Addis Legesse (Ewedishalew) አዲስ ለገሰ (እወድሻለው) New Ethiopian Music 2023(Official Video)

Ойын-сауық

Ethiopian Music : Addis Legesse (Ewedishalew) አዲስ ለገሰ (እወድሻለው) - New Ethiopian Music 2023(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
Instagram :- minewshewa?igsh...
Subscribe :- kzread.info...
#minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2023: Minew Shewa Entertainment.

Пікірлер: 1 900

  • @fasikasefiw4330
    @fasikasefiw433010 ай бұрын

    የዘንድሮ ሙዚቃዎች ግን ለእኛ ለሲንግሎች አይሆንም 😢😂😂😂❤❤❤👍👍👍🥰

  • @mahderey

    @mahderey

    10 ай бұрын

    Kkk legna yemihon ye hager bicha new 😂😂😂😂

  • @zebu4271

    @zebu4271

    10 ай бұрын

    ክክክክ😂😂

  • @nardos_w

    @nardos_w

    10 ай бұрын

    Yemiredan atan eko 😅

  • @yadel3754

    @yadel3754

    10 ай бұрын

    ​@@mahderey😅😅😅 esum hod yasbsal

  • @embetigermaa524

    @embetigermaa524

    10 ай бұрын

    Kkkkkkkkk

  • @surafel_abi4044
    @surafel_abi404410 ай бұрын

    የዓመቱ ምርጥ ነጠላ ዜማ ብዬዋለው ❤ ❤❤

  • @user-sv8hw6fc5g
    @user-sv8hw6fc5g9 ай бұрын

    ለራሴ ጋበዝኩት ይሄን ሙዚቃ እራስን መውደድ ነው መጀመሪያ ውዶች❤❤❤❤❤

  • @kumabeharu4142
    @kumabeharu414210 ай бұрын

    የዜማው ጥልቀት - የግጥሙ ብስለት - የሙዚቃው ቅንብር ውህደት - የዘፋኙ ጣፋጭ ድምፀት - የሺዲዮው ውብ ኢትዮጵያዊነት ሁሉም ነገር ድንቅ ነው!! ❤❤❤

  • @BLUU6810

    @BLUU6810

    10 ай бұрын

    oooooooo ምርት አገላለጽ

  • @user-zr7mo4fm7q

    @user-zr7mo4fm7q

    10 ай бұрын

    First

  • @tsegabikale2111

    @tsegabikale2111

    9 ай бұрын

    Yetegeba new

  • @yohannes2776

    @yohannes2776

    8 ай бұрын

    Ashkabach

  • @user-ue6kd5zb2s

    @user-ue6kd5zb2s

    8 ай бұрын

    What a muzic

  • @eftu7365
    @eftu736510 ай бұрын

    ዋው ደስ ሲሉ ደሞ ሀኒቾ ከነባ ጋር ብትተውነው ይበልጡን ውበት ይሰጠው ነበር ይሄ ዘፈን ለሁለቱም ይገባል❤❤❤❤❤

  • @betiabi1342

    @betiabi1342

    10 ай бұрын

    Betkkl 🥰

  • @user-kh5hh2pk8g

    @user-kh5hh2pk8g

    10 ай бұрын

    አዲስ ስለ ነባ እና ሀና ምን አገባው እሷንም አርቲስት ሴት ስለሆነች ነው እንጂ ለነሱ ብሎ ነው እንዴ ሚለፋው ልጁ

  • @WoinshetTsegu

    @WoinshetTsegu

    2 ай бұрын

    ምንም ይሁን ምን ጥሩ ነው።

  • @theendisnear7549
    @theendisnear754910 ай бұрын

    ቃላት ስሜትን ለመግለፅ አቅም ሲያጡ ዛሬ ገና አየሁ! እጅግ በጣም የተዋጣለት ሙዚቃ! በሳል የሆነው ግጥም እና የታሸ ድምፅ ነው! በዚህ ጨለማ ሰዓት ሙዚቃና ፍቅር ባይኖሩ ምን ይውጠን ነበር?! ስኬት ከጥበብ ጋር ጨምሮ ይስጥክ! አቦ ሰላምክ ብዝት ይበል

  • @raddanitube
    @raddanitube9 ай бұрын

    ይህን ኮመት ላነበባቹ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤ሀሳባቹን ይሙላላቹ ❤❤ የታመሙትን ይማርልን❤❤ሀገራችንን የሰላም የፍቅር ያርግልን❤❤❤አሜን እያላቹ

