24 እና ትዝታዎቿ //ትዝታችን በኢቢኤስ//

Ойын-сауық

#Tizetachen_OnEBS#ትዝታችን
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በቴሌግራም t.me/ebstvworldwidebot ይላኩልን።
Subscribe to EBS on KZread: bit.ly/2M1aRZL
Follow EBS on Telegram: t.me/ebstvworldwide
Follow EBS on Facebook: bit.ly/2s439TS
#ኢቢኤስ
#EBS

Пікірлер: 112

  • @ketemamisirach4724
    @ketemamisirach47248 ай бұрын

    የሰፈሬ ልጆች ብዙ የሚወራ ታሪክ ያላቹ ዛሬ እንዲህ ተረጋግታቹ ማየት ደስ ይላል ግን ብዙ ልጆች ነበሩ ከዚ በበለጠ ስለሰፈሩ መናገር የሚችሉ ያኒ እናመሰግናለን ሰፈራችንን የሚመለከት ፕሮግራም ስላዘጋጀህልን

  • @besufkadekeberku4259
    @besufkadekeberku42597 ай бұрын

    በእውነት በጣም ምርጥ ሰፈር ብቻ አይገልጸውም ተወልጄ ያደኩበት የልጅነቴ ጊዜ በሚገባ የተደሠትኩበት በወጣነቴ እራሴን የገነባሁበት በእስፖርት በትምህርት ፣በስራ ፣ ከክፉ ባታ ከመሆድ ይጠብቀኝ የልጅነቴ አለም የ24 ሜዳ ከቤቴ ቀጥሌ የምወደወ የሠፊሬ የውርስ ሀብት

  • @tttwo2861
    @tttwo28618 ай бұрын

    ከ22 እና ከ 13 ቀበሌ ወዳጆቻችሁ ጋር የነበረው ቡቅሻ የሚረሳ አይደለም. 16 ሜዳ የነበረው የክረምት ኳስ....ድልድዮ ላይ ጠብቃችሁ ኪሳችንን የምትዳብሱት ነገርስ😂....Bole High School እና ብርሀነ ዛሬ ት/ት ቤት የጦርነት ወረዳ የምታረጉት ነገርስ...... ዬኒ በነካ እግርህ 22ትም ጎራ በል ህይወት አለ ታሪክ አለ🎉

  • @merriseife4099
    @merriseife40998 ай бұрын

    የማሽ 24ን ታሪክ ሰምቼ ይሄን ሰፈር እንዴት እንደወደድኩት

  • @bekritube4518

    @bekritube4518

    8 ай бұрын

    ዋሬ ነው ባክህ ሁሉም ሰፈር እንደነበረው ዱርዬ ነው

  • @abdelaabde929

    @abdelaabde929

    7 ай бұрын

    Wera Aydelem betam lebame neber kelelawe melyewe Dubai Ale yetbale Haredegna bezu Abesha garedoche yemayenagerute yemfrut Esu Dubai edegeba Herde Estalew sel Afenchawen sebrote fet Asenkelotale

  • @fireselamhailu7802
    @fireselamhailu78028 ай бұрын

    ሰፈሬ ተወልጄ ያደኩበት ልጆቼን የወለድኩ ሀገሬ ናት ለኔ ማንም ከየትኛውም ቦታ መጥቶ ቋንቋ ሳይችል ተግባብቶ የሚኖርባት ሰፈሬ ልዩ ናት የኖረባት ለመልቀቅ የሚቸገርባት ልዩ ናት 💚💛❤️

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema63188 ай бұрын

    ዋውውው አቤት ዮንዬ በስማም ቱሩፋት። የሀገር ቅርስ ሎሬት አፍወርቅ ተክሌ። የታሪክ ሰፈር። ዋውውው የለበሰችው ቀሚስ ቡና ያቀረበችላችሁ የአፍወርቅ ተክሌ ስእል በጨርቅላይ የታተመበት ዋውው። ክብር ነው መቸም

