Anchor ''ቤተክርስቲያኒቱ ዕለተ ዓርብ ላይ ናት። ለማይቀረው ሰማዕትነት እንዘጋጅ። የመጨረሻው ደውል ሊሰማ ተቃርቧል። ምርጫ የለንም'' ቆሞስ አባ ጌዴዎን
Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
Пікірлер: 235
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን።ይህ ይሁዳ ሀገሬ ስብከቱ ምዕመን ከጋምበላ ክልል ወግሮ ማባረር አለበት።
@FikirteAsres-ng6bp
24 күн бұрын
💚💛❤👏
አቤቱ የሆነብንን አስብ ለነዚ ጅቦች ቤተክርስቲያኔን አሳልፈህ አትስጥ🙏😭
መሳይ መጣህልን በጣም ጎበዝ ምርጥ ጋዜጠኛ❤
@kechemagara5433
24 күн бұрын
Are you Egyptian ?
አንዳንዴ እንዲህ አይነት ቆራጥኦሮሞ መኖክሴ በኢትዮጵያነት የሚያምን ኦሮቶዶክስ በማየታቸን ተሰፈችን ይጨምራል በርቱልን ።
አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን የእርስዎ ንግግር መንፈሴን አበርትቶታል እግዚአብሔር የእርሶን አይነት አባት ያብዛልን።
@genetabate45
23 күн бұрын
አሜን 🙏
Victory to AMHARA-FANO ‼️ Welcome back, our Holy Father.
መፀለይ ነዉ የሚያዋጣዉ ሀይል የእግዚያብሄር ነዉ
@Nigus616
24 күн бұрын
አንተ ፅልይ እኔ ግን ዝም አልልም ሊገለኝ የሚመጣውን ዝም ብዬ አንገቴን አልሰጥም
@GuxFrom
24 күн бұрын
በትክክል ❤@@Nigus616
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
24 күн бұрын
ዳዊት ጎለያድን ያሸነፈው በትግል ነው እንጂ እጁን አጣጥፎ በመቀመጥ አይደለም እህቴ
@abuhaile6517
24 күн бұрын
አረቦቹ ፀሎትህን ፀልይ ግመልህንም እሰር ይላሉ። ፀሎት ብቻ ሳይሆን ስራም ያስፈልጋል።
@user-rl4cj2uy5c
24 күн бұрын
"ጥረህ ግረህ እንጀራህን ብላ!" ነው አምላክ ያለው። ችግር ሲገጥምህ ችግርህን ለማስወገድ ጣር!
⛪ቤተክርስቲያንን እግዚሃብሄር ጠብቃት ❤️
መሳይ ተባረክ አባታችን ክብር ይስጥልን
አባታችን የዕድሜ ፀጋውን መድሃኒያለም ያብዛልን እርሶን መሰል ያብዛልን ሆድ አደር "አባት "ተብዬዎችን ፈጣሪ ይፍረድ።ሰላም ለሀገራችንና ለቤ/ክርሰቲያናችን ለህዝቧ በምድር ሁሉ ይሁንልን።አሜን
@Samitrghh
24 күн бұрын
እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት😅😢
@RibkaAlamaw
16 күн бұрын
@@Samitrghhመውጣት ከቻልክ ትተኸው ውጣ ወንድሜ
ትክክል የመንፈስ አባታችን ፣ ቤተክርስቲያን ከመንግሥት ተጽኖ ነፃ ትሁን፣ መሆንም አለበት።
የጀገናመሳዩ እንወድሀለን
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@kechemagara5433
24 күн бұрын
God knows what He does
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
አቤቱ ጌታ ሆይ አገራችን ኢትዮጵያን አስባት
አሁንስ እግዚአብሔር ወዲያው ቢቀጣ አሁን ያሉትን የቤተ ክነት አባቶችን ወዲያው ትምህርት ቢሰጥ
@MM-wj8mq
24 күн бұрын
የኔም ምኞት ነበር እግዚአብሔር ግን በጣም መሀሪ ነው
መሳይ ፈጣሪ ይባርክህ አንገብጋቢ የሆኑ ርዕሶችን አየለየህ የምታቀርብልን ለጥንቃቅ ረድተኸናል ምሰጋና ይገባሀል።
ፈጣሪ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
መሳይ እናመሰግነዋለን አባታችን በርከተዎ ይደርብን እድሜ ይስጥልኘን
እግዛቤር ይባርክወት
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ፈጣሪ
የእግዚአብሔር ንጉስነት የገባውና የሚያምን ሰው ስለ ምድር ንጉሥ ይህን ያክል አይጨነቅም።
“ክፉውን መልካም መልካሙን ክፉ ለሚሉ፥ ጨለማውን ብርሃን ብርሃኑንም ጨለማ ለሚያደርጉ፥ ጣፋጩን መራራ መራራውንም ጣፋጭ ለሚያደርጉ ወዮላቸው!” - ኢሳይያስ 5፥20
መሳያችን በርታልን። አባታችንን አገልግሎታቸውን እግዚእብሃር ይባርክላቸው።
ባለፈዉ ስንቱ ታሰረ ተገደለ ዉጡ ብለዉ ከዛ ተመልሰዉ እሱ ስር ገቡ የታሰሩት የሞቱት ፍትህ ሳያገኙ እግዚያብሄር ጥፋተኞቹን ያልታሰበ ይይላክባቸዉ
