ዓለምን አትውደዱ! ክፍል አንድ

የእግዚአብሔር ቃል "አመንዝሮች ሆይ፥ ዓለምን መውደድ ለእግዚአብሔር ጥል እንዲሆን አታውቁምን? እንግዲህ የዓለም ወዳጅ ሊሆን የሚፈቅድ ሁሉ የእግዚአብሔር ጠላት ሆኖአል።" (ያዕ. 4፥4) ይላል። ይህ በጣም አስፈሪ ነገር ነው። የእግዚአብሔር ጠላት ከመሆን በላይ ምን የሚያስፈራ ነገር ሊኖር ይችላል?! ይህ ርዕሰ-ጉዳይ በቤተክርስቲያን መድረክ ላይ በቂ ትኩረት ሲሰጠው አናይም። ታዲያ ዓለምን መውደድ ማለት ምን ማለት ነው? በዓለም እየኖርን ከዓለም ውጪ መሆን እንዴት ይቻላል? ይህ እና የመሳሰሉት ጥያቄዎቹ በዚህ ቃለ-መጠይቅ ውስጥ ይመለሳሉ። እስከ መጨረሻው ይከታተሉት።

Пікірлер: 62

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e2 жыл бұрын

    ስወድህ ከልብ በሆነ አክብሮት ነው ብሩክ ነህ!!!

  • @batrileta5214
    @batrileta52142 жыл бұрын

    WOW! ድንቅ ትምህርት ነው ።ዘመናችሁ ይለምልም!

  • @negashababu1137
    @negashababu11372 жыл бұрын

    ያሬድ በብዙ ትምህርቶችህ ተባርኬአለሁ ተበረክልኝ

  • @meridedemisse3176
    @meridedemisse3176Ай бұрын

    God bless you thank you

  • @abrahamwoldegiorgisgodbles4504
    @abrahamwoldegiorgisgodbles45042 жыл бұрын

    "ያዕቆብን ወደድሁ ኤሳውን ጠላሁ"፣ ግራ የሚያጋባኝ ክፍል ነበር። ለካስ የማስበለጥ cause and effect ነው!! የያዕቆብ ከምስር ይልቅ በኩርናን ማስበለጡ፣ የኤሳው ደግሞ ከብኩርና ይልቅ ምስርን ማስበለጡ። ይህ ምርጫቸው ነው ለካስ እግዚአብሄር በእነርሱ ላይ እንደምርጫ ካርድ የተጠቀመበት! 🥺 ለካስ 50/50 የለም ። የማስበለጥን ጉዳይ የመውደድ ወይም የመጥላት ውሳኔ ከሆነ ጠፍተናላ፣የለንም እኮ!😫 Yaredo I have no word.❤ አዘጋጇም ተባረኪ። በርቺ ቀጥዪ

  • @yodit587
    @yodit5872 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @EvangelistYaredTilahun

    @EvangelistYaredTilahun

    2 жыл бұрын

    You’re welcome 😊

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane27382 жыл бұрын

    የአለም ፍቅር ያለንን አንድ ፍቃር ኣሞዋጦ ስለሚወስድ ለአምላክ አያስተርፍለትም አለም ያፈቀረ ራሱን ለራሱ ማትረፍ አይችልም! አብርሃም ልጁን መስዋእት በማድረጉ ከምንም ነገር በላይ አምላክን እንደሚወድ እንደሚያፈቅ በማሳየቱ ነው የአምላክ ወዳጅ የተባለው።ፍቅር ራስን ላፈቀርከው በመስጠት ይገለጣል ዓለምን የሚያፈቅር ራሱን ለዓለም ይሰጣል እግዚኣብሄርን የሚያፈቅር ደግሞ ራሱን በመስጠት ይገልጣል። እግዚኣብሄርን የሚያፈቅር ራሱን ለአምላኩ ከማንም በላይ ይሰጣል!! ስለዚህ ነው ኢየሱስ ወንድሙን አባቱን እናቱን ራሱንም የማይጠላ ነፍሱ የማይጠላ ከነዚህም አስበልጦ እኔን ያላፈቀረ ለኔ ሊሂን አይገባም ብልዋል! ይህን ሲል ለኔ ከማንም በላይ ፍቅር ይኑራችሁ ከማንም በላይ አስቀድሙኝ ይላል! ፍቕር ያፈቀርከውና ሌላ ሲመጡ የምታፈቅረውን መምረጥ ነው!!የእግዚኣብሄር ፍቃድና የስጋህ ፍቃድ ምኞት የዓይን አምሮት ለመፈጸም ካስበለጥ ከአምላክ ይልቅ ራስህን ወደድክ አፈቀርክ ማለት ነው!