  • @RahelTsegaye-sl3jv
    @RahelTsegaye-sl3jv8 ай бұрын

    የኛ ሰፈር ታሪክ ይሄ ብቻ አይደለም ቅር ብሎኛል ተመልሰህ እንደምትመጣ ተስፋ አረጋለው

  • @lensabongassie4603

    @lensabongassie4603

    7 ай бұрын

    መጽሀፍ እንጽፋለን ።

  • @RahelTsegaye-sl3jv

    @RahelTsegaye-sl3jv

    7 ай бұрын

    @@lensabongassie4603 😂😂😂😂😂

  • @jorjhaman33joyejesus13
    @jorjhaman33joyejesus137 ай бұрын

    የማሙሽ ኤልያስ ታሪክ ስራልን Documentary

  • @sarammm
    @sarammm8 ай бұрын

    በጣም ብዙ መናገር ነበረባቹ

  • @matn331
    @matn3318 ай бұрын

    24 ብዙ አመት ኖሪያለሁ ምርጥ ሰፈር ስላየሁዋቹህ ደስ ብሎኛል

  • @HassetViews
    @HassetViews8 ай бұрын

    የትዝታ ሀብታሞች ናችሁ 24ቶች❤❤

  • @akmam5900
    @akmam59008 ай бұрын

    ዮንዬ እናመሰግናለን 24ቀበሌ ሰፈርን ስለጎበኝህ እናመሰግናለን የተለየ ሰፈር ነው

  • @user-mn2rl3wm2y
    @user-mn2rl3wm2y6 ай бұрын

    የወንዶች ቁና24 ዛሬ የተዋህዶ ጠበቃዎች ናቸው ፀብየለ ረብሻ የለ24🙏

  • @berryfiker279
    @berryfiker2798 ай бұрын

    24 ልዮ ነው ያሉት ሁሉ ትክክል ነው። መተሳሰቡ, መፋቀሩ መዋደዱ ሲወር ሲዋረድ የመጣ የ 24 ባህላችን ነው አኔ ምን እንደምል አላውቅም ብቻ 24 ልጅ ስለሆንኩኝ ኩራት ይሰማኛል

  • @zewditumukulo5971
    @zewditumukulo59718 ай бұрын

    24 ወርቅ ሰፈር ገና ያልተነገረ ብዙ አላችሁ እቺ እኮ መነሻ ሃሳብ ነች ዮኒ ከልብ አመሰግናለሁ በመሄድህ ሰፈሬን ስናፍቅ አሳየኸነኝ ኪተቶ ሞትህን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት የኔ ተጫዋች ነፍስህን ይማረው

  • @Sadik.Man.cr77777

    @Sadik.Man.cr77777

    8 ай бұрын

    ኧረ እሮጀር አልሞተም ከ24 ልጆች አሁንምም ቢሆን ሲያወራ ምመሠጥበት ከምወዳቸው ልጆች አንዱ ነው ትንሽም እያለሁ ሲያወራ ለማየት ከፊቱ እሆን ነበር እሮሮሮሮሮሮሮ ኑርርኝ ጎጎጎጎጎጎትለያለህ እነ ያሬሬዳ ሁላቹም ኑሩልኝ ለማንኛውም የሞተው ኪተቶነው።

  • @zewditumukulo5971

    @zewditumukulo5971

    8 ай бұрын

    @@Sadik.Man.cr77777ይቅርታ ስላየሁት ጎረቤቴ ትዝ ብሎኝ ነው ከወ/ሮ በቀለች እንዳልቀያየም

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase76988 ай бұрын

    Amen Nebsachew be genet yanurelin 😢

  • @yonasyoseph318
    @yonasyoseph3188 ай бұрын

    Tiktok ላይ እንደ ተሳራው ዝክረ ማሻ ያምራል ብዬ ነበር ነገር ግን ይሄ ዝግጅት የደከመ ነው።ብዙ ነገር ማካተት ይቻል ነበር

  • @melatzemariam5700
    @melatzemariam57008 ай бұрын

    ያሬዶ ምርጥ ወንድሜ❤ ደስ ትላላችሁ

  • @aby605
    @aby6057 ай бұрын

    በጣም ይገርማል ጌታን አኔ የተማርኩት ቦሌ highschool ነው ወደትምርት ቤት ሜዳውን አቁዋርጠን ነበር የምንሄደው አጅግ በጣም ሚዘገንን የሴት ልጅ መከራ በ 24 ሰፈር ልጆች ይደርስ ነበር መድኃንያለምን ነው ምላችሁ.... ሴቶች በየሳምንቱ ስለምደፈሩ... አስተማሪዎቻችን ያስተነቅቁን ነበር በሜዳው አንዳናቁዋርት... ምድረ ጨካኘ ye24 ልጅ ሆኖ ቹቤ አና ቢላ መገለቻቸው 😜😭😭😣😖😞☹️

