46 አመት ሙሉ ጥሩ ጓደኛዬ ናት / ወለላ አሰፋ እና ፈቅርተ ደሳአለኝ/.Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

"በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ!
ዋሸሁ እንዴ? ዘወትር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ
One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians. Every Sunday at 7:00 (LT) only on Abbay Tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#comedianzedo #filfilu #comedy
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
"

Пікірлер: 351

  • @betitesfaye6686
    @betitesfaye668624 күн бұрын

    ኧረ አሌክሶ የት ጠፈአ በጌታ እምታቁ ንገሩን በጣም ደስ የሚል ግዜ ነው የኔ የሳቄ ምንጮች ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @AwetOumer-wo8qy
    @AwetOumer-wo8qy24 күн бұрын

    Selam ምንድነው የተመልካች ኮሜንት አይታይም?ስለ አሌክስ መልስ እንፈልጋለን ማብራሪያ እንድትሰጡን እንፈልጋለን ማብራሪያ ማብራሪያ

  • @AsQw-fu4uq

    @AsQw-fu4uq

    24 күн бұрын

    ዝምብለሽእይ እንለምደዋለን ዜዶንም አሌክስንምኮ ስለለመድነውነው

  • @user-le8pm6qq7t

    @user-le8pm6qq7t

    24 күн бұрын

    ምን አስጨነቀሽ አንች

  • @haymanotaweke9248

    @haymanotaweke9248

    24 күн бұрын

    ​@@user-le8pm6qq7t❤❤❤❤❤❤

  • @yelijeenat6425

    @yelijeenat6425

    24 күн бұрын

    ትክክል ነሽ

  • @mamush9189

    @mamush9189

    24 күн бұрын

    ቤት እያፀዳ ነው ከሃላ 🤣🤣🤣 የአሌክስ ሙድ ነች ይመችህ

  • @SmiraMuhaamed
    @SmiraMuhaamed24 күн бұрын

    እረ ስለአሌክሶ የሆነ ነገር በሉን ሁለት ማሚዎች እንወዳችኋለን

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7c24 күн бұрын

    አሌክስ የት ሄዶ ነው የግሩፕ አባል የኦነ ሰው ሲቀየር በግዜአዊ ይሁን በዘላቂ ነት የቀየራችሁት ለተመልካች ክብር ስትሉ በታሳውቁ ባይ ነኝ ምክንያቱም ወዶሀቹ የሚመለከታቹን ተመልካች ማክበር ግድ ነው አሌክስ ተብሎ ሲጠየቅ ምክንያቱን አሳውቁ በተረፈ አድናቂያቹ ነኝ ከመቂ ወረድ ስል አቃቂ ዋውውውው የጏደኝነት ጥግ ደስ ሲል እረጅም እድሜ ለእናቶች በሙሉ

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky87124 күн бұрын

    የዋሻው እዛ ቁጭ የሚሉት መጨበጨብ ብቻ ከባድ ነው ትልልቅ እንግዶች ሲመጡ ተነስቶ የመቀበል ልምድ ይኖራቸው ጥሌ በጣም ብዙ ጊዜ የምትሰጠው እያልኩ አሰተያየት እሰጣለሁ ግን ሰው ለማክበር ለማስደሰት አንደኛ ነህ ማርያምን ሁሌም ትልልቅ ሰው ሲመጣ ተነሱ አረ ኢትዮጵያን እንደዚህ አይደለንም እኮ ለማንኛውም የጓደኝነት ጥግ እያየን ነው እድሜ ከጤና ይስጥልን የአመት ሰው ይበለን

  • @YB19886

    @YB19886

    24 күн бұрын

    👍 u are right

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia24 күн бұрын

    ማርቆስ በጣም አስተዋይ ሰው ነህ ፍቅርተ እንዳትወድቅ ወንበሩን ሲያስተካክል ❤❤

  • @sadiamobile-ei5mz
    @sadiamobile-ei5mz24 күн бұрын

    ሁለቱም እናቶቻችን እንዴት እንደምወዳቸዉ እረም እድሜ ከጤናጋ ያኑራቹ

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta89624 күн бұрын

    ወይኔ እትየ ወለላ በጣም ነው የምወደወት መልካም የናቶችቀን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan703124 күн бұрын

    እናቶቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ እንወዳቹዋለን ዋሸውንዴዎች በርቱልን። ዜዶ ነቃ በልልልል

  • @makis1623
    @makis162324 күн бұрын

    አሌክስ አዝጉ የሸገር አራዳ የት ጠፋ ለማንኛውም ዜዶዬ ምርጥ ነው ❤

  • @emann7734
    @emann773424 күн бұрын

    ማሻ አላህ ፅኑ ጓደኝነት ያዝልቃችሁ አከብራችኋል 🙏

  • @amhara74
    @amhara7424 күн бұрын

    ዋሸሁ እንዴ ጥያቄያችንን መልሱልን አሌክስ ይመጣል አይመጣም አሳውቁን ኧረ😒😌😌

  • @user-ge4ww1ns7j

    @user-ge4ww1ns7j

    24 күн бұрын

    Enatu ayimetam megibiyaw mizika erasu kesemashign tekorito wetual

  • @tgworku4170

    @tgworku4170

    24 күн бұрын

    እንደማይመጣ እኮ መግቢያው ላይ ያለውን ሙዚቃ ማየት በቂ ነው..አሌክስ መግቢያው ሙዚቃ ላይ የለም😊

  • @TruthEz

    @TruthEz

    23 күн бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @gewwnsj ​@@user-ge4ww1ns7j

  • @meron7439
    @meron743924 күн бұрын

    በጣም አሪፍ ቲም ሆናችሁ አሌክስ ያስቸግር ነበር ጥያቂ ሲጠይቅ

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz24 күн бұрын

    ጥሌ ምርጥ ሰው አክባሪ ነህ ❤ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ😂😂❤❤

  • @Samitrghh

    @Samitrghh

    10 күн бұрын

    አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው😅

  • @HayatAdem-ty4lz

    @HayatAdem-ty4lz

    10 күн бұрын

    @@Samitrghh እና እኔ ከኮመትኩት ጋር ምን ያያይዘዋል ሆ

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw20 күн бұрын

    በጣም አዝናኝ ፕሮግራም ነው በርቱልን በዳግመ ትንሣኤ በአል የምንወዳቸው የምናከብራቸው ማማዎች እንግዳ ስለሆኑ በጣም ደስ ይላል በተለይ የ46 አመት እድሜ ጎደኝነት ጣም ደስ የሚል ነው እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ለማማዎች😍😍😍

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse183224 күн бұрын

    #ወለላ#ፍቅርተ #ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-th3qe5rv9c
    @user-th3qe5rv9c24 күн бұрын

    አረ በማርያም አሌክስን የት አደረጋቹት ማርያምን ይደብራል አሌክስ የሌለበት እኧ መልሱልን አሌክስዬ የእኔ የዋህ ጨዋ ትህትናው ደስ ይለኛል ከምር መልሱት❤❤❤❤

  • @kiyaselam
    @kiyaselam24 күн бұрын

    እረ አሌክሶ የት ገባ

  • @amarechmessele8968
    @amarechmessele896824 күн бұрын

    ወለላዬዬዬ እና ፍቅርተዬዬዬ ስወዳችሁኮ ❤❤❤🙏🤗🤗🙏

  • @MamaEphrem
    @MamaEphrem23 күн бұрын

    ምንተፈጥሮ ነው አሌክስ የጠፋው አሳውቁን ?!!

  • @Seble67
    @Seble6724 күн бұрын

    ዋሸሁ እንዴዎች እናንተ ብዙ ተመልካች እንዳላችሁ አምናለሁ ግን የምታቀርቡት የልብስ ፋሽን ኢትዮጲያን አይወክልም!! ምን ምን የመሰለ የሃገራችን ሐበሻ ልብስ እያለ ለምን ይሄን የእባብ መንታ ምላስ እና ብጣሽ ትርጉም የሌለው ልብስ እንደምታስተዋውቁ አይገባኝም እና እባካችሁ እያያችሁ አቅርቡ እናንተ ኢትዮጲያን ገላጭ ኮሜድያን እንደመሆናችሁ መጠን ይሄን ባታደርጉ መልካም ነው በተረፈ ሁሉም ሰላም ነው ይመቻችሁ እንወዳችኋለን🥰🥰🥰