  • @zimitaaychluhum5433
    @zimitaaychluhum54332 жыл бұрын

    ትምህርትህ በሙሉ ጣፋጭ:: ለህይወት ዘመን የሚሆን:: ምን እላለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንጌላዊ ::

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret44542 жыл бұрын

    ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ ተጣቅመናል ድንቅ ትምህርቶችህን እግዚአብሔር ረድቶኝ እየቀስምኩ ነው ተባረክ ።

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane27382 жыл бұрын

    ግብዝነት የሌለበት ፍቅር ክፉውን ይጸየፋል በጎውን ይወዳል።ፍቅርብ ከክፉትብጋርብህብረት የለውን ደስ አይለውም ተፈቃሪ ጋር ሲያየውም ስለሚያፈቀ ክፉውን ክፋት ይለዋል!

  • @yoditaga8381
    @yoditaga83812 жыл бұрын

    Tebarek Wengelawi Yared amazing teaching always God bless you Love your teachings🙏

  • @kerentsion4768
    @kerentsion47682 жыл бұрын

    As usual it’s very important topic Gbu more and more 🙏🙏

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria42072 жыл бұрын

    ወገኖቼ ተባረኩ ወንጌላዊ ያሬድ ባንተ ትምህርቶች ተጠቃሚ ነኝ።

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede66062 жыл бұрын

    God bless you more thank you

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael51862 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እያልኩኝ ወ/ም ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በእውቅት ላይ የተመረኮዘ መንፈሣዊ አስተምህሮ ከማውቅህ ጊዝያት ጀምሮ ስለምታስተምር በነገር ሁሉ አሁንም በእጥፉ ተባረክልኝ።

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie89812 жыл бұрын

    ጌታ ይባርካችሁ ወጌላዊ ያሬድ ተባረክ የሚያስደስት ማብራርያ ነው

  • @temesgenayehu4939
    @temesgenayehu49392 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን።በጣም እናመሰግናለን።

  • @tewodroshailu7298
    @tewodroshailu72982 жыл бұрын

    እጅግ ግሩም ውይይት ነው። አንዳንዴ በዚህ ፎርማት ማለትም በጠያቂና ተጠያቂ መልክ መቅረቡ ጥሩ ነው። ተባረኩ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu9442 жыл бұрын

    ያሬዱ በጣም ከሚወዱህ ከሚሰሙህ እህት ነኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ በብዙ 🙏

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu9442 жыл бұрын

    እህታችን ሐናም እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ 🙏

  • @therighteouslife790
    @therighteouslife7902 жыл бұрын

    ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን ስላቀረብከው ማብራርያ ጌታ ይባርክህ /እህት ሐና ዶዳ ተባረኪ።

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu9442 жыл бұрын

    ቃሉን ሁሉ ሰው በሚገባው መልኩ እንድትገልጥ በውስጥህ ያሰቀመጠ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @bekelevsmediofficial1395
    @bekelevsmediofficial13952 жыл бұрын

    Be blessed DD! I am really so happy by your matured spiritual education. Praise the LORD.

  • @tesfahiwethagos3239
    @tesfahiwethagos32392 жыл бұрын

    DES YMIL ASTEMARI TYAKE ENA BE EGZIABIHER KAL YETEMESERETE MELS. EGZIABIHER AMLAK ABZTO YBARKACHU!

  • @rosemare8314
    @rosemare83142 жыл бұрын

    Bezu temerealehu tebarku

  • @mimitube270
    @mimitube2702 жыл бұрын

    ብዙ ቀርልኝ ወንድማችን ያሬድ ዘመንህ ይባርክ የቃሉን ደጅ ለሚከፍትልህ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @getachewgemetchu167
    @getachewgemetchu1672 жыл бұрын

    ተባረክ

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye84422 жыл бұрын

    ፀጋው ይብዛልህ ወንጌላዊ ያሬዶ! እህቴ ሀና ፀጋው ይብዛልሽ!

