Abet Fikreh አቤት ፍቅርህ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

Музыка

Abet Fikreh አቤት ፍቅርህ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022
አቤት ፍቅርህ
የሀጢአተኞች ወዳጅ ጓደኛ
የጠፋውን የምትፈልግ እረኛ
የደሀ አደጎች ሁሉ አባት
የምታኖራቸው በአማረ ቤት
የመበለቲት ዋና ተሟጋች
ጠበቃ ነህ ለተጎዳች
ለተጨነቁ ሁሉ ደራሽ
የታመሙትን ደግሞ ፈዋሽ
አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ
ከጠፋንበት እየፈለገ
ቀና አደረግኋን ከሸክማችን
ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን
ተማርኬ በፍቅር
አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ
በፈቃዴ ደስ እያለኝ
ጌታ ኢየሱስ ወድሀለሁ
ቀኑ ሲመሽ ሰው ሁሉ ሲሄድ
የማትቸኩል ለቁጣ ለፍርድ
የውስጥ የልብን ሁሉ ተረድተህ
እንባን ከአይን ታብሳለህ
አሮጌውን ልብስ አውልቀህ ጥለህ
የጸጋ ካባን ለእኛ ደርበህ
እዳችንንም በመስቀል ከፍለህ
ያጸደከን እንዲሁ በፀጋህ
አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ
ከጠፋንበት እያሳደደ
ቀና አደረገን ከሸክማችን
ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን

Пікірлер: 183

  • @natnaelabera2925
    @natnaelabera2925 Жыл бұрын

    መዝሙርን በውስጤ እየዘመርኩ ሳለው KZread ገና ስከፍት ይህ መዝሙር ፊት ለፊት አላየውትም አይ መንፈስ ቅዱስ ትለያለክ

  • @wosenhabtamu5404

    @wosenhabtamu5404

    Жыл бұрын

    ሀሌሉያ

  • @tsionzewdu7509

    @tsionzewdu7509

    Жыл бұрын

    Enim rasu search laregew sl fit lefit 🥰🥰🥰🥰🤗

  • @abelbilly9817

    @abelbilly9817

    Жыл бұрын

    Praise God

  • @hosnimubarik7236

    @hosnimubarik7236

    Жыл бұрын

    ዋው። መንፈስቅዱስ ይገርማል እኮ

  • @misikirgenene838

    @misikirgenene838

    Жыл бұрын

    Enem lelit sinesa bewiste yeneberew mezmur yihe neber silezih yegizew melikit new Geta yibarek

  • @adaneasefa2447
    @adaneasefa2447 Жыл бұрын

    የሀጥያተኞች ወዳጅ ጓደኛ የጠፋውን ምትፈልግ እረኛ የደሀ አደጎች ሁሉ አባት የምታኖራቸው ባማረ ቤት የመበለቲት ዋና ተሟጋች ጠበቃ ነህ ለተጎዳች ለተጨነቁ ሁሉ ደራሽ የታመሙትን ደግሞ ፈዋሽ አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ ከጠፋንበት እየፈለገ ቀና አደረገን ከሸክማችን ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን ተማርኬ በፍቅር አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ በፈቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ ኢየሱስ እወድሀለሁኝ ቀኑ ሲመሽ ሰው ሁሉ ሲሄድ የማትቸኩል ለቁጣ ለፍርድ የውስጥ የልብን ሁሉ ተረድተህ እንባን ከአይን ታብሳለህ አሮጌውን ልብስ አውልቀህ ጥለህ የጸጋ ካባን ለእኛ ደርበህ እዳችንንም በመስቀል ከፍለህ ያጸደከን እንዲሁ በፀጋህ አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ ከጠፋንበት እያሳደደ ቀና አደረገን ከሸክማችን ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን ተማርኬ በፍቅር አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ በፈቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ ኢየሱስ እወድሀለሁኝ እኔም ዋና ምስክር ነኝ አውቃለሁ ከየት እንዳነሳኸኝ በፍቅር እጆችህ እጆቼን እየያዝክ ከስንቱ ጥፋት መለስከኝ

  • @atsedemariamferede2409

    @atsedemariamferede2409

    Жыл бұрын

  • @israelejigu7006
    @israelejigu7006 Жыл бұрын

    አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ ከጠፋንበት እየፈለገ(ከገባንበት እያሳደደ) ቀና አደረገን ከሸክማችን ፀጋህ ባይረዳን ወድቀን ነበርን ............. JESUS OUR SAVIOR

  • @mulugmikael7257
    @mulugmikael7257 Жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ዳዊትን ስለሰጠኸን ተመስገን ❤❤❤