  • @sadikawol5587

    @sadikawol5587

    24 күн бұрын

    tebeda

  • @rihanaahmedg2505

    @rihanaahmedg2505

    24 күн бұрын

    gid meskel wey yehone neger mehon alebet inde? iheko yedizayineru iyita new, amirobachewal ihenin tekebey

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse91024 күн бұрын

    ለመላው እናቶች እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ አደረሰን ወለላዬና ፍቅርተ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤ እወዳችሁአለው በተረፈ አሌክስን መልሱልን ወይም ግልፅ የሆነ ነገር ንገሩን ኮመንት እንደምታነቡ እናውቃለን እናመሰግናለን

  • @MeronAmtat-je8ly
    @MeronAmtat-je8ly24 күн бұрын

    እረ አለክስ የት ሄዶ ነው መልሱልን አሌክስን ሆሆሆሆሆ ምነው ስሙን ደጋግሜ ጠራሁት እንትን ጠምዞኝ ይሆንንንንንን❤ እንትን ነው ያልኩት ደግሞ ----

  • @kidistarsema6361

    @kidistarsema6361

    24 күн бұрын

    አ ማ ሪ ካ ን😮

  • @MeronAmtat-je8ly

    @MeronAmtat-je8ly

    24 күн бұрын

    @@kidistarsema6361 ወኬ እንኳንም ነገሩኝ በቃ አገኘዋለሁ

  • @tsegatsega8659

    @tsegatsega8659

    20 күн бұрын

    ወየዉ 🙄🤣🤣🤣

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud864924 күн бұрын

    ፍርድ ልጅ አሌክሶን መልሱልን 👍👍 ዜዶ ይህን ፀሀይ ላይ የተንቃቃ ቀልድህን ለድርሹ ጋና ንገራት ጥሌ ብዙ ታወራለህ ለሌሎች እድል ስጥ

  • @Abdukerim1818
    @Abdukerim181824 күн бұрын

    ende zedo gn manm maznanat aychlm ❤

  • @TruthEz

    @TruthEz

    23 күн бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ፉትቦል

  • @EmawayishYohannis-nt2go
    @EmawayishYohannis-nt2go24 күн бұрын

    ሁሌም የምከታተለው አባይ ቲቪ !!!!!

  • @mesiderejedereje5494
    @mesiderejedereje549423 күн бұрын

    እረ አሌክስ እየነበር በጣም ድምቅ ያለ ነበር አሌክስ ይመለስልን🙏

  • @hiwiyegech
    @hiwiyegech24 күн бұрын

    ምርጥ ናችሁ 😊❤❤❤

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele120824 күн бұрын

    Those of you who really miss Alex's response against mark and Tila. I just wanna see your❤❤❤

  • @hiwottesfaye5833
    @hiwottesfaye583324 күн бұрын

    selam አሌክስ የትሄዶ ነው? አንድ የስራ ባልደረባ ሲጎል ቢያንሰ ለተመልካች ማሳወቅ የለባችሁም ወይ

  • @user-cv4vk6zn4t
    @user-cv4vk6zn4t24 күн бұрын

    ኤልክለየትሄዶዎነው

  • @mnoahazeze1259
    @mnoahazeze125923 күн бұрын

    አሌክስ አሌክስ የምትሉት እንኳን ወጣ ወጥቶ ከሆነ ምንም ደስ አይልም ከቲሙ

  • @seada9327
    @seada932724 күн бұрын

    አሌክስ የት ገባ??? ኦ ከማስታወቂያ ላይም ተነስቷል አሌክስ በቃ አይመለስም?

