Anchor Media የአብይ አህመድ የባህርዳር ቆይታ፥የአዳነች አቤቤ ተክለ ስብዕና ግንባታ፥ የድሮን ጥቃት በሸዋ፥ የትግራይ ወጣቶች ክልሉን ለቀው እየወጡ ነው

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 266

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana405216 күн бұрын

    አብይ አህመድ የኦሮሞ ነፆ አውጪ ነኝ ብሎል አለቀ። በሊላው ኢትዮጵያዊ መሪ ተብሎ ሊታሰብ የሚችልበት አንዳች አመክንዮ የለም። በጠላትነት ተፈራርጆ መሪ መሆን መቀጠል የለም

  • @user-qu7ko8zt6n

    @user-qu7ko8zt6n

    15 күн бұрын

    ትክክል ❤❤❤❤❤

  • @Sarabelhugebre

    @Sarabelhugebre

    15 күн бұрын

    Tikikil❤❤❤​@@user-qu7ko8zt6n

  • @busyline8767
    @busyline876716 күн бұрын

    መሳይ መኮነን በሰላም ነው የጠፋህው እንኳን በሰላም መጣችሁ ፋኖየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @iam-amhara
    @iam-amhara16 күн бұрын

    ድል ለአይበገሬው ፋኖ መሳያችን በርታ❤❤❤❤

  • @AdamuTadese

    @AdamuTadese

    15 күн бұрын

    ቂቂቂቂቂቂ ሸፈታምና አህያ መቼም አይበገሬ ሆነው አያውቁም

  • @iam-amhara

    @iam-amhara

    15 күн бұрын

    @@AdamuTadese ዝበል የሸርሙጣ ልጅ

  • @AdamuTadese

    @AdamuTadese

    15 күн бұрын

    @@iam-amhara አየ የሸለፈታምና የአህያ ትልቁ ጉልበታቸው ምላሳቸው ነው ተግባር ዜሮ ልማት ባዶ መልካምነት ወፍ የለም አሸናተ ነቀሳዎች እግዚአብሔር ይንቀላቹ

  • @merd24
    @merd2416 күн бұрын

    ''ከእግዚአብሔር በላይ'' እኮ አዳነች አቤቤ __እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ሌላ ምንም ማለት አይቻልም

  • @dejenyalawesson

    @dejenyalawesson

    15 күн бұрын

    She gets things done while you sit there and bitch about this and that. I ❤️ my mayor.

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne562415 күн бұрын

    አይ አዳነች የመሞቻዋ ግዜ ደርሶ ነው አትፍረዱባት ታይቷት ነው ነፍስ ይማር

  • @dafflee653
    @dafflee65316 күн бұрын

    I am waiting since this morning finally ተከሰትክ❤❤❤ መሳያችን እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @falkmayer1723
    @falkmayer172315 күн бұрын

    መሳይ ገለታው ለምታደርጉት ሁሉ እናመስግናለን ስይስለቻችህ ለተጐዳው ህዝብድምጽ ስለሆናችሁ❤❤❤❤❤❤😢

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z16 күн бұрын

    እናተ ጤና አላችሁ የማን ወይዘሮ ናት ያለዋቂ የተሰራ ጎተራ የመሰለች ክብር የምትሰጡት አማራ ጠሎችን ከብር መስጠት ያስቃችኋል

  • @dejenyalawesson

    @dejenyalawesson

    15 күн бұрын

    You are such a stone age tribalist. it is a shame that we have to deal with leftover someone like you.

