27ኛ ልዩ ገጠመኝliyu getemeng (ወንጀለኛው ሰጋጅና መንፈሳዊ ሰው)በመምህር ተስፋዬ አበራ

Пікірлер: 518

  • @sinamenigpstu7259
    @sinamenigpstu72593 жыл бұрын

    💒19 #ቅዱስ ገብርኤል =========== 🌿#ገብርኤል ሀያል መላእከ ሰላም መልሀከ ብስራት 🌿የምታወጣ #የእግዚአብሔርን ህዝብ ከሚነድ እሳት 🌿ፍቅርህ ተስሏል በልባችን 🌿ፊትህ ቆመናል ባርከን ብለን 🍂 ቅዱስ ገብርኤል ህልማችንን እውን ያድርግልን ፀሎት ልመናችን ይስማን🙏

  • @tmrtmr9702

    @tmrtmr9702

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @sinamenigpstu7259

    @sinamenigpstu7259

    3 жыл бұрын

    @@tmrtmr9702 AMN❤🙏

  • @clickcell2011

    @clickcell2011

    3 жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏

  • @user-pl1nv7ws5l

    @user-pl1nv7ws5l

    4 ай бұрын

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @sewmehon9860
    @sewmehon98603 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የመጣው ለኛ ለሃጥያተኞች ነው ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይድረሰው !

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን።መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን ።እውነት።ነው።በትክክልል።መምህራችን።እሽ።እሜን አመሰግናለሁ

  • @dgghdfh3912

    @dgghdfh3912

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @user-cw5nb9jc7q
    @user-cw5nb9jc7q3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese55293 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን መምህር በአንተ ትምህርት ተለውጨ ንስሐ ገብቸ ስጋወ ደሙን ተቀብያለሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @dirsheyniguse8524

    @dirsheyniguse8524

    3 жыл бұрын

    እእልልልል ተመስገነ አምላኬ

  • @senaitbekele4769

    @senaitbekele4769

    3 жыл бұрын

    እልልል እግዚያብሔር ይመስገን እኛንም ለንሰሀ ያብቃን

  • @user-ce3wb6gh7m
    @user-ce3wb6gh7m11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h3 жыл бұрын

    🍃እግዚአብሔር የታሰሩትን ይፈታል 🍃 በመንፈስ የታሰሩትን ሰዎች ሁሉ ይፈታልን ለእግዚአብሔር ሁሉም ይቻላል🙏🙏🙏

  • @zebenayabebe8569

    @zebenayabebe8569

    3 жыл бұрын

    አሜን አምኖ አሜን

  • @user-kt8gu9sd9p
    @user-kt8gu9sd9p3 жыл бұрын

    ከምንም በላይ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ማስተዋሉን ይስጠን በያለንበት ጠብቆ በሰላም ለአገራችን ያብቃን ለመቁረብ ያብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💚💛💛❤❤😍😍

  • @dgggfghu4460
    @dgggfghu44606 ай бұрын

    እግዚአብሔር መልካሙን መንገድ ይምራን የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @rozaayeoromokonjoo582
    @rozaayeoromokonjoo5823 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Betam enmsagnaln yene wadem yene abat ⛪📖🙏

  • @missidababa9529
    @missidababa95293 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልን መምህር

  • @edomyihdegobeyene9803
    @edomyihdegobeyene98033 жыл бұрын

    Kale hiwetini yasemalen Memihir Amen ! Bizu temirenal beteley besigideti ina betseloti metigati yalewini waga ina betigisiti Igiziyabiheri Eftah iskilen meberitati waga inidalewi, iyehone yalewi asikefi neger irasachinini zori bilen indinimeleket negachinin masebi inidalebin , ye menikiya seatu ahuni newi! Igiziyabiheri yanikani tegnitenali. Tinibitu iyetefetseme newi nisiha inigiba yemilewi dewili yanekali ! Igiziyabiheri Tsegawini yabizalihi Memihir Amen! Asikalesilasie, Weleterufael, Kinifegebiriel bilehi asibegni . Igiziyabiheri yisitilini Amen!