  • @minasegirma1199

    @minasegirma1199

    7 ай бұрын

    የሚገርም ነገር ነው ባገሩ መንግስት አልነበረም እንዴ ኢሔ ሁሉ ታሪክ ሲሰራ

  • @tshayabera154
    @tshayabera1548 ай бұрын

    24 ሰፈር ኮለኔል መንግስቱ ነው የመሰረቱት 1973ዓ.ም ሰፈሬ ❤❤❤❤

  • @user-wv4ec3si3g
    @user-wv4ec3si3g8 ай бұрын

    ጎርፌ የተባለው በጎርፍ ተነሺ የነበሩ ናቸው (ጎርፍ አስወጋጅ)

  • @BH-xl1mo

    @BH-xl1mo

    8 ай бұрын

    ጎርፌ ሰፈር ጎርፌ በሚባለው ግሮሰሪ ምክንያት ሲሆን ስሙን ያገኘው ጎርፍ አስወጋጅ ግን አጠቃላይ የ24 መጠርያ ሲሆን ስሙ የወጣበትም ምክንያት በፍልውሀ አካባቢ በነበረው ጎርፍ ምክንያት ከዛ አካባቢ ተፈናቅለው ወደዚህ ቀበሌ በመምጣታቸው ነው ጎርፍ አስወጋጅ የተባለው

  • @mercygreat887
    @mercygreat8878 ай бұрын

    Derye selayehuk des belognali❤❤

  • @lensabongassie4603
    @lensabongassie46037 ай бұрын

    ሰፈሬ የትም ተወለድ 24እደግ እንግዳ ተቀባይ ሰፈር ።

  • @asselatube1749
    @asselatube17498 ай бұрын

    አርጋው ሞገስ የ24ቱ ልጅ አንረሳህም ፈጣሪ ነብስህን ይማረው!!

  • @robelmedeksa1412
    @robelmedeksa14128 ай бұрын

    24 forever

  • @nebabategebiremaryamharo
    @nebabategebiremaryamharo3 ай бұрын

    ዮን ሰላም ይብዛልህ የምታቀርበውን ፕሮግራሞችን እከታተላለው እወዳለው ዮንየ አንተ ታማኝና እወነተኛ ሰው መሆንህን አያለው እና ለህዝብ መድረስ የምችል ስራ ነበረኝ በማን በኩል ማውጣት እንዳሌብኝ አለማውቀ አልፎም እኔን ሬድቶኝ የምያውጣ ሰው ማን ይሁን የምል ሰው ስፍልግ ቆየው ዮንየ እስክ ስልክህን ላክልኝ ላውራ ልቤ ንፁ መሆንህን የይቼዋለው ባንተበኩል ስራየም ወተው እኛም ተጠቃም ሀገራችንና ህዝባችን እንጠቅማለን ብየው አምኝህሀለውና እባክህን ደውልልኝ ወይም ስልክህን ላክልኝ ወንድሜ ተባረክ

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e8 ай бұрын

    ታሪካቸውን ስሰማ ልክየቱርኩን ችኩር ፊልም ይመስላል ለሰፈራቸውያላቸውፍቅር

  • @tigistteka1462
    @tigistteka14627 ай бұрын

    24 ሁሌም💪💪💪እናመሰግናለን ዬኒ🙏

  • @abugida-live1686
    @abugida-live16866 ай бұрын

    ስለ ማሽ ለብቻው ፕሮግራም ስራለን

  • @mizmiz5938
    @mizmiz59387 ай бұрын

    ዬኒዬ 24 ይሕ ብቻ አይደለም ታሪኮ ገና አልተነካም ተመልሠሕ ና እባክሕ

  • @estifsenay175
    @estifsenay1758 ай бұрын

    የመገናኛ ልጅ ነኝ ማለት ሼም ይዟቹ የ24 ሰፈር ልጅ ነኝ የምትሉት ነገርስ😂

  • @user-qr1ro3xg8o

    @user-qr1ro3xg8o

    7 ай бұрын

    megnagan ena 24 location kalawke zm bele weye google map temelket

  • @henihabte6526
    @henihabte65268 ай бұрын

    Two four ❤❤❤❤❤ forever

  • @user-yy3yj6hp7n
    @user-yy3yj6hp7n7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @berekethailu9551
    @berekethailu95517 ай бұрын

    Enem altewatelegnem betam yeteregeme sefer mehonun yeza sefer lidge achawtognal yaw hulum sew seleseferu mechem metfo negerun ayaweram yaw ye ethiopia des kemilu bahelochwa andu selehone