  • @berhanayele8466
    @berhanayele846616 күн бұрын

    አቶ ገለታው ከጋዜጠኛ መሣይ መኮንን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የምቴደርጉትን ውይይት ሁሌም በጥሞና እከታተላለሁ።በርቱ በተጨማሪ ለአማራ ህዝብ ትግል ጉልበት የሚሆኑ መረጃዎችና ትንታኔዎች ላይ ብታተኩሩ መልካምነው👍👍👍

  • @pinkroad-9201
    @pinkroad-920116 күн бұрын

    አስገራሚ ትንታኔአችሁ ናፍቆን ነበር ። እንኳን ደህና መጣችሁ።በርቱልን

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis16 күн бұрын

    THE BIGGEST PROBLEM IN ETHIOPIA IS TPLF AND ABEY CABINET 💯💯 You guys are doing great job THANK YOU 🙏 👌✌️

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn15 күн бұрын

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ይችላል ያሸንፋል 💪💪💪💪💪💚💛❤️🎉🎉🎉🎉

  • @SEIDMOHAMMED-fz5jy
    @SEIDMOHAMMED-fz5jy16 күн бұрын

    ድል ለአማራ በሉ ያማራወዳጅብቻ ድል አለሠሞኑን አራኪሎ❤❤❤❤

  • @user-qu7ko8zt6n

    @user-qu7ko8zt6n

    15 күн бұрын

    ❤❤❤ ድሉ የኛ ነው እሺ

  • @fetenetizazu764
    @fetenetizazu76416 күн бұрын

    እንኳን መጣህ መሳይ

  • @desalegnkeleta2902
    @desalegnkeleta290216 күн бұрын

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️

  • @Alex-zv1ly
    @Alex-zv1ly16 күн бұрын

    Anbessaw Mesayachin, you are amazing and top of the range!!!!

  • @JesikaFischer-ip4nr
    @JesikaFischer-ip4nr16 күн бұрын

    Dl le Fano ❤

  • @fetenetizazu764
    @fetenetizazu76416 күн бұрын

    ፋኖ የሚጠነክርበትን መንገድ እናጠናክር።

  • @assefatsige5279
    @assefatsige527915 күн бұрын

    እናመሰግናለን መሳይ እናመሰግናለን ገለታው

  • @genetgenet8172
    @genetgenet817216 күн бұрын

    ድል ለፋኖ ድል ለጅግኖች ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ መሳይ በርታ እውነት ነው ውንድማችን እንዳለው በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት ነው

  • @abrahamt2356
    @abrahamt235616 күн бұрын

    አንኩአን ደህና መጣህ መሣይ ቀኑን ሙሉ አየፈለኩህ ነበር.. 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @OkhoOloneAjake
    @OkhoOloneAjake14 күн бұрын

    Watching from Denver Colorado freedom's worldswide freedom's freedom's freedom's.

  • @usahandsoffethiopia8486
    @usahandsoffethiopia848616 күн бұрын

    ይገርማል እኔ እራሴ ሲጠፍ ብዙ ነግር ነበር ያስብኩት እንኳን ድህና መጣህ መሳያችን

  • @MikiBercy-cp7su

    @MikiBercy-cp7su

    16 күн бұрын

    አማራው ተራራው ፐፐፐ ደስ ስሲል አሜክስ በመተርተር መሳይ አተላው አራራራራራራራራራራራራራራራራራራ ፉከራ. አንደኛ

  • @RibkaAlamaw

    @RibkaAlamaw

    16 күн бұрын

    ​@@MikiBercy-cp7su አተላን አተላ የሆነ ሰው ነው የሚያቀው😊😊😊

  • @dejenyalawesson

    @dejenyalawesson

    15 күн бұрын

    Your criminal life is always on suspense. you are going to spend many sleepless nights.

  • @MikiBercy-cp7su

    @MikiBercy-cp7su

    14 күн бұрын

    @@RibkaAlamaw ትላም ሽንፍላ አማራ ታልቃታላችሁ የቆማጣ ዘር እየመጣን ነው እራራራራ አማራው ተራራራው አተላ

  • @RibkaAlamaw

    @RibkaAlamaw

    11 күн бұрын

    @@MikiBercy-cp7su ትላምን ትላም ነው የሚያቀው አህያ ማን እንደሚያልቅ አብረን እናያለን

  • @maresketafff2901
    @maresketafff290116 күн бұрын

    መሳይ ዛሬ ሳልወድ በግድ አሳከኝ።እነዚን ሰዎች እያዳዱ ቃላታቹ ይገልጻቸዋል።እግዚአብሔር ግን ትቢተኞችን ይጠየፋል ጥጋባቸውን ያስተነፍሳል ።ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ይሁን ፈጣሪሆይ ወገኖቻችንን ከዚ መከራ ስቃ እደገናም በስቃያቸው ከሚሳለቅ ግፈኛ ሠሪ ፈጣሪ ሆይ አሳካላቸው ።አሜን

