♥ 215ኛ ገጠመኝ ፦ ራሷን እንድታጠፋ የተለያየ ዘዴ የሚያስተምራት ርኩስ መንፈስ መጨረሻ

Пікірлер: 544

  • @user-mt2cf8yi5s
    @user-mt2cf8yi5s2 жыл бұрын

    እንኳን ወደ እንቁዋ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት መጣሺልን እህታችን በርቺ ገና ብዙ እጠብቃለን ካንቺ ስላካፈልሺን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በርቺልኝ

  • @hanaa588

    @hanaa588

    2 жыл бұрын

    ገጠመኝ ስታዳምጡ ለሊት ስታዳምጡ ነው መንፈሱን የምት ቀጣጠሩት እኔ 206 ላይ የተያዘልኝ ገን መምህርን አግቼ ለማናነገር አልቻልሁም እና አሁን በጣም እያስቃየኝ ነው በጣም ብዙ ጉድ አለ ለማን ልገረው

  • @zeenauaezeena5081

    @zeenauaezeena5081

    2 жыл бұрын

    @@hanaa588 ታዲለሺ የኔ ብቀጠቀቅ አልጫህም አልታሰኔም

  • @user-hb8rm2kr9z
    @user-hb8rm2kr9z2 жыл бұрын

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እንኳን አደረሳቹ ለፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቁድስ ምልጃቸው በረከታቸው አይለየን አገራችን ሰላም ያርግል ምህረቱ ይላክል መድሃኒአለም አባቴ መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @yeshigelmo1780

    @yeshigelmo1780

    2 жыл бұрын

    እግዛአብሓር ዶባርካቹ

  • @semhalhagos6046

    @semhalhagos6046

    2 жыл бұрын

    AMEN 👏

  • @misginameresa3267
    @misginameresa32672 жыл бұрын

    እንኳን ለአባቶቻችን ለ አብርሀ ወ አፅበሀ አመታዊ በአል አደረሳቹ ለነገውም ለገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊበአል እንኩዋን አደረሰን ምርጥ የተዋህዶ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛልኝ።

  • @user-si9xs5pl7d

    @user-si9xs5pl7d

    2 жыл бұрын

    ኣሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @temesgentaye8459

    @temesgentaye8459

    2 жыл бұрын

    Ehetashin dengel Maryam selenereteshish betam desblonal legam endanshi yarglen Medhanyealem !!!

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i2 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ወደተቀደሰችዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጣሽ ወላዳተ አምላክ ዲንግል ማርያም የብርሀን አናት ብርሀን ትሁንሽ በቤቷ ታጽናሽ ከቤቷ ነወጡትንም ወደ ቤቷ ትመልሳቸዉ አሜን

  • @tibeletkenore6998

    @tibeletkenore6998

    2 жыл бұрын

    ይስማ

  • @adereadaeadereadae454

    @adereadaeadereadae454

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ritabrahne7965

    @ritabrahne7965

    2 жыл бұрын

    @@adereadaeadereadae454 ቱ

  • @21MarYam

    @21MarYam

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @janiangelo3246

    @janiangelo3246

    2 жыл бұрын

    Q@11አሜን

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh62322 жыл бұрын

    እህታችን እንኳን ወደ ተዋሕዶ እምነትሽ መጣሽ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ✝️⛪️✝️🕊🕊

  • @akliletesfaye1221
    @akliletesfaye12212 жыл бұрын

    እህታችን እንኳን ወደ እውነታ ወደ ብርሀኑ ወደ ንፅህታ ኦርቶዶክስ እምነት ተመለሽን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @user-hb8rm2kr9z
    @user-hb8rm2kr9z2 жыл бұрын

    የመምህር ተስፋዬ ትምህርት የምትከታተሉ በሙሉ እወድዋችዋለው በጣም ስደት ያለን ሃገራችን ገብተን ለቁድስ ቁርባን ያብቃን መድሃንአለም አሜን ኮሜን ፃፉ ላይክ አድርጉ ትምህርት ያለው መሆን አለበት ሁሌም መምህር እንኳን ደህና መጣህ አትበሉ ሰው በኮሜንት እየተማረ ነው