  • @user-kj9km4xv4x
    @user-kj9km4xv4x Жыл бұрын

    በፀለትወ ያስቡን መምህር🤲🤲🤲🤲ወለተ ገብርኤል❤❤❤

  • @user-vk6tk2hl3h
    @user-vk6tk2hl3h3 жыл бұрын

    ሠላም የውድ የልዑል እግዚአብሔር ልጆች እንደት አደራችሁ እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ወራዊ መታሰቢ ብዓል አደርሳችሁ በርቱ በጣም ደስ ብሎነኛል ደስታህ ደስታችን ነው

  • @sarkysarky8388

    @sarkysarky8388

    3 жыл бұрын

    አሜን ፫

  • @user-op7hu1nd6n

    @user-op7hu1nd6n

    3 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደርስን

  • @BegoMekerTube2127

    @BegoMekerTube2127

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita63603 жыл бұрын

    Amenn Egziabher yemesgen Kal hiwotin yasemalin tsegawun yabzalik

  • @user-ed6if6lo8l
    @user-ed6if6lo8l3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @wedasemariam2567

    @wedasemariam2567

    3 жыл бұрын

    መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ ቻናላችንን subscribe ያድርጉን እ/ር ይርዳን አሜን

  • @user-fl1tw5pk6t

    @user-fl1tw5pk6t

    3 жыл бұрын

    እንኳንበስላምመጣክልን

  • @user-nl9pn4ch3w

    @user-nl9pn4ch3w

    3 жыл бұрын

    ሰላም መምሕር ተስፋ ስላስ ስለድመት የምነግርሕ አለኝ ድመቱ እደሰው ያጓራል አዳድ ጌዜ ጥርሱ ላይ ችግር አለ ይላሉ ውሐ ስሰጠው ይጠጣል ግን የመስቀል አጥር የጸለይኩበትን ውሐ ስሰጠው አይጠጣም ይገርማል ለምን ይሖን?

  • @senaytdessalegne1502

    @senaytdessalegne1502

    3 жыл бұрын

    Ebakachue selkowne eflgalehu yamemeher ebakachu

  • @rahelkflay8119

    @rahelkflay8119

    3 жыл бұрын

    Ezabere ymesgen

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ተናፋቂው ልዬ መምህራችን ሰላመ ክርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል 🕯🌿🕊🌿ወራዊ መታሰቢያ አደረሰህ ከነቤተሰብ እንዲሁም የመምህራችን ተማሪዎች ።ምልጃና ፀሎቱ አይለየን 🌾🌾🌾💚💛❤👂አተዋይ ልብ ሰሚ ጆሮ ያድለን !!!!!!!

  • @user-ny7up8sp1v

    @user-ny7up8sp1v

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @wubitanderge1525
    @wubitanderge15253 жыл бұрын

    አየ መምህርየ የሰእሉ ማነስ ሳይሆን ዋናው የልባቸው መነሳሳትን ነው የምትፈልገው ድግል የአድየናት ።

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon83553 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @ephremabera2395
    @ephremabera23953 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ የስብከት ትምህርትህን አታቋርጠው የህይወት ምግብ አለውና በተለይ በዚህ አብይ ፆም ያስፈልገናል በፀሎትህ አስበኝ ወለተ መስቀል

  • @memeke5620
    @memeke56203 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅ መምህር ተሰፋዬ አበራ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ ኑሩልን አቤቱ አምላካ ሆይ ማሰተዎልን አድልን አምላክ ሆይ እግዜያብሄር

  • @ababaalu9543
    @ababaalu95433 жыл бұрын

    መምህር ዛሬ ደስ ብሎኛል አልከን ቅዱስ ገብርኤል ለማርያም ደስታ እንዳበሰራት ለአንተም ከነቤተሰቦችህ ለተዋህዶ ልጆችም በሙሉ ደስታን ያብስረን አሜን አሜን አሜን ያመእና የተጠመቀ ይድናል እግዚአብሔርን ሲቀይር ከወድቅንበት ሀጺያት ያነሳናል ወንድሞቸ በርቱ ወደኻላ እንዳትመለሱ ስለማይነገረው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @alemalemwalle5761
    @alemalemwalle57613 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምራችን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ይክበር አሜን