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux16 күн бұрын

    Geletawe and Messay great job

  • @user-qu7ko8zt6n
    @user-qu7ko8zt6n15 күн бұрын

    አማራየ የኔ የዋህ ህዝብ በየ ቦታው ያሳድዱህል አማራዬ ይህ ቀን ያልፍ ይሆነ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ❤❤❤❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ውድመት ለፋሽሽቱ ለአብይ አህመድ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu16 күн бұрын

    ምሳይ ጀግና በርቱልን

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed617116 күн бұрын

    ያረቢ ያአላህ አላህ አገራችን ሠላም ያድርግልን ንፅሃንን አላህ ይጠብቅልን ማሥተዋሉን ይሥጠን በኢትዮጵያ ህዝብ አሸናፊ ተሸናፊ የለም ተያይዞ ከማለቅ በቀር ኧረ እናሥተውል ምሥኪኑ ገበሬው ለምን ይሙት ከአፈር ጋር ታግሎ ሥለኖረ ሌሎችን ሥለመገበ

  • @romiooo0193
    @romiooo019316 күн бұрын

    Well came ato galataw 🙏❤

  • @ykt4447
    @ykt444715 күн бұрын

    እኛ የሚገርመን አጎብዳጆቹ ተማርን የሚሉ ከንቱ ምሁራኖችና ባለሀብት ነኝ የሚል ጥርቅም ነው፣

  • @romiooo0193
    @romiooo019316 күн бұрын

    Well came mesay mekonnoen 🙏❤️

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat63316 күн бұрын

    Welcome back Jegnachin Messay

  • @helentadesse9686
    @helentadesse968616 күн бұрын

    Fano ❤

  • @kissmiahailu7914
    @kissmiahailu791416 күн бұрын

    በጣም ያሳዝናል! ከእንደነዚ አይነት እባብ ፍጡሮች ምስኪን ህዝባችንን ፈጣሪ ጌታ ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l16 күн бұрын

    መሳያችን ክበርልኝ ወንድሜ በርታ 💚💛❤🐅💪

  • @user-zc3cs4gm6f
    @user-zc3cs4gm6f16 күн бұрын

    ድል ለአማራ ህዝብ ለፋኖኖኖኖኖኖ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi380015 күн бұрын

    VICTORY To The AMHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie307516 күн бұрын

    ህዋት አማራ ክልል ገብቶ ይጠቅጠቅ . ወደኋላ እንዳይመለስ ከኌላ በር ዘግቶ እንደ ቡና መቁላት ነዉ አደራ አንድ ወንበዱ እንዳይመለስ

  • @EsraaAhmed-ds8dl
    @EsraaAhmed-ds8dl15 күн бұрын

    ድል ለፋኖ 🥰🥰🥰💪💪💪

  • @sebleeshetewube460
    @sebleeshetewube46016 күн бұрын

    አዳነች ነፍስ ይማር ፣ ማለታቸው ነው ፎቶዋን ለምን ይገዛሉ በህይወት የለችም እንዴ።

  • @askalzemelake7946
    @askalzemelake794615 күн бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n15 күн бұрын

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @MamenTeshager-wd9of
    @MamenTeshager-wd9of15 күн бұрын

