Anchor Guest ''ቤተክርስቲያኒቱን ከአብይ አህመድ ሰይፍ ለማዳን ምዕመናን መነሳት አለባቸው'' መምህር ፋንታሁን ዋቄ

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 444

  • @titimulatu5426
    @titimulatu54265 ай бұрын

    ጣፋጭ አንደበት መምህርን ደጋግመው ቢሰሙት አይሰለችም ይገርማል በእውነት ላይ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ንግግር ሁሌ እንደመምህር ጣፋጭ ነው ዘሮት ይባረክ ክፉ አይንካዎት ግሩም ድንቅ ትንግርት የሆነ ንግግር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @belaydagnew4334
    @belaydagnew43345 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እጅግ በጣም ማራኪ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና።

  • @raswarrior3427
    @raswarrior34275 ай бұрын

    Exactly Memhere. 100% correct!!

  • @raswarrior3427
    @raswarrior34275 ай бұрын

    100% correct Memhere!!

  • @senaitbekele47
    @senaitbekele475 ай бұрын

    በትክክል ነብሳችንን ከሚያጠፉ ጋር ውል የለንም መምህር ፋንታሁን እደአንተ አይነቱን ያብዛልን😊

  • @alemuberta6264
    @alemuberta62645 ай бұрын

    እዉነት ነዉ መምህራችን በዘረ የሚያስብ ሰዉ ሰባዊነትና ፍትህ አያቅም ቡድን ነዉ የሚዉቀዉ።

  • @Tewahedo16

    @Tewahedo16

    5 ай бұрын

    እሱ ያለ ዘር ነው የሚያስበው አይደል ???😂😂 ቀልዳችሁ እኮ አይጠበቅም።

  • @wegf6808

    @wegf6808

    5 ай бұрын

    ​@@Tewahedo16 ወገኛ ነህ እዛው እነ አብይ መንደር ሄደህ የዘረኛ ከበሮህን ደልቅ በዘረኝነት ተኮትኩቶ በደም ተጨማልቆ በህዋሀት ጉያ የተቀፈቀፈው አብይ እና ቡችሎች ናቸው!!!

  • @miniliktesfaye
    @miniliktesfaye5 ай бұрын

    እውነት ነው ወንድሞቼ መምህር ቃለ ሒወት ያሰማን መሳይ አንተ በእውነት እግዚአብሔር ያክብርህ ጆባ ዊትነስ ነው ገነት በመሬት ነው እያለ ነው መቀበሪያው መሆን አለበት

  • @raswarrior3427
    @raswarrior34275 ай бұрын

    What can I say Memhere you really telling as it is. Well done Memhere Jah bless you!!

  • @bestrong1237
    @bestrong12375 ай бұрын

    መምህር ፋንታሁን ቃለህይወት ያሰማልን፡፡ እውነት እንዲህ በብርሃን ስትታይ ውበቷ ድንቅ ነው፡፡ ዘወትር በድንግዝግዝ መደናበር ሰለቸን አቦ!

  • @atitegebtesema2878
    @atitegebtesema28785 ай бұрын

    ❤❤❤ዉዶቻችን ኢትዮጵያን እናያታለን ቤተክርስቲያንን ትታደጋላቹ እዉነትን ሰለምታጋልጡ❤❤❤

  • @zolazola5725
    @zolazola57255 ай бұрын

    መ/ር ፋንታው፣ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ህዝብ እምባ አባሽ፣ ምርጥ ሀይማኖተኛ፣የኢትዮጵያ ህዝብ ህመም ህመማቸው የሆነ።እድሜና ጤና ለመምህራችን ይስጥልን።ድል ለአማራው ፋኖ❤❤❤

  • @fisehakebede1102
    @fisehakebede11025 ай бұрын

    ኢትዮጵያ አንደ መምህ ፈንታሁን አይነት 100 ሰው ቢኖር የት እንደርስ ነበር እቀት ከተባለ እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ይባርክልን ❤❤❤

  • @isayasyeneneh5370
    @isayasyeneneh53705 ай бұрын

    Brilliant analysis and discussion Memhir Fantaun Wake ,Thank you so much and keep it up

  • @aronMuse
    @aronMuse5 ай бұрын

    የበደል ፀዋዉ ሲሞላ ሰዉ ባችል እንኩዋን እግዚአብሔር ዝም አይልም

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia15285 ай бұрын

    አንከር ኢትዮጵያ እናመሰግናለን በርቱ,...ፋኖ ዘኢትዮጵያ አንበሳው ይችላል!,...የየከበሩ ፋንታሁን ዋቄ እናመሰግናለን::

  • @user-fk6ex7kt7v
    @user-fk6ex7kt7v5 ай бұрын

    ሁለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond87275 ай бұрын

    Thank you Memeher telling the truth!!