  • @user-dm6gs4ne5u
    @user-dm6gs4ne5u3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን 🤝🤝🤝🤝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tsehaynega7675
    @tsehaynega76753 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን መምህር ተስፋየ አበራ፣እግዛቢሄር ፍቃዱ ሁኖ. ለንስሃ ያብቃን፣ ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ 👏።

  • @user-gd6cu9cy4z
    @user-gd6cu9cy4z2 жыл бұрын

    አሜን ቃሕወትን የሰመልን። ፀገውን የብዘለቹ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36073 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @awirmobiles9366
    @awirmobiles93663 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💚💛❤💚❤💚❤💛💚💛❤💚💛❤💚💚💛❤💚❤💚💛💛💚💛❤💚💛❤💚💚💛❤💚❤💚💛💛💚💛❤💚💛❤💚💚💛❤💚❤💚💛💛💚💛❤💚💛❤💚💚💛❤💚❤💚💛💛💚💚❤💚💛❤💚💚💛❤💚❤💚💛💛💚💚❤💚💛❤💚

  • @tetey5817
    @tetey58173 жыл бұрын

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህር አሁንም ሁሌም የልብህን እመሻት ይስጥህ አይዞህ ፈጣሪ የመረጠህ ብዙ ነፍስ የብዙ ሰው ህይወት በአት ስለሚለውጥ ነው በፀሎት እናስብሐለን አይዞህ እኔ በአተ ትምህርት ተለውጬ ንስሓ ገብቼአለሁ እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ደግሞ ለስጋ ወደሙ ያብቃኝ ወለተ ማርያም እያላቹ በፀሎት አስቡኝ።የመምህር ተስፋዬ አበራ ቱዪብ የምትከታተሉ ሁላቹም በማስተዋል አዳምጡ ሁላቹንም እንለወጣለን አይዞአቹ እናስተውል እየሰማን እያዳመጥን የራሳችን ህይወት መለስ ብለን እናስተውል ቤተሰቦቼ ከተያዝንበት ወጥመድ እድንወጣ በርቱ።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe67483 жыл бұрын

    በስመሀብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የምንወድክ ወድማችን ቃለኽይወት ያሰማልን። የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh39123 жыл бұрын

    Memihirachin Kalehewetin Kalebereketin Yasemalin Amen Amen Amen

  • @tsehaygemada6712
    @tsehaygemada67123 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለክ መምህር

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ መምሕርየ ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ምነው አሁን ሃገሬ ብሆን በኣህዛብ ሃገር ቤተክርስትያን የሌለበት ሃገር ሆኔ ቤተክርስትያን እጣኑስጋ ወደሙ እንዴትእንደ ናፈቀን 😢ሁላችን ስደተኖች በተለይ አረብ ሃገር ላለነው በስላም ላሓግራችን እንድንብቃ በፀሎት ኣስቡን 👏

  • @user-is3qh8ed3y
    @user-is3qh8ed3y3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን፫ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወረሃዊ በዓል አደረሳቹ አደረሰን እግዚአብሔር ያስብህ ወንድማችን እኛንም በፀሎትህ አስበን መምህራችን በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን የሰማነውን በዝነ ልቦናችን ያሳደረብን አሜን፫

  • @Hannah-tq3mn

    @Hannah-tq3mn

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @geriegelne7655
    @geriegelne76553 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ቃል ህይወት ያሰማን አሜን ፫ እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልህ

  • @telcotelco4734
    @telcotelco47343 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN kale hiwihoten yasemalen wandemaachin