  • @Ova-7311
    @Ova-73112 жыл бұрын

    የተባረከ ወንድማችን ያሬዶ ጌታ በያሬድ እየተጠቀመ ወደኛ እያደረሰ ጌታ ብብዙ እየባረከው ይብዛለት, ኣንቺ ድሞ እየተጠቀምን ማለት ይሻልሻል ነፍስሽ ከምንጠቀም ሰዎች ኣድርጊው ትሁት መሆን ነው ማለቴ ነው እንደተጠቀማቹ ከማለት እየተጠቀምን ነው ብትዪ ትሁት ይመስለኛል, እህቴ ኣብረን ወሮሾች ስለሆንን ነው, ጌታ በብዙ ይባርክሽ.

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane27382 жыл бұрын

    ፍቅር ዝማሬ መጨፈር ማመስገን ማለት አይደለም በዛ ሊገለጥ ቢችልም።ፍቅር የህይወት ዘይቤ ነው ከምንም ነገር በላይ ያፈቀርከውን ፍቃድ ማስበለጥ ከዓለም በላይ የእግዚኣብሄርን ፍቃድ ማስበለጥ ነው! ይህ ደግሞ በጊዜና በሁኔታ የሚፈተን የሚነጥር የሚኮላ ነው!

  • @kiruDresse
    @kiruDresse7 күн бұрын

    🥰🥰🥰

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue65862 жыл бұрын

    Wenglawe yarde zemnh yebatke 🙏🏼

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew45992 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንጌላዊ ያሬድ ብዙዎች ወንጌላዊ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ሰላልገባቸዉ ነቢይ ብለዉ ራሳቸውን በሾሙበት ዘመን እዉነተኞዉንወንጌል በመንፈሰ ቅዲሰ ቃሉን በመገለጥ ሰለምታሰተምር ጌታ ይባርክ ብዙ እድሜ ከጤንነት ጋር ይሁንል።

  • @Via-Jesus-to-heaven
    @Via-Jesus-to-heaven2 жыл бұрын

    You’re blessed brother Yared

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam87692 жыл бұрын

    ያሬዶ እግዚአብሔር ይባርክህ ባለፈው ስምቸዋለሁ ነገ ደግሞ እስማዋለሁ ።ጸጋው ይብዛልህ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume89492 жыл бұрын

    ተወዳጅዋ ሀናና እጅጉን የምንወደው ወንጌላዊያችን ጌታ እጅጉን ይባርካችሁ

  • @benjiman2089
    @benjiman20892 жыл бұрын

    ወንጌላዊ ያሬድ እና እህታችን ሀና እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ሁሌም ግራ የሚገባኝ አንድ ጥያቂ እንድጠይቅ ይፈቀድልኝ። መፅሐፍ እግዚአብሔር የሰራው ሁሉ መልካም እንደሆነ አየ ይላል።ታዲያ በአሁኑ ሰዓት የሰውልጅን ሕይወት እያመሰቃቀሉ ያሉ እንደ ሄሮዊን፣ጫት፣ኮኬን፣ትምባሆ፣ጋንጃ የመሳሰሉ ሱስ አምጪ እፅዋቶች ከየት መጡ? ሁልጊዜም ግራ የሚገባኝ ነገር ስለሆነ ወንድሜ ያሬድ ምላሽ ብትሰጠኝ።ተባረክ!

  • @user-it8ut8fj3s

    @user-it8ut8fj3s

    2 жыл бұрын

    ሲመስለኝ እነዛ ቅጠላቅጠሎች ለመድሀኒትነት ቅመማ እጅግ ወሳኝ ናቸው እግዚአብሔር ለመዳኒትነት እንድንጠቀምበት የፈጠረውን እንደተማርነው የ እግዚአብሔር ሀሳብ ተቃዋሚ ሰይጣን ሰዎች እነዛን እፅዋት ውስጣቸው ያለውን ኒኮቲን ስለሚያውቅ ለሱስነት እንዲጠቀሙበት አይምሯቸውን አጣመመ።

  • @benjiman2089

    @benjiman2089

    2 жыл бұрын

    @@user-it8ut8fj3s አመሰግናለው ተባረኩ

  • @fikikr
    @fikikr2 жыл бұрын

    ያሬዲዬ ብርክ በል

  • @gn2377
    @gn23772 жыл бұрын

    Please release part 2

  • @tibbyzeleke235
    @tibbyzeleke2352 жыл бұрын

    Such a great biblical analysis thank you and blessings!!!

