🟢👉{66 ወይስ 81}🟢🟢👉ታቦት በአዲስ ኪዳን አያስፈልግም ማመን ብቻውን ያድናል? ሰው ሲሞት ለምን ፍታት ይደረጋል

#gizetube #ጊዜቲዩብ
ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
#gize tube / @gizetube28
#gize facebook / gizetube-%e1%8c%8d%e1%...
#gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang...

Пікірлер: 28

  • @user-np8hn8ok4i
    @user-np8hn8ok4i Жыл бұрын

    ለወንድሞቻችን ቃል ሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ አረጅም እድሜ ይሰጥልን

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ወንማችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @eyerusalemteklu7690
    @eyerusalemteklu7690 Жыл бұрын

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን መምህሮቻችን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ረዥም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን አሜን!!

  • @user-mt7cn5cr6x
    @user-mt7cn5cr6x Жыл бұрын

    የነገስታት ንጉስ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!ይላሉ ይሉናል ከማለት ቃሉን እንደ ቃሉ የቃሉን እዉነት ከቃሉ ብቻ ብንማማር!!!

  • @TGST645
    @TGST645 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት መምህርዬ❤😊

  • @maekeleabrham5922
    @maekeleabrham5922 Жыл бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @robiha3595
    @robiha3595 Жыл бұрын

    በጣም ትገርማለህ በኔ ብታምን ትጸድቃለህ ኣላለውም ክርስቶስ. ታድያ ወንጌል ምንድነው ኣስብበት ወንድሜ!!! Romans 3 (አማ) - ሮሜ 21: አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥ 22: እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤

  • @user-cw8fy4pk2g
    @user-cw8fy4pk2g Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selam.Yetewahedolij
    @selam.Yetewahedolij Жыл бұрын

    መምህሬ በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆየለን እግዚአብሔር 🥰🥰🥰

  • @mulualembaye6127
    @mulualembaye6127 Жыл бұрын

    syjemer tabot leesraelawyan enjy lehulu altesetem

  • @mulualembaye6127
    @mulualembaye6127 Жыл бұрын

    teskar meblat lelemede tew malet kebad new !!!!!!!! bel geta yerdah

  • @zinabaa728
    @zinabaa728 Жыл бұрын

    Amen kale hiwet yasemaln

  • @SimonJambo
    @SimonJambo7 күн бұрын

    Wake hiwet yasmelen

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 Жыл бұрын

    እውነትን እያወቃችሁ ለክብርና ለጥቅም ስትሉ ህዝቡን ታስታላችሁ አቤት ጌታ ሆይ ይቅረ በላቸው ኧረ እንዴት አርገው ነው ለሆዳቸው ቃሉን የሚያጣምሙት ምሕረት ይብዛላችው

  • @zackmack7145

    @zackmack7145

    8 ай бұрын

    anchi devil

  • @Habrom1988
    @Habrom1988 Жыл бұрын

    ተባረክልን ወንድማችን ድያቆን ቴዎድሮስ።

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 Жыл бұрын

    አሜን ፤ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @semiy-entertainment1284
    @semiy-entertainment1284 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @emabet5344
    @emabet5344 Жыл бұрын

    Qalhiwoot yasamaalin mamirachiin🙏🙏🙏❤❤

  • @andialexan9439
    @andialexan94393 ай бұрын

    በመስቀል ላይ ሆኖ በኢዬሱስ በማመን ብቻ የዳነዉም በስራዉ ነዉ የዳነዉ ልትሉ ባልሆነ

  • @mulualembaye6127
    @mulualembaye6127 Жыл бұрын

    menun new yemtefetaw?resawn? kedmeh ante tefeta begeta emen esu becha new yemyfeta

  • @user-rc3uy7rw3i
    @user-rc3uy7rw3i5 ай бұрын

    ሙሉ መፍታት ምንድን ነው ከዛ ያነሰ ግማሽ መፍታት አለ ወይ ? ለወታደር ራሱን ላጠፋ አይደረግም ይባላል ለምን ? የሞተሰ የተለየ ሰው ክርስትና ስሙ እየተነሳ የሚፀለየው የሚፈታው በመፅሀፍ ቅዱሳዊ ድጋፍ አለወይ ?

  • @jamboejigu7978
    @jamboejigu7978 Жыл бұрын

    አይ ለጠረጴዛ መስገድ ነዋ የሚያድነው ምነው ዝም ብለህ ብትቀመጥ

Келесі