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia87203 жыл бұрын

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun

  • @mihretekasaye2767
    @mihretekasaye27673 жыл бұрын

    በፅሎት አስብኝ ወለተ ማርያም

  • @nestiethiohabeshatube7243
    @nestiethiohabeshatube72433 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የ እማፍቅር ፍቅር ልጅ ተወዳጁ መምህሬ ሰላምህ ብዝት ይበል ባለህበት እናቴ ትጠብቅህ የኔ ተወዳጅ እንኳን ም ተመልሼ ተሰደድኩና አወኩህ ስደቴን ወደድኩት ሃገሬ ብሆን አላገኝክም ነበር በረከትህ ይደርብን ወንድሜ አመተ ገብርኤል በጸሎት ህ አስበኝ ወንድም አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም በሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬን እንድናፈራ ይርዳን መድሃኒአለም

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede50343 жыл бұрын

    አሜን መምህር ቃለሒወት ያሠማልን እንደዚህ ተለዉጦ ሠዉን መለወጥ መታደል ነዉ እኔ የመምህር ግርማ የወንጌል አስተምህሮ ማድመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ ረዘም ቢልም ንስሐ ገብቼ ስጋና ደሙን ተቀብያለሑ በራሴ ህይወት ዉስጥ ያለዉን ድክመቴንና ችግሮችንም በመረዳት በፀሎትና በስግደት በተማርኩት መሠረት እየበረታሑ ነዉ ነገርግን በበረታን ጊዜ ፈተናዉም ይበዛል እና መምህር የአንተ አስተምህሮ በጣም እከታተለዎለሑ ለኔ ልክ እንደ ቻርጀር ሐይል ሞራልእና አገኛለሑ ለዉጥ ማምጣትም እፈልጋለሑ በፀሎት አስበኝ አንተንም እማ ፍቅር ታበርታህ የመጣዉንም ፈተና ግርማ ሞገስ ሆና ታሳልፍህ ። ፍቅርተማርያም እና ክንፈገብርኤል

  • @abiyenati2569
    @abiyenati25693 жыл бұрын

    Amen amen le neseha yabkan ye dengeltet lej medehanealem abate ❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን። ወንድማችን እናመሰግናለን አንተን የቀየረ እግዚአብሔር እኛንም ይቀይረን እኛም ሀገር ገብተን ለስጋው ደሙ የበቃን ያድርገን አሜን። መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @user-nc4vu2nn4n
    @user-nc4vu2nn4n3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በእውነት ይደረግልን ፀጋው ያብዛልህ በረከቱ ያድልህ

  • @user-jb4vj4jr9x
    @user-jb4vj4jr9x3 жыл бұрын

    መምህር በፆሎትህ አስበኝ አባቴን ያለምንም ወንጀል አስረውብኝ በስደት አልቅሽ ልሞት ነው

  • @hanilove2730
    @hanilove27303 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር ተስፍዬ የምንወድህ የምናከብርህ እግዚአብሔር ሰላምህን እደምድር አሸዋ ያብዛው እማ ፍቅር ዋስ ጠበቃ ትሁንህ ትሁነን

  • @dagmawirebka6001
    @dagmawirebka60013 жыл бұрын

    ቃለይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @merimeri9211
    @merimeri92113 жыл бұрын

    Amen amen amen kalwet yasamalen memerachn

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie57673 жыл бұрын

    Amen ename yelbesune chafe lenka ena ledane .kosesalkuna yetebge amen amen amene . Aweamen yekere yeblene .tegawene yabzalwete .

