Addisu Terefe @Kingdom Sound Worship Night 2024 'Ante Biruk Minch' Original Song By Betelhem Wolde

Музыка

Addisu Terefe @Kingdom Sound Worship Night 2024 'Ante Biruk Minch' Original Song By Betelhem Wolde & 'Deribe Deribe' Original Song By Betelhem Wolde

Пікірлер: 66

  • @GirumBarega
    @GirumBarega15 күн бұрын

    አዝ:- አንተ ብሩክ ምንጭ ነህ (4x) ልብን የምታረካ ነፍስን የምትመልስ አንተ የሰላም ንጉሥ ነህ አንተ የሰላም አባት (2x) ሁለተኛ እንዳልጠማ አረካኸኝ ከሕይወት ውሃ አንተ ሕይወት መንገድ ሆንክልኝ በብርሃኔ ብርሃን አሳየኸኝ አከብርሃለሁ ክበር (3x) ክብር ለአንተ ይሁን (2x) አዝ:- አንተ ብሩክ ምንጭ ነህ (4x) ልብን የምታረካ ነፍስን የምትመልስ አንተ የሰላም ንጉሥ ነህ አንተ የሰላም አባት (2x) በሰፈሬ እንድታልፍ ጌታ ፍቅር ግድ አለህ ከቶ እንዳልጠፋ መጥተህ ታሪኬን ነገርከኝ ወደራስህ ዘንድ አስጠጋኽኝ አከብርሃለሁ ክበር (3x) ክብር ለአንተ ይሁን (2x) አዝ:- አንተ ብሩክ ምንጭ ነህ (4x) ልብን የምታረካ ነፍስን የምትመልስ አንተ የሰላም ንጉሥ ነህ አንተ የሰላም አባት (2x) እኔም በአንተ ስለረካሁኝ ብሩክ ምንጭ ነህ አወራለሁ በእውነት በመንፈስ እሰግዳለሁ አብ የሚሻውን አበዛለሁ

  • @sarachufamo6706

    @sarachufamo6706

    13 күн бұрын

    Bless You

  • @daniel.asfaw116
    @daniel.asfaw11613 күн бұрын

    እነሆ ሌላ መዝሙር ከሰማው 3 ቀን!!! I can't stop listening to this cover!

  • @AbrahamDegefu-gi7io
    @AbrahamDegefu-gi7ioКүн бұрын

    የነፍስን ጥም ያረካህ አንተ ነህ የኔ ጌታ እወድሃለሁ ብዙ ፀጋ ይብዛላችሁ እናንተ በረከታችን ናችሁ ❤❤❤❤❤ ወድድድድድድ

  • @user-ug9pr2tb2z
    @user-ug9pr2tb2z15 күн бұрын

    Ye Zimare Amilko Siriat Eyasiyazachu Tiwilidin Eyasimelekachu silehon Egiziabher yibarkachu

  • @yosefkabeto8798

    @yosefkabeto8798

    12 күн бұрын

    Ye amlko kirtsu mn yimeslal? wendme

  • @Emang_336

    @Emang_336

    Күн бұрын

    ​@@yosefkabeto8798Senesreat yalew, geta lay becha miyatekur, Yemayasmesel, Zelay becha yalehone, besereat yetetena ena yetnore new zemare!

  • @yegetahunagegnehu7317
    @yegetahunagegnehu73177 күн бұрын

    You are such a blessing! will join the next worship night.

  • @bekal-sz8xn
    @bekal-sz8xn15 күн бұрын

    teyent the best pianoist i love ur touch graseyas 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @TsegaGebre-ts1gh

    @TsegaGebre-ts1gh

    10 күн бұрын

    You are right my brother his is amazing pianist

  • @SaronMengesha

    @SaronMengesha

    2 күн бұрын

    Aa​@@TsegaGebre-ts1gh

  • @EliasAbera-wh9tn

    @EliasAbera-wh9tn

    15 сағат бұрын

    I also

  • @amsalabraham9714
    @amsalabraham97148 күн бұрын

    ❤❤ wawo zemenahuc get yibarek

  • @DanielMkroo
    @DanielMkroo15 күн бұрын

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ የሚትዘምሩ ዝማሬዎች ሁሉ በመንፈስ ስለሆነ ከእናንተ አልፎ እኔንም ይነካኛል እናም ሁሌም እያለቀስኩ ነው ሚሰማው 🙏🤲🤲🤲❤

  • @Citythefirst12
    @Citythefirst126 күн бұрын

    OoooooooooooooooooooooooooWow Wow ❤❤❤❤❤❤❤amaizing ❤❤❤

  • @israelalge
    @israelalge15 күн бұрын

    ሁለተኛ እንዳልጠማ አረካኸኝ ከሕይወት ውሃ...