  • @user-qc6dn6hv3m

    @user-qc6dn6hv3m

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እሽ እህታችን

  • @user-zw9mm2kb1i

    @user-zw9mm2kb1i

    2 жыл бұрын

    አሜን ፫እግዚአብሔር ይዉደዲሽ

  • @user-sn7rk3tr4k
    @user-sn7rk3tr4k2 жыл бұрын

    እሰኪ ቀጣይ ገጠመኝ be live ከኤልዱ እናት ጋር አቅርብልን ምትሉ ላይክ አረጉኝ👍 እህታችን እንኳን ቀጥተኛ ኦረቶዶክሰ ተዋህዶ እምነት መጣሸልን

  • @modayadi7956
    @modayadi79562 жыл бұрын

    #ይህን እድሰማ የፈቀደ የወደደ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ውድ መምህሬ ሰላምህ ይብዛልኝ የተዋሕዶ ዕቁ" እኔ በፈት ማህተቤ ሳድርግ ይበላኝ ነበር በስመ አብ😢 ከዛ ከሆነ ወድ ተዋወቅሁ ሙሲሊም ነው ስለሚ ብሎኝ እደ አጋጣሚ የመምህር ትምህርት ሳዳምጥ ቆይ አልኩት ፆሎት አደርግሁ ለድግል ማርያም ነገርኋት ልጁም ዳግመኛ ስለሚ ሳይል ውድም አለ! ተመስገን የኔ ጌታ መደሐኒ አለም የድግል ማርያም ልጂ ክብር ይግባው ልቤን መለሰው❤➕❤ አልበጥስም አልኩት ሄደ። እባካችሁ የተዋሕዶ ልጆች አስተውሉ!! መስቀል ሐይልን መደሐኒትን 📚💚💛❤💒➕🙏

  • @tsigetina3720
    @tsigetina37202 жыл бұрын

    ዘፈን ክፈቺ ሲለኝ ታግዬ ከራሴ ጋር እየደጋገምኩኝ የመምህርን video ከፈቼ ሳዳምጥ ልቤ ደስ ይለዋል በፀሎት እንድበረታ ያበረታታኛል እግዚአብሄር በመንገድህ ይከተልህ መምህር

  • @user-pl6dc5js6l

    @user-pl6dc5js6l

    11 ай бұрын

    በርቺ ውዴ ፀልይ ሁላችንም ነን እጂ አንሰጥም ለአጋንት እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን አሜንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68892 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል እስይ እናቴ ቅድስት አርሴማ ምስጋና ይድርሳት ተመሰግን አምላክ መኔጋዎችህ ወደ በረታችሁ በመመለሳችሁ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ

  • @user-gx9vr9hs6o
    @user-gx9vr9hs6o2 жыл бұрын

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ እንኳን ተመለሽልን እህታችን 😘🌷💕 መምህር ኢትዮ ስመጣ ቢሮህ እመጣለሁ በፍላሽ ትሰጠኛለህ ገጠመኝ መምህሬ ገጠር ወስጄ አሰማቸዋለሁ ለህዝቡ ብዙ የተጎዱ አሉ ሳያውቁ

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube36382 жыл бұрын

    በእውነት መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ይህን ሁሉ የስው ታሪክ ማወቅ ከእግዚአብሔር ካልሆነ እንዴት ይቻላል? የአምስት ደቂቃ ወሬ በነጋታው እረሳለሁ ሆ ግሩም ነው ፅናቱን ይስጥህ በርታልን እስኪ ባለቤትህን እንዲህ ብታቀርብልን የእኔ ጎበዝ መምህር ማንም ያልደፈረው ነገር ሴት እህቶቻችንን እንዲህ ቁጭ አድርገህ ምታስተምር

  • @edenmeasho
    @edenmeasho2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተመለስሽ🙏