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q5 ай бұрын

    መምህር ፋታውን እንደሁል ጊዜም እውነት እውነትዋን የሚናገሩ የቤተክርስቲያን ጠበቃ ናቸው እናመሰግናለን መምህር

  • @sintayehushimelis4334
    @sintayehushimelis43345 ай бұрын

    ወድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ይርዳን የዋሆች አምላክ ኢትዮጵያን ያስባት

  • @desalegnalehegntasewu6155
    @desalegnalehegntasewu61555 ай бұрын

    መምህር ፈንታሁን እግዚአብሄር የማቱ ሰላማን እድሜ እና ጤና ይድልህ፡፡የአንተ አይነት እፁብ ጀግና ኦርቶዶክስ አማኞችን ፈጣሪ ይድለን፡፡

  • @YM12
    @YM125 ай бұрын

    ተባረኩ አባት

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ5 ай бұрын

    I always like to hear your thoughts መምህር ፋንታሁን🙏🙏

  • @alemuberta6264
    @alemuberta62645 ай бұрын

    ሠላም መሳይ ለአንተም ለመምህራችን

  • @raswarrior3427
    @raswarrior34275 ай бұрын

    100% correct!!

  • @habtamalemneh9939
    @habtamalemneh99395 ай бұрын

    በእዉነት እግዚአብሔር ይባርከወት። እረዥም እድሜ ይስጠወት ሁሉም እውነት ቢናገር አገራችን ትድን ነበር። እዉነት

  • @user-xk2ec1es3k
    @user-xk2ec1es3k5 ай бұрын

    " ከነፃነት አውጪዎች ራሳችንን ነፃ እናውጣ " ዋናውን የኢትዮጲያን ችግር መፍቻን የሚያመለክት ኃይለ ቃል ነው።ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-pw8he9wd6u
    @user-pw8he9wd6u5 ай бұрын

    አባቶቻችን መቼ ይሆን የሚረዱት። አንደበተ ርቱዕ መምህር ፋንታሁን ግን ኑርልን

  • @solomonwoldeab9392
    @solomonwoldeab93925 ай бұрын

    This is the truth. Excellent discussion.let's face the truth and librate us from racism

  • @ethioertube2901
    @ethioertube29015 ай бұрын

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ለ ክቡር መምህራችን።

  • @user-no3ey9xv3k
    @user-no3ey9xv3k5 ай бұрын

    100+ correct

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit44775 ай бұрын

    ሌላ እምንለዉ የለም የቤተክርሥትያንዋ ጠባቂ ዓምላካችን ሁሌም ጠባቂዋ የኢትዮጵያ ዓምላክ ይህን እኩይ አባይና ከሃዲ ዓብይ ላይ ይሁሌም ጠባቂዋ ዓምላክ ፍርዱን ይሥጥ እንደምእመናንም ሃይማቶቻቺንን ለማጥፋት የመጣን የእኩይ ከሃዲ ዓብይ የሚባልን ጉድ ያንሳልን ለዝያም በጽንዓት ቆመን ይህን ከሃዲ የሃገር ና ይህዝብ ጠላት በማንሻዉ ያንሳልን የኢትዮጵያ ዓምላካችን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @buche4532
    @buche45325 ай бұрын

    what an extraordinarily great person and a leader to all of us Orthodox Tewahido individuals. I am proud of Memhir Fantahun. May God bless you for ever.

