25 02 2016 ምስለ እለ ሐጸቡ አልባሲሆሙ አልባሲሆሙ በደመ በግዑ ክፍልኒ ቁመተ ድንግል ድንግል ውስተ ባህረ ማኅው

Пікірлер: 21

  • @ZekariasTesfaye-bt2pf
    @ZekariasTesfaye-bt2pf7 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ወረብ ነው አካል እና ያሬድ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @sarateklemariam3702
    @sarateklemariam37027 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ማህሌት ቅዱስ ያሬድ የተቀበለ አምላኽ ማህሌታችሁን ዝማሪያችሁን ይቀበልላችሁ አሜን ዲያቆን ያሬድ አበቡ እኔ ቃላ አጣሁልህ ብቻ እግዚያብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ በፀጋ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን 🙏❤⛪

  • @funnyvideoscollection8452
    @funnyvideoscollection84527 ай бұрын

    ምስለ እለ ሐጸቡ አልባሲሆሙ አልባሲሆሙ በደመ በግዑ ክፍልኒ ቁመተ ድንግል ድንግል ውስተ ባህረ ማኅው

  • @amdeworkdesale25
    @amdeworkdesale254 ай бұрын

    ጥምረታችሑ ወንዲም አማቾችነው የምትመስሉት በዚሑ ቀጥሉ በርቱ ብዙ እጠብቃለን ታዳጊወች

  • @user-sl8gt6wt1f
    @user-sl8gt6wt1f4 ай бұрын

    ወይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር❤❤❤

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p7 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ ❤❤❤ ተባረኩ ከዚህ በላይ አገልጋይ ያድርጋችሁ ውብ ዲያቆናት 😊 ጸጋውን ያብዛላችሁ ❤

  • @tadael27
    @tadael277 ай бұрын

    ብሰማው ብሰማው ልጠግብ አልቻልኩም 😊😊😊እመአምላክን

  • @HaylatDrafts
    @HaylatDrafts5 ай бұрын

    ወንድሞቻችን፣ መምህሮቻችን እግዚአብሔር አጥንት የሚያለመልመውን ዝማሬ መላእክትን ዝማሬን ያሬድን ያሰማልን!! ... እንዲያው ፈቃቸው ከሆነና ከተቻለ ሥርዓተ ቅዳሴውን በእነዚህ ሁለት ሊቃውንት(ወንድሞች) ድምጽ ቀርጻችሁ ብትልኩልን እግዚአብሔር ዋጋችሁን አብዝቶ ይሰጣችኋል። እባካችሁ ተቸገሩልን!!?

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-xx8ei
    @tube-xx8eiАй бұрын

    በእውነት ግሩም ነው ጸጋውን ያብዛላችሁ❤❤

  • @atikilteshete6793
    @atikilteshete67937 ай бұрын

    እግዚአብሔር በፀጋው ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ

  • @user-ig7mg4gp3n
    @user-ig7mg4gp3n7 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ልብን የሚሰብር ዝማሬ

  • @amdeworkdesale25
    @amdeworkdesale254 ай бұрын

    🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @user-wc6on5ew9z
    @user-wc6on5ew9z16 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-qq9xh7wq4s
    @user-qq9xh7wq4s29 күн бұрын

    🙏🙏🙏❤❤❤❤🌹🌹🌹

  • @ElsabetAlemayehu
    @ElsabetAlemayehuАй бұрын

    Amen

  • @everythingeverything7672
    @everythingeverything76727 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯

  • @Qniemahlet21
    @Qniemahlet215 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @imuab8273
    @imuab82737 ай бұрын

    Yared Abebaw mitseatwi stota!!

  • @HabtamuTesfaye-ib3lp
    @HabtamuTesfaye-ib3lpАй бұрын

  • @HabtamuTesfaye-ib3lp

    @HabtamuTesfaye-ib3lp

    Ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤

Келесі