ድንቅ ነው አባታችን እናመሰግናለን
የቤተክርስቲያንን ፈተና ና ስደት ፈጣሪ በቃሽ ይበላት ።ግፉ በዛ
ቃለ ህይወት ያሰማልነ
እውነት ለመናገር አባ እልቤ ወስጥ ያለውን ነገር ነው አንድ ባአንድ የተናገሩልኝ😢😢
በጣም ከባድ ፈተና ነው ፈጣሪ ፍርዱ ቅርብ ይሁን
ጎበዝ ተናጋሪ ናቸው አላህ ሰላም ያምጣልን ለሃገራችን ለህዝባች
አባታቺን እደሜና ጤና ይስጥልን መሳይም
ትክክል 👏👏👏
እመብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቆት አባታችን
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ማረን ዋናዎቹ የትግራይ ፖለትከኞች ወያኔ በደንብ ሰልጥኖ ኦሮምኛና አማርኛ በደንብ የምናገሩ ናቸው ቤተክርስቲያንን ህዝብን ናሃገራችንን ለማጥፋት ተልኮ ይዘው በኦሮሞና አማራ ስም የትግራይ ፖለትከኞች እያጠፉን መረዳት አቃተን እግዝኦ ጌታ ሆይ ወዴት ነህ አሳልፈህ አትስጠን
@DanielGkiros
24 күн бұрын
አንት በክት
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏 መሳያችን🙏
እባታችን።ኡነቱ።ስለ።ኡንቱ።ስለተናገሩ።ግልጥጥ።እርገው።ኡነቱ።ተናገሩ።ቃለሂት።ያስማልን።ረጅም።እድሜስጥልን
😢ማሻ አሏህ ንገግራችው😢 አሏህ ስሏሙን ያምጣልን🤲🤲
ወይ ኣምላካችን ! ኣቤቱ ተመልከተን ! እግዚዎ ኣድነን !!!
ትክክለኞ አባባባልአባታችን ቡራኬዎ ይድረስን ዐሎቶ ምህላዎ ላገራችን ይድረስልን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን!
Thank you my father ❤❤ God be with Ethiopians and Ortodox 🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችንን ያቆይልን 🙏🙏🙏
ደጋግመው ይቅረቡልን
May I have your blessing, may God see this problems, traps and save by His grace and Mercy, Your always open Hands save the country Ethiopia! Your educated Orthodox Theology told us with in this short time communications. We/i don't have comment , you addressed it well clear. It's heart and mind bruthing. We trust God, and your strong personality have strength to listeners, may our prayers accepted in God's sight? May qe have your blessings? Amen Amen Amen 🙏 Thanks for your strong gut! Period no more, our faith in God's Hands....
አንደዚሕ፡አይነት፡አባት፡በዚሕ፡ግዜ፡የሠጠሐን፡የቤተክርስትያን፡አምላክ፡ተመሥገን፡አባቴ፡በረከቶ፡ይድረሰኝ።።ሐጢያተኛው፡ፍቅረሥላሴ።
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን አባታችን 🙏
ቆሞስ አባ ገዲዮን እግዚአብሔር እረጅም የአገልግሎት ዕድሜና ጤና ይስጥልን በጥሩ ሁኔታ ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያናችን ችግር ትንተና ሰጥተውበታል እናመሰግናለን
እባታችን እግዚአብሔር ይፍረደው እናመስግናለን መሳይ 😂😂😂😂😂😂
አቤቱ በደላችንን አታስብብን እንደ ቸርትህም ይቅር በለን!!!
በትክክል አባታችሁ በረከትዎት ይድረሰን ይህ በዋናነት የፓትራሊኩ ችግር ነው
አባታችን በዚህ ሁኔታ ቅባት እያስባለ የሚላዝነው የነሱ እጅ አለመኖሩ ምን ማረጋገጫ የለንም እንደነዚህ ያሉትን አባቶች ፈጣሪ ይጠብቅልን
Fano 💚💛❤️💪💪💪
ቢዘገይም የሚቀድመው የለም እግዚአብሔር መልስ አለው ዝም ቢል የሌለ መስሎአቸው ነውቀኑ ሲደርስ ቤቱን ያፀዳል
Thanks ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Selam selam
ያማል ያማል ያማል 💔💔😭😭 እግዚአብሔርየስራቸውን ይስጣቸው
Yegziabhyr sera tarik ylwetal
I would have appreciated አባ ጌዴዎን more if he had made this speech some years back, but better late than never, Thank you.