  • @ebsamohamed5845

    @ebsamohamed5845

    5 ай бұрын

    When time comes he would be the number one you would kickout and call him Galla and he deserves that this house assimilado amhara

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum52255 ай бұрын

    እውነት ነው መምህር

  • @ethioasterslifestyle9645
    @ethioasterslifestyle96455 ай бұрын

    ምህር በጣም ከልባቸን እናመሰግናለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @meskerameyohanes3733
    @meskerameyohanes37335 ай бұрын

    Thank you for sharing you are so amazing I am proud of you my father god bless you today and everyday ❤❤❤❤❤

  • @ashagrielakew4975
    @ashagrielakew49755 ай бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ያሰንብትዎት ስለ እውነት የሚኖሩ ነዎት

  • @astertadesse6569
    @astertadesse65694 ай бұрын

    Forward Forward Forward Ethiopian People stand together Mesay and Fantahun Wake god bless you

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn66705 ай бұрын

    መምህር ፉንታሁን እውነት እውነትዋን ነው የሚናገሩት ህሊናቼውን የሳቱ ሰዎች ሰው እየሞተ የሚደልቅ ነው እግዚአብሔር ህሊናቸውን ያሰራቸው እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን💚💛❤💕🙏🌹🌷

  • @raswarrior3427
    @raswarrior34275 ай бұрын

    Exactly

  • @Sormiker
    @Sormiker5 ай бұрын

    እግዚአብሔር የዘገየ ቢመስልም የሚቀድመው የለም።ተስፋ አንቆርጥም

  • @Peace2whole
    @Peace2whole5 ай бұрын

    Well done🙏

  • @ethiohagere6671
    @ethiohagere66715 ай бұрын

    መምህር ፋንታሁን ቃላት የለኝም ጆሮ ያለው ይስማ

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w5 ай бұрын

    መ/ር ፋንታሁን እድሜከጤና ውሰጤነሆት አንጀትአርሰ ወይ! ንገሱልኝ100/100 እውነት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @yonasmengistu7300
    @yonasmengistu73005 ай бұрын

    Thank you both! Excellent discussion!

  • @shiferawgetyezmerhabete5159
    @shiferawgetyezmerhabete51595 ай бұрын

    የትኛው የአባቶች አንድነት አለና ነው ልጆቻቸውን ለመንግሥት አትገዙ ብለው ሊያውጁ የሚችሉት። ጎበዝ መጀመሪያ ሲኖዶሳዊ አንድነቱ ፈርሶ በየትኛው ሒሳብ ነው ህዝቡን አንድ አድርገው አትገዛ የሚሉት። በእውነት መምህር ፋንታሁን ግልጽና ቁጭት የወለደውን ሐሳብዎን እሰማለሁ ይበርቱ። ሲኖዶስ ግን ህዝቡን አንድ አድርጎ ለዚህ መንግሥት አትገዛ ብሎ የመጥራት ቁመና ላይ አይደሉም

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond87275 ай бұрын

    Great job brother 👏👏👏

  • @ethiopiahageria188
    @ethiopiahageria1885 ай бұрын

    I Very Thank You Memher Fantahun Waqe and Jornalist Mesay Mekonnen ///

  • @alemayehueshetu3659
    @alemayehueshetu36595 ай бұрын

    Memhir, the conclusion is exceptionally great. May God bless you, Memhir.

  • @mehrethabte7762
    @mehrethabte77625 ай бұрын

    😢እረ እባካችሁን ከአባቶች ላይ ውረዱ ለሰላም ብለው ነው ምን ያድርጉ ኢትዮጵያ በዘመናችን የእብድ ገዢ ገዝቶት አያቅም እነሱ ካበደ ሰው ጋር እየታገሉ ነው እባካችሁን ፈጣሪን አስቆጥተን ነውና ይቅር በለን ብለን እንጩህ እንባችንን የራሄል እንባ አርግልን እንበለው

  • @assebetesfaye6973
    @assebetesfaye69735 ай бұрын

    መምህር በጣም እናመሰግናለን

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis89025 ай бұрын

    መምህር ፋንታሁን ክበርልን እውነተኛ ኢትዮጵያዊ

  • @ermiasronge3327
    @ermiasronge33275 ай бұрын

    Thank you so much Mr Fantahun waqe

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu36015 ай бұрын

    ይህ ሀቅ ነው መምህር ግብረሰዶምን ህዝብ ቅነሳን የንጹሀን ደም ግብር ነው እምልኮታቸው ፣ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ልጆች በአንድ ላይ ስንሆን ሁሉንም እናሸንፋለን 72ሚሊዮን የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ልጆች ነን በአንድ ላይ ቆመን ትውልድ እናትርፍ❤❤❤❤❤