  • @BezaBerihun-fx4cr
    @BezaBerihun-fx4cr3 ай бұрын

    24💋💋💋💋💋❤❤❤ የፍቅር ሰፈራ የመተሳሰብ የጀግና ሰፈራ የእውነት የአራዳ ሰፈራ ተወልጃ የደጉብሽ

  • @sarammm
    @sarammm8 ай бұрын

    ዋዉ ዬኒዬ

  • @aidaestifanos5768
    @aidaestifanos57687 ай бұрын

    24 ስፈሬ you can’t cover all about 24 in few minutes.My late brother Thomas was great great scorer player .I’m glad you did this program . ሳምሶን ተስፋልደት እና ቶማስ ተስፋልደት ቢጠቀሱ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር :

  • @alexsolomon-fl6nf

    @alexsolomon-fl6nf

    25 күн бұрын

    ቶማስ የቅርብ ጓደኛዬ ነበር ።አንቺም አስመራ ከገባሽ ወዲህ ጠፋሽ።

  • @aidaestifanos5768

    @aidaestifanos5768

    23 күн бұрын

    @@alexsolomon-fl6nf Life has its own direction. በቶማስ ስም እንገናኝ

  • @belachemshibeshi3006
    @belachemshibeshi30068 ай бұрын

    ውድ ሰፈሬ ከልጅነት እስከውቀት በፍቅር በአድነት በመተሳሰብ ያደኩብሽ ሁሌም ኑሪልኝ ሰፈሬ ሀያ አራት ቀበሌ የትም ሀገር አየን አለምን ሁሉ ዞርን ግን እንዳቺ እንደ ሀያራት ያለ የትም አይገኝም አሹ አማረ ከፓሪስ ፈረሳይ

  • @Sadik.Man.cr77777
    @Sadik.Man.cr777778 ай бұрын

    እሮሮሮሮሮሮሮ ኑርርልኝ ጎጎጎጎጎጎትለያለህ እነ ያሬሬዳ ሁላቹም ኑሩልኝ ለማንኛውም ሮጀር ከሜሲ ቀጥሎ ኮከብ ጎል አግቢ ነኝ አባባልሽ አዝናናችኝ

  • @user-nj2gq4lx2u
    @user-nj2gq4lx2u7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mercygreat887
    @mercygreat8878 ай бұрын

    ዋውውው ስፈሬ ❤❤ 24🎉🎉🎉🎉

  • @teddygirmachew6651

    @teddygirmachew6651

    8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤24👍💪💪

  • @mercygreat887

    @mercygreat887

    8 ай бұрын

    @@teddygirmachew6651 always 24❤✌

  • @TamiratBekele-ki3qb
    @TamiratBekele-ki3qb7 күн бұрын

    24 ሜዳ ተጫውቼበታለሁ ❤

  • @rahelbereket604
    @rahelbereket6048 ай бұрын

    Weyne sefere 24 tye❤❤❤❤

  • @user-gu7kp3us6z
    @user-gu7kp3us6z8 ай бұрын

    24 kabale የጨፌ አናብስት ደጋፌ ነበርኩኝ

  • @binyamwongel1744
    @binyamwongel17448 ай бұрын

    ያሬድ ታፈሰ፣መላኩ፣መስኔ፣ሮጀር❤

  • @rahelbereket604
    @rahelbereket6048 ай бұрын

    Gora belu wede betachin

  • @tsehaywaterowatero1186
    @tsehaywaterowatero11864 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Draco_7
    @Draco_77 ай бұрын

