Arada daily news:አለም የፈራው ቀን ደረሰ የአሜሪካ ጦር ገባበት |የእስራኤል ጦር ግብጽ ገሰገሰ ኔታኒያሁ ወሰኑ!

የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ!
አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡
Attribution:
:Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
All content is used within the parameters of fair use.
Please contact us.
Paid sponsorship enquiries:
aradadaily@gmail.com
Narrated by: Birhanu w/semait
news Produced by: Esubalew & Bisrat
Edited by: biruk & Natnaeal
thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
Managed by: Dawit Wassihun

Пікірлер: 48

  • @user-qu6ch7fr3g
    @user-qu6ch7fr3gАй бұрын

    ድል ለፍልስጥኤም❤❤❤❤

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui9 күн бұрын

    በርታ

  • @Dhdh-bc1em
    @Dhdh-bc1emАй бұрын

    ድል ለተጎዱ ስዎች

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229Ай бұрын

    አራዳ ዴሊያችን ሁሌም ከጎናቹ ነን ተከታዮችህ

  • @aviayanaw4167
    @aviayanaw4167Ай бұрын

    እባካችሁ እስራኤላውያን አትንኩ ውጤቶች እና መልሱ በጣም ከባድ ነዉ ሚሆነው እስራኤል ካነኳት አትነካም

  • @elhamworku198
    @elhamworku198Ай бұрын

    አህያዉን ፈርቶ ዳዉላዉን የፈረደባቸዉ ጋዛዊያን አላህ ይድረስላቸዉ😢

  • @AlimAli-kf7dq
    @AlimAli-kf7dqАй бұрын

    arif new

  • @mulugetasisay-ld9dx
    @mulugetasisay-ld9dxАй бұрын

    እስራኤል ግን እደ ስድስቱ ቀን ጦርነት በቀላሉ የምትወጣው አይመስለኝም

  • @ayishamuhammad4077
    @ayishamuhammad4077Ай бұрын

    አራዳ ደይሊ ተናፋቂው ዘጋቢ

  • @user-wb1hj9te3w
    @user-wb1hj9te3wАй бұрын

    ይመችሽ..አራዳ..ሚዲያ...ግን..እትዋሺ..እንዳንዴ

  • @AlimAli-kf7dq
    @AlimAli-kf7dqАй бұрын

    🎉

  • @user-pt6fu4es3k
    @user-pt6fu4es3kАй бұрын

    ጓደኛው ቢያሸንፈው ወደ ሚስቱ እሮጠ እነዛኑ ሚስኪን ፍልስጤኖችን ልጨርሳቸው ነው

  • @AbdiiJamaal-my4su
    @AbdiiJamaal-my4suАй бұрын

    Tilaq amerc metfat alebat

  • @zelalemT
    @zelalemTАй бұрын

    ድምጥህ ዴየስ ይላልሳ😊

  • @nunushtaklo2182
    @nunushtaklo2182Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @HappyBambooForest-ke9nz
    @HappyBambooForest-ke9nzАй бұрын

    good

  • @TegegnDegelo-mk8gl
    @TegegnDegelo-mk8glАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-he8jw7xg6l
    @user-he8jw7xg6lАй бұрын

    😢😢😢

  • @user-fo8yz8ti5w
    @user-fo8yz8ti5wАй бұрын

    Yehe 6 Ken minamin yemilut ewnet new leand 1 kebad mesariya yeleilew ke 6 wer belay yewesedew endeit new ?

  • @NiguseGosem
    @NiguseGosemАй бұрын

    ዋዉብርሀኑወልደሰመያት❤😂

  • @saifsaif2492
    @saifsaif2492Ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍💓💓💓💓❤️💔💔💔💔rafa

