sitotapsy.com
Dr Yonas Bahretibeb
Professor Solomon Tefera
Renascent Mental Health and Rehabilitation Center
lnkd.in/eEmeFePw
renascentrehabcenter.com
መልካም የምክር አከልግሎት
Melkam Psychotherapy 0978600038
located in SIM by black lion hospital
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል
ለሱስ ማገገሚያ
አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል
ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች

Пікірлер: 40

  • @GsjTsb
    @GsjTsb22 күн бұрын

    Dr. God bless you and your family ❤

  • @user-Weynua
    @user-Weynua22 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተራችን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @destakeremela-pl4uh
    @destakeremela-pl4uh22 күн бұрын

    Today, my question was answered. Thank you, Dr.

  • @abenezerashenafi2913

    @abenezerashenafi2913

    20 күн бұрын

    Hello. How can I get his email or whats upp phonr number pls.

  • @samrawitlegesse6687

    @samrawitlegesse6687

    17 күн бұрын

    Ohh lucky you👍

  • @user-xe1ki9hk7v
    @user-xe1ki9hk7v20 күн бұрын

    D'r mheret debeb really am appreciate you and your my hero, God blassing you.....

  • @yabsrsdereje6628
    @yabsrsdereje662820 күн бұрын

    Yezarew demi migerm mkir nw❤

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew934722 күн бұрын

    ❤😂Thank You Dr.Mehret 👏🏻

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu957021 күн бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር በእውነት አሁን ያለ ህይዎትን መረበሽ የሚለው አባባል በጣም ገብቶኛል ባይበዛም እኔም ቤት እንዲህ አይነት ችግር አለ ከሰው ገለል ያለ ነው ሒወታችን እግዚአብሔር ይመስገን እኔና ባለቤቴ በጣም የቅርብ ጓደኞች ነን ግን ሲበዛ ገለልተኞች ነን በፍፁም ከሰው ጋር መቀላቀል እንቸገራለን እና ይሄን ግለኝነት እንዴት እንበጥብጠው? 😂ክበርልኝ ዶክተር🙏 በእርግጥ ለእህታችን የመለስከውመልስ ለእኛም ይሰራል

  • @negestqueen
    @negestqueen22 күн бұрын

    ጠያቂዉ ለጥያቄህ እናመሠግናለን🙏🏽 ከጥያቄህ መረዳት የምንችለዉ ለህይወትህ ኃላፊነት ወስደህ ዛሬ መለወጥ እንዳለብህ ! እንዲሁ መቀጠል እንደ ሌለብህ ልቦና እንዳለህ እንረዳለን። እንኳስ ለመለወጥ እና ለመለወጥ ማሰብ ብቻ ፍርሀት / ጭንቀት ዉሰጥ ይከታል ! አንተ ለመለወጥ መፈለግ/ መወሰን ብቻ ሳይሆን እርዳታ ወይም ለችግር ህ መፍተሄ መፈለግህ ን በጣም ወደድኩት, ተማርኩበት🙏🏽

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle383322 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣህልን። ❤️🙏❤️ 2nd comach.

  • @asterwarga14
    @asterwarga1421 күн бұрын

    Thank you, Doctor ❤❤❤

  • @marmalata332
    @marmalata33220 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉100,000 congratulations 🎊 👏 💐 ❤

  • @kalkidanzelalem357
    @kalkidanzelalem35718 күн бұрын

    Yeay 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏💕💕💕🤌 I am so happy we hit 100k Already 🎉

  • @belayTec44
    @belayTec4422 күн бұрын

    welcome boss the first viwer and this epsode is also my #1 question🥰

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x21 күн бұрын

    እጥር ምጥን ያለ መልስ፣ ቆምጠጥ ያለ መልስ ይህ ምክር ከሰሩበት የጠራ ነገር ይወጠዋል። ታድያ ጨከን ማለት ያስፈልጋል።

  • @4babyo
    @4babyo22 күн бұрын

    Nice nice ❤

  • @EleniYacob
    @EleniYacob22 күн бұрын

    Thank you! ! Sure …we need to be risk takers , most of us have the unknown fear. Thank you for challenging us, kaltebetebet ayteram! It is what it is!

