Apostolic church of Ethiopia | AA Gerji Amen | Gerji Amen choir | Esu kedmo kewetalgn | እሱ ቀድሞ ከወጣልኝ

(መዝሙረ ዳዊት 91 )
=====================
1፤ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
2፤ እግዚአብሔርን። አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
3፤ እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና።
4፤ በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል።
5፤ ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥
6፤ በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም።
7፤ በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም።
8፤ በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ።
9፤ አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፤ ልዑልን መጠጊያህ አደረግህ።
10፤ ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም።
11፤ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤
12፤ እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል።
13፤ በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ።
14፤ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
15፤ ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።
16፤ ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።

Пікірлер: 42

  • @degefahaile6844
    @degefahaile68444 жыл бұрын

    የሁሉ ሃለቃ ሐ የሁሉ ጌታ የኛ ኢየሱስ የለውም አይቻ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @tigistbilalamen1020

    @tigistbilalamen1020

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @teketelhaile8460
    @teketelhaile84603 жыл бұрын

    Amen esu kedimo kewtalgn

  • @mirithbekele1884
    @mirithbekele1884 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልል እልልልል እልልልል 🙇🏼🙇🏼🙇🏼😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @miretteelias4298
    @miretteelias42984 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @MasfinMatiyas
    @MasfinMatiyasАй бұрын

    አሜን

  • @azamitrussom9519
    @azamitrussom95194 жыл бұрын

    Amen Amen Amen ellellellellellellellell hallelujah temesgen geta Eyesus

  • @appcell6911
    @appcell69114 ай бұрын

    Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rebeccatasew3930
    @rebeccatasew39304 жыл бұрын

    Ameee nnnnn amen amen amen amen amen

  • @hageretg308
    @hageretg3084 жыл бұрын

    አሜንንንንንንን እልልልልል

  • @metadeshailu4424
    @metadeshailu44244 жыл бұрын

    Amen telaten ashanefalew tebarikulgn ye abate lijoch ewodashewalew

  • @hayatbaaklini4873
    @hayatbaaklini48734 жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን🙌🙌🙌

  • @farooqgdjhc8853
    @farooqgdjhc88533 жыл бұрын

    Ammen ammen tebarakw

  • @wudinesh2337
    @wudinesh23372 жыл бұрын

    አሜንንን

  • @onewaye8319
    @onewaye83193 жыл бұрын

    amenn tamasegen geta eyesus

  • @mhiret2407
    @mhiret24073 жыл бұрын

    Amen amen amen elillllllllllllll

  • @zerizeri6119
    @zerizeri61194 жыл бұрын

    Amen hashu🏹🏹🏹🎷🙏

  • @abebaaddels7380
    @abebaaddels73803 жыл бұрын

    Amen amen elllll

  • @onlyonegod2550
    @onlyonegod25504 жыл бұрын

    ሃሌሉያ አሜን 😭🙌

  • @sara.damise5110
    @sara.damise51103 жыл бұрын

    Amini.amini.amini😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏

  • @martageremew7620
    @martageremew76203 жыл бұрын

    Ameen temesgen eyesus😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌

  • @azamitrussom9519
    @azamitrussom95194 жыл бұрын

    Geta Eyesus yebarkachu tsgawn yichemrlachu 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @desireu1384
    @desireu13843 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ተመስገን እሱ ቀድሞ ከወጣልኝ ማንስ ደግሞ ይቃወመኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @maggimakdess6753
    @maggimakdess67533 жыл бұрын

    Amen 🙏😭 Tamag 🙏📖 AmeeenTamag 🎤💞☝️📖👈🎤⛪🎤🙌🙌🙏😭☝️👏👏👏

  • @marydetebo9711
    @marydetebo97114 жыл бұрын

    Amen Amen Amen God bless all

  • @githylove4961
    @githylove49613 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል

  • @gechtanen201
    @gechtanen2014 жыл бұрын

    Ameen Ameen eyesus zemanchun brkrk yedrgachu😘😍

  • @benedukamo4745
    @benedukamo47453 жыл бұрын

    Amen 😥😥😥

  • @luvalkhwiter4106
    @luvalkhwiter41063 жыл бұрын

    🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏አሜንንንንንን

  • @mhirettadese5682
    @mhirettadese56824 жыл бұрын

    Ameeeeen ellllli ellllllli

  • @nigistanebo8607
    @nigistanebo86073 жыл бұрын

    አሜን ሃሌሉያ

  • @yoneabare4317
    @yoneabare43173 жыл бұрын

    Ameen mezamar ayisalachagn ke mot terife!!😭😭

  • @astassferfalaka1158
    @astassferfalaka11589 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rebeccasolomon4846
    @rebeccasolomon48463 жыл бұрын

    Ameñnnññmmmmmm

  • @rebeccasolomon4846

    @rebeccasolomon4846

    3 жыл бұрын

    Elellllllll

  • @seteshaqal5840
    @seteshaqal58403 жыл бұрын

    ameeeeeen ameen

  • @elsashibiru6138
    @elsashibiru61383 жыл бұрын

    ጌተኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @mishamoadimasu1716
    @mishamoadimasu17164 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @rebeccasolomon4846
    @rebeccasolomon48463 жыл бұрын

    Amennnnn

  • @woyenshetzeleke6737
    @woyenshetzeleke67373 жыл бұрын

    ameeeeen

Келесі