80ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ከገበያና ከፀበል ቦታ ጫማ የሚያሰርቅ መንፈስ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

80ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ከገበያና ከፀበል ቦታ ጫማ የሚያሰርቅ መንፈስ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 295

  • @user-gk4dc6qy3m
    @user-gk4dc6qy3m3 жыл бұрын

    ስለ ክርስቶስ ብሎ ነፍሱን አሳልፎ የሚሰጥ እኮ በጣም እድለኛ ነው በዚህ ዘመን ሰማዕትነት አለ እንዴ በጣም ድንቅ ነው በእውነት መታደል ነው በረከታቸው ይድረሰን

  • @user-xt9im8md6s
    @user-xt9im8md6s3 жыл бұрын

    በእውነ ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን ያረፉት እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ኣምላክ በቀን እጁ ይቀበልልን ኣሜን ለኛም ለንስሓ ምት ያብቃን ኣሜን

  • @user-er7im4mz9h
    @user-er7im4mz9h3 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ የኛ እንቁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሸር አድርጉ እኔ በሶስት ስልክ ነው ደግሜ ደግሜ እምሰማው ሰምቼ ስለማልጠግበው❤

  • @nigstethiopiatube531

    @nigstethiopiatube531

    3 жыл бұрын

    Inem behuleti silke newu yemisemawu like yemadergewu siwodih memihir egziabiher yitebikih

  • @lidiatekleab9062

    @lidiatekleab9062

    2 жыл бұрын

    Selam lehulach yememhr slk mtawku kalachu sutuy

  • @paulasarkis4066
    @paulasarkis40663 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ የድንግል ማርያም ያስራት ልጅች እንኳ ለባታ ለማርያም ወራዉይ በአል አደረሰን አደረሳችሁ ይህ ጸም የድንግል ማርያም እረዲቱ በረከቱ ይደርብን በያለንበት አሜን የሀገራችን ትንሳኤ አሳይን💚💛❤🙏🙏🙏

  • @user-th9cr2mt8b
    @user-th9cr2mt8b3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጣህ ።እግዚአብርሔር የኢትዮጲያን ተሳኤዋን ያሰየን። እኛንም ስደተኞችን በሰላም ሀገራችን ገብተን ለንሰሀ ፡ለስጋዎደሙ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c3 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሆን አሜን መምህር ሰላምህ ይብዛልህ ነብሳችውን ይማርልን በገነት ያኑርልን

  • @chalasego6826
    @chalasego68263 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ደስ ይላል ፀጋው ያብዛልሽ እህቴ በፆሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም ገብርኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ ገብርእግዚአብሔር ገብር ስላሴ ብለሽ ከኔ ቤተሰቦቼ

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku12513 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔ ሰም የተመሰገነ ይሁን ለእነሱ መዳን ምክንያት ለሆነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኛንም ይማረን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-yc9st8ts7n
    @user-yc9st8ts7n3 жыл бұрын

    እግዛብሄር ይመሥገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የመምህር ተማሪወች ኑ እንማር ፆማችንንም የበረከት ፆምያርግልን አሜን (3)🙏🙏🙏

  • @hewtetefera4960
    @hewtetefera49603 жыл бұрын

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hd3oe5nk3h
    @user-hd3oe5nk3h3 жыл бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰው እኮ ብቻውን ክፉ አይሆንም አብሮን ባለው ዳቢሎስ ጋር አውቀንም ሳናውቅም በገባብን ክፉ መንፈስ

  • @helen2000
    @helen20003 жыл бұрын

    የልጆቹን ሊንኩን አስቀምጠዉ ሁሉም ሰዉ እንዲያየዉ በተረፈ በጉጉት ነዉ የምከታተልክ ኦመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ መምህር🙏🙏🙏🙏🙏👈

  • @memeke5620
    @memeke56203 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወት ያሰማልን መምህር ማሰተዎልን ይሰጠን ይገርማል የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ይርዳን እናታቼን ቆሮብው ልጅቶው የተባረከ ልጅ ትዳራም ታገኞለቼ በፀሎት መረዳት ነው የለብቶ በመቆርብ እናታቼን