  • @medgus27

    @medgus27

    8 ай бұрын

    Amen

  • @user-qd8ng9jp6g

    @user-qd8ng9jp6g

    5 ай бұрын

    ❤❤amen😍😍😍

  • @raddanitube

    @raddanitube

    5 ай бұрын

    @@user-qd8ng9jp6g ,አመሰግናለው

  • @HawazGulma

    @HawazGulma

    4 ай бұрын

    Amen

  • @MekdelawitMekdi-rg2vc

    @MekdelawitMekdi-rg2vc

    4 ай бұрын

    Amen ehete/wendeme

  • @Ethiopianlove-gq6yq
    @Ethiopianlove-gq6yq9 ай бұрын

    የሚገርም ዘፈን ይገልፀሻል ብሎ ጋበዘኝ ጌታን ስሰማዉ አይሰለቸኝም 🎉❤

  • @user-mt5yd2qu5w
    @user-mt5yd2qu5w10 ай бұрын

    ለሀኒኞ ይገባታል ዘፈኑ የኔ ፍቅር ሴት ነሽ እኮ ከልብሽ ነባ ታድሎ❤❤❤

  • @wagayeeshetu9836
    @wagayeeshetu983610 ай бұрын

    ይህ ዘፈን ለፍቅረኛ የተዘፈነ ቢሆንም። ለእኔ ግን ለልጅነቴ ጓዴ ፣ ለእህቴ ፣ ጊዜ ለማይቀይራት፣ ለቅድስት ሙላቱ ይሁንልኝ። Thank you Addisu for the beautiful song.❤❤❤

  • @mekdelawitwolde

    @mekdelawitwolde

    10 ай бұрын

    ጎበዝ

  • @ablezegeye3856
    @ablezegeye385610 ай бұрын

    ግጥም እና ዜማ እሱባለው የምትገርም ሰው ነክ እግዚአብሔር ይስጥክ ቆንጆ ስራ ለቆንጆ ዘፋኝ ስላበረከትክልን

  • @BLUU6810
    @BLUU681010 ай бұрын

    ረጋ ያለ ሙዚቃ ሲያምር☺😊👏 ሰው ነኝ ሙሉ አይደለው ሚጎድለኝ ብዙ ነው ስፈልግ ነበረ ልበን የሚሞላው 💟❤

  • @43468

    @43468

    Ай бұрын

    gn single negh

  • @nahomasrat8074
    @nahomasrat807410 ай бұрын

    ከ አዲስ የምንጠብቀው ሙዚቃ እራሱ አዘፋፈን ግጥም ዜማ ክሊፕ 100%🔥🔥🔥🔥እሚገርም ድምፅ 👏👏👏

  • @yishakentertainment3437

    @yishakentertainment3437

    10 ай бұрын

    ክሊፑ ግን ትንሽ ደከም ያለ ነው

  • @user-ee4uz8cz9d

    @user-ee4uz8cz9d

    8 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @EskedarTesfaye-fu8jp
    @EskedarTesfaye-fu8jp10 ай бұрын

    ከ10ጊዜ በላይ እየደጋገምኩ እያዳመጥኩት ነው ልብ ሰብሮ የሚገባ ምርጥ ዘፈን በዚ ሳምንት የሚዘፈኑ ዘፈኖች ብር ብለን ወደ አገር አንድንገባ የሚያደርጉ ናቸው የዚህ ሳምንት ምርጦቼ አዲስ እና ሀኒ እና ሀና ግርማ 👌👌❤❤

  • @user-zp2tt4xe4k

    @user-zp2tt4xe4k

    10 ай бұрын

    Yene 100 aymolam blesh nw😅

  • @mesereteshetu4918

    @mesereteshetu4918

    10 ай бұрын

    A.

  • @BLUU6810

    @BLUU6810

    9 ай бұрын

    heni man nat demo

  • @NOBlEMAN369

    @NOBlEMAN369

    9 ай бұрын

    6min × 10 =1hr 😅

  • @NOBlEMAN369

    @NOBlEMAN369

    9 ай бұрын

    ​@@user-zp2tt4xe4k6min×100= full 6day 💀 asekshina

  • @HAKIIAN5653
    @HAKIIAN565310 ай бұрын

    dear artists ......don 't hurry for album and concert .....just give us good music like this once in a while💚💛❤

