3 Azeb Hailu V6 Edenebetalehu

Музыка

አዜብ ኃይሉ 6
እድንበታለሁ

Пікірлер: 47

  • @user-zu1jn6oo7j
    @user-zu1jn6oo7j5 ай бұрын

    ይህ ትራክ በክሊፕ ከወጣ እስካሁን ድረስ እየተበረኩበት እየበረታሁበት ነው መስማት ማቆም መዘመር ማቆም ያልቻልኩት ትራክ ነው በቃ ቃል የለኝም አዝዬዬዬ የኛ ንግስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አመልጥበታለው ስምህን🎹🎹🎹🎹🎹🎹 እጠራሃለው

  • @warkineshuregesa1702
    @warkineshuregesa17025 ай бұрын

    አሜን🙌 በዚህ ስም ያለመለጠ ማን ነው ከሞት ያልዳነውስ ስምህን ጠርቶ ማን ነው ስምህ ለምድር ብቻ አደለም ለሰማይ ዋስትናችን ነህ ። “የጌታን ስም የሚጠራም ሁሉ ይድናል።” - ሐዋርያት 2፥21 ብሩክ ነሽ 😘😊

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz4 ай бұрын

    ምርጥ መዝሙር ተባረኪ ❤sis

  • @aseryegeta1603
    @aseryegeta16035 ай бұрын

    አንቺ እኮ ጌታ ምስክሬን ከልብሽ ዘማሪ ነሽ..የኔ ዘመን ምርጥ ሴት❤😍

  • @user-ml2bz3qy5g
    @user-ml2bz3qy5g5 ай бұрын

    Amen! እግዚአብሔር ይባርክሽ! በዚህ ስም ድነናል አምልጠናል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ!!!!!

  • @romantadesse7639
    @romantadesse76395 ай бұрын

    አሜን ስምህ ዛሬም ይሰራል ያድናል

  • @amaremekonnen-kr5bu
    @amaremekonnen-kr5bu5 ай бұрын

    አዜቢናዬ ተባኪልን 🍇❤❤❤🍇❤🍇❤🍇❤🍇❤🍇❤🍇❤🍇❤🍇❤🍇❤🍇❤🍇❤❤🍇❤❤❤🍇❤❤❤🍇❤🍇❤🍇❤🍇

  • @BisratZerihun-vu9lf
    @BisratZerihun-vu9lf5 ай бұрын

    የኔ ኢየሱስ አመሰግንሀለሁ እልልልልልልልልልል ተባረኪ አዚዬ ለምልሚ❤❤❤❤❤❤

  • @antehunmengistu3276
    @antehunmengistu32765 ай бұрын

    አዜብዬ እንወድሻለን ተባረኪ ቃላት ያጥረኛል ከቁጥር 1 _ እስከ 6 ድረስ ሁሉም ምርጥ ነው !!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Praiseto-hi2gy
    @Praiseto-hi2gy5 ай бұрын

    Aziye የእኔ እናት ተባረኪልኝ ወድሻለው፡፡

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore12975 ай бұрын

    "አሜን::"!! "እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ::" "ፀጋውንም ያብዛልሽ::" "ዘማሪት አዜብ." "ተባረኪ::"!! 🙌✝️💖⏩️⏸️⏪️✅️💕👈 🎹🎻🎸🎷🎺📖👍

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et5 ай бұрын

    አሜንንንን ኢየሱስ ታላቅ አምላክ ነው ተባረኪ የዘመርሽለት ጌታ ያክብርሽ ❤ እወድሻለሁ

  • @amanuelalemayehu1085
    @amanuelalemayehu10855 ай бұрын

    አዚቲ የተወደድሽ ስጦታችን ነሽ!

  • @Mulushiro24
    @Mulushiro242 ай бұрын

    Wow That is True, Jesus is the only way to Heaven,our saver.

  • @TruthFrees-you
    @TruthFrees-you5 ай бұрын

    May God bless you Azitiye!

  • @adisu2022
    @adisu20225 ай бұрын

    ተባረኪ Azeb የዘመርሽለት ጌታ ያክብርሽ !!

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye38455 ай бұрын

    Amen 🙏 simih hail alew yiseral

  • @mesfingelaw5636
    @mesfingelaw56365 ай бұрын

    Aziti, you are blessed!! I have no words, especially for this song. I keep crying when I listen to it😢😢. Cry of joy !!