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark30653 жыл бұрын

    የሰማታቱን ነፍስ እግዚአብሔር አምላክ ይማርልን አሜን በአደፀደ ገነት ያቆይልን አሜን መምህራችን ያልይወት ያሰማልን በፀጋ ላይ ፀጋ ያድልልን አሜን በጣም ደስ ይላል ገጠመኙ በርታልን መምህራችን ላክክክክክክ ሼርርርርርርርር አድርጉ

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam82483 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @Ya_kidan-mihirtei
    @Ya_kidan-mihirtei3 жыл бұрын

    እንኳን ለፆመ ፍልሰታ #ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን ሰማዕት የሆኑትንም #እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ይማርልን ለኛም #እግዚአብሔር ስለሀይማኖታችን መስዋት የምንሆን የምንቆረቆር ያርገን

  • @user-md5cs9yl6c
    @user-md5cs9yl6c3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን በክርስቶስ ሰላም ያረፉትት ወገኖቻችንን ነፍሳቸውን በአፀዳ ገነት ያኑርልን ለሀገራችን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልን

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum90093 жыл бұрын

    የሰማዕታት ፍፁም እምነት ለኛ ይደረግልን በረከታቸው ይደርብን እግዚያብሄር አምላክ በመንግስቱ ያድርጋቸው

  • @werkitazarra4338

    @werkitazarra4338

    3 жыл бұрын

    የሰማዕታትፈፀምእምነትለኛይደሪግልንበረከታቸሁይደረብንእግዚአብሔርአምላክበመንግሰቱያድርጋቸው

  • @user-kq9zw2mo7k
    @user-kq9zw2mo7k3 жыл бұрын

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo7563 жыл бұрын

    አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰሙ ይመሰገን መምህራችን

  • @sarasara2006
    @sarasara20063 жыл бұрын

    ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አሥቡኝ ቤተሠቦቸ ወለተ ማርያም ብላችሁ ያሠብኩት እቅድ አለኝ እንድፈፆምልኝ የድንግል ማርያም ልጂ

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ያለውን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @senaittesfaye2288

    @senaittesfaye2288

    3 жыл бұрын

    ነበሰ ይማር

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c3 жыл бұрын

    ነብሳቸውን ይማር 🙏🙏🙏!! ቃለ ህይወት ያሰማልን በተከዜም በማንነታቸው ብቻ እጃቸው ዘደ ኋላ እየታሰረ ወደ ወንዝ እየተጣሉ ነው ነብሳቸውን የሁሉንም ይማርልን 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌!!!

  • @solianaabreha5008

    @solianaabreha5008

    3 жыл бұрын

    Amen.egziabher eski yrdeana.😔😔😔

  • @temesagenamalaka4511

    @temesagenamalaka4511

    3 жыл бұрын

    ኣሜን👏👏👏🥺😭

  • @user-ji5rd2fb2h

    @user-ji5rd2fb2h

    2 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-lk4tk8do7i
    @user-lk4tk8do7i3 жыл бұрын

    ነብሳቸው ይማርልን የሞቱ እህት ወንድሞቻችን

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru89563 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የነሱንን የቀየረ አምላክየ እኛንም ሒወት ይቀይርልን መምህር ሰላሙን ያብዛል አለ ማ ፍቅር ትጠብህ ከነቤተሰብህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama26933 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች ቸሩ መድኃኒነለም የሀገራችን ሰላም ያሰማን አሜን

  • @marjanamarjana2454

    @marjanamarjana2454

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-qz9md5le4z

    @user-qz9md5le4z

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-qe1jv1xn5l
    @user-qe1jv1xn5l3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን እናቴ ኪዳነ ምህረት ታስባቸው ነፍስ ይማር ወገኞቼ

  • @user-wd7vi5ij3b
    @user-wd7vi5ij3b3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ እንኳንም አደረሰን ፆሙ የበረከት የሰላም ያድርግልን አሜን፫

