ዓለምን ቢሰጡት ልኩን አያዉቅም ሰው....ገጣሚት ህሊና ደሳለኝ

Ойын-сауық

Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZread / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2022ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 66

  • @FikerYelkale
    @FikerYelkale28 күн бұрын

    ህሊና ደሳለኝ በጣም የምወድሽ እና የማደንቅሽ ገጣሚ ነሺ።መጽሀፍሺን አጣሁት ፡ፈጣሪ ከክፉወች ይጠብቅሺ።

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን እህታችን መድኃኔዓለም ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ ❤✝️

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 Жыл бұрын

    ውስጥሽም ውጭሽም አንደቀትሽም ህሊናሽም ልብሽም ውብ አድርጎ የፈጠረሽ ውብ ነሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ከክፉ አውሬ ይጠብቅሽ

  • @gashaw278

    @gashaw278

    Ай бұрын

    አሜን

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 Жыл бұрын

    የተዋህዶ እንቁ ፍሬ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @DendirHaile-vs6md
    @DendirHaile-vs6md8 күн бұрын

    እንዳንቺ አይነትየተዋህዶ ልጅ አብዝቶ ይስጠን!!! ተባረኪ።

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 Жыл бұрын

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን እህታችን ገጣሚ ህሊና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበብን ይስጥሽ ከአፍሽ ማር ነው የሚፈልቀው የኔ ብላቴና እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @hiwetmengehsa2235
    @hiwetmengehsa2235 Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ

  • @yesemesfin8023
    @yesemesfin8023 Жыл бұрын

    ሰጋውን ያብዛልሽ እመብርሐን እቅፍ ድጋፍ አድርጋ ትጠብቅን። እደጊልን ከዚህ በላይ ያሳድግሽ።

  • @shiferawwakjira5706
    @shiferawwakjira5706 Жыл бұрын

    ይህን ፀጋ የሰጠሽ አምላክ የተመሰገነ ይሁን! ተባረኪ!

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፡ አንደበትሽን ፡ ይባርክ 🟩🟨🟥💚💛❤️

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካበቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያር ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዹሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሦ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ አብርም ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ኤልሣዐ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግ ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ አፂር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥ ትክላ ሥለ ቅድሥ ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ማርያር መግደላዊት ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሤት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣ ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @amarecheklu5958
    @amarecheklu5958 Жыл бұрын

    እህታችን እግዚአብሔር የልብሽን ይስማሽ

  • @meselemesele6191
    @meselemesele6191 Жыл бұрын

    ድንቋ እህቶቻችን

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 Жыл бұрын

    ሀንዬ የወጣት ምሳሌ እግዚአብሔር እድሜሸን ያርዝመው ገና ብዙ ትሰሪያለሸ

  • @meskelubade4369
    @meskelubade4369 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርክልሽ የኔ ውብ ሴት ግጥሞችሽን ሁሉ ቢሰሙ አይጠገቡም. ውስጥ ይሰረስራሉ በርችልኝ የኔ ጀግና

  • @abunezena
    @abunezena Жыл бұрын

    ብርክክክክክ በይልኝ እግዚአብሔር ጥበቃውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ስላንች ለመግለፅ ቃላት የለኝም ብቻ በጣም ነው ምወድሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kidistyemanebirhan6185
    @kidistyemanebirhan6185 Жыл бұрын

    ህሊና ዘመንሽ ይባረክ ዕደጊ

  • @solomonjima7956
    @solomonjima7956 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። እንዴት ልብ ይነካል። ድንግል ከነልጇ በቤትሽ ትግባ ከክፍ ትጠብቅሽ። ተባረኪ።

  • @anegach9112
    @anegach9112 Жыл бұрын

    እህታችን ቃለህወት ያሰማልን ጌታ🙏❤️

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 Жыл бұрын

    ማስትዋሉን ስጠን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @wonderadbeyene5325
    @wonderadbeyene53255 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ጀግና

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Жыл бұрын

    Medhanialem Kirstos Ethiopian kinelijocha yetebekelin yebarklin !Egziabher yestelin ehetachin dinke lihonew getemish Mengeste Semayatin Yaweresilin. God bless and shield Mamayie Ethiopia 🇪🇹 🙏 EOTC!!Long live Ethiopian Orthodox Tewahido Churches ⛪️ 🙏 ❤️ Weldone !