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma761222 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @deehope9477

    @deehope9477

    22 күн бұрын

    Wow! We're going to get 100k!! I'm just excited to see all the likes!👍

  • @DANTUBE361
    @DANTUBE36120 күн бұрын

    100000🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma761222 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume894921 күн бұрын

    ብሩክ ነህ ዶክተር ምህረት

  • @ethio_family6342
    @ethio_family634222 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @TigistMesfin-rn3ns
    @TigistMesfin-rn3ns21 күн бұрын

    ሰላም ዶክተር ያንተን ትምርቶች ከቅርብ ግዜ ውዲ እከታተላለው እየረዱኝም ነው አመሰግናለሁ ወደ ሀሰቤ ሥገባ ትግሥት እባላለው 23 አመቴ ነው አሥተዳደጌ አሥራዎቹ እድሜዬን ባላሥታውሠው እመርጣለው ለእኔ ሥቃይ ነበር የበታቸነት ሥሜት ፍርሀት ተጫውቶብኛል እድሜዬ 23 ይሁንም እንጂ አሁንም የደኩ አይመሥለኝም ሰው እንዲያወራልኝ ነው ምፈልገው ሰው እንዲመርጥልኝ ሠው እንዲወሥንልኝ ነው ምፈልገው የሴት ጓደኛ እንኳን የለኝም ። በዛ ላይ ሰዎች እንደ ፈለጉ ይጠቀሙብኛል ሰው በተሠበሠበበት ቦታ ሥገኝ ይጨንቀኛል ሀሳቤን መግለፅ እቸገራለው።አመሰግናለሁ ፈቃድክ ከሆነ አንድ ብትለኝ።

  • @hilubae4324
    @hilubae432420 күн бұрын

    Dr Mihret thanks a lot You supported me very much i couldn't afford physiatrist aid but you help me with this podcast. Whan I get to my question i want to know how to teach my little 8 years old sister to be wise and mature girl she such a pure girl and she didn't know anything about world ( Negative) things i saw her many times when playing with her friends they have wise discussions .😔😔 I'm afraid of her future not to hurt in her love life , social life and other stuff. I hope you will answer my questions 🙏🏼🙏🏼

  • @tigistwoubeshet6506
    @tigistwoubeshet650620 күн бұрын

    100,000🎉

  • @Read1144
    @Read114422 күн бұрын

    ካልደፈረሰ አይጠራም 😃

  • @tgtube1861
    @tgtube186122 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የዛሬው አንደኛ ነው!

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur21 күн бұрын

    Thanks Dr❤❤❤tebarek

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab320322 күн бұрын

    ❤ ተባረኹ 😊

  • @derejeararsaej2190
    @derejeararsaej219022 күн бұрын

    Thank you Dr❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume894921 күн бұрын

    መበጥበጥ ገረመኝ ፍርስራሽ ለመቆለል ሳይሆን ከፍርስራሹ አዲስን ህይወት ለመወጣት ማፍረስ ማለቱ ነዉ ዶክተር

  • @user-hh9yj3iq2q
    @user-hh9yj3iq2q22 күн бұрын

    Thank you & keep it up!!!❤❤❤

  • @samrawitlegesse6687
    @samrawitlegesse668717 күн бұрын

    Dr. Mheret , Tirsit tefachu mnew beselam new?

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew579510 күн бұрын

    ስልከዎትን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew579510 күн бұрын

    ዶ/ር ከአክብሮት ጋር በእድሜ ወጣት የሆኑት ጠያቂዎችን እርሰዎ ማለት ተገቢ ነው ብለው አምነው ነው? እርሰው እያሉ መልስ የሚሰጡት ለጠያቂዎቸዎ? አክብሮት ተገቢ መሆኑን አምናለሁ።

  • @thomasestifanos9433
    @thomasestifanos943321 күн бұрын

    ዶ/ር አንድ ጥያቄ ነበረኝ ይህም ምንድንነው የሰው ልጅ በክርክር ወቅት ያለማመን አልያም ሽንፈትን አለመቀበል ወይም ከመዋረድ ፍርሀት ከእኔነት(ego) የሚመጣ እንደሆነ ሳይንሱ ይናገራል በሌላ ወገን ደግሞ የሰው ልጅ ያመነበትን ነገር ስህተትም ይሁን ልክ እስከመጨረሻው ከታገለ እንደ አቋም ያለው ቆራጥ ተደርጎ ይታያል ወይም ይታመናል ። እና ሁለቱን እንዴት እናስታርቃቸው አልያም እንዴት ትመለከተዋለህ አንተ?

  • @user-fs5wn3lq5h
    @user-fs5wn3lq5h16 күн бұрын

    Yezendro lijoch eyuachew, a wuch ager gar ande eyehonu newe. Immoral sex, is becoming a culture in Ethiopia. Bezihu keketele homosexuality erasu endaygeba yasegal. So why would I want to bring a child to this polluted water generation? If I do, what if I don't live long? U know the story of single mom's and their children in the USA. I don't want to bring a child to this world for them to go the ungodly way. Let them stay in peace with God..... Children don't learn the majority of stuff from their parents, but from school friends, Internet and social media. It's hard to raise a Godly child these days the right way..... I don't want to have a child,,,, for what, to make God sad?.... A humans life is very short short time. It's the ugly truth. Truth never been sweet.

Келесі