🛑2ህፃናትን በግፍ ያረደችው ሴት መጨረሻዋ ይሄ ሆነ | አሳዛኝ ግጥም | ድንቃድንቅ

Ойын-сауық

Welcome to my channel.
This is an entertain channel you should be enjoyed with us.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናናቹ ትምህርት የምታገኙበት :ዘና ፈታ ብትን የምትሉበት ቻናል በመሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
እናመሰግናለን
.#Subscribe#Like#Share#ያድርጉ

Пікірлер: 794

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    ምን አይነት እርኩስ መንፈስ ነው ሐገራችንን የወረራት 😭😭😭😭ምን ቃል ያፅናነዋል አባትየው እናት እንኳንም በሒወትየለሽ

  • @yeshiabebe6237

    @yeshiabebe6237

    Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም ያማል

  • @user-bf4nc4ud5m

    @user-bf4nc4ud5m

    Жыл бұрын

    😭

  • @zamzam372

    @zamzam372

    Жыл бұрын

    በጣም ወላሂ ሀዘኑ ነዳማው አይወጣለትም እኔ እምለው የወላድ አጀቱ አድ ነው ይባል ነበር ታድያ እደት እናት ጨክና ህፃን ልጂ ትገድላለች ባቶልዳቸውም መቸም ለነሱ እናት ማለት ነበረች ገና አፍ ያልፈታች ናትኮ ሴትዋ ልክ ልጀን መሰለችኝ የኔ ልጂ 4አመትዋ ስልክ ደውየ ሳወራት ብዙውን አላቀውም ምን እደምትለኝ ታድያ እነኝህ እሚያሳሱ ህፃናት እደት ይጨከንባቸዋል 😥😥

  • @zbbaiysen9329

    @zbbaiysen9329

    Жыл бұрын

    ያአላህ ምንአይነት ጨካኝ ናት ተሠቅላ መቃጠልአለባት

  • @sofyiamohammed3637
    @sofyiamohammed3637 Жыл бұрын

    ዬኔ ውድ ነብ ሙሐመድ ሶሏላው አል ዎሰልም እውነት ተነጋሩ ገደይ ለምን እንደምገድል ሞችም ለምን እንደምሞት ያመየቅ ዘመን ይመጠል ያሉት ትንብት በዓይናችን እያያንኖ😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @ameena1195

    @ameena1195

    Жыл бұрын

    ኡፉፉፉፉፉፉፉ፣ትክክል

  • @user-hi9fq4fj6j

    @user-hi9fq4fj6j

    Жыл бұрын

    ሳህ

  • @user-qx9tx3mv9d

    @user-qx9tx3mv9d

    Жыл бұрын

    ሱለላሂአለይሂወሰለም

  • @rahimamihmmaf1562

    @rahimamihmmaf1562

    Жыл бұрын

    ሠለላህ አለይሂ ወሠለም

  • @samirashafe-px1co

    @samirashafe-px1co

    Жыл бұрын

    Sellellahu aleyhi weselem

  • @yeshimebetgorfu2015
    @yeshimebetgorfu2015 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥህ ወንድሜ እፍፍፍፍፍ ይማል

  • @muhammdhuseen4485
    @muhammdhuseen4485 Жыл бұрын

    ከህፃናቶች ላይ እንጃችሁን አንሱ አንዳድ ባለጌዎች የልጂን ፍቅር የማትረዱ እንደት በህፃናት ላይ ትጨክናላችሁ ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @youtubechanal6014
    @youtubechanal6014 Жыл бұрын

    ጌታሆይ ፈራጂ አታርገኚ አደራ😭😭😭💔ኦ ነፍሴ ሆይ ፈራዉልሺ ወየዉ ለራሴ😭😭😭☝

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Жыл бұрын

    አይ ግን በአደባባይ መሰቀል አለባት ህዝብ እያያት የምትስማሙ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @lc09o95

    @lc09o95

    Жыл бұрын

    ተግባር የለማ ማን ያደርጋል እንደዛ

  • @robs5120

    @robs5120

    Жыл бұрын

    ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ለሁሉም የእጁን የሚከፍል እርሱ ነው

  • @argwaabi6189

    @argwaabi6189

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @etsegenetegebru2323

    @etsegenetegebru2323

    Жыл бұрын

    Are ensemamln esawanm seklo banzel marekefekfe new

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    Жыл бұрын

    ትገደል፤

  • @user-sr7wz4et2h
    @user-sr7wz4et2h Жыл бұрын

    እባክህን አምላኬ ሆይ ልቦናችንን አራራልን እግዚኦ ጌታዬ😭😭😭

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን 😢😢😢😢😢😢 በጣም ልብይነካል በእውነት በመቼ ይሆን ጥሩ ነገር የምንሰማው😢😢😢😢😢

