Abeba Desalegn - አበባ ደሳለኝ - Teret Teret - ተረት ተረት - New Ethiopian Music 2023

Ойын-сауық

Abeba Desalegn : Teret Teret / ተረት ተረት New Ethiopian Music 2023
በተከታታይ የሚወጡ አዳዲስ ስራዎቼን ለመመልከት
KZread- @abebadesalegn4740
TikTok -www.tiktok.com/t/ZTRTabL3Q/
Instagram - reelCrV1-W...

Пікірлер: 126

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Жыл бұрын

    የማይቀየር ድምፅ የማይደበዝዝ ውበት የ90ወቹ ፈርጥ አበባ ትዝታችንን በዳስ ስለቀስቀሽው እናመሰግናለን🙏

  • @reqiqmedia
    @reqiqmedia11 ай бұрын

    waww ejig yemtasdemmi lij nesh. abebaye

  • @ezze3156
    @ezze31562 ай бұрын

    Abeba, as usual you are the best. I enjoy your work

  • @user-uy5hw5jm7g
    @user-uy5hw5jm7g Жыл бұрын

    ብርቅ ሆንሺብኝ ሳይሽ 😊የዘጠናዋ እንቁ

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy Жыл бұрын

    And this is voice on stage no computer engineered. እኔ ግን የምለው የሂሩትን ለዚህ ትውልድ ማሻገርም ብትቀጥይ ማንም ገብቶ ከሚዳክርበት legendary Hirut series 🙏

  • @kokebgebremariam3140

    @kokebgebremariam3140

    11 ай бұрын

    She’s abeba desalegn like 👍

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo638111 ай бұрын

    Wow አበባ, እንኮን ወደ ሞያሺ ተመለሺ !ትክክለኛ ድምፃዊ! also ከ back stage ሆናችሁ በተለያየ የ music instruments አጂባችሁ የምትጫወቱት,amazing sound ስጥቶል ሁላችሁም ትደነቃለችሁ !🙏🏾👍🏽✌🏽🕊️🫶🏽

  • @user-en8dy9bi5p
    @user-en8dy9bi5p Жыл бұрын

    ስወድሽ እኮ❤ ነው ከኔ ውጪ ሌላ ሰው የሚወድሽ ሳይ የተሻሙኝ ይመስለኛል ❤ባቺ ሙዚቃ ውይ ወጭፍህን ስጠኝ ና እርጂኝ አብሮ ከደጌ እሱ ልጅ የኔ ነው ውይ የhigh school ተማሪ ነበረኩ ላብድ ነበር ባቺ ሙዚቃ ተባረኪ ሠላም ጤና እድሜ ይስጥሽ አበባዬ ❤

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እንኳን ወደ ሚወድሽ ወደሚያከብርሽ ህዝብ በአዲስ ሙዚቃ ወደ መድረክ ብቅ አልሽልን 👍

  • @sam12345768
    @sam123457684 ай бұрын

    Music is her life.

  • @robelberhanu9707
    @robelberhanu970711 ай бұрын

    Abro adege❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v11 ай бұрын

    የማይቀየር የማይጠገብ ድምፅ 👌👌አቡዬ ❤😘

  • @aydajebril9523
    @aydajebril9523 Жыл бұрын

    I am your biggest fan

  • @starpin100asadad5
    @starpin100asadad510 ай бұрын

    Ayzosh Abebye... I know how distance relationship can it take its toll ... Berchi love your family and your self

  • @takelederesa
    @takelederesa11 ай бұрын

    wow wow wow

  • @AweyetuStudio
    @AweyetuStudio11 ай бұрын

    Wow Gobezi

  • @birukbiruhi1643
    @birukbiruhi164311 ай бұрын

    የማይለወጥ የማይደበዝዝ ድምፅ እምነት በጣም ነው እምንወድሽ አበባዬ!!!!

  • @Haftugetahun-vf7yb
    @Haftugetahun-vf7yb Жыл бұрын

    ኣበባዬ ይመችሽ ትለያለሽኮ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺ!

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m11 ай бұрын

    ዋው አበብዬ 90s ውዱ ትዝታችን አበባ ደሳለኝ ምትክ የለሽም እኖድሻለን

  • @tizitaasfaw4511
    @tizitaasfaw4511 Жыл бұрын

    wow wow my best am feeling exiting when am seeing u with this amazing voice love u somuch

  • @maranatha84
    @maranatha8411 ай бұрын

    As a devoted fan of Abeba, this song stands out as one of her finest works, enchanting me with its flawless execution and showcasing why she remains my forever favorite one.