    ለመከታተል ይመቸን ዘንድ መረጃውን ስትለቁ ቀኑን አብረችሁ ፃፉልን አየዟችሁ አብረናችሁ ነን

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j15 күн бұрын

    የምወዳችሁ በርቱልን🎉🎉🎉

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw332616 күн бұрын

    ይህ፡የትግራይ ጥናት በአማራውም ላይ አለ ጠያቂ አጥቶ ነው

  • @QTA-wb7oq
    @QTA-wb7oq15 күн бұрын

    ❤🇲🇱✅🇲🇱💪🇲🇱✅

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat63316 күн бұрын

    Welcome Jegnachin Great to have you Bach Messay

  • @user-hw3ri7lp6w
    @user-hw3ri7lp6w16 күн бұрын

    ❤❤❤❤መሳይ

  • @asmadirj281
    @asmadirj28115 күн бұрын

    በአማረ ክልል ለሚሰቃዩ እና ለሚሞቱ የሙስሊም ዜጎች ለምን ድምፅ አትሆኑም

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe217116 күн бұрын

    ሰላም መሳይ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን አደረሳችሁ መልካም ጊዜ ይሁንልን

  • @almazejigu2461
    @almazejigu246116 күн бұрын

    መሳይ ምን ይድረግ ስለአረጋ ከበደ ቀን ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ እኮ

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli502215 күн бұрын

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne16 күн бұрын

    ደናዋላቺህአደ፣ራቺህሳዩጋለታወየምንዉዳቺህ እንወዳቺሀለን

  • @sunnightfantye8899
    @sunnightfantye889916 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @almazejigu2461
    @almazejigu246116 күн бұрын

    ከበሻሻ የተገኝ ደሃ ሁሉ ብርቁ ቀፎ ጭንቅላት ምን እንጠብቃለን የአማራ ህዝብ በዚህም እይታለል ብልጭልጭም ቁም ነገሩ አይደለም አልማውን በቅር ያሳካል አማራ ክልል መግባቱ በራሱ ያሳዝነኛል

  • @user-qu7ko8zt6n

    @user-qu7ko8zt6n

    15 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NaniazeneNanii

    @NaniazeneNanii

    15 күн бұрын

    ገባ ለመባል ነበር በግርግር ገብቶ ወጣ

  • @user-bq7yx8wh2l
    @user-bq7yx8wh2l16 күн бұрын

    ሰላም ውይ መሳይ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @michalemichale5880
    @michalemichale588016 күн бұрын

    Fano should and must be supported by any cost before it is to late.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat63316 күн бұрын

    Welcome Ato Geletaw

  • @romiooo0193
    @romiooo019316 күн бұрын

    Weyna waganoha Abhero yenagal 💔

  • @caretoall8805
    @caretoall880516 күн бұрын

    እሷ ብትሸጥ ሃያ ሽ ብር ነው መጠኗ።

  • @Co_equal
    @Co_equal15 күн бұрын

    Mashila siar yisikal!!!

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux16 күн бұрын

    fano

  • @tamenemekonnen2404
    @tamenemekonnen240416 күн бұрын

    ፎቶዋ የሚሸጠው ያዳነች ከመሞቷ በፊት አስቀድማ ለተስካር ማውጫ ይሆናል

  • @muluafessa
    @muluafessa15 күн бұрын

    መሳይ ለፋኖ ጠቅለይ ዕዝ መመሰረት ቅድሚያ ወይይት ይደረግ አለበለዚ ጦሮነቱ ከአማራ ግዛትአይወጣም ።

  • @EmuHeni
    @EmuHeni16 күн бұрын

    Besalam naw yetfahaw

  • @user-wl3of9kb1t
    @user-wl3of9kb1t16 күн бұрын

    መሳይና ገለተዉ እንኳን ደህና መጣችሁ ጠፍታችሁ ነበር

  • @Usernumber21_16
    @Usernumber21_1616 күн бұрын

    የኢትዮጵያ ወዳጆች ላይክ አድርጉ!! 💚💛❤️

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye31216 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis37316 күн бұрын

    Msay welcome

  • @tibletskirby6297
    @tibletskirby629716 күн бұрын

    ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🎉

  • @user-he5kj5ys6p
    @user-he5kj5ys6p15 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz783215 күн бұрын

    አህያ መሳይ ጠፋህ አህያ ይታመማል አንዴ አሞት ነዉ ተብዬ ።እኔ የአህያ ሃኪም ነኝ የልምድ በቆመጥ ነበር።

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id15 күн бұрын

    😮😮😮😮

  • @samsonberta6760
    @samsonberta676016 күн бұрын

    መሳይ አቦ ይመቻቹ ዛሬ ትንሽ ፈገግ አሰኛችሁኝ።

  • @mehdizey4651
    @mehdizey465116 күн бұрын

    Hi mesay leban lebanew kalinbehuala temelisen leminsereke malet yelebnm.