  • @m.aabebe8065
    @m.aabebe806524 күн бұрын

    እጅ በጭብጨባ የሚያልቅ ቢሆን ደምሴ በእግሩም ማጨብጨብ ይጀምር ነበር😅

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter445423 күн бұрын

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ 🙏🎉

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t24 күн бұрын

    የሁለት ወጣት እድሜ ነው እዲሚያችህ ይረዝም ከሙሉ ጤና ጋር

  • @teddykeyo228
    @teddykeyo22824 күн бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የዋሸው እንዴ ብሮግራም አቅራቢዎች በሙሉ የማክሌስ ፋሽን ዲዛይን ሲያሳዩ ሁሉም አኩርፈዋል ፈገግታ ቢኖረው ደስ ይላል ቅርጫት የተሸከመችው ብቻ ነች ትንሽ ፈገግታ ያላት ሌሎቹ ተገደው የሚያሳዩ ነው የሚመስለው ፈገግታ ውበት ነው

  • @tewahedo3695
    @tewahedo369523 күн бұрын

    ewwwyyyyy des silu, we are very grateful for you guys to come with the two respected Artists and also zedoye yene abat ademekew eko endaydebrih sewu Alex sil antem yene jegna comedian neh 👏

  • @bezabihyetnebersh1781
    @bezabihyetnebersh178124 күн бұрын

    በቅድሚያ ሁለቱም የምወዳቸው ማሚዎች ስላቀረባችሁ አመሰግናለሁ ፣ የጉንዳኑ ነገር ግን 😂😂😂😂😂 ፍልፍሉ እስከመቼ ነው ጥሌን የምታስደነግጠው

  • @nardosbekele2259
    @nardosbekele225924 күн бұрын

    እረ አሌክሶ የምር የት ሄዶ ነው የምር በጣም ነው የሚመቸኝ እረ የት ነው

  • @fitsumwelday8229
    @fitsumwelday822923 күн бұрын

    አሌክስን ምነው የመግቢያ ሙዚቃ ላይ ድምፁ እንካኳን ቢቀር ነቀላችሁት

  • @mikiyasasfaw8896
    @mikiyasasfaw889623 күн бұрын

    ጥሌ ግን ሞቅ ያለ ጭብጨባ ይወዳል ካድሬ ነበር እንዴ😂🤦🏻‍♂️🤦🏻‍♂️

  • @merimamubarek5413
    @merimamubarek541324 күн бұрын

    Abay tv is best chanel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @crafts8970
    @crafts897024 күн бұрын

    Where is Alekes?

  • @mahlitzewdu8709
    @mahlitzewdu870920 күн бұрын

    በጣም ነው እምንወዳቹ ኑሩልን ሁላችሁም!!!

  • @asimaru5913
    @asimaru591324 күн бұрын

    እንዴ አሌክስ አይመጣም እንዳትሉ

  • @user-mz2wt3bv6v
    @user-mz2wt3bv6v24 күн бұрын

    ምርጥ ፕሮግራም በጉጉት ነው የምንጠብቀው

  • @saleamlak5290
    @saleamlak529023 күн бұрын

    ወለላ አቶ ፀጋዬ ሳይሆን ሎሬት ፀጋዬ እንደዚህ አይነት ነገር ቢስተካከል መልካም

  • @Tadedigaso
    @Tadedigaso23 күн бұрын

    Come on አሌክስ የት ሄዶ ነው? ኢስት የምተዎቁ ሰዎች ንገሩኝ 🙏

  • @samuelgashaw-uj7lj
    @samuelgashaw-uj7lj24 күн бұрын

    Grade 12 student Love you so much 💞😘

  • @zerihunteferi1969
    @zerihunteferi196924 күн бұрын

    The training please

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu346124 күн бұрын

    ደምስስ የተመልካች መልስ ለምድነው የማትመልሱት አሌክሶ የት ሄዳል ??

  • @amentube2416
    @amentube241621 күн бұрын

    46 አመት በጏደኝነት ገራሚነው አሁንም አይለያችው❤️❤️❤️🙏

  • @user-vm5gq2dz6v
    @user-vm5gq2dz6v24 күн бұрын

    እረ በጉጉት ማለቄ ነዉ መዳም ሸገል ሰያራ ሳትለኝ ልየዉ ልቀቁት ባካችሁ😊😊

  • @hopethefuture2136

    @hopethefuture2136

    24 күн бұрын

    ሰአቱ አሁን ደረሰ

  • @hiwiyegech

    @hiwiyegech

    24 күн бұрын

    👍👍👍😂😂😂😂😂😂

  • @toybaabubker7191
    @toybaabubker719124 күн бұрын

    ወለላየ ስወድሽ

  • @mahlitzewdu8709
    @mahlitzewdu870920 күн бұрын

    የኔ ወለላ የኔ ፍቅር ውይ ስወዳቹ!!!