  • @tegistumimi5046
    @tegistumimi5046 Жыл бұрын

    አቤቱ አምላክ ሰላምና አምጣ ልጆችንም ነብስቸውን ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔

  • @Rakb553

    @Rakb553

    Жыл бұрын

    ሕፃናቶቹማ ምንም ሐጥያት የለባቸውም እንደመላእክት ናቸው እንኳን ተጨንቀው ሞተው ባይሆንም እንኳን እነሱ በደል የሚያስከስስ የለባቸውም በፈጣሪ ፊት እናም ነብስ ይማር አይባልም ለአባትየው መፅናናትን እግዚአብሔር ይስጠው እንጂ 😢😢😢

  • @kelemtube
    @kelemtube Жыл бұрын

    እግዚኦ ማረነክርስቶስ😢😢😢

  • @TemelesTadele-td7it
    @TemelesTadele-td7it Жыл бұрын

    😭😭😭ያሳዝናል ምን አይነት ግዜ ነው ያለነው ህፃናት የሚገደሉበት ፈጣሪ ይቅር ይበለን ጉድ ጉድ ጉድ 😭😭😭

  • @zinataa8371
    @zinataa8371 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያፀናህ ወድማችን ምን አይነት ዘበን ደረስን ፈጣሪሆይ ይቅርበለን😭😭😭😭

  • @MdAkib-gs5bv
    @MdAkib-gs5bv Жыл бұрын

    ለሕፃናት ቤተሰብች መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek Жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል እማምላክን የቤተሰብ መፅናናትን ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭💔💔💔

  • @user-sf2wk9pb5r
    @user-sf2wk9pb5r Жыл бұрын

    እህህህህ የሰው አውሬ የህፃናት ደም ይፋርድሺ 😭😭😭😭

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Жыл бұрын

    የቡዳ መንፈስ አገራችን ገብቶ ልጆቻችንን እየበላብን ነው😭😭😭😭

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢 ግን ለምን ይህ ሁሉ ስቃይ በኢትዮጵያ ላይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ይቅርም በለን 😢😢😢😢😢

  • @user-sm5tk2tc9p
    @user-sm5tk2tc9p Жыл бұрын

    የአላህወላሂበጣምያሳዝናልያረቢፍትህለህፃኖች

  • @agizamedia3.6
    @agizamedia3.6 Жыл бұрын

    እግዚአብሔል ይፈርዳል ዝም አይልም የእዉነት ያሳዝናል 😂😂😂😂እኔ ማመን አቃተኝ እነ የአረብ ልጆች እንደት እንደ ምያሳሱኝ ሳዉ እንደት ልጅ የመሰለ መላእክ የሆኔ የደስታ ሚጭ የሆነ ይገላል እንጃ እነ ቃላት የለኝም ልጆቻችን የጎረበት ልጆቻቾን ብንጠብቅ መልካም ነዉ

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Жыл бұрын

    ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ እህት ወድሞቻቺን ድቁዬ እካን በሰላም መጣህ ግዜዉ በጣም አስፈሪ ነዉ በሀገራቺን የሚካህደዉ ነገር😢😢😢

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Жыл бұрын

    OK ሴት እኮ የጨካኝ መጨረሻ ናቸው ሁልጊዜም።

  • @zeinabkourani2654
    @zeinabkourani2654 Жыл бұрын

    የደፍረት ሀጢያት እንዳይ ዘዛኝ ቅዱስ መንፈስ አግዘኝ እጊዛያሁ😢😢😢አሚላከ ሆይ ምን አይንቲ ዘመን ላይ ነን ኡፉፉፉ ያማል መፅናናቱን ያዳልልን ለበተሰብ😢😢😢

  • @alemtekeste5757
    @alemtekeste5757 Жыл бұрын

    Very sad story wooow you the best it’s tooo much for. Ethiopian children Do the right ways please 🌷🌷🌷🌷🌷🌸🌸🌸🌸🌸👍