  • @kanatv1118
    @kanatv111811 ай бұрын

    ድንቅ ድምጽ ድንቅ ውበት አቢቾ ናፍቀሽን ነበር

  • @habtishshi9330
    @habtishshi933011 ай бұрын

    ትችያለሽ

  • @aydajebril9523
    @aydajebril9523 Жыл бұрын

    You're voice is amazing 👏

  • @tadesse7205
    @tadesse72058 ай бұрын

    አበብዬ አሪፍ አቀራረብ ነው።እንኳንም በሰላም ተመለሽልን።

  • @fikerbagergna6954
    @fikerbagergna6954 Жыл бұрын

    አበብዬ እኛ ኢትዮጵያን በጣም ከልብ እንወድሻለን !!!! ወደ ስራሽ ተመልሽልን ድምፅሽ ጥዑም ነው ፈገግታሽ በዛ ላይ ብዙ ሚሞሪ አለን ባንቺ ዘፈኖች በርቺልንንንንንን

  • @merondebele4217
    @merondebele421711 ай бұрын

    Abeba❤

  • @samuelmolla1968
    @samuelmolla196811 ай бұрын

    Unwavering voice quality coupled with her decency

  • @dejenehunde4112
    @dejenehunde411210 ай бұрын

    አቦ እንኳን ተመለሽልን አበባችን። ትውስታ ዘ 90 🙌🙌🙌🙌👌👌👌👌

  • @luel8814
    @luel881410 ай бұрын

    She is so talented and she was born to sing.

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 Жыл бұрын

    You're naturally gifted Artist. Keep it up Abeba!

  • @mhireta8102

    @mhireta8102

    Жыл бұрын

    ❤❤

  • @yosefebirhane3620
    @yosefebirhane3620 Жыл бұрын

    Very nice sound system

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye251811 ай бұрын

    አበባዬ እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @bineluda7558
    @bineluda755811 ай бұрын

    የሙዚቃው ልእልት የማይደበዝዝ ማንነት እና ሁሌም ቢሰማ የማይሰለች ድምፅ ሒሩት በቀለን ተክተሽልናአል እባሽ እባሽ የሒሩት ብዙ ያልተሰሩ ምርጥ ስራዎች አሎ ምን አለ ብትሰሪያቸው አንቺ ውስጥ እሶ ህያው ሆና እንድትኖር

  • @DagiW530
    @DagiW530 Жыл бұрын

    የ90ወቹ ፈርጥ #አበባ

  • @ahmedarebu9992
    @ahmedarebu999211 ай бұрын

    አቢየ በአድስ ስራ ብቅ በይ አትጥፋ

  • @marakinage4716
    @marakinage47164 ай бұрын

    የኔ ልዩ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HermelaMekonen-vo6ks
    @HermelaMekonen-vo6ks11 ай бұрын

    Abet dems abet fegegtash rasu ere abi teleyalesh✌💗💗❤

  • @SentayehuAmberber
    @SentayehuAmberber11 ай бұрын

    Wow Abeba batem batem eko nw mewedish you are my best singer from women ever

  • @frygfg4848
    @frygfg484811 ай бұрын

    Batem new mewedeshee. Abi

  • @samersaaa3577
    @samersaaa357711 ай бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 Жыл бұрын

    ስወድሽ እኮ

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash Жыл бұрын

    Wow 🤩 Good job 👏🏽

  • @nardosashebr4137
    @nardosashebr4137 Жыл бұрын

    Betam betam new mwedsh salaysh almut 🥰🥰

  • @netsanetteshome1005
    @netsanetteshome1005 Жыл бұрын

    እንዳለ ነው👌🏾❤️❤️❤️

  • @fasilentertainment2834
    @fasilentertainment2834 Жыл бұрын

    Wow voice Abeba

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw4993 Жыл бұрын

    Very nice

  • @sinteyenatu
    @sinteyenatu Жыл бұрын

    Ye mayarej wubet❤❤❤

  • @jeremy143bezi
    @jeremy143bezi Жыл бұрын

    Best voice and performance.

  • @FreeSoul76
    @FreeSoul769 ай бұрын

    Welcome back Abebaye I am very happy to see Sammy jafar Ethio star band drummer I used to love him all those year betam newe des yalegen selayhut ❤❤❤

  • @eskedarekelemuasfawe8962
    @eskedarekelemuasfawe89625 ай бұрын

    ❤❤

  • @meskimeski5419
    @meskimeski5419 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤yene konjo hulem neyilgn Atetfi betam new yimwodesh degmo 1ken endemagegnshe ergetgna negn agecge endemakfshe hulem aworalhu❤❤❤❤❤

  • @meskimeski5419

    @meskimeski5419

    Жыл бұрын

    በማርያም ስልክሽን ላግኝ?

  • @fasikaamare2579
    @fasikaamare257910 ай бұрын

    wawo

  • @lifegoesonethiopia3941
    @lifegoesonethiopia3941 Жыл бұрын

    Amazing voice we love you አበባዬ keep it up !!