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud944324 күн бұрын

    Mashallah dess yelime goadegint betam dess yelilae ❤

  • @TruthEz

    @TruthEz

    23 күн бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾 @ዘይንያ

  • @meliktegnaw_official1
    @meliktegnaw_official124 күн бұрын

    ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ አክብረን ነው የምናያችሁኮ አሌክስ ሥራ ለቆም ከሆነ ታሞም ከሆነ ቢዚ ሆኖም ከሆነ የማሳወቅ ግዴታ አለባችሁ አለበለዛ ቻሌንጅ እንጀምራለን ዋ

  • @user-ck9ei9xu3p
    @user-ck9ei9xu3p24 күн бұрын

    ስለ አሌክስ የሆነ ነገር በሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun600020 күн бұрын

    ፍቅር እና ሠላም ናፈቀኝ እንደዚህ

  • @RyuStyi
    @RyuStyi21 күн бұрын

    እስኪ አሌክስን እንደኔ የሚወደው ማነው ❤❤❤❤

  • @selam5766
    @selam576624 күн бұрын

    እረ ፍትህ ለአሌክስ እንዲሁ የገባበት ለማይታወቅ

  • @ahmedmohammadsalih5642
    @ahmedmohammadsalih564224 күн бұрын

    Where is alex ?

  • @UaeAlain-dp6be
    @UaeAlain-dp6be24 күн бұрын

    አረ ልቀቁት ወይይይ❤❤❤

  • @YosephKasimTibeso-Moti
    @YosephKasimTibeso-Moti24 күн бұрын

    ሰላም ሰላም አለው ለማለት ያክል ነው አሌክስ ?

  • @user-cx8hc1wi9r
    @user-cx8hc1wi9r24 күн бұрын

    ምንድነው ጉዱ አሌክስ የት ሂዶ ነው

  • @user-fl2yt8bb7j
    @user-fl2yt8bb7j24 күн бұрын

    ኧረ አሌክሶ ሁለት ማሚዎች በጣም ነው ምወዳቹ

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi566925 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-uu6yp2vu8v
    @user-uu6yp2vu8v24 күн бұрын

    አሌክስ የት ሄደ የፕሮግራሙ ድምቀት

  • @user-uu6yp2vu8v
    @user-uu6yp2vu8v24 күн бұрын

    ሰላም እንዴት ናችሁ አሌክስ የት ጠፋ የጨዋታው ድምቀት

  • @fikirefikade346
    @fikirefikade34624 күн бұрын

    Where is Alex

  • @007eakonchu3

    @007eakonchu3

    24 күн бұрын

    He's on mega vacation.

  • @sadorab7
    @sadorab724 күн бұрын

    Enkuan adersachu abayoch🎉

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon3024 күн бұрын

    የውጭ ጉዳና አይናከሱም ቢወሩክም ሞክሪያቸዋለሁ😂😂😂😂😂😂😂

  • @sadorab7
    @sadorab724 күн бұрын

    Lene newa❤❤❤❤

  • @user-hl8sy8nh3t
    @user-hl8sy8nh3t23 күн бұрын

    አሌክስ የት ጠፋ በሰላም ነው

  • @EmawayishYohannis-nt2go
    @EmawayishYohannis-nt2go24 күн бұрын

    ዋው

  • @King-27
    @King-2722 күн бұрын

    አባይ ቲቪ ለተመልካች ክብር ይኑራቹ ስለ ተወዳጁ ኮሜዲያን አልክስ አሳውቁን 😡😡😡

  • @neima2690
    @neima269023 күн бұрын

    ሁለታቸውንም እወዳቸዋለሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @meliktegnaw_official1
    @meliktegnaw_official124 күн бұрын