  • @user-ye5dd2dr2v
    @user-ye5dd2dr2v14 күн бұрын

    My father God bless you Guy's

  • @selamawithailu3972
    @selamawithailu39729 сағат бұрын

    Tebarekilign Adisye❤💕

  • @melkamuassefa8025
    @melkamuassefa802515 күн бұрын

    One of greatest live worship performance ever. Bless you kingdom sound

  • @gracemesfin998
    @gracemesfin99815 күн бұрын

    Amazing worship tebareku❤

  • @mekonneny30
    @mekonneny307 күн бұрын

    My favourite song 🎉🎉🎉🎉

  • @Mintesnot77
    @Mintesnot7715 күн бұрын

    Eyesus❤❤🥰

  • @MisganaAbera-pe1rc
    @MisganaAbera-pe1rc15 күн бұрын

    Tebareku❤❤

  • @user-gp9nw2nb5y
    @user-gp9nw2nb5y7 күн бұрын

    ye selam negus eysus🙌🙌🙌🙌🙌

  • @biruktawitbehailu3691
    @biruktawitbehailu369115 күн бұрын

    God bless all of you ❤❤❤❤

  • @WhichGoat7
    @WhichGoat715 күн бұрын

    Abetu amesegnhalew😍 tebarekulgn

  • @GabrelaTadesse
    @GabrelaTadesse15 күн бұрын

    Tebarek tsga ybzalh

  • @SamsonAbera-h9v
    @SamsonAbera-h9v15 күн бұрын

    God bless you

  • @fetihiyashukrala2350
    @fetihiyashukrala235015 күн бұрын

    Tebarek Adissye ❤

  • @ed_erbeto
    @ed_erbeto15 күн бұрын

  • @user-zt4oo7vo8k
    @user-zt4oo7vo8k15 күн бұрын

    Amen tebareku

  • @SamsonAbera-h9v
    @SamsonAbera-h9v15 күн бұрын

    god bless you brother ❤❤❤❤❤❤

  • @fikrukassaye2173
    @fikrukassaye217312 күн бұрын

    ተባረኩ !!!❤❤ የማይጠገብ አምልኮ!!!

  • @rejoicetube7411
    @rejoicetube741115 күн бұрын

    Praise God 🎉❤

  • @EreftuDesta
    @EreftuDesta15 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @raheldesta605
    @raheldesta60514 күн бұрын

    Wow❤❤❤

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste15 күн бұрын

    God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nanikidane
    @Nanikidane13 күн бұрын

    Thank you Jesus 😢🙌🏾😭😭😭

  • @KelkiasSolomon
    @KelkiasSolomon15 күн бұрын

    Amen

  • @aschalewshamelo3315
    @aschalewshamelo331512 күн бұрын

    ዋው ጌታ ዘመናቹን ይባርክ

  • @Hani-akilu
    @Hani-akilu15 күн бұрын

    ብሩክ ምንጭ ኢየሱስ

  • @Henokabebe71
    @Henokabebe7115 күн бұрын

    🙏🙏🙏ተባረኩልን🤗🤗🤗

  • @robelzewde5183
    @robelzewde51835 күн бұрын

    Wow

  • @yemanehaleluya3433
    @yemanehaleluya343310 күн бұрын

    ኣግዜአብሄር ይባርካቺ

  • @metsie9425
    @metsie942515 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Woldesamuel
    @Woldesamuel11 күн бұрын

    My lord jesus😢❤

  • @senaitberihun-vx9rh
    @senaitberihun-vx9rh8 күн бұрын

    ሀሌሉያ🙏🙏🙏

  • @user-gc5sr3fb7w
    @user-gc5sr3fb7w2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @meseretniguse4926
    @meseretniguse4926Күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edenbirhanu7540
    @edenbirhanu754012 күн бұрын

    ጸጋ ይብዛላችሁ❤❤

  • @adugnaterefe
    @adugnaterefe12 күн бұрын

    Brother ❤❤❤❤

  • @agegnehulegese3583
    @agegnehulegese35838 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @eben_ereso
    @eben_ereso14 күн бұрын

    hallelujah 🙌😢😢😢

  • @betelhemmoges3975
    @betelhemmoges397515 күн бұрын

    Such a Soul-drenching worship. May God's blessings be upon you always. ❤

  • @user-up4ii8yf4c
    @user-up4ii8yf4c12 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @destadesta5130
    @destadesta513015 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ChildrenofGod1
    @ChildrenofGod115 күн бұрын

    What a worship❤🤌

  • @Million13taye
    @Million13taye11 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!! ተባረኩ እውነት እኔ ከ Kingdom Sound የአምልኮ ቡድን ሱስ ይዞኛል ይኸው በሄዳችሁበት ሥፍራ አልቀርም

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya535115 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HenokMaru-gc3zl
    @HenokMaru-gc3zl4 күн бұрын

    የኛ church ልጅ❤

  • @tesstefera6334
    @tesstefera633415 күн бұрын

    አንተ ብሩክ ምንጭ ነህ

  • @user-jl5df2ec4w
    @user-jl5df2ec4w10 күн бұрын

    Amen

  • @SamsonAbera-h9v
    @SamsonAbera-h9v15 күн бұрын

    god bless you brother ❤❤❤❤❤❤

  • @MeskeremBh
    @MeskeremBh14 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @samueldemeke1902
    @samueldemeke190214 күн бұрын

  • @demeberhanu8674
    @demeberhanu867411 күн бұрын

    Amen

Келесі