  • @user-pm9qf6mj2e
    @user-pm9qf6mj2e16 күн бұрын

    Dli le fano

  • @TayeMokonen
    @TayeMokonen15 күн бұрын

    በጣም በቅርብ ጊዜ አማራ ላይ ከተጫኑት ሰዎች መካካል አንደኛው አቅመቢሱ ይልቃል ከፋለ ነው።

  • @lidiazappia640
    @lidiazappia64016 күн бұрын

    አቤቱይቅር በለን ጥላቻ ብቻ ምን ይሻለናል ሰው ሲስራምመመሰፐን አለበት አዳነች አበቤ ጥሩም ሰራ እየሰራች ነው ፍርድ የእግዚአብሔር ነው አገራችንን ሰላም ያድርግልን ብለን ብንፀልይ ምናለ ወገኖቼ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat63316 күн бұрын

    Our country is in criminals hands

  • @tesfiasrate5896
    @tesfiasrate589616 күн бұрын

    ፎቶዋን ሰው ሲያይ በጣም እንደሚናደድ ስለማታውቅ ነው ዜና ላይ ስናያት እንኳን ቲቪውን እናጠፋለን የእውነት ከንቲባዋና ደጋፊዋ ያስፍራሉ ማፈሪያዎች ናቸው!

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n15 күн бұрын

    ፋኖ በጥበብ ነዉ የሚመራዉ ለህዝብ አይደል ይሄ አይስስ ህዝባችንን በአገር ይጨርስብን እእእያመልጣል የት ይገኛል ወዳጄ መስቀሉ አይቀርም።

  • @selamyilma4989
    @selamyilma498916 күн бұрын

    Depressing news, Ethiopia is a hopeless case!

  • @negestqueen
    @negestqueen15 күн бұрын

    አብይ እንዲህ አለ እንደዚህ አደረገ… አዳነች አበቤ እንዲህ አለች ከፈጣሪ በላይ አደረጏት…. እያልን ቁጭ ብለን የእነሱን ሰራ እና ድርጊት ብንተነትን የትም አንደርስም!!! አሁን የሚያሰፋልገዉ ህዝቡን አንድ ማድረግ እና እኔዴት በአስቸኳይ እንደምንቀይረዉ መስራት አለብን!!! ነገ ከዉጭ ትልቅ መሠሪያ አሰገብቶ በጭራሸ ሁላችንም ያጠፉናል!

  • @birhanafework9450
    @birhanafework945016 күн бұрын

    Wendmalem Mesay enkuan dena metachihu bertuln eha wefefa bizu yaweral ethiopian Amilk yinkelew

  • @MenteAlex
    @MenteAlex16 күн бұрын

    መሣይ ትውልድን እንዴት እያመከኑ ነው ስልጠና ለመውሰድ ነው ፡፡

  • @kiyumaskr3915
    @kiyumaskr391516 күн бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹ድል ለጀግናዉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊታችን!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Ali-sv8pc

    @Ali-sv8pc

    16 күн бұрын

    የአገር መከላከያ አደለም የፋሽሥቱ አብይ ነው እሽ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @sarodana
    @sarodana15 күн бұрын

    Mr Sisay id Doma Doma Anten yasedegech Hawassa and qen tibelalech

  • @user-hw3ri7lp6w
    @user-hw3ri7lp6w16 күн бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi742216 күн бұрын