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 Жыл бұрын

    አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ ከጠፋንበት እየፈለገ ቀና አደረገን ከሻክማችን ዋው ድንቅ መዝሙር ነው ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ይደርብህ 🙏🙏🥰

  • @kokebsisay2055
    @kokebsisay2055 Жыл бұрын

    ስንት ጊዜ እንደሠማሁት እንኳን አላውቅም በጌታ በእየሡሥ ስም ሁላቹም ተባረኩ😍😍😍😍

  • @misrakkassa1934
    @misrakkassa1934 Жыл бұрын

    ሙሽሪት ለሙሽራዋ እንዲህ ትዘምር! ብሩክ ሁን ወንድም ዳዊት! ዘመንህ ሁሉ በጌታ እየሱስ እግሮች ስር ይለቅ!!🙏🏽🌿🌸

  • @siketnigatu6464
    @siketnigatu6464 Жыл бұрын

    ተማርኬ በፍቅርህ አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ በፈቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ ኢየሱስ ወድሀለሁ😍🙏

  • @MinteDrum
    @MinteDrum Жыл бұрын

    🙆🏽 አቤት ፍቅርህ 🥰🥰

  • @redeatsamson
    @redeatsamson14 сағат бұрын

    Abet fekerh sentun tadege❤❤❤❤❤ Temarke be fekerh amelkhalew ❤❤❤❤❤

  • @romankebed4875
    @romankebed4875 Жыл бұрын

    መዝሙርን ዳዊት ይዘምር ጨዋ ሁሌ እንደጣፈጠ ያለ ተባረክ

  • @temesgentesfaye4954
    @temesgentesfaye4954 Жыл бұрын

    አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ ከጠፋንበት እየፈለገ ቀና አደረግኋን ከሸክማችን ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን ተማርኬ በፍቅር አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ በፈቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ ኢየሱስ ወድሀለሁ😇😇🥰

  • @ebenezerelias19
    @ebenezerelias19 Жыл бұрын

    አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ ከጠፋንበት እየፈለገ(ከገባንበት እያሳደደ) ቀና አደረገን ከሸክማችን ፀጋህ ባይረዳን ወድቀን ነበርን

  • @mizantessema9005
    @mizantessema9005 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ኢየሱስ የሰጠን የምህረት የፍቅር ፀጋ ልዮ ነው!!!!

  • @melakuararso6029
    @melakuararso6029 Жыл бұрын

    TEBAREK wendime beta nw yemiwedih tsega yinizalhi

  • @mihretababraham2566
    @mihretababraham2566 Жыл бұрын

    በዚህ መዝሙር ተባርኪያለው ወንድሜ ላንተ ያለኝ ፍቅር ላቅ ያለ ነው ብዙ ጊዜ እንደምወድ ነግሪሀለው ዛሬም ልበልህ dadi ወድሀለው ❤❤🙏

  • @dinkbirhanu6754
    @dinkbirhanu6754 Жыл бұрын

    I am a living witness for his aboundent grace mercy n luv🙏🙌 Blessed dev

  • @abelbilly9817
    @abelbilly9817 Жыл бұрын

    What a christ revealing song!! God bless you our brother.

  • @BereketMoges639
    @BereketMoges6392 ай бұрын

    Bytheway egziabher eko bemaykoteru bereketoch barkonal keza wust dave andu nw ewodawalw eyesusin slesitow amesegnalw

  • @user-qu9iq1yp2j
    @user-qu9iq1yp2j6 күн бұрын

    Kesenetu tadegen fekereh ❤

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Жыл бұрын

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @amanuelseifu1149
    @amanuelseifu1149 Жыл бұрын

    Amazing truth in a beautiful lyrics and music, i heard this song for the frist time while i was reading The Pilgrim's Progress by John Bunyan and when ever i hear it again it remembers me the story

  • @Dawitish
    @Dawitish Жыл бұрын

    Davo my Beloved Brother You are So blessed you are a good example for the New Generation Singers Let The Almighty Lord Keep Blessing you Much Love with Lots Of Respect

  • @mahigebremedhin2078
    @mahigebremedhin2078 Жыл бұрын

    እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ የደሀ ደጎች አባት ነህ

  • @rahwateklay536
    @rahwateklay536 Жыл бұрын

    አቤት ፍቅርህ ኢየሱስ የኔ ንጉስ

  • @millearaya4710
    @millearaya4710 Жыл бұрын

    I really like the way u express the love of God. Bless u Dave.