  • @wossenbayu7016
    @wossenbayu70164 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እናትሽ ታድላ የኔ ውድ

  • @mitkeasrat6579
    @mitkeasrat65797 ай бұрын

    የእኔ ገጣሚት ብዕርሽ አይንጠፍ❤

  • @robloxgame7040
    @robloxgame7040 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ህሊየ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @abanobtube6525
    @abanobtube6525 Жыл бұрын

    ትለያለች😍

  • @BikeWorku
    @BikeWorku2 ай бұрын

    እግዛብሄር ይባርክሽ

  • @AmaruTekeba
    @AmaruTekeba2 ай бұрын

    ሀሊና የኔ እህት እግዚአብሔር ፀጋሺን ያብዛልሺ ውድድድድ ነው ማደርግሺ

  • @Seble-cz5xi
    @Seble-cz5xi5 ай бұрын

    በርች የኔ ማር

  • @ashenafinega2001
    @ashenafinega2001 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @SelamyeAbel
    @SelamyeAbel Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ እህታችን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @soyamteferi4614
    @soyamteferi4614 Жыл бұрын

    Egziabher tsegawen yabizalesh amen . Emebete tetebiksh amen.

  • @rahelaregawi4110
    @rahelaregawi4110 Жыл бұрын

    አንደበትሽን አይቀይርብን እህቴ

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mulukenbirhanu701
    @mulukenbirhanu701 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህታለም

  • @zyohanstobiaw3684
    @zyohanstobiaw3684Ай бұрын

    Live forever.

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын

    የኔ ውድ እግዚኣብሔር ይባርክሽ

  • @selamshanikate174
    @selamshanikate174 Жыл бұрын

    ፈጣሪዬ ይጠብቂሽ እህቴ

  • @AsnakeFenta
    @AsnakeFenta2 ай бұрын

    Enwedshalegn ehtachen berchlen

  • @user-iz7ot5uw5r
    @user-iz7ot5uw5r Жыл бұрын

    ሂሉይ ጅግና

  • @melkamuasafaw5889
    @melkamuasafaw5889 Жыл бұрын

    tibebe selka tebareke

  • @TibebuMenge
    @TibebuMenge5 күн бұрын

    achi hatiyat ede tsdik hule edawedsh eske meche lemn ke mzr getsh ateyim yilk

  • @titutefera54
    @titutefera54 Жыл бұрын

    እባክሽ ሁሌ ግጠሚ በቃ አንቺ ሁሁሁሁ በሁሉም ሳምንታት ግጠሚ ከደብረዘይት ጀምሪ እባክሽ የሚጣል ግጥም የለሽምኮ🙏🙏🙏ፀጋውን ይጨምርልሽ

  • @bilenamare6410
    @bilenamare6410 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Жыл бұрын

    🙏💛🙏

  • @yitmenigusa6135
    @yitmenigusa61358 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yu6cr3ot2l
    @user-yu6cr3ot2l6 ай бұрын

    ❤❤❤❤😊

  • @hanasisay7752
    @hanasisay7752 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏😭😭

  • @user-mr5lc5nr5r
    @user-mr5lc5nr5r8 ай бұрын

    😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Жыл бұрын

    ykber ymesgen ydngl maryam lij klhewet yasemaln

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 Жыл бұрын

    💚💛♥🙏🙏🙏👏👏👏

  • @mamoabera4345
    @mamoabera43455 ай бұрын

    😢❤❤😊😊👍👍

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 Жыл бұрын

    እደጊልን

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma290910 ай бұрын

    ❤🎉😮

  • @user-mr5lc5nr5r
    @user-mr5lc5nr5r8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭

  • @AnebawMulawe-dn1xb
    @AnebawMulawe-dn1xb8 ай бұрын

    ሰላም ህሊና ፈልጌሽ ነበር በምን ላግኚሽ

  • @amanualedereba
    @amanualedereba Жыл бұрын

    እ እ እ እ እ እ ልልልልልልል

  • @getinetsossina368
    @getinetsossina368 Жыл бұрын

    kalatochsh keewnet astesasebn ygezalu

  • @kidistyemanebirhan6185
    @kidistyemanebirhan6185 Жыл бұрын

    ዕደጊ

  • @geraworkamare5180
    @geraworkamare5180 Жыл бұрын

    መፅሀፍ ሴቶች በቤተ ክርስቲያን ዝም ይበሉ ይላል

  • @kidistayalew5361

    @kidistayalew5361

    Жыл бұрын

    Leza new zemaren yemezemerut!!!!??????

  • @lemlemtasew8244
    @lemlemtasew8244 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zyohanstobiaw3684
    @zyohanstobiaw3684Ай бұрын

    Live forever.

Келесі