  • @denaitabraham5814
    @denaitabraham5814 Жыл бұрын

    Welcome back my brother

  • @etho4784
    @etho4784 Жыл бұрын

    የገደለ ይገደል የኢስላም ህግ መስሏቸው ጠሉትጅ የአለም ትክክለኛ ፍርድ ነው ወላሂ ብያለሁ

  • @eyerusbirhanu130
    @eyerusbirhanu130 Жыл бұрын

    እረ ምን ይሻላል ፈጣሪ በቃ በለን አምላክ ነብሳቸው በገነት ያኑራላችው

  • @anegach9112
    @anegach9112 Жыл бұрын

    መያዟ ምንድነው😢😢😢 ለሞቱት ህፃናት በጣም ያሳዝናል ለቤተሰቦች መፅናናትን ይሰጥ😢😢😢

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Жыл бұрын

    ኧረ አጨካከን የአላህ አዉሬ መግደል እንኳን አልችልም ኡፍፍፍፍ

  • @macrodonalds7422
    @macrodonalds7422 Жыл бұрын

    እንኳን ሰላም መጣህ ስጠፋ በሰላም ነበር በርታ መልካም ግዜ

  • @Zenat1
    @Zenat1 Жыл бұрын

    ማሻአላህ ሀቅ ነው እድሜ ይስጥህ ወንድም

  • @rahilrahi9182
    @rahilrahi9182 Жыл бұрын

    አራጆች በኢትዮጵያ በዝቶል እግዚሆ

  • @TigistBekele-vb9tm
    @TigistBekele-vb9tm Жыл бұрын

    ፈጣሪ ያጽናህ

  • @elafelaf2010
    @elafelaf2010 Жыл бұрын

    እላህ ያረቢ የተሻለቀን አምጣልን 😢😢😢

  • @gsgssj6246
    @gsgssj6246 Жыл бұрын

    ሀስቡን አለህ ዎነአመል ዎክሉ የአለህ አቴ ይፍረድ

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын

    ለአባትዪው ሶብሩን ይስጣው እናት ይሄን እንኳን አላየች

  • @melukongio5148

    @melukongio5148

    Жыл бұрын

    አማሟታቸው ከፋ እንጂ እንኳንም እናታቸው ጋር ሄዱ እናት የለለው ልጂ ሂወቱን ሙሉ ጎደሎ ነው

  • @yeshabebe4166
    @yeshabebe4166 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Жыл бұрын

    😥😥😥😥 ኡፍፍፍ አረ ምን ጉድ ነው እግዚኦ የሰማይ አምላክ አንተው ፍረድ 🤲

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra Жыл бұрын

    ሡባሀንአላህ አይይ እነዚህ እሠሣናቸዉ ህጳናት😢😢😢

  • @user-gk2er2mw5i
    @user-gk2er2mw5i Жыл бұрын

    💔😭ኢትዮጲያ የነብሰ ገዳይ ምድር ለልጆቹ ፈጣሪ ይዘንላቸው እህ ወይ እናት ቆማ አላለቀሰች አልቀበረች ውለት ሞት ህህህህህህህ💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @taibah5903
    @taibah5903 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍ ያማል አላህሆይ በእራህመትአይነጨንህ እየን ያረብ😭😭😭😭

  • @-Ele
    @-Ele Жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ኑ 👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹💐💐

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 Жыл бұрын

    😢😢😢😢😭😭😭😭በጣም ልብ ይሰብራል😭😭😭

  • @neimamohammed5411
    @neimamohammed5411 Жыл бұрын

    ኡኡፍፍፍ ያሳዝናል የምር ምን አይነት አስተሳሰብ ነው በህፃነት የጨከነ አንጀት የገደለ ይገደል የሚል ህግ ታልወጣ መኖር አይቻልም

  • @helayetata5637
    @helayetata5637 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይባርክህ ትክክለኛ መረጃ ካንተ ሰማሁ🙏😭😭😭😭በመያዟ ደስ ብሎናል!!!

  • @hananlove9737
    @hananlove9737 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር መፅናናትን ይሰጥህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @samerwoloyewa4198
    @samerwoloyewa4198 Жыл бұрын

    😭😭😭😭እረ ያላለህ 😭 እረ አላህየ በቃቹህ በለል እረ አልቻልኩም እኔስ የሀፃናቶች ሞት አገበገበኝ

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha1523 Жыл бұрын

    አቤቱ አምላካቺን ልቦናችንን ይመልስን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 Жыл бұрын