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse60953 жыл бұрын

    መምህር ገጠመኝ የሚለው መድሀኒት ብለው ደስ ይለኛል ብዙ የክርስቶስ ጀግኖቻችን እያፈራህ ነው ፍቅር እንደዚህ ነው። ችግርን አስወግዶ አብሮ መኖር !!!!!! እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋህ ይብዛ መምህር :: የልጆች ዩቱብ በጣም አስፈላጊ ፡ ለልጆች እሚሆን ስብከት ቢኖረውም ጥሩ ነው።

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu21713 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን በጣም የሚገርም ነው ለሞቱት እህት እና ለወንድሞቻችን ነፍስ ይማር። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @masigirma5030
    @masigirma50303 жыл бұрын

    አሜን እንካን ስላም መጣክ መምራችን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia87203 жыл бұрын

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun

  • @user-oc3be5qb9k
    @user-oc3be5qb9k3 жыл бұрын

    ቸር አላችሁ ቤተሠቦቼ ጌታሆይ እነሡን ያጸናህ አምላኬ እኔንም አበረታኝ ነፈሣቸውን በአጸደ ገንት ያኑርልን

  • @sudanyors8124
    @sudanyors81242 жыл бұрын

    ነብሳቸውን በቅዱሳኖች አጠገብ ያኑርልን ለመላ ቤተድብን መፅፅናናትን እንመኛል ።

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam72683 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ለህፃናት መዘጋጀቱ. ሌላ መጥፎ ነገር ከሚያዩ

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n3 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም ነበርኩ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን የሞቱትንም እህት ወድሞቻችን ነፍሳቸውን በዓፀደ ገነት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @eetalmketaw6302

    @eetalmketaw6302

    2 жыл бұрын

    የሞቱት እህት ወንድሞቻችን ነፍሳችውን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale94653 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ

  • @ayehudesalegn6865
    @ayehudesalegn68653 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Embete-
    @Embete-3 жыл бұрын

    ከኔ የበረታችሁ ሰማእታትን በፀሎት አስቡ እናስብ። ወለተ ኪዳን,,,,ሀይለ ራጉኤል ,,,,, ሀይለ ስላሴ,,,,, እህተ ወልድን ትርሲተ ,,,ወልድን እህተ,,, ሚካኤልን ,,,እህተ ማርያምን ,,,ተስፋ ስላሴን

  • @ymetbkegnaytegnam2075
    @ymetbkegnaytegnam20753 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳንደህና መጣህ

  • @tigistayele5725
    @tigistayele57253 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @hannahanna8008
    @hannahanna80083 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️💖💖

  • @user-tg8iu5ek3o
    @user-tg8iu5ek3o3 жыл бұрын

    መምህር የቅዱሳንን አባቶቻችንንም ታሪክም ብታቀርብልን ደስ ይለናል

  • @user-xr2ub5kx5c

    @user-xr2ub5kx5c

    3 жыл бұрын

    ፊልም አለ ገብተሽ እይይ👁👁👁👁👁

  • @tariquamelaku1251

    @tariquamelaku1251

    3 жыл бұрын

    የእኔ ቆንጇ ከይቅርታ ጋር መምህር የሚቀርበው ለእኛ ይጠቅማል የሚለውን እንዲያቀርብ ይሄንን ለእሱ እንተውለት አይሻልም ካጠፋው ይቅርታ

  • @user-oc3be5qb9k

    @user-oc3be5qb9k

    3 жыл бұрын

    ዝክረ ቅዱሣን ወይ ገደለ ቅዱሣንአንብቢ ወይ ዲያቆን ዮርዳንሥ ትምህርት ሥሚ

  • @iss6813

    @iss6813

    3 жыл бұрын

    Awo gen fekrte kerstose ena andande yemtetrawe kedusan tarike alefo alefo nergen egzabher yestek lemtadrgwe hula.