  • @hannaangesom7618

    @hannaangesom7618

    10 ай бұрын

    True 👏👏👏

  • @Natty95

    @Natty95

    7 ай бұрын

    so you're saying don't hurry to make money

  • @netsanet7047

    @netsanet7047

    5 ай бұрын

    Kirubel🎉🎉

  • @netsanet7047

    @netsanet7047

    5 ай бұрын

    Netmelakejxjxikxhxbhxhh🎉😂❤xgxg😢😢som7618

  • @martagirma4263

    @martagirma4263

    4 ай бұрын

    H jp oy❤hahhuu tv nj tv hfy​@@netsanet7047

  • @Aydom1
    @Aydom110 ай бұрын

    ''ቀን የሰበረኝ ለታ አደረግሽኝ ቀና'' 4:30 So heart warming part😢❤

  • @BiniamTolesa

    @BiniamTolesa

    9 ай бұрын

    yes really what i have felt

  • @user-rf3yw5ly5k
    @user-rf3yw5ly5k10 ай бұрын

    ሌሎች ሞዴሎች ቢሆነ አያምርም ግን ዘፈኑ ለራስዋ ለሀንዬ የተዘፈነ ነው የሚመስለው ምክኒያቱም እውነተኛ ሴት ናት የእውነት እናት የእውነት ሚስት በጣም ነው የምወዳት 😘😘😘

  • @Nejat197

    @Nejat197

    10 ай бұрын

    ❤❤በትክክል

  • @rutelias1093

    @rutelias1093

    10 ай бұрын

    እንዳውም ሙዚቃውን ያወረደቺው እሷ ናት።

  • @Nejat197

    @Nejat197

    10 ай бұрын

    @@rutelias1093 ማለት

  • @yetnayetabi9318

    @yetnayetabi9318

    10 ай бұрын

    Yegelsatal❤❤

  • @amytk6095

    @amytk6095

    10 ай бұрын

    ​@@rutelias1093እንዴት የግድ ቂሽ ቂምቢር ያለች ሴት መሆን አለባት ክሊፕ ለመስራት?

  • @user-ck6zt5df5x
    @user-ck6zt5df5x10 ай бұрын

    I'm from Sierra Leone 🇸🇱 Freetown loving 🇪🇹 music. Especially this song its touches my heart when I learnt about the meaning I stand amazed here.

  • @lillysamuale4001
    @lillysamuale40019 ай бұрын

    ውብ ስርቅርቅ ድምጽ📯📯 ድንቅ የፍቅር ቃላት😍😍 ልብ ውስጥ የሚገባ ድምጽ ልዩ ትወና ምርጥ አርቲስት❤❤ ሀኒቾዬ በጣም ነው ምወድሽ አዲስ ልዩ ስራ ነው።

  • @Mari-sw8pc

    @Mari-sw8pc

    8 ай бұрын

    ውብሰርቅርቅድሞጽ ድኀቅየርቅርቃላት😅😅 ልብውሰጥየሚገባድሞጽ❤❤❤ ልዩትወናሞርጥእርታሰት❤❤

  • @lillysamuale4001

    @lillysamuale4001

    7 ай бұрын

    @@Mari-sw8pc 😂😂lemn saksh?

  • @henokjemal4468
    @henokjemal446810 ай бұрын

    የእሱባለው ደግነት፣ የ አዲስና ድምፅ ፣የሀና ትወና በጣም ያምራል በጣም ያምራል በርቱ !!!❤🎉

  • @rutelias1093

    @rutelias1093

    10 ай бұрын

    Echin lij tewanay setlwat new eko betam migermge

  • @Hayautiiiiiii

    @Hayautiiiiiii

    10 ай бұрын

    ​@@rutelias1093😂yegl Kim alebesh

  • @bana470

    @bana470

    10 ай бұрын

    ​@@Hayautiiiiiii😂

  • @MohamedHassan-2020
    @MohamedHassan-202010 ай бұрын

    إثيوبيا أرض الجمال والفن | فيديو كليب جميل ورائع | تقبلو تحياتي من السودان ❤❤🇸🇩🇪🇹

