Arada daily news:ፑቲን እንግሊዝ በዓይን በማይታይ ቶርፒዶ አናወጣት! የአሜሪካ ጦር ማመን አቃተው ኔቶ በቁሙ ደረቀ!

Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
Attribution:
:Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
All content is used within the parameters of fair use.
Please contact us.
Paid sponsorship enquiries:
aradadaily@gmail.com
Narrated by: Birhanu w/semait
news Produced by: Esubalew & Bisrat
Edited by: biruk & Natnaeal
thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
Managed by: Dawit Wassihun
Office: Addis Ababa, ethiopia
Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
or call us 0910-508888
አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Пікірлер: 25

  • @mimibaba5540
    @mimibaba554016 күн бұрын

    አንዳንዴ ቤሩት መሆኑን ታስረሱኛላችው ጋዜጠኞች ሲጀመር እስራኤል ቤሩትን አትወርም በቃ ሁልጊዜ ሀያልነትየለም ለዘላለም ንጉስ ሆኖ የሚኖረው የማይሸነፈው አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው እስራኤል ተሰናፊ ናት ጦርነቱ የተወሰኑ ወራቶች ቢረዝሙም ድል ግን ለጋዛ ነው ድል ለተበዳይ ነው ግፍን ሰርቶ በሀይማኖት ስር መደበቅ ነውር ነው ሠው ስትሆን ግፍን ጥላ አለዛ የሠራኸው ግፍ መልሶ ያጠፍሐል እስራኤልም አሁን ይሔ ነው ያጋጠማት ድል ለተበደሉት ጋዛ ፍልስጤም ሕዝቦች ይሁን ውዶቀት ለግፍ ሰሪዎች ይሁን

  • @DaniFkru
    @DaniFkru16 күн бұрын

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ልአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅

  • @solomonyenesu8778
    @solomonyenesu877816 күн бұрын

    ጀግናው፡የረሻው፡መሪ፡ወነት፡አናት።ወለደቾ፡አለምን፡የማጠፋ፡ኒኩለር፡አለጀው፡ማንመ፡የሊለወ

  • @feysal98
    @feysal9816 күн бұрын

    111111

  • @user-fm6xi6fx5c
    @user-fm6xi6fx5c16 күн бұрын

    Dellllll bagafff eytagdlllu lalu nexeuhan plestineoch insha'Allah

  • @user-cq5td1lj7b
    @user-cq5td1lj7b16 күн бұрын

    እስኪ አንድ መቶ ሃያ ተማሪዎች የት እዳሉ ዘገብ??

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu485216 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-fm6xi6fx5c
    @user-fm6xi6fx5c16 күн бұрын

    Alemm salmmmm yagegn nbur

  • @user-fm6xi6fx5c
    @user-fm6xi6fx5c16 күн бұрын

    Allah Israel euna America yaxxxxfffachw

  • @user-fm6xi6fx5c
    @user-fm6xi6fx5c16 күн бұрын

    Motttttt la yuedetwaaa shyxxxanetwa agrrrrr Israel euna la yuedetwaaa shyxxxanetwa ashebrewa America insha'Allah

  • @ameenabadiga1025
    @ameenabadiga102516 күн бұрын

    እስራኤል እብድ ውሻ ናት።በእብሪት ተመሰረተች በእብሪት ትጠፋለች

  • @Hasina927

    @Hasina927

    16 күн бұрын

    ኢንሻአላህ

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa881816 күн бұрын

    Abet yhe sew yemigerm yemayreba were new yemiyaweraw ejig asafari new hulem weshet marer bichca

  • @user-tx2me9qs3s
    @user-tx2me9qs3s16 күн бұрын

    Yemashe zena nw

  • @user-iq1vz7jh9r
    @user-iq1vz7jh9r16 күн бұрын

    አይ እሥራኤል 2 ባንዴ ትችላለች😂😂😂

  • @KadirShmsdin-we4bf
    @KadirShmsdin-we4bf16 күн бұрын

    ኢስራዔልና ፋኖ አንድ የምያደርጋቻው ነገር ብኖር ፉካራና ሽለላነው ሀሀሀሀሀሀ😅😅

  • @nesredinibrahim7840
    @nesredinibrahim784016 күн бұрын

    Israel sim bicha nat hamas matfat alchalechi America eyagezat lemetfat alchalechim Israel 🇮🇱 yemitichilow lij set megidel ena bet mafres now