  • @iss6813

    @iss6813

    3 жыл бұрын

    @@tariquamelaku1251 she has point Dear we want to know more also.

  • @nigstfaransotube9091
    @nigstfaransotube90913 жыл бұрын

    እግዝአብሔር ነፍሳቸውን ይማር 😭 ግን ምን አይነት ጊዜ ላይ ደርስን ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣ ጊዜ አስበን መምህር መዝሙር ዳዊት እስከ መጨረሻው አቅርብልን እባክህ 🤲🙏

  • @samuelmoges4606

    @samuelmoges4606

    3 жыл бұрын

    search mezmurea dawit u will find the nebabe by megabea blueay seyfea selassea

  • @eyeruseyerus3837

    @eyeruseyerus3837

    3 жыл бұрын

    አፕልኬሽን አለ እህት አውርጅ እና በዛ ተጠቀሚ

  • @elinazef8163

    @elinazef8163

    3 жыл бұрын

    አዘጋጅቶ ጨርሷል ነገር ግን ከቤተ ክህነት ፈቃድ እስኪያገኝ እየጠበቀ ነው።

  • @nigstfaransotube9091

    @nigstfaransotube9091

    3 жыл бұрын

    @@eyeruseyerus3837 አዎ አለኝ አፍልከሽኑ ግን እኔ እስከ መጨርሻው ስለምፈልግ ነው

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o3 жыл бұрын

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ እሺ sabscrayb እናረጋለን 💐💐

  • @cfcfxdxd6647
    @cfcfxdxd66473 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @kalkdan4521
    @kalkdan45213 жыл бұрын

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንካን ደና መጣክ አሜን አሜን አሜን

  • @user-wo3jr6uz4t
    @user-wo3jr6uz4t3 жыл бұрын

    መምህር እድሜውን አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን እናመሰግናለን

  • @hanatatte6155
    @hanatatte61553 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያስብህ የስማአታትን በረከት ጸጋ ያድልልን አሜን

  • @helenkeflekefle9766
    @helenkeflekefle97663 жыл бұрын

    ይገርማል እኔ ልጠይቅህ የነበረው ነገር ሳልጠይቅህ መለስክልኝ መምህሬ የልጆቹ ለብቻቸው ለአእምሯቸው የሚመጥን አስበህ ስለከፈትክልን በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ይፈፅምልህ

  • @kirosmariyam7926
    @kirosmariyam79263 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @hannakonjo3951
    @hannakonjo39513 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን መምህራችን

  • @user-ko8tw9hj7l
    @user-ko8tw9hj7l2 жыл бұрын

    amen amen amen wonidimachin tebarek

  • @zaidhaile3781
    @zaidhaile37813 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z3 жыл бұрын

    በእውነት ያርፍት ወገኖቻችን በገነት ይኑርልን ፍጣር እህታችን እና ወንድማችን ካአጋንንት አስራት እንካን ተፈታችሁ እማ ፍቅር የምለው ማታ አይቸው ደስ ይላል መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin65353 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የእኔንም እግዚአብሔር አምላክ ይገስፅልኝ ክብር ይስጥልን መምህራችን

  • @user-zb3xv3pr2t
    @user-zb3xv3pr2t3 жыл бұрын

    ነፍሳቼውን ከደጋግ አባቶቻችን ጎን ያሳርፍልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ ውድ ባንተ ያልተቀየረ ሰው የለም ከመስማት እራሱን ያገለለ ካልሆነ በቅር

  • @user-kt8lv5rq8g
    @user-kt8lv5rq8g3 жыл бұрын

    በረከታቸው ይድረሰን ነብሳቸውን ከፃድቃን ሰማእታት ጋር ያሳርፍልን

  • @Edom.media7
    @Edom.media73 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን እግዚአብሔር ያስባቸው የሰመአታት ሀብተ በረከታቸው ይደርብን እኛም ለሰመአት ያብቃን መመረጥ ነውና። እግዚአብሔር ማራኪነው እንኳን ተማረከች እህታችን እህታችንም እኳን ጡሩ አጋር አገናኝሺ ጨርሶ ይማርሺ ላች የደረስ ለኛም ለስደተኛች ይድርስልነ መምህራችን እድሜ ጸጋውን ያብዛልክ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe67483 жыл бұрын

