Agegnehu Yideg ተወለደ ጌታ | Tewelede Geta - New Ethiopian (Amharic) Christmas Song Lyrics - 2022

Музыка

MERRY CHRISTMAS
🎵 The full lyrics of popular Ethiopian Gospel singer Agenyehu Yideg's Christmas song - ተወለደ ጌታ | Tewelede Geta
God Bless You
🔔 Turn on notifications to stay updated with new uploads!
Background pictures and motion video: www.videvo.net - All copyright cleared downloads
©️ If any person or label has an issue with this song or footage, please get in contact with me.

Пікірлер: 1

  • @rutht9104
    @rutht91046 ай бұрын

    ተወለደ ጌታ ደስ ይበልሽ ቤተልሔም ተወለደ ጌታ ተወለደ መድሀኒያለም ተወለደ ጌታ ፀጋ ሞላ ደሀዋ ቤት ተወለደ ጌታ ምስኪኗን ሴት ጌታ አሰባት ተወለደ ጌታ ኢየሱስ የኛ ንጉስ ተወለደ ጌታ ኢየሱስ የአለም ንጉስ ብርሀን በራ ለአለማችን ተወለደ ጌታ ተገፈፈ ጨለማችን ተወለደ ጌታ በሀጢያት ታስሮ መሰቃየት ተወለደ ጌታ ከእንግዲህስ አበቃልን ተወለደ ጌታ ኢየሱስ የኛ ንጉስ ተወለደ ኢየሱስ የአለም ንጉስ ደንቆሮዎች ይሰማሉ ተወለደ ጌታ ዕውራን ድንቅን ያያሉ ተወለደ ጌታ ዱዳዎችም ያወራሉ ተወለደ ጌታ የምስራች ያሰማሉ ተወለደ ጌታ ኢየሱስ የኛ ንጉስ ተወለደ ኢየሱስ የአለም ንጉስ በሞት ጥላ ተቀምጠን ተወለደ ጌታ በጭንቀት ውስጥ ተውጠን ተወለደ ጌታ እግዚአብሔር ወልድ ወረደልን ተወለደ ጌታ የፅድቅ ፀሀይ ወጣልን ተወለደ ጌታ ኢየሱስ የኛ ንጉስ ተወለደ ኢየሱስ የአለም ንጉስ

Келесі