    ፋኖዎች አብይ አህመድን ገድሎ የመጣው ቢመጣ ይሻል ነበር:: እድሜ ባገኘ ቁጥር ከዚህ በላይ ደም መፍሰሱ አይቀርም::

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu358215 күн бұрын

    ከንቲባ አብይ በአማራ ደም ቀልደህ አትኖርም የግዜ ጉዳይ ነው 💪💪💪 ከፍርድ አታመልጥም

  • @ethiopia6721
    @ethiopia672116 күн бұрын

    በኢትዮጵያ መንግስት የለምኮ ያለው መንግስት ውሽት ብቻ ነው ስውዪው በህልሙ ነው ሀገር የሚገዛው በልጅነት እድሜው ያላየውን አሁን በአርባዎቹ እየፈፅማቸው ነው ወለጋ ሄዶ በአማራው ላይ ተነሱ ጎጃም ሄዶ ኢትዮጵያ አትፈርስም ይለናል እና የዘረኝነት እና የበታችነት የሚሰው ስው ስስለሆነ እርዳታ የብልፅግና ወንጌል ቢስጠው ጥሩ ይመስለኛል ግን ውሽቱ አልቋል እና ህዝብ እያሽነፈ እያርበደበደው ይገኛል የኑፁሀን ደም እያሳበዳቸው ነው እና ፍርዱን ያገኛሉ በቀወት በድሮን ለተገደሉት የአማራ ወገኖቼ ለሞቱት ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ለቆሰሉት ምህረትን ለቤተስቦቻቸው መፅናናትን ይስጣቸው::

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n15 күн бұрын

    😂😂እኔ የሚገርመኝ ብር የህዝብ መሆኑን ሳይረዱ አዳነች እግርላይ የሚወድቁ ምስኪኖች ናቸዉ የሚያሳዝኑኝ

  • @WebiTeka
    @WebiTeka16 күн бұрын

    Mesay koda beshitegna honehal,wushatihem,wustihn akatelo,weda wuch wetoal,tawu lenebsih tselih.lenebsih

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana405216 күн бұрын

    "120 ሚልየን ነበርን ፣ ከዚህ ውስጥ 10 ሚልየኑ ቢያልቅ የቀረነው 110 ሚልየኖች በሰላም አብረን መኖራችንን እንቀጥላለን፡፡" .ዳንኤል ክብረት "አሳማ ከስናዳሪ በእጅጉ ይበልጣል፡፡ አሳማ የሚበላው ሲያጣ የራሱን በጠጥ ይበላል፡፡ ስናዳሪ ግን የሚበላው ተርፎት ሳለ እንኳን የራሱን ወገን ይበላል፡፡".የዋዋቴ ጽዋ ከ social media የተወሰደ

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele864716 күн бұрын

    17 minutes

  • @ghionyihene786
    @ghionyihene78616 күн бұрын

    አቶ ገለታው "ቅዳሤ" "ሳይሆን "መወድስ" በሚል ቢስተካከል የተሻለ ይመስለኛል።

  • @mengamenga9843
    @mengamenga984316 күн бұрын

    መሳይ ይቅርታ ኡዳነች አቤቤ ስሞ ሲነሳ ከመጥላቴ የተነሳ ዶክተር እመቤት ጨምሮ ያልተማሩ ናቸው

  • @Co_equal
    @Co_equal15 күн бұрын

    She will be the next PM of Ethiopia. After PM Abiy.b Call ntinue your lirs and hate for the next 15 years

  • @hibaamede4173
    @hibaamede417315 күн бұрын

    የዳንኤል ክብረት ንግግር ስራብ አላበላኸኝም ስታረዝ አላለበስከኝም ስታመም አልጠየከኝም የሚለውን የሚያምንበትን ሃይማኖት አስተምህሮ የተቃረነ ነው፡፡ የሚገርም ንግግር

  • @user-mi1ni5wl4k
    @user-mi1ni5wl4k16 күн бұрын

    አይገለታው አትሸወድ ሴትየዋኮ ከሞተች ቆይታለች ከዚበላይ ስንቴ ትሙት

Келесі