  • @abebaleta1886
    @abebaleta18863 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን እሜን

  • @heleneaysu6825
    @heleneaysu68253 жыл бұрын

    ሙምህርዬ እግዚአብሄር ረዥም እድሜ ጤና ይስጥክ ተባረክ ምክርህ ልቤን ገዝቶታል ለንሰሀ ያብቃኝ ድንግል የነገርኳት አለ ልመናዬን በጸሎቶ ታሳርጎልኝ

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij21193 жыл бұрын

    በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልንን መምህራችንን

  • @user-xj2cp4pj3g
    @user-xj2cp4pj3g3 жыл бұрын

    አሥተዋይ ልቦና ይሥጠን መካርያችን መምህራችን ቃለህይዎት ያሠማልን

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ምክርህ እውነት እንደው በጣም ደስ ይላል ልብ ያለው ልብ እንበል እውነት እግዚአብሔር ልቦናችንን ይፍታህ ይበለን ሠምተን እንዳልሰማን እስከመቼ ይሆን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @goodislove9554
    @goodislove95543 жыл бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሰተዋይ ልቦና ይሰጠን መዳኒሐለም

  • @user-qg7jv3zp3j
    @user-qg7jv3zp3j3 жыл бұрын

    ኤፍታህ ብየጀመርኩ ስላም ውድ የመምህር ራችን ልጆች መምህር ሁሌም ጥሩነገር ይግጠምህ ግን ማነው እንደኔ የመምህር ትምህርት የጠቀመው እኔ ከቤተስቤ ጀምሬ ለውጥ አግኝሁበት ተመስገን ገጠመኞች በሙሉ ከ100%75 የኛን ቤት ታሪክ እካነው ብቻ በየቤታችንያለውን ስለምታስተምርን በርታልን እናብርታታው

  • @tmrtmr9702
    @tmrtmr97023 жыл бұрын

    እንኮን ልቅዱስ ገበረኤል ክብረ በአል አደረሳችሁ

  • @tsinathasset6645
    @tsinathasset66453 жыл бұрын

    መምህሬ እንኳን ደና መጣህልኝ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ህይወት ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏 እማ ፍቅር ትጠብቅህ ኑ የመምህር ልጆች እንማር

  • @wedasemariam2567

    @wedasemariam2567

    3 жыл бұрын

    መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ ቻናላችንን subscribe ያድርጉን እ/ር ይርዳን አሜን

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie57673 жыл бұрын

    Enkuane dhna metahelen memeherachne enkuane dese alkie egthabher yemesegne bedeme betega yetebklene hywete tegele honobgale ebakwete betellote asebuge welete maryame nge .kale hywetne yasemalene amen.💚💛❤

  • @Adne_
    @Adne_3 жыл бұрын

    ሰላም እንደምን ከረማችሁየመምህር፣ተከታታዬች፣መምህራችን፣እንኳን፣ደህና፣መጣህልን፣ ኧረ ላይክ የለውም ላይክ አታደርጉም እንድ አያስገፍል እይ ሀበሻ አይደክም ዋጋ አያስከፍል ምን አለበት 👍ላይክ ብታደርጉት

  • @zyz7738

    @zyz7738

    3 жыл бұрын

    መምህር ቃል ህዋት የሰመለኔ እግዚአብሔር አምላክ የተመስገን የሆነ

  • @user-qo7bm1tw5l
    @user-qo7bm1tw5l2 ай бұрын

    Wow Egziabher yemesgen simu behulu yetemesegene new hulum bota Egziabher yeseral

  • @user-sc4yn2fb2x
    @user-sc4yn2fb2x3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን እነሱን የማረከ እግዚአብሔር እኛንም ልብ ይማርክልን አሜን

  • @user-tz1jb4xs5h
    @user-tz1jb4xs5h3 жыл бұрын

    ታጥቦ ጭቃ ሀፅያተኝ እኔ ንስሀ ከገባሁ በኳላ ያርቦችን ስጋ በላሁ ከአዛብ ጋር ሁኖ ንስሀ ከባድ ነው ፍተናው እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠኝ እባካቹህ በፀሎት አስቡኝ ውለተ እግዚአብሔር

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo38113 жыл бұрын

    ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በጢና ይጠብቅልን ቸሩ መድሀኒአለም

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay89563 жыл бұрын

    amen amen amen kalehiwot yasemalin

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun73373 жыл бұрын

    እደምን አደርህ ዉድ መምህራችን እንኮን ሰላም መጣህልን እሰይ እንኮን ደስ አለህ ሁሌም ደስ ይበልህ። እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @ethrak9364
    @ethrak93643 жыл бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እማ ፍቅር በነገርክ ሁሉ ከፊትህ ትቅደም ሁሌም ደስተኛ ሁንልን