  • @sinthayeuatinafu7085
    @sinthayeuatinafu7085 Жыл бұрын

    ❤❤የኛ በረከት

  • @kaleabseyoum7208
    @kaleabseyoum7208 Жыл бұрын

    Tsegah bayredan teften nebern🥰

  • @antenehbelete8763
    @antenehbelete8763 Жыл бұрын

    What a Melody music,with amazing synchronisation.God bless you all , amazing generation

  • @Christ_followers116
    @Christ_followers116 Жыл бұрын

    The most firee concert everr

  • @maybesilma5941
    @maybesilma5941 Жыл бұрын

    Wow song Lord bless you ❤

  • @abinetabi2761
    @abinetabi2761 Жыл бұрын

    አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገን ኢየሱሴ💕

  • @abejabessashifraw7766
    @abejabessashifraw77662 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤

  • @birukfekadu
    @birukfekadu Жыл бұрын

    አባት የፍቅር ብዛት፤ አቤት የምህረት ብዛት

  • @natitade6033
    @natitade6033 Жыл бұрын

    ዋው ጌታ ዘመንክን ይባርከው በጣም የምወደው መዝሙር ነው

  • @etafzeretafzer473
    @etafzeretafzer473 Жыл бұрын

    "የሚያሳድድ ፍቅር"

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 Жыл бұрын

    I'm thankful for his grace 🙏 what a wonderful song, God bless you all and keep shining ✨️

  • @natsnethagos979
    @natsnethagos979 Жыл бұрын

    such a blessing song no words to express God's Love u r so blessed 🇪🇷 🇪🇷

  • @0911617971
    @0911617971 Жыл бұрын

    አቤት ፍቅርህ ጌታ ድንቅ መዝሙር

  • @mercy59
    @mercy59Ай бұрын

    yen geta❤❤❤

  • @abseray790
    @abseray790 Жыл бұрын

    What a song God bless you. Your a blessing for our nation loving the lyrics.

  • @user-jb2wz6hu7v
    @user-jb2wz6hu7v Жыл бұрын

    Deva.... be blessed we love you 😍

  • @maltanaarorisaa5926
    @maltanaarorisaa5926Ай бұрын

    God bless you

  • @nardosdesta3810
    @nardosdesta38105 ай бұрын

    ነፍሴ ረካች ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዴቭ

  • @SefuElias-ju1zw
    @SefuElias-ju1zwАй бұрын

    Deva geta ybarkh ❤❤❤❤u

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen88729 ай бұрын

    ዴቫዬ ተባረክልኝ፣ አዎ ታድጎኛል ዳኝቶልኛል።እናንተን የሰጠን ይባረክ ።

  • @zinashdawit1750
    @zinashdawit17508 ай бұрын

    Geta eyeus tsegawun yabizalih Ameeeeen ye eyesus fikirr liyuu new❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaredgashe2339
    @yaredgashe23392 ай бұрын

    Amezing

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 Жыл бұрын

    ኦ! እግዚአብሔር ስለወደድከኝ እወድዳለሁ።

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan233810 ай бұрын

    Tebarkwo

  • @sinadani-eb5ey
    @sinadani-eb5eyАй бұрын

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው ዴቭ

  • @hanacheru1996
    @hanacheru19964 күн бұрын

    Dave❤❤❤

  • @bekisol171
    @bekisol171 Жыл бұрын

    Devaye tebareklin 💟

  • @lisandiriba5347
    @lisandiriba5347 Жыл бұрын

    How I love this song, bless you dave'ye

  • @nehmiadamie8100
    @nehmiadamie8100 Жыл бұрын

    Geta yibarekh

  • @berekettefera3185
    @berekettefera3185 Жыл бұрын

    በብዙ ተባረክ ዴቭሻ❤❤❤

  • @abiyhailu2430
    @abiyhailu2430 Жыл бұрын

    Abet fikrh!!!

  • @natitade6033
    @natitade6033 Жыл бұрын

    God bless you Dave

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Жыл бұрын

    Amen, Amen, Amen. Amazing song, God bless you!

  • @metsie9425
    @metsie9425 Жыл бұрын

    Dave ewdehalhu GOD BLESS YOU!!!!

  • @Tigiye
    @TigiyeКүн бұрын

    ❤❤uffffff

  • @haiderabdusemed7401
    @haiderabdusemed7401 Жыл бұрын

    Bless you Dave, your songs are incomparable in terms of message and melody!!

  • @jeruissayas7460
    @jeruissayas7460 Жыл бұрын

    God bless you daveye ❤❤😍

  • @maranathameseret7425
    @maranathameseret7425 Жыл бұрын

    Devaye Geta yibarkh

  • @yohannestadesse1333
    @yohannestadesse1333 Жыл бұрын

    what a blessed song 😍

  • @thechoosen8653
    @thechoosen8653 Жыл бұрын

    Specially i love this heavenly song ❤ Tebarek deveye😭

  • @selamsim577
    @selamsim577 Жыл бұрын

    Temareke be fikereh eyesus Ameeeeen.