    24😍😍😍

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase76988 ай бұрын

    Mesafinti Erkuseti yewedekali 💀👺 Kidesenam yengesali 👑

  • @mercygreat887
    @mercygreat8878 ай бұрын

    ጎርቲ❤❤

  • @MeseretNegash-mo4rr
    @MeseretNegash-mo4rr7 ай бұрын

    ያሬዶ ያንግሉ ነገር በጣም ያዝናናል 😂😂😂😂

  • @BH-xl1mo
    @BH-xl1mo8 ай бұрын

    የሮጀር ስም አንዷለም መሆኑን አላውቅም ነበር

  • @Zenabegza
    @Zenabegza8 ай бұрын

    20% alasayekm yoni 24 bezu meneger nebra anyway thanks

  • @user-dq8sq9tl9o
    @user-dq8sq9tl9o8 ай бұрын

    24 ሰፈሬ 💪💪💪

  • @eliastesfaye2676
    @eliastesfaye26767 ай бұрын

    24 ጨፌ ያደኩብሽ ሰፈሬ ሁሌም በልቤ ትኖሪያለሽ።

  • @hilinawold1225
    @hilinawold12253 күн бұрын

    ኢቢኤሶች እናመሰግናለን ኧረ ስንቱ የ24 ታሪክ ተጀመ እንጂ መች ተጨረሰ የአደይ አበባውና የሳሩን አጨዳ መቼም አይረሳም። ግን 24 ሲነኳቸውም የዛን ያህል አንበሶች ናቸው አይድረሱባቸው እንጂ ስላየኃችሁ ደስ ብሎኛል። 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @aaronmuse420
    @aaronmuse4208 ай бұрын

    ሰፈሬ❤❤

  • @ethio640
    @ethio6408 ай бұрын

    24❤

  • @user-kr3yp8id6g
    @user-kr3yp8id6g8 ай бұрын

    24 ❤❤❤❤❤❤

  • @rahelbereket604
    @rahelbereket6048 ай бұрын

    Yaredo ❤❤❤❤

  • @joelyared1004
    @joelyared10048 ай бұрын

    Two4 😍😍😍🥰🥰🥰

  • @filimatihabte4872
    @filimatihabte48728 ай бұрын

    Two four ❤❤❤❤❤ mert sefer

  • @ribkabelay3792
    @ribkabelay37923 ай бұрын

    አርቲስት ሰለሞን ተካልኝ ይኖር ነበር የስክስታዋ ንጉስ

  • @mizmiz5938
    @mizmiz59387 ай бұрын

    24 የፍቅርና የመቻቻል

  • @ybatu_lij_aymen
    @ybatu_lij_aymen8 ай бұрын

    24 ✊💥💥

  • @mizmiz5938
    @mizmiz59387 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ለ24

  • @leulberhanu1292
    @leulberhanu12926 ай бұрын

    24 for life

  • @edengebrh
    @edengebrh8 ай бұрын

    24 sefrr❤❤❤❤❤❤

  • @zita4272
    @zita42728 ай бұрын

    24 mertu sefra ❤

  • @mariamawitshibeshi9672
    @mariamawitshibeshi96728 ай бұрын

    oh my 24

  • @SD-er8oc
    @SD-er8oc7 ай бұрын

    Yoni - you should do kebele 13 too. Otherwise, we'll start the usual fight 😀

  • @BH-xl1mo

    @BH-xl1mo

    7 ай бұрын

    ምን ታሪክ አላችሁ😅

  • @SD-er8oc

    @SD-er8oc

    7 ай бұрын

    @@BH-xl1mo Lol Ahunem atewenem

  • @user-nj2gq4lx2u
    @user-nj2gq4lx2u7 ай бұрын

    ሀያአራት ትለያለች

  • @HemenNatan
    @HemenNatan8 ай бұрын

    24ሠፈሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase76988 ай бұрын

    Hhhhh yegaba ayewetam 😢😢😢yemuwtani menderi

  • @user-qr1ro3xg8o

    @user-qr1ro3xg8o

    7 ай бұрын

    😏aybalem endza eshi

  • @biniyamwtensaye2150
    @biniyamwtensaye21505 ай бұрын

    ማሽ

  • @user-il5nd4tj8f
    @user-il5nd4tj8f8 ай бұрын

    .

  • @getahunjifara5943
    @getahunjifara594322 күн бұрын

    ዮኒ በማያስቀውም አትሳቅ ሰው ግራ አታጋባ

  • @eluzema1654
    @eluzema16548 ай бұрын

    አንተ ዮናስ የምትባል ለሚድያ የማይሆን ቃላት የዱርዬ ቋንቋ አትጠቀም ፕሮግራምህን የሚያዩ ህፃናትም አዋቂም ይኖሪል (ዋ ዋ ዌስት) የመሳሰሉ። Be professional!!!