    ማሚዎች❤❤❤❤

  • @user-ib9eq8oq8r
    @user-ib9eq8oq8r18 күн бұрын

    አሌክስ በጣም ሚመቼኝ የት ገባ።ማብራሪያ ፕሊስ።

  • @tameratshifraw8114
    @tameratshifraw811424 күн бұрын

    አሌክስ የት ገባ

  • @user-ze8dp5ev5d
    @user-ze8dp5ev5d24 күн бұрын

    I want the chance

  • @EmawayishYohannis-nt2go
    @EmawayishYohannis-nt2go24 күн бұрын

    የትምህርትት እድሉን ለ 7 አመት መንታ ልጆቼ

  • @yabsrasahieyabi
    @yabsrasahieyabi24 күн бұрын

    እረ አሌክስ የት ነው

  • @tesfayetadeg1594
    @tesfayetadeg159424 күн бұрын

    Ahun arife honachu endzih nw mehon yalbachu gen Alex be selam nw yetefaw

  • @TruthEz

    @TruthEz

    23 күн бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ተስፋዬታደግ

  • @mamush9189
    @mamush918924 күн бұрын

    ዜዶ ያራዳ ልጅ ይመችህ በጣም .....በጣም .......

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o24 күн бұрын

    wow betame ddise bilowgal welela bmyet kesu gar oroy tegurbet semerk deram sertenal kesu gar

  • @TruthEz

    @TruthEz

    23 күн бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @izxpbxo

  • @user-us7jl6bi4v
    @user-us7jl6bi4v21 күн бұрын

    ሚገርም ፕሮግራም ነው አይለያችሁ።

  • @hebaawet4600
    @hebaawet460024 күн бұрын

    አሌክስ አሌክስ አሌክስ ምንድነው ጉዳዩ ልታስጠሉን ነው አንድ የከተማ ፀዳ ያለ እሱ ቢኖር እሱን ትታቹ ልትታዩ ?????ይደብራል

  • @zedyednglij3314

    @zedyednglij3314

    24 күн бұрын

    ወይ መቀጠል አልፈለገም ይሆናል ጤናውም ጥሩ አይመስለኝም ለዛ እረፍት ፈልጎ ሊሆን ይችላል አንፍረድ🙏

  • @daniRas-nn7cp
    @daniRas-nn7cp22 күн бұрын

    u r so funny

  • @user-fc5ms7hc7t
    @user-fc5ms7hc7t24 күн бұрын

    Wow

  • @2Games.0
    @2Games.024 күн бұрын

    yetiwena siltena edilun situgn 🙏🙏🙏

  • @TruthEz

    @TruthEz

    23 күн бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ቱጌምስ

  • @nahom1888
    @nahom188824 күн бұрын

    ኧረ አሌክሶ የት ጠፈአ

  • @BinyamAyalew-oq2mk
    @BinyamAyalew-oq2mk22 күн бұрын

    ዜዶ አንደኛ

  • @asteramaha733
    @asteramaha73324 күн бұрын

    አባይ ቲቪ ተመራጭ ነው ዋሸው እንዴ ትልቅ መዝናኛ ሾው ነው አከብራችዋለው ግን አሌክስ የት ሄዶ ነው መልስ እንጠብቃለን

  • @biniyamtesfaye6785
    @biniyamtesfaye678524 күн бұрын

    የአሌክስን መልስ ንገሩን እንጂ የተመልካቹን ጥያቄ ለምን አትመልሱም። በገገማው ሌላ ሰው አምጥታችሁ ፀጥ። ትልልቅ ኮሜዲያን ናችሁ ከእናንተ አይጠበቅም

  • @tigisttadesse7348
    @tigisttadesse734819 күн бұрын

    123 betam yaselchal menem almarebachehum

  • @matiyasbeti
    @matiyasbeti21 күн бұрын

    አሌክስ በሰላም ነው የጠፋው ደና ነው ግን

  • @sadorab7
    @sadorab724 күн бұрын

    Lene newe❤❤❤

  • @TruthEz

    @TruthEz

    23 күн бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ሳዶርኤቢ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume772622 күн бұрын

    እትዬ ወለላን በጣም ነው የምወዳት እውነት መልኩዋ ሁላ ሳይቀር ታላቅ እህቴን ነው የምትመስለው የኔ ዉድ እናት እትዬ ፍቅርተ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤

Келесі