  • @ethiopiancomandospecialfor1426
    @ethiopiancomandospecialfor1426 Жыл бұрын

    You are amazing!

  • @NardosK
    @NardosK Жыл бұрын

    Amazing 🔥 Stay blessed!

  • @linaeshetu5941
    @linaeshetu5941 Жыл бұрын

    Dave bless u more ❤️❤️❤️

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 Жыл бұрын

    You are amazing ..Dava 🥰🥰🥰🥰

  • @bezawitshiferaw1648
    @bezawitshiferaw1648 Жыл бұрын

    I can't stop Dave God bless u more and more leteweledu bereket hun

  • @abenezerabera6585
    @abenezerabera6585 Жыл бұрын

    daveye i have no words for u tebarkehal eyesus bante ytayal

  • @mihretendale9128
    @mihretendale9128 Жыл бұрын

    How much i luv you eko davye

  • @robahawi3653
    @robahawi3653 Жыл бұрын

    Yeyeyeyeyeyeye🎉🎉 I’ve been waiting for another one . Many more blessings Dave

  • @miracle1376
    @miracle1376 Жыл бұрын

    God bless Dave!

  • @siryetoloba9021
    @siryetoloba9021 Жыл бұрын

    Abet Fikreh❤❤❤ God Bless you 👐👐👐 😍😍

  • @aynalemabera9663
    @aynalemabera9663 Жыл бұрын

    Dave May God Bless you more by his grace💙

  • @user-sk8fj1ex2w
    @user-sk8fj1ex2w2 ай бұрын

    እግ/ር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @milkydesta9608
    @milkydesta9608 Жыл бұрын

    Daveye geta abezeto abezeto berek yargeh tebarek bereketachen

  • @kumlachewtesfaye2010
    @kumlachewtesfaye2010 Жыл бұрын

    Great song with great massage .... I am so blessed. God bless u dave

  • @mazmur.519
    @mazmur.519 Жыл бұрын

    Much grace Deva Bro!!!!

  • @martamata8232
    @martamata8232 Жыл бұрын

    Abate fkre ❤❤❤❤😢😢😢😊

  • @addis1975
    @addis197511 ай бұрын

    Wow Wow Wow.... what a voice... and what a Beautiful Song

  • @zewudineshmokonen1262
    @zewudineshmokonen1262 Жыл бұрын

    Devaye bexam enodehalen tebarek

  • @michaeltamirat
    @michaeltamirat Жыл бұрын

    Dave u r blessed🤗

  • @wilisa99
    @wilisa99 Жыл бұрын

    Bless you dave bro

  • @millionfitsum
    @millionfitsum Жыл бұрын

    Daviye our Blessing

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 Жыл бұрын

    What a powerful song, God bless you all

  • @bereketbeyene324
    @bereketbeyene324 Жыл бұрын

    deva fikr stay blessd you grace blessed us so...

  • @user-ww4ps9es4w
    @user-ww4ps9es4w9 ай бұрын

    My favorite song😭😭😭 Devaye bereketachin neh more love and respect!

  • @beautifulangel2423
    @beautifulangel2423 Жыл бұрын

    🔥To all Worship Band Crew, Thank you♥You did Great Job👏 May God keep you & Bless you as always... keep going Bro Dave 🙏

  • @nathanielsolomon9599
    @nathanielsolomon9599 Жыл бұрын

    ዴቫዬ በረኸታችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @teferitayamo2280
    @teferitayamo228011 ай бұрын

    አቤት ፍቅርህ🙏🙏🙏 Dave የጌታ ጸጋ ይብዛልህ

  • @amanuelsolomon7943
    @amanuelsolomon7943 Жыл бұрын

    Le tmherte amesegnalew,tebarek

  • @user-fn1nc7fn8g
    @user-fn1nc7fn8g9 ай бұрын

    Devishaaa our blessing and the star of JESUS!!! Be Braveee!!!❤❤❤

  • @WubeYeenatua
    @WubeYeenatua Жыл бұрын

    Dev Kin sew fetar yibarkih! Tsegawnim yichemirilih!😍

  • @jazzworld6434
    @jazzworld6434 Жыл бұрын

    ዴቭዬ ተባረክልኝ ወንድሜ🥰🥰

  • @eyueltesfaye4737
    @eyueltesfaye4737 Жыл бұрын

    Devoye ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @singersamueltolosa4980
    @singersamueltolosa4980 Жыл бұрын

    Eyesusi yedadig abat ameeeeeee

Келесі