  • @atikaahmed
    @atikaahmed16 күн бұрын

    አንዳንዴማ ጦርነቱን የምትመሩት እናንተ ጋዜጠኞች ነዉ የምትመስሉኝ የምር ወይስ አማካሪ ናችሁ አህ ጉድ ነዉ እኮ አንዴ ተፋጠጡ አንዴ ተዋቀጡ አሁን አሁንማ ማዳመጤን ትቼ ከናንተ ወደ አልጀዚራ እና አል አረቢያ ፊቴን አዙሪያለሁ

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p16 күн бұрын

    ሀማስ፣ ቀጥሎ ሄዝቦላ፣ ከዛ ኢራን ላይ ለመዝመት ዕቅድ ተዘጋጅቷል። ይሄ፣ በአለሙም ዙሪያ ሁ...ሉ፣ ሀገራችንም ጭምር ... የሚደረገው ሀሰተኛውን መሲህ ለማንገስ የሚደረግ ዝግጅት መሆኑ ነው።

  • @solomonyenesu8778
    @solomonyenesu877816 күн бұрын

    እሰራኢል፡አይችለም፡እመኑኝ፡ኢራን፡እሰራኢል፡ያለው፡ኢራን፡አላት።ኒኩለር፡አላቸው፡

  • @erionelove1779
    @erionelove177916 күн бұрын

    ቱልቱላ

  • @aviayanaw4167
    @aviayanaw416716 күн бұрын

    ኢራን በጦርነቱ ምትሳተፍ አይመስለኝም ምክኛቱ እስራኤል ምን አይነት መልስ እደምሰጥ ኢራን ጠንቅቃ ታውቃለች

  • @kebera
    @kebera16 күн бұрын

    በለዉ መቼም ታሪከኛ ከማርስ ነዉ ዜናዉን እምታገኛዉ😂😂😂😂

  • @saved1580
    @saved158016 күн бұрын

    ዮሐንስ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ኢየሱስ ግን ወደ ደብረ ዘይት ሄደ። ² ማለዳም ደግሞ ወደ መቅደስ ደረሰ ሕዝቡም ሁሉ ወደ እርሱ መጡ። ተቀምጦም ያስተምራቸው ነበር። ³ ጻፎችና ፈሪሳውያንም በምንዝር የተያዘችን ሴት ወደ እርሱ አመጡ በመካከልም እርሱዋን አቁመው፦ ⁴ መምህር ሆይ፥ ይህች ሴት ስታመነዝር ተገኝታ ተያዘች። ⁵ ሙሴም እንደነዚህ ያሉት እንዲወገሩ በሕግ አዘዘን፤ አንተስ ስለ እርስዋ ምን ትላለህ? አሉት። ⁶ የሚከሱበትንም እንዲያገኙ ሊፈትኑት ይህን አሉ። ኢየሱስ ግን ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ፤ ⁷ መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ፦ ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት አላቸው። ⁸ ደግሞም ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ። ⁹ እነርሱም ይህን ሲሰሙ ሕሊናቸው ወቀሳቸውና ከሽማግሌዎች ጀምረው እስከ ኋለኞች አንድ አንድ እያሉ ወጡ፤ ኢየሱስም ብቻውን ቀረ ሴቲቱም በመካከል ቆማ ነበረች። ¹⁰ ኢየሱስም ቀና ብሎ ከሴቲቱ በቀር ማንንም ባላየ ጊዜ፦ አንቺ ሴት፥ እነዚያ ከሳሾችሽ ወዴት አሉ? የፈረደብሽ የለምን? አላት። ¹¹ እርስዋም፦ ጌታ ሆይ፥ አንድ ስንኳ አለች። ኢየሱስም፦ እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ ከአሁንም ጀምሮ ደግመሽ ኃጢአት አትሥሪ አላት።

  • @berhanebush3921
    @berhanebush392116 күн бұрын

    ቆሸሻ ነህ የሚተናበው ዜነና አርዕስተ ዜና ይላየያል።

Келесі