    Aygeremem Betame new lebe yesebral

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Жыл бұрын

    እግዚያቢሔር ይመስገን ፈርድን ትቀበል በዉነት

  • @abcd3670
    @abcd3670 Жыл бұрын

    ያአሏህህህህህህህህህህህ ጭካኔዋ አረ ለነዝህ ባዴባባይ መሰቀል አለባቸዉ ነበር ግን አገራችን ህጉ ለተበዳይ ምንም አይሰራ አሏህ ይፋረዳቸዉ ያረብ

  • @tirngotirngo628
    @tirngotirngo628 Жыл бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ መልካሙ ዘመን አምጣለን ነፍሰ ይማር

  • @user-se9ht1ol5e
    @user-se9ht1ol5e Жыл бұрын

    አላህኮ ፈራጂ ነዉ ወላሂ 😢😢😢

  • @user-tu5nt1xr2g
    @user-tu5nt1xr2g Жыл бұрын

    ከመጥፎ ነገር አሏህይጠብቀን

  • @user-ht5cl2es4n
    @user-ht5cl2es4n Жыл бұрын

    አይ ኢትዮጵያ መሪሽ አውሬ ተመሪው አውሬ በሰው መሳይ አውሬ ተመላሽ ሀገሬ😭😭😭

  • @mesertabebe4349

    @mesertabebe4349

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ​@@mesertabebe4349 ደምሪኛ

  • @cggh6051
    @cggh6051 Жыл бұрын

    አሁንም ተደገመ አይይይ የኛነገር 😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын

    ወይኔ ምነው ተጨካከንን ምን አጠፉ ወይኔ እግዚአብሔር 😢😢😢😢😢😢😢😢💔 💔 ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናናህ ያማል

  • @rabiaali-qb9hf
    @rabiaali-qb9hf Жыл бұрын

    እካን በሰላም መጣህ የጠፋ ሰው

  • @waskan7329
    @waskan7329 Жыл бұрын

    ይችን ሰው ብሎ እቤቱ አማና ጥሎ መሄዱ ያረቢ

  • @TjHj-ob1fb
    @TjHj-ob1fb Жыл бұрын

    እግዚያብሔረይፍረዳል

  • @jamalaride7767
    @jamalaride7767 Жыл бұрын

    ትገደል ባይ ነኝ።

  • @astertube8785
    @astertube8785 Жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢

  • @eyerusbirhanu130
    @eyerusbirhanu130 Жыл бұрын

    እንኳን በሠላም መጣህ ወንድሜ

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2r Жыл бұрын

    እግዚአቤሄር ሆይ ክብርምስጋና ይግባህ የንፁሀንን እባናደም በከቱ የማትስቀር አባት የዘገየህ ቢመስለንም የሚቀድምህ የለም

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Жыл бұрын

    ምን በደል ደርሶባት ይሁን እንዲህ የጨከነችው ላሰሪዬ ተገቢውን ክብር እንስጣቸው

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Жыл бұрын

    አኡዙቢላህ ላኢላ ኢለላህ

  • @user-vr9cx6tz8p
    @user-vr9cx6tz8p Жыл бұрын

    😭😭😭ወይኔ ምናይነት ጊዜ ነው

  • @shegawabie-pt8kw
    @shegawabie-pt8kw Жыл бұрын

    በጣም ያማል

  • @user-qz9es8ew8b
    @user-qz9es8ew8b Жыл бұрын

    በአደባባይ. መስቀል አለባት. ትገድል

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢yasezinal betam yamal

  • @slehulumnegerfetariyimes-tj1dp
    @slehulumnegerfetariyimes-tj1dp Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tsedihabeshawit1910
    @tsedihabeshawit1910 Жыл бұрын

    በጨቅላው ዘመን ስንቱን አዬን😢😢😢

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Жыл бұрын

    ❤❤❤🎉አህለን ድቃድቅ ጠፋክ❤

  • @user-zv4hn6hb1e
    @user-zv4hn6hb1e Жыл бұрын

    አባትዮዉ አላህ መፅናናቱን ይለግስህ የሞቱትስ አልሃምዱሊላህ የጀነትናቸዉ ወንጀልየለባቸዉም ገዳዋ ወልደሽ ከሆነ አላህ በልጅ ይፈትንሽ ምናለ ብትሞት ተዋት ትሙት

  • @mkaa6766
    @mkaa6766 Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 Wayne cekane yarbii

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @canaangebremichael7283
    @canaangebremichael7283 Жыл бұрын

