Alex Abraham 2 Birr Sente Dollar New Presented by Andualem Tsefaye

Alex Abraham : 2 Birr Sente Dollar New (ሁለት ብር ስንት ዶላር ነው? ) Presented by Andualem Tsefaye

Пікірлер: 31

  • @MekonnenWolde
    @MekonnenWolde9 жыл бұрын

    በጣም ፡ ደሥ ፡ የሚል ፡ አነጋር ፡ ከመሆኑ ፡ የተነሣ ፡ ጆሮዬን ፡ ተመችቶታል ። አነጋገርሕ ፡ ደግሞ ፡ ምርጥ ፡ የማንበብ ፡ ሥጦታ ፡ እንዳለህ ፡ ጆሮ ፡ ላለዉ ፡ ሰዉ ፡ የሚናፍቅ ፡ ትኩስና ፡ እንደ ፡ ምሣ ፡ ሠዐት ፡ ደዘርት ፡ የሚያሥጎመጅ ፡ የምሥራችና ፡ የሚጣፍጥ፡ ቢደጋገም ፡ የማይሰለች ፡ ዜናን ፡ ይመሥላል ። ወገናችን ፡ በዚሁ ፡ ቀጥልበት ፡ ፈጣሪ ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተን ፡ እና ፡ የሥራ ፡ ባልደረቦችህን ፡ አብዝቶ ፡ ይባርካችሁ።

  • @vipbesake5584
    @vipbesake55848 жыл бұрын

    እረ ኡ አሌክሶ ምርጥ ትረካ ለ ተራኪው እጅ ነስቻለሁ አሌክ, ባለህበት ሰላሙን ያብዛልህ

  • @seadilife5016
    @seadilife50169 жыл бұрын

    አሌክሶ! እንኳን ደና መጣህልን የኛ ምርጥ!!!!!!!!!!!

  • @reess4006
    @reess40067 жыл бұрын

    ዋዉ በጣም ደሥ ሢል እግዚአብሄር ይሥጥልን

  • @user-nc5et6uu1e
    @user-nc5et6uu1e5 жыл бұрын

    እውነት የሆነ ምትናገራቸው ነገሮች ሁለ በምናብ በፍጥነት የሚሳሉ ትክክለኛ ገፅታ ያላቸው ጥኡም ያነጋገር ለዛ ልብን የሚማርክ ጆሮን የሚስብ ነው tnx

  • @imamkedir4062
    @imamkedir40629 жыл бұрын

    አሪፍ የሙከራ ጊዜ ይሁንልክ alx

  • @henoktesema8700
    @henoktesema87009 жыл бұрын

    Alex welcome ,,,, hope to hear Your Voice !

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede84235 жыл бұрын

    Love it!!

  • @solomonkibret9046
    @solomonkibret90469 жыл бұрын

    One of the best noble pieces! Awesome!

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML8 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ደስ የሙል ታረካ ነው❤️❤️❤️

  • @kassimhassen853
    @kassimhassen8535 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ነው የሁላችንም ታሪክ ነው

  • @berkisanegash2896
    @berkisanegash28968 жыл бұрын

    Betam das yimel tarik naw Hiwotachinen endnstawis argonal

  • @zamamelataw9959
    @zamamelataw99599 жыл бұрын

    አቡቹ ምርጥ ልጅ ብራቮ ብለናል!!!

  • @ekram0007
    @ekram00079 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ! 💐💐💐

  • @ethadriyadh2341
    @ethadriyadh23418 жыл бұрын

    wow abo ymechk dess ymil acher treka....sewoch sinbal endih nen engdih

  • @aleyseid4979
    @aleyseid49796 жыл бұрын

    Alexo ምርት ሰው

  • @ethiopia6160
    @ethiopia61607 жыл бұрын

    alexo tnx aduyeeee weste nk

  • @nejhamuzo824
    @nejhamuzo8247 жыл бұрын

    Wow betham sefelegew agegnehute

  • @weinshenttassama2691
    @weinshenttassama26919 жыл бұрын

    wow welcome

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw9 жыл бұрын

    Welcome alexo

  • @user-qe3or8gj2h
    @user-qe3or8gj2h6 жыл бұрын

    አሌክስ ምርጥ ተራኪ ነህ ደስ ትላለህ

  • @user-xl5op2tt7j

    @user-xl5op2tt7j

    5 жыл бұрын

    ተራኪው አንዱአለም ተስፋዬ ነው ፡ አሌክስ ጸሐፊው ነው።

  • @hanataye6469
    @hanataye64699 жыл бұрын

    አሌክስዬ እንካን ደና መጣክ

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat9 жыл бұрын

    Alexye bezu entebikalen mirt lij ....

  • @zebibahu2239
    @zebibahu22399 жыл бұрын

    eceya gos bereta 😄😄

  • @user-ee7jw3pn2y
    @user-ee7jw3pn2y9 жыл бұрын

    አሌክሶ ፍቅር እኮነህ

  • @Megafifi
    @Megafifi9 жыл бұрын

    አሌክስ በድምጽ መጣህ ደሞ

  • @tekeakmel3206
    @tekeakmel32069 жыл бұрын

    Abo yemche

  • @slmtere7915
    @slmtere79159 жыл бұрын

    Alex is that your voice? lol

  • @sarateklay9527
    @sarateklay95278 жыл бұрын

    des yemil tireka

Келесі