  • @meseretrefera2664

    @meseretrefera2664

    10 ай бұрын

    🥰🥰🥰txs🙏

  • @redaitgetachew335

    @redaitgetachew335

    10 ай бұрын

    😍😍😍

  • @MohamedHassan-2020

    @MohamedHassan-2020

    10 ай бұрын

    ​@@meseretrefera2664 Habibi ❤❤❤

  • @MohamedHassan-2020

    @MohamedHassan-2020

    10 ай бұрын

    ​@@redaitgetachew335 ❤❤❤❤

  • @metidagne

    @metidagne

    10 ай бұрын

    @@redaitgetachew335 gbnnn

  • @babeema
    @babeema10 ай бұрын

    In the middle of so much troubles and sufferings, I’ve found you and I love you! I have put you through so much and tested you, and I love you! You are my first love, my world. My childhood dream. I was waiting for a woman like you throughout my life. Your behavior and beauty exist in harmony. I got my wishes and my heart is at ease. I’m human and not whole. Lacked so many things. I was hoping to find someone to make me whole, to fill my heart in love. Love related us in so many ways. It professed us to be ONE So nothing will ever separate us. No crack in my heart to be found. Wind won’t even come in. I don’t think about life without you as I wouldn’t know it. Your heart bought me, Your love is superior, And I love you for the rest of my life. I love you today and tomorrow! I’m yours! Your love is the reason for me to find strength and to live for! In the middle of so much troubles and sufferings, I’ve found you and I love you! I have put you through so much and tested you, and and I love you! You have wisdom about you, Can tolerate anything And how is that even possible to acquire such wisdom? No matter how bad it can get this life, You provide me solace to withstand the struggle when I see your eyes When time had broken me, you amended me by living through the unforgettable times. I will never leave you for a minute Even if I’m not getting what I want I promise my words are my witness Unable to finish my thoughts to Describe my feelings, Tears comes easily when I talk about you In the land of my heart, That I call a country, you are the ruler I love you today and tomorrow! I’m yours! Your love is the reason for me to find strength and to live for!

  • @Sana-sm9vr

    @Sana-sm9vr

    10 ай бұрын

    Wow🥰🥰🥰🥰

  • @tekabe

    @tekabe

    10 ай бұрын

    Beautifully translated...well done!

  • @babeema

    @babeema

    10 ай бұрын

    @@tekabe thank you! Just to spread love! 😆

  • @mulugetamengstab4453

    @mulugetamengstab4453

    10 ай бұрын

    😊

  • @tegenebotaro5673

    @tegenebotaro5673

    10 ай бұрын

    well Done❤

  • @mitikumovie
    @mitikumovie10 ай бұрын

    - የሙዚቃው ቅንብር ውህደት - የዘፋኙ ጣፋጭ ድምፀት😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Hayautiiiiiii
    @Hayautiiiiiii10 ай бұрын

    ❤ኢሄን ዘፈን ለራሴ ጋበዝኩት እራስንም መውደድ መልካም ነው ውዶች❤❤ Edit. Thank you for likes

  • @Sketamatemari

    @Sketamatemari

    10 ай бұрын

    😂😂😂

  • @eshetaolseifu8748

    @eshetaolseifu8748

    10 ай бұрын

    Gobez fkr keras nw mejemerew

  • @MimoHmariam-vm7mw

    @MimoHmariam-vm7mw

    10 ай бұрын

    ልክ ነሽ ሃዩti

  • @Melee_

    @Melee_

    10 ай бұрын

    ገራሚ የፍቅር ማስታወሻ ❤❤ አስገራሚ ድንቃድንቅ ቪድዮ ሚመቻቹ ከሆነ welcome ብለናል

  • @mohammedadil8571

    @mohammedadil8571

    10 ай бұрын

    100% 👍 respect

  • @betelhemworku2976
    @betelhemworku297610 ай бұрын

    ከብዙ ስቃይ ...በኋላ 😢😢😢❤❤❤ ይሄ ዘፈን አይደለም የምር ፍቅርን ብለው ብዙ መስዋትነት የሚከፍሉ ሰዎች ምሳሌ ነው ።

  • @theendisnear7549

    @theendisnear7549

    10 ай бұрын

    ፍቅር ጠፍቷል ለሚሉ ይድረስ

  • @betelhemworku2976

    @betelhemworku2976

    10 ай бұрын

    Exactly❤

  • @birhanufikra3287
    @birhanufikra32878 ай бұрын

    ይሄ ዘፍን ብዙ ተዋደን ብዙ ተፈቅርን እየተዋደድን ለተለያየነው እስካሁንም ለምንዋደደው ላንቺ ይሁንልኝ 💔

  • @hanizamareg1026
    @hanizamareg10268 ай бұрын

    እሄንን ዘፈን መታሰቢያ ነቱ ለ ዉድ ባሌ የልጆቼ አባት ይሁንልኝ ዛሬም ነገም በመዉደዴነዉ ብዙ ነገራቶች ተፈጥሮ ብንለያይም እስካሁን ዉስጣችን አንድ ሁኖ ተራርቀንምም አብረን የሆንነዉ አሁን ግን የምችለዉን መስዋትነት ከፍዬ አብረን እናረጃለን እሱ የፈጠረን ካለ

  • @AbAb-xp9yz

    @AbAb-xp9yz

    4 ай бұрын

    ልክ ብለሻል ነብሴ እኔም አስከዘመኔ መጨረሻ ሁሌም አፈቅርሻለሁ !!! ሁሌም ። አመሰግናለሁ ነብሴ በጣም!