  • @tadele4513
    @tadele45132 жыл бұрын

    እህታችን እንኳን ወደ ተዋህዶ ሀይማኖትሽ መጣሽ በጣም ብዙ ነገር የተማርኩበት ገጠመኝ ነው እኔም መስቀል ሳደርግ በጥርሴ ግማሽ ድረስ እቆረጥመዋለሁ ከዛ ደሞ አንገቴላይ የማስረው መስቀን የት እንደሚሄድ አላውቅም ይጠፍል አሁን መፍትሄውን አገኘሁት እናመስግናለን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @Embete-
    @Embete-2 жыл бұрын

    ሁልግዜ ስትገቡ ገና እንደከፈተ እህቶቼ ጣታችሁ ላይክ የሚለውን ከነካ ለብዙ ሰው መዳን ይዳረሳል። አትዘግዩ ከዘገያችሁ ትምህርቱ ልባችሁን ይወስደዋል። ለሰው መዳን አብረን እንተባበር ይህ የኔ እህታችሁ ምክር ነው

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l2 жыл бұрын

    ሰለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ተመለሽልን በጣም ደስ ብሎናል ላንተና ለእህታችንም ዝማሬ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-kt1gy1pk1s
    @user-kt1gy1pk1s2 жыл бұрын

    እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። የስንት አመት መዝሙር ዛሬ አጣጣምኩት ነብሴን አረሰረሳት።

  • @weyneshetyohannes3142
    @weyneshetyohannes31422 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እምላክ እንኳን ወደ ኦርቶዶክስ ሀይማኖትሽ መለሰሽ አንቺን የመለሰ እግዚአብሔር ሌሎችንም ይመልስልን።

  • @user-qc6dn6hv3m
    @user-qc6dn6hv3m2 жыл бұрын

    እንኳን ወደ እናት ተዋሃዶ ተመለስሽ እህታችን የእግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @hewanethopia189
    @hewanethopia1892 жыл бұрын

    እህት እንዃን ተመለሽ ወደ ተዋሕዶ በቤቱ ያፅናሽ ለሁላችንም ልብ ይስጠን

  • @jekjabmadathil3293
    @jekjabmadathil32932 жыл бұрын

    ባለታሪካችን እህታችን እንኳን ወደቤቱ ተመለስሽልን በቤቱ ያፅናሽ በርች በምንድር ስንኖር መፈተን ያለ ነው ግን በፈተና መፅናት ደግሞ የክርስቲያን ነው በርች ትልቅ ቦታ እንደምትደርሽ እምነትሽ ያስተምራል

  • @meskeremtesfaye8486
    @meskeremtesfaye84862 жыл бұрын

    እንኳን ወደ ተዋህዶ እምነት ተመለሽ!የቀረውን ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርከው፡፡

  • @user-pl6dc5js6l
    @user-pl6dc5js6l11 ай бұрын

    ተመሥገን የኔ ጌታ ተመሥገን አምላኬ እግዚአብሔር ይመሥገን እኳን ደህና መጣህልን መምህር 👏💒✝️🕊💚💛❤ ሰላም ለሀገራችን

  • @tsinat4105
    @tsinat41052 жыл бұрын

    እህታችን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ተዋህዶ እምነት መጣሽልን ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለሽ የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከፀሀይ መዉጫ እስከ ፀሀይ መጥለቂያ የተመሰገነ ይሁን ! አሜን💒💒

  • @user-pe9rz8pl5m
    @user-pe9rz8pl5m2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተ የሰጠን እግዚአብሔር በምክንያት ቀየርን

  • @user-ke5nx6sq7n
    @user-ke5nx6sq7n2 жыл бұрын

    ስለእውነት መምህራች እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ገጠመኝ አዳምጦ የራሱን ህይወት መርምሮ ያለበትን ችግር ያላወቀ አይኖርም ስጥታ የማያልቅበት የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ጌታ አንተንና መሰሎችህን ሰጠን ምስጋና ይግባውና🙏 መምህራችን አንተን ማንም እንዳይነካብን እግዚአብሔር አምላክ በደሙ አጥር ይጠርልህ እመአምላክ ካንተ ጋር ትሁን🙏😍😍❤