  • @user-lf1ld2cw2b
    @user-lf1ld2cw2b3 жыл бұрын

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው በተለይ ማብራሪያው ዉስጤን ነው የነካኝ አድቀን ቤተ ክርስቲያን አድቀን ጭፈራ ቤት ነን ሰይጣኑን እራሱ አስቸግረነዋል እዳይወጣ በምን ይውጣ እዳይቀመጥ በወር አድቀን ቤተ ክርስቲያን ነን ኧረ የዚህ ዘመን ትውልዶች በጣም አስቸጋሪወች ነን መምህር ፀልዩልን ወለተ ማርያም እያሉ በፀሎት ያስቡኝ

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem12133 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ የኛ ድንቅ መምህር

  • @nadiethio670
    @nadiethio6703 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል እኛንም ለዚያ ያብቃን አንተተንም እግዚአብሔር ሀይል ብርታት ክብርና ሞገስ ይሁንህ

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry3 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጡ መምህር እንኳን ደስ አለህ መምህር የአንተ ደስታ የኔ ደስታ ነው

  • @user-io2pl9zx4e
    @user-io2pl9zx4e2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልና መምህር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa29073 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጣህ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @adislasti4907
    @adislasti49073 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen Kale hiwot yasemlen memeher tsegwun yabzlot ye ensum hiwot yekeyer amelk egnanem yekeyren

  • @gfccucu4334
    @gfccucu43343 жыл бұрын

    የወንድሞቻችን በረከታችዉ ይደርብን በፆለት አስቡን ወለተ መድህን ነኝ መምህራችን ቃለ ህየወት ያሠማልን በርታልን መምህር ያገልግለት ዘመንህ ይባረክ

  • @almzayworku9425
    @almzayworku94253 жыл бұрын

    ቃልህውት ይስምአለን መምህርችን

  • @elsabetabebe6789
    @elsabetabebe67893 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ደስታህ ደስ ታዬ ነው ምክንያቱም እውነተኛዋ የኦርቶዶክስ ልጅ ነህ።

  • @user-pm4vz9gf6e
    @user-pm4vz9gf6e3 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህሬ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @berhani5698
    @berhani56983 жыл бұрын

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ መምህራችን እንኳን ደና መጡህ እንኳን ደስ አለህ መምህራችን በጣም ደስ ይላል በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ቃል ህይውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @senaittesfaye2288

    @senaittesfaye2288

    3 жыл бұрын

    እልልልልልልልል ተመሰገን ተስፋስላሴ ቃለህወትን ያሰማልን ደሰ ይላል እማ ፈቅር መሰገነ ይደረሰት ፀሉት ቀደሰን አይለያዉ

  • @Tabezu
    @Tabezu3 жыл бұрын

    መምህር ሰላምህ ያብዛልን በጣም የሚገርም ነው የጳውሎስ የሲላስ አምላክ ይርዳችሁ እስረኞች

  • @efrataefrata5353
    @efrataefrata53533 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህርችን ፀጋዉ ያብዛሎት

  • @user-mz3gw8re3b
    @user-mz3gw8re3b3 жыл бұрын

    Memher Enquan. Adersehe Lejdus gebreal Egzabeher edemena Tena yestelen Amen Amen Amen

  • @SaraSara-tt6fi
    @SaraSara-tt6fi3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @memeke5620
    @memeke56203 жыл бұрын

    መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለሄወት ያሰማልን

  • @user-tr2xi7nw8k
    @user-tr2xi7nw8k3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @mizangebru6823
    @mizangebru68233 жыл бұрын

    አሜን አሜን መ ምህራችን እናመሰግናለን።

  • @aklilferda4853
    @aklilferda48533 жыл бұрын

    ወንድሜ የዛሬዉ ትምህርት ለኔ መታደስን አግኝቼበታለሁ ! በብዙ አንቅተኀኛል ጤናና እድሜን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ አትለይህ ።