  • @selamofficial
    @selamofficial10 ай бұрын

    ዋው እንዴት ደስ የሚል ሙዚቃ ነው የእሱባለው ግጥም እና ዜማ ሁሌም ያስደንቀኛል ❤❤❤

  • @firafvlogs
    @firafvlogs10 ай бұрын

    ዛሬ ከተለቀቁት ዘፈኖች ሚደርስበት የለም 😮😮 1ኛ Addis 👏👏

  • @amenmery4704
    @amenmery47043 ай бұрын

    በብዙ ስቃይ ፈተና መሀል አግኝቼሻለሁ እወድሻለሁ ይህን ዘፈን ለራሴ ነው😢 ይህችን ልዩን በብዙ መከራ መሀል ያገኘሁዋት

  • @dagiiworldtech1579
    @dagiiworldtech15799 ай бұрын

    ከ50 ጊዜ በላይ እየደጋገምኩ እያዳመጥኩት ነው ልብ ሰብሮ የሚገባ ምርጥ ዘፈን adiis nuriliin

  • @donimaickel3425
    @donimaickel342510 ай бұрын

    ነፍስ የሆነ ልቤን እስኪነዝረኝ የተሰማኝ የምር እናመሰግናለን👏👏 🥰🥰🥰🥰

  • @KidistAbebeAdego
    @KidistAbebeAdego10 ай бұрын

    እንደዚህ አይነት ፍቅር ግን ከፊልም እና ከዘፍን ውጪ የት ነዉ የሚገኘው😢😢😢ያገኛችሁ ስዋች ግን ታድላችሁ 🥰

  • @zeabela

    @zeabela

    10 ай бұрын

    Why don't you try to be a person like her ??

  • @skytube03

    @skytube03

    8 ай бұрын

    Ale

  • @user-kw6cj8oj9s
    @user-kw6cj8oj9s10 ай бұрын

    የዜማው ጥልቀት -የግጥም ብስለት -የሙዚቃው ቅንብር ጥራት -ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘፈን ❤

  • @Tsi_Tsita

    @Tsi_Tsita

    10 ай бұрын

    በትክክል ገልፀኸዋል

  • @PurpleAmharicCoffee
    @PurpleAmharicCoffee10 ай бұрын

    Absolutely beautiful song, with a cute story! There’s a bit of hopeless romantic in me still, and she is delighted. That is a magical looking wedding setting, it’s nice to see the work beforehand as well.

  • @HanaHana-ln8hz
    @HanaHana-ln8hz10 ай бұрын

    ምርጥ ስራ ነው ዋው ተመስገን ከሜካብ የፀዳ ፊት አየን ሀኒ ቆንጆ

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m10 ай бұрын

    አዲስ ከብዙ ጊዜ መጥፋትህ ይህ አይምሮን የሚያሳርፍ ስራ ልሰጠን ነው ድንቅ ስራ ይመችህ ብሮ❤❤❤

  • @ethionegari6911
    @ethionegari691110 ай бұрын

    what a wonderful music? Thank you Addis it's really a piece of lovely music. Can't wait to sing to my wife

  • @abdalluhadam3796
    @abdalluhadam37964 ай бұрын

    انا سوداني احب الاغاني الإثيوبية منذا صغري نفسي أزورها ولو مره وحده

  • @eb1294
    @eb129410 ай бұрын

    the best music አዲስዬ😊❤ ሀገራችንን ሰላሙን ያውርድላት የንፁሃንን ደም የሚያፈሱትን ሰይጣኖች ነቅሎ ከአገራችን ያውጣልን😭😭🙏

  • @long2123

    @long2123

    10 ай бұрын

    AMEN 1000000000000000000X

  • @Emanuel1990
    @Emanuel199010 ай бұрын

    ደግነት አይከፈልበትም ሁሌ ደግ ሁኑ የእጃችሁን ታገኘላችሁ❤

  • @selinahusen4150

    @selinahusen4150

    10 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @KidistGetnet-sj6rs
    @KidistGetnet-sj6rs10 ай бұрын

    ከ 10 ጊዜ በላይ ደጋግሜ ሰማዉት እሚገርም ሰራ በረታ አዲስዬ አግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🙏🥰

  • @nellythaniadutewiteka9142
    @nellythaniadutewiteka91429 ай бұрын

    I don't understand Amharic but I can say that this is so amazing and awesome 🥰🥰🥰🥰

  • @hafitnes4120

    @hafitnes4120

    5 ай бұрын

    እኔም የአንተ ኮመንት አልገባኝም ብሮ😅😅😅😅😅😅😅

  • @essayasnigussie5790

    @essayasnigussie5790

    4 ай бұрын

    He is singing ' I have got you after testing you with a lot of agony and hardship, you are my childhood dream, I love you today and tomorrow. I am all yours believe me no matter what. Your love is a strength for me to live. I have never thought about life without you. You have raised my spirit when it was low by being with me.'