  • @EvangelistYaredTilahun

    @EvangelistYaredTilahun

    2 жыл бұрын

    Thank you too!

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse3852 жыл бұрын

    አዎ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ተባረኩ እራሳችንን ሙሉ በሙሉ ለእግዚአብሔር እንድንሰጥ ይርዳን ይርዳኝ ።

  • @abnett.6429
    @abnett.64292 жыл бұрын

    Yaredye my dear teacher. Blessing as always

  • @EvangelistYaredTilahun

    @EvangelistYaredTilahun

    2 жыл бұрын

    Thanks a million

  • @user-it8ut8fj3s
    @user-it8ut8fj3s2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ብዙ ነው የተጠቀምኩት እውነተኛ እውቀት ሁሌም አርነት ያወጣል።ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ተባረኩ

  • @aklilu.g7023
    @aklilu.g70232 жыл бұрын

    Wow what an edifying Holy spirit led discussion! stay blessed our dear brother & sister!

  • @EvangelistYaredTilahun

    @EvangelistYaredTilahun

    2 жыл бұрын

    Thanks for listening

  • @honeyb4984
    @honeyb49842 жыл бұрын

    Thanks & God Bless you both!🙏🏽💕

  • @EvangelistYaredTilahun

    @EvangelistYaredTilahun

    2 жыл бұрын

    Same to you!

  • @bisratyohannse9439
    @bisratyohannse94392 жыл бұрын

    ወንድሜ ያሬድ ጌታ ይባርክህ !! የምታስተምረው ትምህርት በጸጋ የተሞላ መሆኑን የማውቀው በህይወቴ ያመጣው ለውጥ ኃጢያትንና አለማዊ ምኞትን እንድክድና የተባረከውን ተስፍችንን በጉጉትና በናፍቆት ስጠባበቅ እግዚአብሔን እየመሰልኩ እንድኖር እያሳሰበኝ በጥንቃቄ እንድኖር እያስተማረኝ ነውና አሁንም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ !!!

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane27382 жыл бұрын

    መጥላት ና መውደድ ማፍቅር Prioritization ማበላለጥ ማለት ነው

  • @nathanaelpetros4813
    @nathanaelpetros48132 жыл бұрын

    ማስተካከያ!! ሁልጊዜ በትክክል ከማይጠቀሱ የመጽሃፍ ቅዱስ ክፍሎች አንዱ ዮሃንስ 3፣16 ነው ። " በእርሱ የሚያምን ሁሉ........ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።" እግዚአብሔር "ዓለምን" ሳይሆን " ዓለሙን " ነው የወደደው። እኔ እስከገባኝ ድረስ የእግዚአብሔር ዓለም እኛ ሰዎች ነን።

  • @abnett.6429

    @abnett.6429

    2 жыл бұрын

    Eon & cosmos

  • @abnett.6429

    @abnett.6429

    2 жыл бұрын

    6:57

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane27382 жыл бұрын

    ዓለም ፒያሳ ወይ አራትኪሎ ወይ ማሪላንድ የለም።ዓለም ልባችን ውስጥ ነው። አይናችንን የሚይዘው ልባችንን የሚያባብለው ከፍቃድ አምላክ ውጭ እንድንኖር የሚጋብዘን ማንኛው ነገር ዓለም ነው!

  • @bekaludile1281
    @bekaludile12812 жыл бұрын

    This channel has a lot of ads Please can you remove it

  • @abrehagebru5674
    @abrehagebru56742 жыл бұрын

    አስተምረው እንጂ አልኖርክበትም የአራት ኪሎ ቤተመንግስት ካድሬ የዳኒኤል ክብረት መንፈስ የተፀናወተህ

  • @yodit587
    @yodit5872 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @EvangelistYaredTilahun

    @EvangelistYaredTilahun

    2 жыл бұрын

    Any time!

Келесі