  • @user-bv8kx9dq1m
    @user-bv8kx9dq1m5 ай бұрын

    አንተ ሰው ሀያሉ አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥኸ የተናገርከው ሙሉ እውነት ነገር ተናገረሀልና በሰማይ ቤትኸ ስለሴዎች ይናገሩልክ ዘመንኸ ይባረክ ኢትዬጵያኖች ጨንቆናል ግን ተስፍ አንቆርጥም ለዚኸ መናፍቅ መሪ እስክሞት እንድንታገለው እየሰራው አልፍለው እንዲሁም አፀልያለው ግን ተዋኸዶ በእግዝአብሔር ሀይል መጨረሻ ላይ ታሸንፍለች 59:18 ።

  • @nardosbabu3517
    @nardosbabu35175 ай бұрын

    እግዚአብሔር እንዴት ቢመርጥዎት ነው ይሄን የመሰለ አንደበት ያደለዎት አንድ የሚናገሩት መሬት ጠብ የማይል አምላክ ይጠብቅዎት ወይ መታደል መባረክ🙏🙏🙏

  • @worededgier2604
    @worededgier26045 ай бұрын

    Big respect ! Mr Memeher Fantahune I like the way you explain thank you 🙏

  • @getachewkibret2581
    @getachewkibret25815 ай бұрын

    መምህርፋንታሁንቃለህይወትያሰማዎትእድሜናጤናይስጥዎት

  • @user-lu6bs8mk1y
    @user-lu6bs8mk1y5 ай бұрын

    ሁለት እንቁዎች እ/ር እድሜ ከጤና ጋር አበርክቶ

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye38455 ай бұрын

    Thank you 🙏 memher fantahun

  • @user-wy4lw1ki7z
    @user-wy4lw1ki7z5 ай бұрын

    መምህር ፋንታሁን ምርጥ አንደበት ርቱ ምርጥ ኢትዩጲያዊ

  • @asnakech-jx1zd
    @asnakech-jx1zd5 ай бұрын

    የቤተክርስቲያን ዕንቁ መምህር በእዉነት ዕድሜና ጤናዉን ይስጦት እንደርሶ ያሉትን ያበርክትልን

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait5 ай бұрын

    Thank you Mesasayachen

  • @fasikatezazau1618
    @fasikatezazau16185 ай бұрын

    ሁሌም ትክክል ነዎት ❤❤❤❤❤❤

  • @nardosbabu3517
    @nardosbabu35175 ай бұрын

    መምህር ፋንታውን በጣም አንደበተ ርቱእ በእውነት ለቤተ ክሪስቲያን ወሳኝ የሆኑ በየትኛውም ቻናልና ዩቲዩብ ላይ ስሰማቸው የማይሰለቹ ትክክለኛ የኦርቶዶክስ አባት ልጅ እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቅዎት ረጅም እድሜ ከመልካም ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥዎት❤❤❤

  • @antieyohannes4118
    @antieyohannes41185 ай бұрын

    Thank you🙏🙏🙏

  • @ethioertube2901
    @ethioertube29015 ай бұрын

    መምህር ፋንታሁን እሚገርም አንደበት። ፈጣሪ በዚህ አቋምህ ያኑርህ፣ ቃለ ህይወት ያሰማህ።

  • @mggg8841
    @mggg88415 ай бұрын

    Great message from the bright mind as always 👏Thankyou Memher Fantahun ,May God bless & protect you sir 🙏 ❤

  • @user-oz4kp3gs8s
    @user-oz4kp3gs8s5 ай бұрын

    በትክክል የእምነት አባቶች ተኝተዋል።

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube17395 ай бұрын

    መምህር አሁን በሀገራችን ሀግ የለም በዚህ ሠአት አባቶችን ይገላቸዋል የፖርላማ አባላት በፍረሀት በመቀመጫቸው ላይ የወደቁ እንዳሉ ይመሥለናል የፑሻፕ ቅጣት ሌላም ሌላም አባታችን መመለሣቸው ይሻላል ያሣፍኗቸው ነበር

  • @user-sy7xg2qu1j

    @user-sy7xg2qu1j

    5 ай бұрын

    Tembrekekwale lelam lelam

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit91825 ай бұрын

    አርበኛ !!!