  • @meseret5776
    @meseret57765 ай бұрын

    ሁሌም ስሰማሁ የም ባረከበት ዝማሬ🙏😍🥰

  • @amanuelkefyalew135
    @amanuelkefyalew1355 ай бұрын

    Egziabiher Amilak zelalemishin yibarik. Ejig bexam dink mezimuroch nachew!

  • @user-gb3gh4vx6s
    @user-gb3gh4vx6s5 ай бұрын

    አሜን ኢየሱስ ስም ታላቅ ነው ታበረክ አዝዬ❤❤❤❤❤

  • @Ev.johnkebedemekuria2340
    @Ev.johnkebedemekuria23405 ай бұрын

    ዋው የስሙ ኃይል ጸጋ ይብዛልሽ

  • @lakewlafebo4581
    @lakewlafebo45813 ай бұрын

    💚💛❤ Our blessing Aziti !!

  • @tadessesambi1264
    @tadessesambi12645 ай бұрын

    you are blessed.

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE15 ай бұрын

    አሜን አሜን❤❤

  • @debasumutuka1036
    @debasumutuka10365 ай бұрын

    ጌታ አብስቶ ይባርክሽ

  • @anchineshgetachew5732
    @anchineshgetachew57325 ай бұрын

    Eyesus semeh talak new!!

  • @user-gi4zc1pe9u
    @user-gi4zc1pe9u5 ай бұрын

    Blessed

  • @newleveltubeofficial208
    @newleveltubeofficial2085 ай бұрын

    Well come you blessing

  • @user-ix7wc9so7i
    @user-ix7wc9so7i5 ай бұрын

    Amenn

  • @sarontefera8146
    @sarontefera81465 ай бұрын

    አሜንን❤❤❤

  • @wayessaolkaba249
    @wayessaolkaba2495 ай бұрын

    መኪናዬ ይህን መዝሙር ደጋግሞ ያሰማኛል። ተባረኪ Azebiti!!!

  • @TheHumanStatue5
    @TheHumanStatue52 ай бұрын

    IN LOVE WITH THIS SONG

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen89935 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል❤🎉❤🎉❤🎉

  • @zematube-zj5wd
    @zematube-zj5wd5 ай бұрын

    first comment tbrky

  • @kinhan7261
    @kinhan72615 ай бұрын

    tebarekiln

  • @damemalle4233
    @damemalle42335 ай бұрын

    ተባራክልኝ❤❤❤

  • @albjuss5063
    @albjuss50635 ай бұрын

    Blessed azii

  • @user-hc9pl8mp4y
    @user-hc9pl8mp4y5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @merondebele4217
    @merondebele42175 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @mitamitmita
    @mitamitmita5 ай бұрын

  • @Alba77tross
    @Alba77tross5 ай бұрын

    🎹🎷🎤🎙️🤚🖐️ellll

  • @tizitadangaro5695
    @tizitadangaro56955 ай бұрын

    Hallelujah hallelujah ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abel_Abuna
    @Abel_Abuna5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ቴሌ ግራም ላይ join አድርጌ ነው የሰማሁት ነብስም አልቀረልኝም❤

  • @HalemaS-ww3kk

    @HalemaS-ww3kk

    5 ай бұрын

    ሊንኩን ላኪልኝ

  • @Praiseto-hi2gy

    @Praiseto-hi2gy

    5 ай бұрын

    @HiyawAmlakNehAlbumBot በዚህ ቦት ገብተሽ መግዛት ትቺያለሽ

  • @abdellatekaabdellateka6046
    @abdellatekaabdellateka60463 ай бұрын

    አዜብዬ ሠላምሽ ይብዛ የምናከብርሽ ድንቅ ሴት እባክሽ ወደ ካውንስሉ ፕሮግራም አትሄጂ ኢየሱስ ለአንቺ የእባቡ ዘር ነው? ዘመንሽን ሙሉ የሰጠሽው ጌታ ተራ ሰው ነው? ኢየሱስ ለአንቺ ገንዘብ ማገኛ ብቻ ነው? ኢየሱስ ካንቺ ጋር እኩል ስልጣን ያለው ነው? እንዲህ ብሎ ከምያሰምር ካውንስል ጋር ህብረት ማድረግ መረከስ አይመስልሽም አዜብዬ ሌሎቹ ገንዘብ እና ዕውቅና ፈላጊ ሰለሆኑ ነው