  • @hananegatwa3578
    @hananegatwa35782 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዜአብሄር ይመስገን ከፀሀይ መውጫ እስከመጥለቃ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እህታችን እኳን ልቦናሽን መለሰችልሽ እማ ፍቅር ስሟ የተመሰገነ ይሁን መምህርየ እግዚአብሄር ከነልጆችህ እድሚ ህን ያርዝምልን

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f2 жыл бұрын

    ሰላም መምህር የእግዚአብሔር ሰላም ካንተ ይሁን እህታችን እንኳን ወደ ቀድሞዋ እምነት ወደ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ተመለሽ በቤቱ ያፅናሽ የቀሩትንም ጓደኞችሽን ይመልሳቸው

  • @mariyhaylemariam2409
    @mariyhaylemariam24092 жыл бұрын

    ፈጣሪ የጠፍች ነብሱን መለሰ። እካን ወደ እምነትሽ ወደ ተዋህዶ በሰላም መጣሽ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ። ፈጣሪ ያክብርልኝ እድሜና ጤናውን ይስጥህ መ ምህር።

  • @user-wo3jr6uz4t
    @user-wo3jr6uz4t2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ሁሉንም ሰው እደዝሁ ወደራሳችን ይመልሰን

  • @citizenofafrica.nationethi8438
    @citizenofafrica.nationethi84382 жыл бұрын

    የዚህ ገጠመኝ ባለታሪክ የሆንሺው እህቴ እንኳን ወደ ዘላለማዊ ሕይወት ወደምታስገኘው ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ሐይማኖት እንኳን ተመለሽ። እግዚአብሔር በሐይማኖት ያጽናሽ ያበርታሽ። በጸሎትሽ ሰአት አስቢኝ እባክሽ (ወለተ ስላሴ)እያልሽ።🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68892 жыл бұрын

    እግዝአብሔር ይመሰግን መምህር እህታች አርሴማ እንኳን በሰላም መጣሽ ስለ ዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እናመስግናለን አሜን የአባቶቻችን የእናቶቻችን ጻድቃን ስማእታት እረድኤታቸው ይደርብን የሁላችን መመክያችን እናታችን ወላዳቲ አምላክ ክብር ምስጋና ይደርሳት

  • @asefumesele7875
    @asefumesele78752 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለእክትን ያሰማልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68892 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታች የአገልግሎት ዘምንሽን ይባርክልሽ

  • @user-uw9ew6lo8f
    @user-uw9ew6lo8f2 жыл бұрын

    እህታችን እንኳን ደህና ወደ ተዋህዶ ተመለሸልን በርቺ መምህር የኔሰ ቀን መቻ ነው ቤተሰብችን ነፃ የማወጣ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያደረገልን ሀገረ ሰላም ሲሁን ነው ወደ ሀገር እምንመለሰው መምህር በሰደት ያለነውን እህት ወንድሞችህን በፀሎትክ አሰብን

  • @devan8265
    @devan82652 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህራችን በጣም ይገርማል የእርኩስ መንፈስ ስራ አቤቱ ማረን

  • @asmeretghirmatsion5571
    @asmeretghirmatsion55712 жыл бұрын

    ጣፋጭ አንደበት እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-or6jg5bo5m
    @user-or6jg5bo5m2 жыл бұрын

    መምህር ቃለህይወት ይስጥልን

  • @user-lh2vk4pz5g
    @user-lh2vk4pz5g2 жыл бұрын

    መምህር አቡነእስትፋሰ ክርስቶስ ፀሎት የትነው የሚገኝው አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @saraT22
    @saraT222 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @user-io2pl9zx4e
    @user-io2pl9zx4e2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @jfjd5585
    @jfjd55859 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን❤🙏 እህታችን እንኳን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት መጣሽልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ አሜን፫❤🙏 እልልልልልልል 👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫❤🙏