  • @yonaskebede5611

    @yonaskebede5611

    8 ай бұрын

    አመሰግናለሁ - እታረማለሁ

  • @BH-xl1mo

    @BH-xl1mo

    8 ай бұрын

    @@yonaskebede5611 ዋው ሁሉም ሰው እኔንም ጨምሮ ትህትና ቢኖረን የት በደረስን:: ዮኒዬ ክብረት ይስጥልን

  • @fasikakebede8027

    @fasikakebede8027

    7 ай бұрын

    በመጀመሪያ እርማት ከራስ ይጀምራል አንተ ዮናስ የምትባል አይባልም ❤

  • @eluzema1654

    @eluzema1654

    7 ай бұрын

    @@yonaskebede5611 @yonaskebede5611 ዮናስ ጨዋነት እና ምሳሌ መሆን እንደዚህ ነው ! እኔም አመሰግናለሁ! ክብር ይስጥልኝ!!!!!!!!

  • @Toronto6

    @Toronto6

    7 ай бұрын

    ሚንድነው እምትዘባርቂው? ፓርላማ ያለ አስመሰልሽው። ዋ ዋ ዌስት ማለት ዋ ዋ ምእራብ ማለት ው። ካልተመቸሽ መነኩሴ ሁኚ ነዝናዛ ነገር

  • @samisheger7871
    @samisheger78718 ай бұрын

    ይሄ የነብሰ በላዎችና የወንበዴዎች ሰፈር ስራና ቁምነገር የሚካሄድበት መስሎ ፕሮግራም ሲሰራበት ማየት እጅግ ይዘገንናል።ስንት ህፃናት ሴቶች የተደፈሩበት ለቁጥር የሚታክቱ ዘግናኝ ዝርፉያዎች የተፈፀሙበት ነጋዴዎች ነግደው መግባት የማይችሉበት የጨካኝ ጉልበተኞች ሰፈር ነው።

  • @Habetutuuu

    @Habetutuuu

    8 ай бұрын

    እከካም የታባህ ነው ሴት ሲደፈር ያየሀው እንደውም ሴት የምትከበርበት ሰፈር ነው ታሪክ አታበላሽ ወንድ ያለበት ሰፈር ነው ሴት የሚደፍረው ሽንታም ነው ተለምነው ነው ሚጠበሱት እበት

  • @addisbekele7366

    @addisbekele7366

    8 ай бұрын

    ቀዳዳ

  • @user-qr1ro3xg8o

    @user-qr1ro3xg8o

    7 ай бұрын

    ere brother ye 24 lij endza ayargem. yehen sele sew aysrkm aydelm bemb argo yeserekale gn ye 24 lij sayhon leloche sewoch nachew. betkkle sferu gebthe betayachew hulunm ye 24 kebele lij hulum yewahe nachew mertye lijoch. ahun seferachn west betekrstiyan tesrtual adis endewm kechalk na ena tesalme, keza taxi tera wethe birr alayzkum enkun betle manmn aychknbhem yann yahle ye fkr sefer nw 24 .

  • @tarikusamule82

    @tarikusamule82

    Ай бұрын

    ጠፍጠፍውሻል መሰለኝ bro

  • @MeseretNegash-mo4rr
    @MeseretNegash-mo4rr7 ай бұрын

    ጨፌ ሰፈር በድንብ አልተገለፀም ጨፌ ለየት ያለ ስም ስለሆነ ዮኒ ለምን ጨፌ ተባለ ብለህ መጠየቅ ነበረብህ

  • @user-tq7bh8tj2c
    @user-tq7bh8tj2c7 ай бұрын

    ጎርፌ ግሮሰሪ ስትል ጎርፍ ወስዶህ ነበር. በጎርፌ ግሮሰሪ አይደለም የተሰየመው፣ አታላይ፣ ከድሬዳዋ በጎርፍ የተፈናቀሉ ሰዎች ስለሰፈሩ ነው ጎርፍ አስወጋጅ ተብሎ የተሰየመው፤ግን ይመችህ፣ ምድረ ዱርዬ ሁላ!

  • @alexsolomon-fl6nf
    @alexsolomon-fl6nf25 күн бұрын

    ኢሳያስ ጆሮ ጦርሜዳ ሄዶ የሞተዉ መሆን አለበት።

  • @jorjhaman33joyejesus13
    @jorjhaman33joyejesus137 ай бұрын

    የማሙሽ ኤልያስ ታሪክ ስራልን Documentary

  • @mercygreat887
    @mercygreat8878 ай бұрын

    ቢዮንሴን ያማለለ ሰው ሮጀር😂😂😂😂

  • @ONELOVEETHO

    @ONELOVEETHO

    8 ай бұрын

    😂😂😂

  • @jorjhaman33joyejesus13
    @jorjhaman33joyejesus137 ай бұрын

    የማሙሽ ኤልያስ ታሪክ ስራልን Documentary