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs10 ай бұрын

    እኔ ንግስት ሀናን አይቼ ነው የመጣሁት ሀኒ የነባ እመቤት ውበትኮ የግልሽ ነወ❤❤❤❤👏👏👏

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny928010 ай бұрын

    የሀገር ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️አዲስ ምርጥ ዘፈን ነው መልካም እድል ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kh5hh2pk8g
    @user-kh5hh2pk8g10 ай бұрын

    አዲስ ቀስ ብሎ ተረጋግቶ እንዲህ ውብ የሆነ ዘፈኖች ነው የሚሰራው በርታልን👏👏👏👏

  • @amarseid6068
    @amarseid606810 ай бұрын

    የሚገርም ጉልበት ቅላጼው የሚያምር ድምጽ እንጆረም፣እወድሻለሁ፣እንጃ የሚሉት ክሊፖች አንደኛ የምር ትችላለህ🙏❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.2110 ай бұрын

    ምናለ ነባ ቢሆን የዘፈነላት ለሀኒቾ 🔥👏

  • @user-wo7dj7cx2f
    @user-wo7dj7cx2f10 ай бұрын

    ይህ ዘፈን መቶ ጊዜ አዳምጫዋለው በስደት ላይ ያፈቀርኩት ሳየው ለምደናበረው ለስንታየሁ ማስታወሻ ይሁንልኝ ❤❤❤ ትንክዬ

  • @betieya1820
    @betieya182010 ай бұрын

    ትክክለኛ ትርጉም ያለው የልብ ስሜትን የሚገልፅ የአመቱ ብቻ ሳይሆን ከሁሉም በላይ ለእኔ ከቃላት በላይ ነው የወደድኩትኝ

  • @KuraGadissa
    @KuraGadissa10 ай бұрын

    zema, getem, sound everything wow perfect!!!!

  • @tekletsadik
    @tekletsadik10 ай бұрын

    single መሆኔን ሙዚቃው ሢያልቅ ትዝ አለኝ...ለካሥ በምናብ ነው ፍቅረኛ ያለኝ

  • @mesayhabesha8780
    @mesayhabesha878010 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን💚💛❤️

  • @hiwihiyab4709

    @hiwihiyab4709

    10 ай бұрын

    Ye nante ager Amara bicha newa, tigray lay yahulu widmet siders zim bilachu ahun menager lemeanigawim selam yadrgilen lalkew Amen fetari ende sew adelem.

  • @mokaruth6301

    @mokaruth6301

    10 ай бұрын

    አሜን🙏💚💛❤

  • @hamiyonathan1698

    @hamiyonathan1698

    10 ай бұрын

    Amen mess 🙏

  • @addisubirhanu6772
    @addisubirhanu677210 ай бұрын

    Esubalew....lyrics and melody Betam techilalek Adis gerami... Adrgo seraw

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic9 ай бұрын

    Video quality %100 Graphics%100 Melodie%100 Transition %100 *All overall everything is amazing I love ❤️

  • @selamkebede1017
    @selamkebede101710 ай бұрын

    ዘፈኑ ጀምሮ እሰኪያልቅ ከልቤ ነው ያለቀስኩት ውስጥን የሚነካ ነው መታደል እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ማግኘት አዲስዬ ጥሩ ስራ ነው በርታ ወንድሜ🥰😍

  • @kokobtemelso5204

    @kokobtemelso5204

    10 ай бұрын

    Enatu zefen new

  • @abinetgirma
    @abinetgirma10 ай бұрын

    Addiye hulem hulem yemiyasgerim sira new yemtseraw! Hulem endemilik ትችላለህ!!❤❤❤

  • @BezaSolomon-ig5rl
    @BezaSolomon-ig5rlАй бұрын

    This music is 🔥

  • @Dennis_Limo
    @Dennis_Limo8 ай бұрын

    I have no idea what you're saying but im so moved by the love... Thank you. Love from Kenya

  • @bitybity4949
    @bitybity494910 ай бұрын

    የእሱባለው ግጥምና ዜማ ሁሌም ነው የሚያስደምምኝ እውነት ሀኒቾ ሙዚቃው በደንብ ይገባሻል የኔ ደርባባ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ

  • @Abrilo
    @Abrilo10 ай бұрын

    They should use this music for movies background. Such a talented golden voice 🎉

  • @netsanetsimoenztewahdo2045

    @netsanetsimoenztewahdo2045

    10 ай бұрын

    Yes 👍

  • @solonegash5471

    @solonegash5471

    10 ай бұрын

    I agree

  • @mukemilkedir5256

    @mukemilkedir5256

    10 ай бұрын

    enem sasib neber

  • @user-zv3fo6dn5f

    @user-zv3fo6dn5f

    10 ай бұрын

    ❤❤

  • @sebli5075

    @sebli5075

    10 ай бұрын

  • @amenmillion3769
    @amenmillion376910 ай бұрын

    Addis never disappoints ❤❤❤, much love.