  • @webet2273
    @webet22735 ай бұрын

    እግዚህአብሄር እደነዚህ አይነት ለእዉነት የቆሙ አደበተ ሩቱ ፈጥሮልን እኛ ግን እስከአሁን አልነቃንም ቢያንስ እንንቃ እግዚህአብሄር የኛ አባት እደዉ ጠብቀን ዲያቢሎስ ይሽነፋል የእግዚህአብሄር ህዝብ ያሽንፋል ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእመቤታችልን ልጅ አደራ አትለየን እምነት ስላነስን ነዉ ለዚ ያበቃን እዉነትነዉ የተናገሩት

  • @Hailu918
    @Hailu9185 ай бұрын

    አባቶቻችንን በዝምታቸዉ ምእመናን አስበልተዋል. ይሔ መነገር አለበት. መምሕር ዋቄ ትክክል ናቸዉ ምእመናን ያስበሉት ያመናቸዉ አባት ያልናቸው ሲልመጠመጡ ነዉ. አሑንም ምእመኑ ለሃይማኖቱ ለመሞት ዝግጁ መሖን አለበት አልገዛም ማለትና ማመፅ ያለበት.

  • @ethioertube2901
    @ethioertube29015 ай бұрын

    ኢትዮጵ ሚሊየን አንደበተ እርቱ ያስፈልጓታል ልክ እንደ መምህር ፋንታሁን። በድፍረት! በእውነት! በጽናት! በቆራጥነት! ለትውልድ አራያ የሚሆን። በርታ ክቡር መምህራችን፣

  • @mahmmedsufiyan7083
    @mahmmedsufiyan70835 ай бұрын

    ረጅምጰእድሜና ጤና ይስጥህ አንጀት አርስ❤❤❤

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert67575 ай бұрын

    አባቶችና. የፓርላማ. ስብስብ. ጉኡዞች. አንድ. አታድርጉ. ! አባቶች. የመድሀኔ አለምን. መስቀል. ጨብጠዉ. ነዉ. ! መስቀል. ሀይላችን. ነዉ. ! ሀይላችን. መስቀል. ነዉ. ! መስቀል. መድሀኒት. ነዉ. ! አብይ. አሕመድ. ዳቢሎስ. ነዉና. አባቶች. በያዙት. ጌታችን. መድሀኒታችን. እየሱስ. ክርስቶስ. የተሰቀለበት. በደሙ. የተባረከ. ነዉና. አቃጥሎ. ያበነዋል. ! ያበረክከዋል. !

  • @user-pl7gx5vp6q
    @user-pl7gx5vp6q5 ай бұрын

    እውነትነውመምህርፋንታሁንአባቶችህዝበክርስቴያኑንጠርተውሀሳባቸውን መስማት

  • @yonaskebede367
    @yonaskebede3675 ай бұрын

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ ምን ላርጎት ባጭሩ ፈጣሪ እንደርሶ አይነት ሰው ያብዙልን

  • @meseretjiru4079
    @meseretjiru40795 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይገስፅው ሃይማኖትን በጣም መዳፈሩን ነው የሚያሳየው ንግግሩ ግን ያላወቀው ነገር እግዚአብሔር እንደሱ አይቸኩልም ዋጋውን ይሰጠዋል::

  • @Mazasnsksa
    @Mazasnsksa5 ай бұрын

    ግሩም እይታ 👏

  • @saidFeleke
    @saidFeleke5 ай бұрын

    የነቁ የበቁ ኢትዮጵያዊ ጀግና አባት በኢትዮጵያዊነታቸው የማይደራደሩ ናቸው !!!

