6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ

Пікірлер: 24

  • @kumneger6418
    @kumneger64182 күн бұрын

    እግዚአብሔር የእጅህን ይስጥህ አገራችንን አጋንንት እየመራት ነው

  • @mulatuderesse9608
    @mulatuderesse96082 күн бұрын

    Thank You, the government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia.

  • @MahmudoHayer
    @MahmudoHayer2 күн бұрын

    የት ነው

  • @yenus-zx7ov
    @yenus-zx7ov2 күн бұрын

    ማነኝ ማነኝ አጨብጫቢ ነኝ አገር ያወቀኝ የሚለዉ ሙዚቃ ይገልፃቹሀል በትክክል አይይይ ፓርላማ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alemgenet-leinwand93
    @alemgenet-leinwand932 күн бұрын

    ፓርላማው ትክክለኛ ጥያቄ ለምን አይጠይቅም ማጨብጨብን ያውቃል ያሳዝናል

  • @user-qh1pw1nc3x

    @user-qh1pw1nc3x

    2 күн бұрын

    ለምሰሌ?

  • @user-jc3xy3od3l
    @user-jc3xy3od3l2 күн бұрын

    ለመሆኑ ህግ አለወይ

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu172 күн бұрын

    ስኬታማ አመት 😂😂😂😂

  • @user-xr2jz3ib8n
    @user-xr2jz3ib8n2 күн бұрын

    ባተ ግዛት ወተት አይደለም እኋው ደርቋል??

  • @abbayentertainment
    @abbayentertainment2 күн бұрын

    የአስከሬን ጥርቅም

  • @MahmudoHayer
    @MahmudoHayer2 күн бұрын

    ባለUብቱን የማዳከም እቅድ ይታየኛል ባለuብቶች አስቡበት

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu172 күн бұрын

    መበደር አልፈለግንምቀጥሎ ብድር ከማጣታችን የተነሳ ይገርማል የቱን እንመን

  • @alemgenet-leinwand93

    @alemgenet-leinwand93

    2 күн бұрын

    ምክኒያቱም ሰውየው ውሸታም ነው

  • @yasinyimam8560
    @yasinyimam85602 күн бұрын

    ነጋቲ ቡላ 😂

  • @Ayalewabebe-z3j
    @Ayalewabebe-z3j2 күн бұрын

    የሰው ልጅ በባህሪው ያማረ እና የተዋበ ነገር ይፈልጋል፡፡ ይህ እውን እንዴሆን ሌት ከቀን እየሰራህ ለምትገኘው የዘመኑ እንቁ ጠሚ አብይ ምስጋናዮ ይድረስህ፡፡

  • @alemgenet-leinwand93

    @alemgenet-leinwand93

    2 күн бұрын

    ተከፋይ

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn2 күн бұрын

    ታገሰ ጫፎ አሁነ አተ የህዝብ ተወካይ ወይሥ የአብይ ተ

  • @FollowIlli
    @FollowIlli2 күн бұрын

    YOU ARE RESPONSIBLE FOR THE LOSE OF 3 MILLION TEGREA AND OROMO LIFE LOST...

  • @kumneger6418

    @kumneger6418

    2 күн бұрын

    What about Amhara? ትግሬ ሲያንሰው ነው ገዳይ ስለነበር የዘር ፖለቲካን ያመጣው ትግሬ ስለሆነ

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa77772 күн бұрын

    የእንጨት ሽበት ጠቅላዮም ሲሰቀጥጣቸው ፊታቸው ላይ ይታያል አፈጉባዔውን ጨምሮ በዚህ ሰውዬ ያፈጠጠ የውሸት ሽንገላ አንተሽ የህዝብ ተወካይ ሳትሆን የአሳማዎች ተወካይ ነህ ወራዳ

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa77772 күн бұрын

    ሌላውንት ተህ ስለዋጋ ግሽበት የተናገረው በጣው ነጭ ውሸት ነው ለምሳሌ ስለነዳጅ $2;49 ወደ $3:46 ነው ጭማሪው የጋሎን ዋጋ ከዚህ እንዲቀንስ ነው መንግስ የሚሰራው ይሄ ሰውዬ ውሸት ሲዋሽ ምንም ይሉንታ የለውም

  • @alemgenet-leinwand93
    @alemgenet-leinwand932 күн бұрын

    ይቅርታ ፓርላማ የዚህን ውሸታም ሰውየ ድምጽ መስማት ማለት የማይድን ህመም ይሰማኛል መስማት አልችልም ለምን ውሸታም ነው። ይሄ ሰውየ የህዝብ ደም እጁ ላይ አለ ።ፓርላማው እንዴት ትክክለኛ ጥያቄ አያቀርቡም ።

Келесі