  • @bereketgemechu1321
    @bereketgemechu132110 ай бұрын

    probably the best music clip ever done in the history of Ethiopian music

  • @KidusTinsu-hy9ck
    @KidusTinsu-hy9ck10 ай бұрын

    እንደራሴ ለምወደው አባቴ ወንድሜ ጓደኛዬ ሚስጥረኛዬ ገበናዬ ቤተሰቤ ሁሉ ነገሬ ለሆነው ለገራገሩ ለደጉ ለየዋህዉ እንደአይኑ ብሌን ለሚሳሳልኝ ባሌ ጋበዝኩት ይመጥነዋልና ❤❤❤

  • @Hyab_ye_mami
    @Hyab_ye_mami10 ай бұрын

    አለማዳመጥ አልቻልኩም❤የሚጣፍት ድምፅ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ🥺

  • @user-ro2mr5zj9i
    @user-ro2mr5zj9i10 ай бұрын

    አሪፍ ነው ቀጥይበት ከዚ የተሻለ እንጠብቃለን

  • @gadaaethiopiatube5331
    @gadaaethiopiatube53313 ай бұрын

    Oh Just wow min Aynet musika nw benatachu ❤❤❤❤

  • @admediaet
    @admediaet10 ай бұрын

    I was waiting this type of music from the country's music industry. God bless you. I love the choir part mostly!

  • @samialem12
    @samialem1210 ай бұрын

    Seems the Amharic version of ed sheeran's "perfect" song... the lyrics, melody, voice, arrangement(as always micky jano, best in the business), everything about this song is extraordinary. 👏 Thankyou. Next stop the album pls

  • @Sketamatemari

    @Sketamatemari

    10 ай бұрын

    Ikr😭❤

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p6 ай бұрын

    የኔ አባት አመሰግናለው ተጋብዠ ነው የሰማውት የኔ ልዩ ዮሲ እኔም እወድሃለው ❤

  • @suatbk
    @suatbk10 ай бұрын

    Seriously you did it again addisye good job brilliant music by haile and a great lyrics. The video narration it made me cry no words great job.

  • @mastewalGetnet-qo8du
    @mastewalGetnet-qo8du10 ай бұрын

    አባት ሆይ ሀገሬን ኢትዮጵያየን ጠብቅልኝ ሞት ስደት ረሀብ በቃ በለን አዲሱን አመት የፍቅር ዘመን አድርግልን አሜን 🙏😭

  • @spookyspatula1962
    @spookyspatula196210 ай бұрын

    The melody , the lyrics... It is just perfect👏👏👏

  • @aschalewasefa8911
    @aschalewasefa89115 ай бұрын

    Ere Gixem ena Zema Ahun Gena new gixem ena Zema derasiwun yayewut Esubalew gn techelaleh ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @habeshastyle2776
    @habeshastyle27764 ай бұрын

    I love so much this sweet and smooth music. Bertaa Addisyee💌💌🏩🏩🤟🤟

  • @bezabeza2574
    @bezabeza257410 ай бұрын

    በዚህ ዘመን እንደዚህ እልም አርጎ በሀሳብ ስምጥ የሚያረግ ዘፈን ይገርማል ሳላስበው ለካ አልቅሼያለሁ አናመሰግናለን አዲስ

  • @Lbona51
    @Lbona5110 ай бұрын

    ቆንጆ ሙዚቃ፣ ቆንጆ ትወና፣ በአጠቃላይ ቆንጆ ስራ።በርታ ወንድማችን!

  • @abigaeldawit2724
    @abigaeldawit27249 ай бұрын

    when this song pop onto my screen i didn't expect this. I thought it wasn't thst good but when i litsen I just melted 😍🥰😍🥰😍🥰 Nearly the Best song

  • @biruk77
    @biruk776 ай бұрын

    the best artist with best selection of music genera....wow

  • @Eyosiasnab
    @Eyosiasnab10 ай бұрын

    እውድሻለሁ መጨረሻችንን ያሳምረው አምላክ የልጅነት ሚስቴ ትዳሬ❤❤❤

  • @user-fc5vb2ik8m
    @user-fc5vb2ik8m10 ай бұрын

    It's really really amazing work, I don't know why, I heard it more than 10 times and I was crying all ten times, very, very amazing and beautiful work. The lyrics and melody is amazing, Thank you Esube 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 Hanaዬ & Addisዬ thank you so much 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw10 ай бұрын