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን። የሞቱን እኽቶቻችን ነብሳቸዉ በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን

  • @gesese1381
    @gesese13813 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለህይወትን ያሠማልን እናታቸው ቢቆርቡ ደሥ ይላል ከፍን ያርቅልን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o2 жыл бұрын

    ነፍሳቸውን ይማርልን😥😥በረከታቸው ይድረሰን በሁን ዘመን ስለ ክርስቶስ መስክሮ መሞት መታደል ነው መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk21163 жыл бұрын

    አሜን፫ መምሕር ቃለሕይወት ያሠማልን።። ነፍሳቸዉን ከቅዱሣኑ ጎን ያሣርፍልን

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua493 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሞቱትን ወገኖቻችን ነፍስ ይማር 🤲🤲🤲 ካረብ ቤት ስለሆነ ያለሁት ዳውሎድ አርጌ ነው የምሰማው መልካም ማዳመጥ ።

  • @uaesharjah
    @uaesharjah3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተሰፋዬ አበራ

  • @ayda3228

    @ayda3228

    3 жыл бұрын

    እድሜ፣ይስጥሕ፣አንድቀን፣እኔም፣ያንተምክር፣አገኝይሆናል

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam72683 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-by6hm2zd9p
    @user-by6hm2zd9p3 жыл бұрын

    ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን እናታችን እርሶ ቢቆርቡ በጣም ነው ደስ የሚለው ምክንያቱም የልጆት ማግባት ከርሶ ጋር አያገናኘውም ይሄ የነፍስ ጉዳይ ነው እናታችን ይቁረብ መምህራችን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @asteraster2734
    @asteraster27343 жыл бұрын

    Bagaa nagaan nuf dhuftee barsisaa kenyaa

  • @user-ex6hs4gt1v
    @user-ex6hs4gt1v3 жыл бұрын

    ሠላም ኖት መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የሚያቀርቡት ትምህርት የተለያዩ ሀሳቦች,ኮርስ,... ብዙ ነገእ ያስተምሩናል አመሠግናለሁ እ/ር ይስጦት

  • @user-kt9lo7fe3f

    @user-kt9lo7fe3f

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ብለሽ ጳፊይ

  • @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
    @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho5243 жыл бұрын

    Nifc yemar Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku28523 жыл бұрын

    ነብሳቸው ይማርልን ለእኛም በሃይማኖታችን ፀንተን እሰከ መጨረሻው እንድንፀና የአምላክ ፍቃድ ይሁንልን

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏

  • @fikirtemaryam5593
    @fikirtemaryam55933 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የህቶቻችንን ነፍስ ይማር በአባቶች እቅፍ ያኑርልን በነአብርሀም እህታችን አይዞሽ በመላመድ ባል ስታገቢ ታፈቅረዋለሽ ተስፍ አትቁርጭ እግዚአብሔር ያንች የሆነውን ይሰጥሻል እናታችን ቢቆርቡ መልካም ነው የልጀወት ማግባት ጋር አያገናኘውትም ለዳቢሎስ በር አይስጡት እዳውም ቆርበው ጸለት ቢያደርጉላት መልካም ባል ታገኛለች