  • @Endalk21
    @Endalk215 ай бұрын

    መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yilmabeshah
    @yilmabeshah5 ай бұрын

    መምህር እኛ ለምን ሁሉንም ትተን በአውሮፓ እና በአሜሪካ የምንኖር ምዕመናን ስልፍ አንወጣም

  • @emiMulu3610
    @emiMulu36105 ай бұрын

    መምህር ፋንታሁን የተማሩ የሰፋ እውቀት ያላቸው ናቸው። እውቀታቸው ጥልቅ ነው። ለተወናበደ በዘመኑሴጣናዊ ፖለቲካ የተጨማለቀ ሁሉ መምህርን መስማት ብቻ በቂ ነው። እግዚአብሔር ይባርክዎት❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethioertube2901
    @ethioertube29015 ай бұрын

    እውነት፣ ይህ ሰው ታሪክን ነባራዊ እውነትን ሰንዶ የያዘ ሰው ነው። ቃለ ሂይዎት ያሰማህ መምህር ሆይ።

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe54235 ай бұрын

    መምህር ፋንታሁን እጅግ በጣም ትክክል 👍👍👍 ኦርቶዶክስአዊያን እረ ተኝተናል

  • @MintesnotMinte-le3qi
    @MintesnotMinte-le3qi5 ай бұрын

    ሲጀመር በጣም ዘግይተናል በዚህ አምስት አመታት ምን ያህል ቤተክርስቲያን ተቃጠለ ምን ያህል ክርስቲያን ታረደ ሞተ ? በታሪክ ታይቶ በማያቅ ፀረ ኦርቶዶክስ የሆኑ የጥላቻ ንግግሮች በሚዲያ እንደጉዱ ሲነገሩ ዝም አልን እየሆነብን ያለውን ነገር እኮ ለመረዳት ቀላል ነው በትግራይ የነበረው ጦርነት በአማራም ያለው ጦርነት ግልፅ ነው ጎበዝ ንቃ ይሄንን መንግስት በምችለው ሁሉ ታገለው

  • @emebetwubeshet7418
    @emebetwubeshet74185 ай бұрын

    እንደርሶ ያለውን ያብዛልን። እድሜና ጤና ይስጥልን። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @53solomon
    @53solomon5 ай бұрын

    ናዚዎች በአይሁዶችና በምኩራባቸው ያደረሱትን ጥፋት ያየ ወይም የሰማ በሀራችን የሚከናወነውን በጽኑ መቃወም ይጠበቅበታል

  • @ethiopiaaddis9352
    @ethiopiaaddis93525 ай бұрын

    በትክክል አባቶቻችን ከገዳዩ ከዲያቢሎሱ ብልፅግና ጋር እየተባበሩ ነው

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje78055 ай бұрын

    መሳያችን የኛ ውድ እናመስግናለን

  • @ethioaddis1906
    @ethioaddis19065 ай бұрын

    Thanks!

  • @Behailu-zh1nx
    @Behailu-zh1nx5 ай бұрын

    መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር የዚች ቤተክርስቲያን እውነተኛ ተቆርቋሪ እንዲሆኑ ለደረገ ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema50625 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun99555 ай бұрын

    መምህር ፋንታሁን ዎቄ እናመሰግናለን ጆሮ ያለው ይስማ

  • @ayutube3675
    @ayutube36755 ай бұрын

    መሳይ ወንድማችን በርታልን የሱሌይማን አብደላ ምን ላይ እንዳለ መረጃ እየጠበቅን ነው እባክህ አሳውቀን

  • @user-ky9be2sf6h
    @user-ky9be2sf6h5 ай бұрын

    እናመሰግናለን መሳይና መምህር እኛ ሀገር ውስጥ ያለነው በጣም ተጨንቀናል ውስጣችን እርር ድብን ብሏል

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu5 ай бұрын

    እውነት ነው መምህር ክርስትናያን እንንቃ በአንድ እግር እንቁም❤❤❤❤

  • @andargachewtefera2220
    @andargachewtefera22205 ай бұрын

    He is so intelligent and articulated person.

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w5 ай бұрын

    ኡ እርሶና ዘመዴናችሁ አንጀትየምታርሱ እውነት ያለውእናንተጋነው👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @toti5122
    @toti51225 ай бұрын

    ሰባተኛው ንጉስ ሳህ ያለው የእናቱ ውቃቢ አደንዞናል 😢😢 ነቢይ መቼም አይደለችም።

Келесі