  • @mukamilradi865
    @mukamilradi865Ай бұрын

    በዚህ ቀጥል አስተያትን መቀበልህ በጣም ደስ ትላን በኮንመን video አታሳይም የሚሉ ኮምፕሌኖች ነበሩ

  • @saifsaif2492
    @saifsaif2492Ай бұрын

    😢😢😢😢😢 Israel ❌❌rafa

  • @AffectionateAstroStation-gj2wo
    @AffectionateAstroStation-gj2woАй бұрын

    እባካቺሁ ዝም ብላቹ ስሙት ልጀቹ ብዚህ ሰራ ነው የማያስተዳድረው 'መርዳት ባህላቺን ነው' ጥሩ ነገሩ ሊሎች አትዮጵያዋን ነጋቲቭ ኮመንት ነገር ከጻፍክ ያጠፉታል ይህሰው ታምኝ ነው ኣያጠፋውም በተይ እናዛ ሰቶች እንድውዚህ ኣደርጉ ቺት ኣደረጉ የሚሉር ነጋቲቭ ኮመት ያጠፋሉ

  • @minewjal
    @minewjalАй бұрын

    አንቴ ገንዘብ ለመሰብሰብ ስትል ሰማይ ዝቅ አለ ዓይነት ዜና ታነባለህ?

  • @user-rr5hk9le5k
    @user-rr5hk9le5kАй бұрын

    አሁንማ ፈራ ዴይሊነዉ የሆንከዉ ምክኒያቱም የግል ምንጭ አለክ ወይሰ ፑተን ይከፍልሀል

  • @AbdelaTekale
    @AbdelaTekaleАй бұрын

    በጣም፡ጥራ፡ነው፡፡👍👍👍👍🇪🇹

  • @user-ii2lu2zy4v

    @user-ii2lu2zy4v

    Ай бұрын

    Indet

  • @Mekdessime-dt6rr
    @Mekdessime-dt6rrАй бұрын

    komachoch gen menasebachu new😂 sewyewan weredachubet eko hoo...degmo eyung alalachu mertachu meslong metayut new asgededwachu new🤔

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818Ай бұрын

    Asafari zena weshet bicha min aynet weshetam maretegna news new asafari

  • @MessiKali
    @MessiKaliАй бұрын

    Dil le israel ❤❤❤

  • @user-wb1hj9te3w
    @user-wb1hj9te3wАй бұрын

    ይጠብጥቡልን..ገባ..ይበሉና..ግብፅ 😂😂

  • @yasinabdella8939

    @yasinabdella8939

    Ай бұрын

    ሁሌ ይጠብጥቡልን : ይምቱልን በማለት የመታዘል አስተሳሰብ ነው ሐሳባችሁ ?? ምን አለ ግብፅ ለኛ ተራ እንደሆነችና ምንም እንደማታመጣ በመናገር የአሸናፊነት ስነልቦና develop ማታደርጉት ? ያኔም ትግራይን ይምቱልን ብላችሁ ታዝላችሁ ገብታችሁ ህዝብ ጨፈጨፋቹ ላታሸንፉ

  • @user-kh5cb1ps1n
    @user-kh5cb1ps1nАй бұрын

    ድል ለቅድስት እስራኤል ❤🇮🇱 ሞት ለቀሚስ ለባሽ አሸባሪ አረቦች

  • @AbdulmajidKadir-xt3jo

    @AbdulmajidKadir-xt3jo

    Ай бұрын

    እከካም ነገር ነህ መሰለኝ😊

  • @user-pt6fu4es3k

    @user-pt6fu4es3k

    Ай бұрын

    ቀሚስ ለባሽ አሸባሪ ከተባለ የምታመልኪው እየሱስም አሸባሪ ነዋ

  • @user-jd7ui1mr8h

    @user-jd7ui1mr8h

    Ай бұрын

    እናተ እጨት አምላኪ አርፍቹ አትቀመጡም የርጎ ዝብ

  • @AbdulmajidKadir-xt3jo

    @AbdulmajidKadir-xt3jo

    Ай бұрын

    @@user-jd7ui1mr8h ማነው ባክ እንጨት ሚያመልከው

  • @maryemohammed1623

    @maryemohammed1623

    Ай бұрын

    የጎንደር አይሁድ መሆን አለብህ እንጂ አእምሮ ያለዉ ጥሩ አሳቢ ሰዉ እንደዚህ አይባልም

  • @YaaLij
    @YaaLijАй бұрын

    Tultula

  • @TegegnDegelo-mk8gl
    @TegegnDegelo-mk8glАй бұрын

    🎉

Келесі