(50) ሃምሳ አለቃ ገብሩ የታገል ሠይፉ አዝናኝ ግጥም EBS Special Gena Show: Tagel Seyfu - Hamesaleka Gebru

Ойын-сауық

Пікірлер: 38

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k6 жыл бұрын

    በጣም የምወደው ገጣሚ ታገለ እፍፍፍ

  • @user-xi4wq2yr3s
    @user-xi4wq2yr3s6 жыл бұрын

    ታገል ሰይፉ አንደኛ እኮነህ ተሰጦህልዩ ነው እድሜህ ይርዘም

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c6 жыл бұрын

    ታገል ውሥጤ ነህ

  • @tube668
    @tube6684 жыл бұрын

    ኤረ ምን አለበት ድሮ ተወልጄ ብሆን በመልካሙ ዘመን 🏃🏃 አሁንማ እርስ በራሳችን ተባልተን ፍቅር ጠፋ 😢😢😢

  • @user-qx9lb2gl8n
    @user-qx9lb2gl8n6 жыл бұрын

    ዋው ተመቸኝ ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር

  • @debritugerma4817
    @debritugerma48173 жыл бұрын

    Www bet am arif

  • @user-wk8gj5et5b
    @user-wk8gj5et5b6 жыл бұрын

    ብዙትምህርት ሰጥቶናል በርቱ ክክክክክክ

  • @user-zf6bo5di1n
    @user-zf6bo5di1n6 жыл бұрын

    አአአአአአ ወይ ሀምሳ አለቃ ገብሩ አሳቁኝ ታገልዬ በርታ

  • @sintayehubit2579
    @sintayehubit25792 жыл бұрын

    ታገልየትነው ሰፈርህ

  • @user-go6by7cr8r
    @user-go6by7cr8r3 жыл бұрын

    በጣም ነው ያሳቀኝ እናመሰግናለን😂😂😂😂😂😂

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime8363 жыл бұрын

    ትችላለህ ታገል

  • @eyouelalebachew2986
    @eyouelalebachew29866 жыл бұрын

    Betam Betam new yemewedew thank you

  • @stelameakonnen9332
    @stelameakonnen93325 жыл бұрын

    ሀሀሀ ቢሆንም .....ቢሆንም......እያሉ የተናገሩት ተመቸኝ

  • @abusha2002
    @abusha20026 жыл бұрын

    ዋው ብያለው ሰይፉዬ በጣም ሚገርም ስራ ነው

  • @user-ss2om3ep4c

    @user-ss2om3ep4c

    6 жыл бұрын

    ታገል ነው እንጂ ሰይፍ የአባቱ ስም ነው

  • @alfiyya6818
    @alfiyya68186 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ድምፀ መረዋው

  • @wendwesentadesse5851
    @wendwesentadesse58516 жыл бұрын

    ሲረዝም ሌሊቱ አብራኝ ትተኛለች ሰራተኛይቱ.....ሀሀሀ....

  • @jaferoli212
    @jaferoli2123 жыл бұрын

    በጣም Like ይገበዋል

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube98554 жыл бұрын

    ታገል ሰይፎ ልዮ ሰው ተባርክ

  • @emutessema7456
    @emutessema74566 жыл бұрын

    Uffff Yemachachu ebakachu Uleme ehude edazi akerebulen bazi agatami eyetedaseten. Enemaralen enemasegenale ejege Batame

  • @kidestsimma1452
    @kidestsimma14526 жыл бұрын

    Nice program,long live all of you.Thank you

  • @yonasterefe9302
    @yonasterefe93024 жыл бұрын

    Muluwin silesachew yalutin gitimoch enifeligachewalen bezihu be KZread

  • @rghcfgdmj2594
    @rghcfgdmj25945 жыл бұрын

    ሃምሳ አለቃ ምረጥ ሰው

  • @diananadew3670
    @diananadew36706 жыл бұрын

    ቂቂቂ አምሳለቃ ገብሩ ቢሆንም ቢሆንም

  • @user-ox3un1mv5v
    @user-ox3un1mv5v4 жыл бұрын

    ክክክክ ወይ ጉድ አለቃ ገብርሻ

  • @nigatusimegnew655
    @nigatusimegnew6556 жыл бұрын

    seyfuye wuste neh bertalign eshi .enam endante lemehon yebertahu new

  • @user-yh8lu5cd7j
    @user-yh8lu5cd7j6 жыл бұрын

    አቦ ይመቻቹ ድብርቴን ልቅቅኝ

  • @ablakew7060
    @ablakew70606 жыл бұрын

    Tagel seyfu 👌🏽💪🏾🙏🏾🤴🏾👊🏽👍🏽💣💥💯 Special thanks; EBS

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x6 жыл бұрын

    እረ ሚገርሙ ስው ናቸው

  • @nigatusimegnew655
    @nigatusimegnew6556 жыл бұрын

    www.nigatu simegnew bileh you tub lay giba enamuyawi asiteyayetikin legisegn

  • @meronnigatu1885
    @meronnigatu18855 жыл бұрын

    Yamewadaw tareki😂😂😂😂😂👌👌👌👌

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo20736 жыл бұрын

    nice

  • @mekedestazebachew4153
    @mekedestazebachew41536 жыл бұрын

    Kkkkkk temechugne

  • @m.j5377
    @m.j53776 жыл бұрын

    ክክክክክክክ

  • @tigabuwubetuadane4919
    @tigabuwubetuadane49195 жыл бұрын

    ታገል ግጥሞችህ ያምራሎ ታገል እራሱን ለመተካት ምን ያሰባል???????

  • @mesiyimer5093
    @mesiyimer50936 жыл бұрын

    ክክክክ

  • @elsatwealde7949
    @elsatwealde79496 жыл бұрын

    So funny.

  • @kefyalewfente1884
    @kefyalewfente18846 жыл бұрын

    ይህን የመሰለ ዘመን ተሻጋሪ ግጥም ፣ አራሱ ታገል ድምጹን አየቀያየረ ለማንበብ ከሚቃትት ይልቅ ፣ ወይ አራሳቸው ተዋናዮቹ ቢያነበንቡት ኣለያም በቅብብል ቢነበብ ይሻል ነበር። የ፶ ኣለቃ ድምጽን ለማንጣት ብሎ ፣ አጅግ ለጆሮ የማይመች ኣቀራረብ ሆነ።

Келесі