  • @muluken07
    @muluken07 Жыл бұрын

    We need more of this kind. It's 👌

  • @surafelasmare4810
    @surafelasmare4810 Жыл бұрын

    Yene konjo sewdesh eko

  • @BehailuBegashawAli-uw7nh
    @BehailuBegashawAli-uw7nh Жыл бұрын

    Nice

  • @lizanasir6971
    @lizanasir6971 Жыл бұрын

    I like thise music 🎶

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide76546 ай бұрын

    ❤❤🎉

  • @user-hb6eq4um4m
    @user-hb6eq4um4m11 ай бұрын

    Our queen 👑 welcome

  • @luwamtesfazghi3356
    @luwamtesfazghi335611 ай бұрын

    Yenye konjo ❤❤❤❤

  • @selamuzerihun8099
    @selamuzerihun8099 Жыл бұрын

    የምር ነብስ ነገር ነሽኮ❤

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsabetkidane6118
    @elsabetkidane611811 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @kirubelkiflu7830
    @kirubelkiflu783011 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @eeyerus
    @eeyerus11 ай бұрын

    Respect tehe band pelase 👏👏👏👏

  • @user-tc5os8ji6f
    @user-tc5os8ji6f11 ай бұрын

    😍😍

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan11 ай бұрын

    አቢየ በጣም ነው እምወድሽ❤❤እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @beletegerum9584
    @beletegerum958411 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen511611 ай бұрын

    yen konjo Abeba siwodesh eko❤💪❤️

  • @tghailu2801
    @tghailu280111 ай бұрын

  • @yehulubet3871
    @yehulubet3871 Жыл бұрын

    Yene wude siwodish ❤❤❤❤

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 Жыл бұрын

    ትዝታ ቀስቃሽ❤❤❤❤

  • @user-qd2hy1sc5x
    @user-qd2hy1sc5x Жыл бұрын

    ❤❤❤❤አብዬኮ ትለያለሽ ውይ ዘመን ማይሽርሽ የኔ ልብ አዋቂ የኔ ልዩ ሴት አንደኛ በርቺልኝ❤❤❤

  • @demelashmamo768
    @demelashmamo76811 ай бұрын

    Omg😊

  • @user-qw2eo5nz4p
    @user-qw2eo5nz4p Жыл бұрын

    ምን ያክል እንደምወድሽ እንዴት ልንገርሽ🥰🥰🥰

  • @woindamene1278
    @woindamene1278 Жыл бұрын

    😍😍😍😍

  • @tigestengda3963
    @tigestengda3963 Жыл бұрын

    💗💓💓💓

  • @amdezemedu5579
    @amdezemedu557911 ай бұрын

    አበባዬ፡- መጥፋትሽ የሚያሳስበኝ ኢትዮጵያዊ ወንድምሽ ነኝ፡፡ ስላየሁሽ እጅጉን ተደስቻለሁ፡፡ ዘመንሽን በሙሉ በደስታ ኑሪልኝ፡፡

  • @nahomguebre2880
    @nahomguebre2880 Жыл бұрын

    Abeba deslalegn teret teret wow

  • @yonasgeta9873
    @yonasgeta9873 Жыл бұрын

    the queen i love👸👸

  • @addisalem7810
    @addisalem7810 Жыл бұрын

    Ab enkwan dena metashilin berchilin❤❤❤❤

  • @mountazahmed9053
    @mountazahmed9053 Жыл бұрын

    አቡዬ❤❤🎉🎉

  • @user-gu7cr8pl6l
    @user-gu7cr8pl6l Жыл бұрын

    ስወድሽ አብዬ❤

  • @abdulaadeeb211
    @abdulaadeeb21111 ай бұрын

    you are gifted and beautiful and i like your dance & full control of stage 🎉

  • @abebatube6227
    @abebatube622711 ай бұрын

    ከሼ ነው የመጣሁት የኔ ውዴ

  • @user-sd4zz2gq9k
    @user-sd4zz2gq9k Жыл бұрын

    አቢ የሚገርም ነው ከአንጋፋ የሙዚቃ ባለሙያዎች ጋር እነ ፈሌ❤

  • @beleteagezew2431
    @beleteagezew2431 Жыл бұрын

    Berch tefteshbn neber Enquan metashln enwedshalen tztash alebgn kesekesshgn❤❤❤

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji Жыл бұрын

    አይ ድምጽ ያው እኮ ነው በመመልስሽ ደስ ብሎኛል አንደኛ

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome346811 ай бұрын

    😘😘😘😘😘😘

  • @sususirgut2958
    @sususirgut2958 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤🎉

  • @birhantikuye6828
    @birhantikuye6828 Жыл бұрын

    የኔ የኔ አቤቾየ ወድሻለሁ ትዝታየነሽ የምግዜም ምርጫየ ነሽ❤❤❤

  • @bettydarsema4371
    @bettydarsema4371 Жыл бұрын

    አቢዬ 👌👌👌👌❤❤❤❤

  • @user-qk4gh8rk2i
    @user-qk4gh8rk2i Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bihonegnyimer858
    @bihonegnyimer858 Жыл бұрын

    abeba desalegn enkuan dehna metash wudua

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Жыл бұрын

    የኔ ማር❤❤❤❤❤❤

  • @user-gu9mb9xf2q
    @user-gu9mb9xf2q Жыл бұрын

    ሙናናዬ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል ባለሽበት እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ

  • @prime7581
    @prime7581 Жыл бұрын

    የምሽድሸ

  • @natanabel1664
    @natanabel1664 Жыл бұрын

    reagge i love

  • @hayaatmeme
    @hayaatmeme Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @akeyaabebe4308
    @akeyaabebe4308 Жыл бұрын

    💃💃💃🥰🥰🥰💋💋💋

Келесі