እግዚአብሔር ሆን ጨጎርቸውን እጂ ሀይማኖታቸውን የማያውቅትን ነቅለህ ከቤት አስወጣልን ቤትህ በሌቦች ተከባለች እባካቹህ ወገኖቸ ሁሉም ያልፍል በሀይማኖታችን ግን ባንቀልድ ይሻለናል
ዉነት ነው አባቴ አፈጮማ ሰው ነው የመጣብን የዛን ጊዜ ሰዉ አልገባውም እሱ ለጥፋት የተላከሰው ነው
Welcome
በቤተክርስያን ክቡር ቦታ ላይ የንግድ መንደር /ህንፃ/ መገንባት ልንታገለው የሚገባ ስህተት ነው፡፡ ህዝቡም የቤተክርስቲያንን ክፍተት መሙላት አለበት፡፡ ከቤተመንግስት ያነሰ ቤተክርስሪያን ሊኖር አይገባም፡፡
በሁሉም ሀይማኖት ፓለቲከኞች ተሰግስገዋል አላህ ይስቱር😢😢😢😢የሀይማኖት ፓለቲኮኞች ናቸው ህዝብን የሚያጫርሱት😢😢😢😢
@GuxFrom
24 күн бұрын
በትክክል 😢
ግን ለምን ፈሩ መነኮሰ ማለት ሞተ ነውና
Messay thank you like great abat Orthodox alat sew gin minwagalew bekehadiwch mechawcha hon
ለሰማዕትነት:እንዘጋጅ:
@anrspesfa7353
24 күн бұрын
መፀለይ ነዉ የሚያዋጣዉ ሀይል የእግዚያብሄር ነዉ
❤❤❤❤
😢 ወዮውልን ለእኛ😢
ዓርብ ===== መሤ., በፈሪሃ እግዛቤር እንደሚከተለው መሰክራለው:: ኢትዮጵያ ውስጥ ኣሁን ዛሬ ረሃብ ወይንም ዲርቅ የለም:: ፈጥሞ ኣይታይም:: ግና ተሞላ ጎደል ቸነፈር ኣለ:: ሰሜን ዴቡብ ምኢራብ ምስራቁን ኩሉ ሙሉ ለ ሙሉ በታሪክ ታይቶ ተጠንቶ የማይታወቅ "ችጋር" ገብቷል:: በጣም ኣዴገኛ ችጋር:: ሁሉም ችጋራም ናቸ:: ተሊቅ ዴቂቅ ዲረስ ተዴርድረው ምናያቸ ስፍር ቁጥር ሙዝ የተለያዩ ሸቀጥ ሁሉም እጅግ ኣዴገኛ ችጋሮች ናቸ:: ችጋር:: ፖርሳ ምልክቱ ሁለት ነ:: ኣንዲም ዲርሳን መጣፋት ሴል ፎን የመሳሰሉ መታጠቅያ ነ:: ሌላው ዴሞ መቸም... የኪስ ኣውላቂነት ኣዝማሚያ ነ:: ሁሉም ፖርሳ የታጠቁ ናቸ:: ተሊቅ ዴቂቅ::
@kechemagara5433
24 күн бұрын
I agree
ቢያውቁማ ትምህርቱ ቢገባቸውማ እውቀቱ ቢሰርጽባቸውማ ወንጌል ቢያውቁማ እግዚአብሔር ይሰብኩ ነበር ታቦት አቁመው ያማል
አባቶቻችን በጎረምሳ ተከበዋል ጨክነዉ ካልታገሉ ቀድመዉ የሚጎዱት እነሱ ናቸዉ
🙏❤️🙏❤️
እንዲህ ነዉ ሀቀኛ እዉነቱን ፍርጥ አርገዉ የሚናገሩ ጀግና አባት. ሁሉም አባቶች እንደዚ እዉነቱን ተናግረዉ አንድ ሆነዉ ይችን ቅድሰት ቤተክርስቲያናችንን ማትረፍ አለባቸዉ. አለበለዚያ ኦርቶዶክሰ በዚህ በአጋንት ሰዉዬ እጂ መውደቁአ ነዉ. 😢
በሁሉም ሀይማኖት በኦርቶዶክስ በፕሮቴስታንት በካቶሊክ በሙስሊም የፀፆሎት ሥፍራ በማፍረስ እገልጋዮችን ምዕምዕናንን በመግደል ያለፈው ሥርዓት ያላደረገውን ክፉ ድርጊት እየተፈፀመ ነው።ልቦና ይሥጣቸው።
Till the truth father.