    Topia gena tarshi ybezall ☝️☝️☝️

  • @burtakanaburt2743
    @burtakanaburt2743 Жыл бұрын

    👏👏👏👏👏

  • @gtime-js6ru
    @gtime-js6ru Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭ያረብምንእደምንሠማውሁሉአሠቃቂነገር ነውአላህየሥራሽንይሥጥሽ

  • @eyerusbirhanu130
    @eyerusbirhanu130 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭በጣም ይማል

  • @rahama4778
    @rahama4778 Жыл бұрын

    ድንቅየ እንኳን በሰላም መጣህ ጠፍተሀል 😘

  • @lubabaahmed4844
    @lubabaahmed4844 Жыл бұрын

    😢😢ያማል

  • @user-zd6dg2ij7i
    @user-zd6dg2ij7i Жыл бұрын

    የአለህ የሪብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sasamrimri8904
    @sasamrimri8904 Жыл бұрын

    Uffffffff yaml😢😢😢😢😢😢😢

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 Жыл бұрын

    እኔ ልመለስልህ የሰው ነፍስ ማጥፉት ጤነኛ አይመስሉይም ዳቢሎስ ስራ ነው እግዚአብሄር ይፍርድ እኛ ሰወች ፈራዥ አደለንም

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Жыл бұрын

    እዳው ይገርማል ቲያዋትም ታሥፈራለች የሥራዋን ይሥጣት 😢😢😢😢

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 Жыл бұрын

    እዉነትነዉ

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍እኔስ ፈራው አቤት ጭካኔ

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Жыл бұрын

    አሁን እህልና ዉሀ ይሰጣት ይሆን ካለምንም ጥያቄ በህዝብ ፊት መሰቀል አለባት አረመኔ ናት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zinetseidzanbayseid
    @zinetseidzanbayseid Жыл бұрын

    ውይይይይ😭😭😭😭 በጣም ያማል ሁለት ልጅ ከተያዘች እሷኑ በሳት ማቃጠል ነው አፈር ትብላ እድህ አይነት ወንጀል እየበዛ ነው የሰው ህይወት ያጠፋ ይገደል እደዚህ ቢሆን አገራችን ይስተካከል ነበር የሰው ነብስ እኮ እሰሳት ሆነ ወይ ሀገራችን አባት ፅናቱን ይስጠው እናት አላየሽም ጉድሽን

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Жыл бұрын

    አይምሮዋ ግን ትክክል አልመሰለኝም 😭😭😭😭

  • @jackhenry1983
    @jackhenry1983 Жыл бұрын

    ትግሬዎች ራስቹን ጠብቁ ለነዚ ኣራዲዎች ልጆቻቹ ኣሳልፋቹ ኣትስጡ። የሞት መንፈስ ኣላቸው እ/ሄር ያፅናናህ ሓወይ ናተይ ኣጆካ

  • @genitube1438

    @genitube1438

    Жыл бұрын

    ተጋብታችሁ የለዴ ከአራጆቹጋ

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p Жыл бұрын

    😢😢ይች ፍልፈል አሏህ ይበቀልሽ

  • @selameyayou8659
    @selameyayou8659 Жыл бұрын

    🖤🖤🖤😭😭😭 ምን አይነት ጭካኔ ነው🖤🖤🖤😭😭😭

  • @Ms-bg8qm
    @Ms-bg8qm Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለፃናቶቹን ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን በታም ነው እሚያዛዝኑት ያለትፉታቸው እናት አተው የተጎድት አንሶ እንደገና ሌላ በደል ሴትይዋ እንዴትስ እጃ ታዘዘላት ምንስ ብትጨክን በፃናት ላይ መጨከን እግዚአብሔር አምላክ እምለምነው ነገር ላገራችን እዝብ ሆዳችንን እና ልባችንን ያራራልን የድሮ ፎቅራችችን ይስተን ቀኑን ሁሉ እግዚአብሔርን የሚመለክበት ፃም ሚፁምበት አገር ላይ እየኖርን ምነው ሰው የዚን ያህል ከፍ

  • @munatube5519
    @munatube5519 Жыл бұрын

    😢😢😢ያማል

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 Жыл бұрын

    😭😭😭EJEGE Betam . Betam.... Lebe yeminka kestet neu ....Leule GETA ... Yeker Belen ... AMEN ..😭😭

  • @MarwaSinji
    @MarwaSinji Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @zulfazulfa-fk8lx
    @zulfazulfa-fk8lx Жыл бұрын

    ❤❤

  • @Ethiopia511
    @Ethiopia511 Жыл бұрын

    እንኳን ለወለደ ላልወለደ ያማል

Келесі