  • @YoDaha
    @YoDaha3 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣፀደማርያም ገብረኪዳን በፀሎታቹ ኣስቡኝ በጣም እናመሰግናለን

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale21353 жыл бұрын

    መምህር መጣህልን የነብሳችን መንገድ ጠራጊ ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @burtegirma757
    @burtegirma7573 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin memerachin abetu amelake hoyi lenesah mot abekagn

  • @user-bo4ni4fu4s
    @user-bo4ni4fu4s3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ።የተዋህዶ ልጆች ግን የኮረና ቫይረስ ክትባት በፍፁም እንዳትከተቡ ።እኔ አስሬዬ ክትባቱን ተከትባ ።እራሱን በሽታውን ነዉ በመርፌ የሰጡኝ በጣም ታማ ከሞት አፋፍ መለሳት አደራ ውድ ኢትዮጵያ ዊያን በውጭም በሀገርም ያላችሁ ይህን የሰይጣን ሴራ ንቁ ☝

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye8943 жыл бұрын

    እባካቹ ልጄን በፀሎት አስቡልኝ እኔ የምኖረው በስደትነው አቃጥሎ ሊገለኝ ነው በሀዘን ውስጥና በእባነው እየፃፍኩላችሁ ያለሁት ልቦና እዲሰጥልኝ ፀልዩልኝ እራሴን አጠፋለሁ እያለኝ ወልደ ዮሀንስ ብላቹ አስቡልኝ በሥላሴ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❗️❗️❗️👆👆👆👆👆👆👆👆 አደራ ወገኖቼ ስደት የሚያቃጥለኝ ይበቃኛል እርዱኝ

  • @samialtesfayt

    @samialtesfayt

    2 ай бұрын

    እግዝኣብሔር በምሕረቱ ይጎብኝሸ

  • @clickcell2011
    @clickcell20113 жыл бұрын

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @user-kj9km4xv4x

    @user-kj9km4xv4x

    Жыл бұрын

    ሰላም መምህር❤ ቃለወትያስማልን በእርሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመነወን ይባርክልን🤲🤲🤲🤲🙏🙏

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን እኛም በመንፈሳዊ መንፈስ የምንበረታበት ግዜ ያድርግልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-ge9co4ew5b

    @user-ge9co4ew5b

    7 ай бұрын

    😘😘😘😘😘😘😘

  • @almaaswafa5286
    @almaaswafa52863 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hiwottefera9273
    @hiwottefera92733 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን. ያገልግሎት ግዜህን ይባርከበው

  • @user-sc4yn2fb2x
    @user-sc4yn2fb2x3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳን ለፆሙ ተካፋይ ያድርገን ኤፍታህ ይበለን አሜን።

  • @helentameru614
    @helentameru6143 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @amenteshome6013
    @amenteshome60133 жыл бұрын

    የምታስተላልፍልን ትምህር በጣም ጥሩ ነው በሃይማኖት እንድንበረታ ያነቃቃል

  • @amenteshome6013
    @amenteshome60133 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-op1gq5ms4n
    @user-op1gq5ms4n3 жыл бұрын

    መምህር ሆይ እኔን በፆለት አሰበኘ ወለተ ሰላሴ

  • @merkojo4570
    @merkojo45703 жыл бұрын

    ኤፍታህ ብዬ ጀምሪላው መምህሬ እንካን ደና መጣክልን የኛ እንቁ በጉጉት ነበሪ ስጠብቅ የነበረው 🙏🙏🙏

  • @seve3476

    @seve3476

    3 жыл бұрын

    ኤፍታህ ይበለን ኤፍታህ ይበላችሁ ቸሩ አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @seve3476

    @seve3476

    3 жыл бұрын

    ኤፍታህ ይበለን ኤፍታህ ይበላችሁ ቸሩ አባታችን አሜን አሜን አሜን

Келесі