  • @soudsulttan7878
    @soudsulttan78783 жыл бұрын

    ነብሰቸዉን በአፀደ ገነት ያኖራቸው

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t3 жыл бұрын

    የእውነት በጣም ደስ ይላል ውድ መምህራችን ህፃናት ብዙ ማወቅ ይፈልጋሉ እኔ ከራሴ ቤት ብጄምር የወንድሜ ልጂ እኛ ያወጣንላት ስም ቤተልሄም ነው እሷ ደሞ ኤልዳና መባል ነው የምፈልገው ስትል አሁን ኤልዳና ሆነ ስሟ በስልክ ስታወራኝ የስምሺን ትርጉም ልንገርሽ ብየ ኤልዳና ማለት እግዚአብሔር ዳኛ ነው ማለት ነው ስላት በጣም ነው ያስጠላት ምነው ደስየሚል ስም ነው እኮ ስላት ስሙ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ግን ሰው ይገድላል አያቴን የገደለው እሱ ነው ብለውኛል ብላ በጣም ከፋት እደገና እኔ በስልክ ቢያንስ ለ 1 ሰአት የቆየሁት እሷን ለማሳመን እግዚአብሔር ደግ ነው ሁሉንም የሚያደርግልን እሱ ነው አንችንም ለኛ የሰጠን እሱ ነው አያትሺን ገድሎ ሳይሆን እሱጋር ወስዶት ነው እኛም ተራችን ሲደርስ እንሄዳለን ጨዋ ደግ የምንፀልይ ከሆነ እሱጋር ይወስደናል በየ አመነችልኝ እግዚያብሔርን በመጥፎ መንገድ ነግረው ስሙ ሲጠራ ገና አንቀጠቀጣት በእውነት በጣም ነው የደነገጥኩት እኔ ማርያምንስ አትወጇትም ስላት እሷንማ እወዳታለሁ እቤቷ ሁሌ እየሄድኩ እቆርባለሁ እኮ እግዚአብሔር ግን አያቴን ሰለገደለብኝ ነው አሁን ግን አወደዋለሁ ብላ አለች ኤልዳና ተስፋዬ የምትባል ዘማሪ እንዳንች ህፃን ልጂ አለች ኢትዮጵያ ስመጣ እሷ ጋር ወስጄ አሳይሻለሁ አንችም እንደሷ ዘማሪ ነው የምትሆኝው ብያት አሁን ሁል ቀን ዘማሪ ነው የምሆነው እግዚአብሔርንም እወደዋለሁ ስትል ነው የምትውለው አሉኝ እውነት በጣም ለህፃናት የሚሆን ትምህርት ያስፈልጋል በየቤታችን ልጆች ብዙ ማወቅ ይፈልጋሉ ግን ምንም ለህፃናት የሚሆን ትምህርት የለም ውድ መምህራችን በጣም መልካም ነው ደስ ይላል ዩቱቡን ብዙ ልጆች አይተው በትምህርቱ ብዙ እንዲያውቁ ያድርግልን እግዚአብሔር አምላካችን ሰላምየ ዘቢብየ ዘማሪት ህን ኤልዳና ጎበዞች በርቱልን እማ ፍቅር ከጎናችሁ ትሁን በሞገስ በፀጋ ታሳድጋችሁ በእውነት በጣም ደስ ይላል ኤልድየ ኢትዮጵያ ስመጣ የወንድሜን ልጂ አንችጋር ይዤ መጥቼ አንች ነሽ የምታስተምሪያት በዩቱብም ታይሻለች ኤልዱ እግር ያሰድግሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ትልቅ ደረጄ የድርስልን የእኔ ማር

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail1052 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zinashgitachew848
    @zinashgitachew8483 жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @natnaelwendmu5975
    @natnaelwendmu59753 жыл бұрын

    ሰላም የእግዚአብሄር ቤተሰባች ሀይለ ጋዬርጊስ ,አስካለ ስላሴ ,ወለተ ሀዋርያት , ሀይለ እየሱስ ,ሀይለ ገብረኤል ብላቹ አስብኝ

  • @edentaklaly1656
    @edentaklaly16563 жыл бұрын

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣ መቼም የህሒውት ምግቡ ነው የምትመግበን ምንደምል አላውቅም ድንግል ማርያም ከነልጆ ጥበቀዋ አይለይ እኔማ እየደገምኩ ሁሉ ነው መጨረሻ የፈጣሪ ድንቅ ሰራው ደስ ሲል ሁሉን ስሰማ እኔጃ ስራው ድንቅ ነው ቡዬ ልተወው እንጂ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰቦችህ

  • @rozaayeoromokonjoo582
    @rozaayeoromokonjoo5823 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @kalmaatouk7495
    @kalmaatouk74953 жыл бұрын

    ነፍሳቸውን ይማር ባፀደገነት ያኑርልን🙏🙏🙏

  • @mystoe9261
    @mystoe92613 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህር ነፍስይማር

  • @user-mt2cf8yi5s
    @user-mt2cf8yi5s3 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን እንዲህም ያለ ነገር አለ እንዴ እኔስ ከአሁን በኋላ ሰውን አልኮንንም እያንዳንዱ ስራ የሱ እደሆነ ሳውቅ ሰው ንፁህ ነው ይሄን እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገጽጽልን ኤፍታህ ተከፈቱ ይበለን እንጂ እኛስ ጠፍተናል ወድማችን ጎበዝ ብየሃለሁ

  • @user-yg1pq6lk4g
    @user-yg1pq6lk4g2 жыл бұрын

    በእውነት መምህር እኔ ራሱ ሳላውቅ እሰርቅ ነበር እና እቤት እገባ ነው ተየት መጣ ብዬ እመደነግጠው መንፈስ በሆኑን አላወቅሁም ነበር አሁን ግን አወቅሁት ምክነያቱም እናቴ ባእድ አምልኮ ታመልካለች እግዚአብሔር ይረዳሺ ብላችሁ በፀሎት አስብኝ እህተ ስላሴ እያላችሁ

  • @user-bl1oo9ru3u
    @user-bl1oo9ru3u2 жыл бұрын

    ነፋሳቸውን ይማር

  • @hannagirma179
    @hannagirma1793 жыл бұрын

    ,ነፍሳቸውን ይማርልን ቃለህይወት ያሰማልን.

  • @user-td1sb6nm2k
    @user-td1sb6nm2k3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህርች

  • @abitati
    @abitati3 жыл бұрын

    መምህር ሰላም ለአንተ ይሁን እንኳን ለእዚህ አበቃችሁ እናቴ ቀጠሮ አይስጡ ሞት በቀጠሮ አይመጣም ልጆዎን ከዲያብሎስ እጅ ያዳናት ሁሉንም ነገር ያስተካክልላት እርሶም ለስጋወ ደሙ ያብቃዎት በፀሎት በርትተው ልጅዎትን ለወግ ለማዕረግ ያብቁዋት እግዚአብሔር ይርዳዎት

  • @Yaya-se9qn
    @Yaya-se9qn3 жыл бұрын

    Amen amen

  • @marhadmarsha1788
    @marhadmarsha17883 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን

  • @ainalemainalem7998
    @ainalemainalem79983 жыл бұрын

    ነፍስ ይማር😭😭 የህቶቻችንን መምህር እግዚአብሔር። ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu14023 жыл бұрын

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል መልካም ልብ ያለው ሰው ምንኛ የታደለ ነው ። እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam30373 жыл бұрын

    ነፍስ ይማር

  • @slmena9603
    @slmena96032 жыл бұрын

    ኑብሳቸውን ከአፀደ ገነት ያኑርው።

  • @tigstweltegerima7009
    @tigstweltegerima70093 жыл бұрын

    ነብስ ይማር

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w3 жыл бұрын

    ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን

  • @user-kt9lo7fe3f
    @user-kt9lo7fe3f3 жыл бұрын

    ነፍሣቸውን ይማር 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-zj3uh2zn6z
    @user-zj3uh2zn6z3 жыл бұрын

    የሞቱትን ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያድርግልን መምህርየ ቃለሄወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልህ

  • @tsedaledamtsew4180
    @tsedaledamtsew41802 жыл бұрын

    ቃለህወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለሞቱት ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያድርግልን አቤቱ አምላክ ሆይ ለእኛም ምህረትህን ስጠን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka42132 жыл бұрын

    ዋው ከዚህ አውጣን ጌታ እየሱስ ክርስቱስ

Келесі