@kechemagara5433
24 күн бұрын
ah! father ? tell the truth ? Funny fano!
😭😭😭
ሞትለመናፍቁ ለአራጅ ለአብይ
@mariemuller9904
24 күн бұрын
Mehayiminnet ye chillema guzo new .
@fffdyh5303
23 күн бұрын
ሞት ቀላል ነው ስውን እንዳሰቃየ መስቃየት አለበት የስይጣን አለቃ ነው እንይ ማለት
ምን እርግማን ነው አገራችን የመጣባት በደርግ አበሳዋን ስታይ በወያኔም እንደዚሁ የአሁኑ ደሞ ጭራሽ በአገራችን የመኖር አለመኖር አደጋ ላይ ነን ሁሉንም እየወሰዱት እያወደሙት እያጠፉት ነው
ሎቱ ስበዓት ቤተክርስቲያን አትፈርስም ጠባቂዋ አይተዋትም:: አባቶች መንፈስ ቅዱስ ይምራቸው🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Ethiopia ijochan we fetari tizeregalech Egna Ethiopiayanoch Ejachenne wed fetari mezerigat new 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
እግዚአብሔር ያሳፍራቸው
❤👋 👋 👋 👋 👋 👋 👋 👋 hi
101%
Dear Messay, do you practice religious greetings before you start conversation with religious fathers? I was waiting before and after your conversation prayer: Chrstos Tenesa Emutan....... During this week it is the Orthodox Church way of expressing Tenssae Chrstos?! Thanks for your efforts, hope to hear good news about this Genbot Assembly,Gubaee?
❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉
ትክክል እኔ ዘመዶቻቸውን አውቃለሁ ሩፋኤል የጠሩ አማራ ናቸው እምነቷን ለማጥፋት የተፈጠሩ የዘመናችን አርዮስ ይሁዳ ናቸው።
መሳይ መኮንን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ቤተክርስትያንም ሆነች ኢትዮጵያ ብዙ መቶ አመታት በፈተና ውስጥ ነው ያለፉትም እስካሁንም ያሉት ።የቤተክርስቲያን ራስ ክርስቶስ ነው ሰለዚህ እርሶ እንዳሉት የምንገኘው አርብ ላይ ብንሆንም ቀጥሎ የመጣው ትንሳኤ ነው ሰለዚህ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ቤተክርስትያኖም እንደእግዚአብሔር ፈቃድ ይሆናል።እኛ በፀሎት በንስሀ በፀሎት በይቅርታ መመላለስ።
I totally agree with the gust speaker the current synods stand less and they are not determined to take action I can’t see any problem with Ethiopian Orthodox flowers christian
@kechemagara5433
24 күн бұрын
politics and religion is mixed up in Orthodox
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ሉል እግዛብሒር ይጠብቅልን።
ኢትዮጵያ ሀገሬ ለ666 እያዘጋጇት ነው ግን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃታል ትንሽ መገጫገጭ ይኖራል ያማል ያማል ያማል እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድልን
ከዚያ በላይ ቅስቀሳ ስንት ምዕመን የሞተለት :የቆሰለ የታሰረ ከስራ የተባረረ ኧረ ስንቱን ልዘርዝረው።የሚገርመው በዚህ ምክንያት እሰከ አሁን ድረስ በእስራት የሚሰቃዩ ማንም ድምፅ የሆናቸው ሰው የለም።
አባቶች ለልጆቻችሁ ጥሪ ልታቀርቡ ይገባል።የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ልታከብሩ ይገባል።ጉዞአችሁ እስከ ቀራንዮ መሆን አለበት።ልጆቻችሁ በአማራና ኦሮሚያ ክልል በቀን በሺዎች አየሞቱ የእረኝነት ተልዕኮ አለመወጣታችሁ ሳያንስ እችን ቤክርስትያን ሊያጠፉ ሲያሴሩ ዝም ካላችሁ እንደ ይሁዳ እየሆናችሁ ነው።
ኢትዮዽያ:ትንሣኤዋ:ቅርብ:ቀን:ነው
እንዴት ሰው ከፈጣሪው ይጣላል ከፈጣሪው ተጣልቶ የት ይሄዳል
ይኼ ከሃዲ የቤተክርስቲያን ጠላት ተወግሮ ከቅድስት ቤተክርስቲያ መለየት አለበት። በቤተክርስቲያኒቱ ላይ የመከፋፈል ሃሳብን የሚረጭ አባት ነኝ ባይ ሁሉ ሊወገዝ ይገባል።
ኢትዮጵያ ግን ምን አደረገች አሜሪካንን ምን በደልናት
Mot le Abiy