    በጣም ተወዳጅና❤❤❤❤❤❤ ተሰምቶ የማይጠገብ ኧረ ቃላት የለኝም

  • @meklitzeleke
    @meklitzeleke24 күн бұрын

    Ethiopian version of perfect ed sheeran❤

  • @samiart2989
    @samiart298910 ай бұрын

    Gerami sira new 👏👏👏 Vocal =10/10 Vedio clip = 10/10 Music arrangement =10 /10

  • @Naniya254
    @Naniya25410 ай бұрын

    ደስስስስ ይላል በሀሳብ ፍስስስስ 😊ሀንቾ ነፍሰጡር ነች መሰለኝ😅

  • @eyobworku2042
    @eyobworku20427 ай бұрын

    We need this on spotify. Now!

  • @AddisTech_Mind
    @AddisTech_Mind10 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰 solid lyric and wonderfulful clip ............. i loved it keep it up mokeshe!

  • @thatonecreature7541
    @thatonecreature754110 ай бұрын

    I literally don't know Amharic nor understand it but this is a master piece,,the vocal and the act showcase love.Indeed love has no language ❤️🤗 Love from Kenya& south Sudan

  • @babeema

    @babeema

    10 ай бұрын

    He went through so much in life but he found her in the middle of all the hardships he was facing. He put her through so much as well but he loved her today, tomorrow and forever I’ll be yours. The most powerful line is ‘When time had done me broken, he says, you amended me.’

  • @thatonecreature7541

    @thatonecreature7541

    10 ай бұрын

    ​@@babeemathank you so much for translating it for me 🙏😊

  • @user-pk1dv9pg3y

    @user-pk1dv9pg3y

    9 ай бұрын

    thank u so much!!

  • @abelmekonnen9491

    @abelmekonnen9491

    9 ай бұрын

    I can imagine how you're hearing it...

  • @thatonecreature7541

    @thatonecreature7541

    9 ай бұрын

    ​@@abelmekonnen9491it's beautiful language to be honest

  • @rodifasten4486
    @rodifasten448610 ай бұрын

    ዘፈን እንደወጣ ከሰማው ብዙጊዜዬነው የሰሞኑን ዘፈኖች ደሞ ❤በስማማምዬ ዳግመኛ አርቱላይ ነፍስ እየዘራቹበትነው❤

  • @GemedaEtana-dg2km
    @GemedaEtana-dg2km9 ай бұрын

    Wow I was crying by this music,also I was share for my wife.

  • @GemedaEtana-dg2km
    @GemedaEtana-dg2km9 ай бұрын

    Wow Iam amazing to listen this music,b/c it was for my wife.

  • @samueltibebe
    @samueltibebe10 ай бұрын

    My girlfriend is in India for 2 years from now and i didn't get a word to tell how much i love her but thanks 🙏 for ma man and the man who always take my soul out of ma body with his music( miki jano), i already shared the music and the short clips which i got from tiktok and post a video of her......❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Respect man

  • @andie7227
    @andie722710 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ያስባት❤️❤️ ፍትህ ለምስጊኑ ምንም ለማያውቀዉ ለምስጊኑ ህዝብ

  • @gebretsadicesu
    @gebretsadicesu10 ай бұрын

    Perfect lyrics 🔥🔥🔥

  • @getumoges7241
    @getumoges724110 ай бұрын

    ዋው ❤❤❤❤ ከሙዚቃው የካስቲንጉ ❤ የኔ ጨዋ የኔ ደርባባ ወንድ ልጅ የሚፈልገው ያንቺ አይነት ሴት እንደሆነ ቢያውቁ ሴቶቻችን በየአደባባዩ ቂጣቸውን ጥለው አይታዩም ነበር።

  • @meski9724
    @meski972410 ай бұрын

    ሁለት ምርጦች ❤ሙዜቃው ሃናን ይገልፃታል ነባ እንደዘፈነላት ትቁጠረው❤

  • @elsahailu6066
    @elsahailu606610 ай бұрын

    I can't stop listening... The best song of the year 2023.

  • @kebedekebede447
    @kebedekebede44710 ай бұрын

    Yegabicha kelebet erestachiwal.Amazing music.

  • @hana-pw5dn
    @hana-pw5dn8 ай бұрын

    ተባረክ መንፈሳዊ ሙዚቃ ነዉ በርታልን

  • @user-lm6sv2wt5l
    @user-lm6sv2wt5l10 ай бұрын

    I have no words for this music❤️❤️❤️ i can’t stop listening 🥰

Келесі