  • @nkulutemesgen1834
    @nkulutemesgen18342 жыл бұрын

    የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝመው ዉዴን ያያቹ እሚለው ትምህርት በሰፊው ያስተማርከዉን ሁለቴ ነው የሰማሁት ምክንያቱ ያቺ ሴት እኔ ሁና ትሰማኛለች አምላኬን ሲያንኳኳ አልከፍትም እንዳልኩት አሁን ነው የገባኝ ምክንያቱ እኔም ውዴን ያያቹ እያልኩ ነው እንዳገኘው ፀልይሉኘ እሱ እማይበትን አይን እዲሰጠኝ በፍቅሩ እንዲማርከኝ ወለተተክለሃይማኖት ነኝ በፀሎታቹ አስቡኘ አመሰግናለው

  • @user-fj7jy7fq3j
    @user-fj7jy7fq3j2 жыл бұрын

    ስለ ቃሉ የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን እህታችንን የመለሰ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን 💒🕊🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤

  • @user-gj5sm6lo8e
    @user-gj5sm6lo8e2 жыл бұрын

    በስማም እንዴት ሚገርም ትምህርት ነው እህታችን እንኳን ወደ ተዋህዶ እምነትሽ ተመለስሽ ሰለማይነገር ስጦታው እግዛብሄር ይመስገን መምህራችን እሄሁሉ ያተ ውጤት ነው ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርክ

  • @appapk5408
    @appapk54082 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg83722 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር።በርቱልን የተዋህዶ ዕንቁዎች እናንተ የማታምኑ ግን አንደእህታችን ከጨለማ ውጡ እና ኑ እውነተኛ ብርሃን ወደ አለበት ተቀላቀሉ ትድኑ ዘንድ እህታችን እንኳን ደስ አለሸ።

  • @user-ln9wb8xn2n
    @user-ln9wb8xn2n2 жыл бұрын

    ቅዱስ ለሆነው የስም አጠራሩ ምስጋና ይግባው የአባቶቻችን አምላክ እንኳንም ወደአባቶቻችን ሀይማኖት ተመለሽልን እህታችን እኔንም በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ እየሱስ ብለሽ

  • @user-bf4gf3kb7s
    @user-bf4gf3kb7s2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu71372 жыл бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን ግሩም ለሆነው መዝሙር ስለዘመርሽልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x2 жыл бұрын

    አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማል በእድሜ በፀጋ ይጠብቅ መልካም ትምህር ነው ለህታችን እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናት አሜን፫ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏💐🕊💐🕊💐🕊

  • @weleteteklehaeymanotwelete8342
    @weleteteklehaeymanotwelete83422 жыл бұрын

    እህታችን ዝማሬመለክን ይአሰማልን😭😭😭

  • @user-hq8df2yu7w
    @user-hq8df2yu7w2 жыл бұрын

    እህታችን በእውነት እንኳን ወደ ተዋህዶ እምነትሽ ጌታችን የድንግል ማርያም ልጅ መለስሽ እግዚአብሔር ሚወደውን ልጇችን ወደቤቱ ይጠራል

  • @user-sj5fn7pc8g
    @user-sj5fn7pc8gАй бұрын

    እንኳንም ተመለሸ እህቴ ወደ ተቀደሰው ኦርቶዶክሰ ተውህዶ ኣርቶዶክሰ ለዘላለም ትኑር❤❤

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏 ገና ቪዲዮውን ሰንከፍት ላይክ ብናረግ ምንም ነገር ከኛ አይሄድብንም እንደ እኔ ከሰር አርዕሰት ሰትፅፍ ላይክና & ሼር አድርጉ ብለህ ፃፍበት እንኳን አንተ ነብሳችን እንድትድን ብዙ እየጣርክ ይቅር እና እዚ ግባ የማይባል ቪዲዮ ነው ብዙ ተመልካች ያላቸው።

  • @senihabeshawut5720
    @senihabeshawut57202 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህታችን

  • @trngotrngo669
    @trngotrngo6692 жыл бұрын

    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እንኳን ወደቀጥተኛዋ ተዋህዶ መጣሸ የመናፍቅ አላማ በአርባና በሰማኒያ የገኘነውን የሰላሴ ልጀነት ማሰካድነው ሁላችንም እመብራህን ትጠብቀን 🙏መምህር ቃለህይወት ያሰማልን💚💛❤

  • @user-dz1ye4zb6p
    @user-dz1ye4zb6p2 жыл бұрын

    አሜን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እህታችን እንኳን ተመለስሽ በጸሎታችሁ አስቡን ወልደ ዮሐንስ

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala22432 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር

  • @samerasos2614
    @samerasos26142 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zenashzenash8778
    @zenashzenash87782 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን እህታችን እንኳን ወደ ተቀደሰችው እምነትሽ ተመለስሽ

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም እናመሰግናለን እዳተ ያሉትን ያብዛልን እህታችን እንኳን ወደ ተዋሕዶ መጣሽ ሰለ ማይነገር ስጠታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-on1fk7wx2o
    @user-on1fk7wx2o2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ውድ የሆነችው እንቋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት በሰላም መጣሽ እህታችን ተዋህዶ ያልተገለፀላቸው እህት ወንድሞቻችንም ልቦና ሰጥቶ ወደ ቤትዋ ትመልስልን አሜን፫

  • @msretmeme1433
    @msretmeme14332 жыл бұрын

    ለነገሮች ሁሉ ባለቤት የሆነው እግዚአቤሔር ይመስገነ ቃለህይውት ያሠማልን መምህራችን ድስ የሚል ገጠመኝ ነው እህታችን እካን ወድእወነተኛው መስመረ መጣሽ ድስ ይላል ተብሎ የሚታለፈ ገጠመኝ አይድለም ማሀትብ እራሱን የቻለ ትልቅ ጠላትን ድል የምናደረገብት መሳረያ ነው እኔ እደዚ አይነት ትምህረትም ሆነ ሌሎችም መስማት በማልችልበት ሁኒታ ላይ ሆኜ ምንም አይነት ስልክ እካን ለመጠቀም በማይቻልበት ቦታ እና ወቅት ስእል አድኖ ሳይኖረኝ በአንገቴ በአሰረኩት መስቀል ብቻ እግዚአቤሔር ብዙ ነገረ አድረጎልኛል ልዘረዝረው ብል አልጨረሰዉም ስለዚ ክረስቲያኖች በአገታቹ ያሠራቹት መስቅል ዝም ብሎ እደቀ ቀላል እዳታዩት ትልቁ መገለጫችን ነው እና አስተማረዎችም ተማረዎችም በቤቱ ያሠብታቹ መጠራት ብቻ ሳይሆን የተመረጣቹም ሁኑ እህታችን በቤቱ ያሠብትሽ ያፀናሽ እናምሠገናለን መምህር ስለማሀትምና ስለንሳሀ ሳወራ ባድረ ድስ ባለኝ ነበር ግን አልጨረሰዉም ስለዚ እህት ወድሞቼ የማሀትምን ጥቅም አውቃቹ ማ ሀተማቹን አክብሩ ከመሀትብ ቀጥሎ ነሰሀገብቻቹ መጨረሻው የንፈሳዊ ህይወት መድምደሚያው ቅድስ ቁረባኑ ነው እወነት እላቹአለሁ ንሰሀ ማለት ወደሀፀያት መንደረ እዳታልፍ የሚገድብ ደበር ማለት ነው ቀድሞ የሠራናቸውን ነገረ መልስን እዳንሰራ ይገድበናል ማለት ነው እዲት ነው አንድ ሰው ከደንብ ቢተላለፈ በህግ እደሚጠየቅ እኛም ነሰሀ የገባንበት ነገረ ደግምን ብንሰራ ህሊናችን ሁሌ ይከሰናል ስለዚ እየተቆጠብን እንመጣለን ማለት ነው ከዛ ድሞ በንሰሀ ህይወት እየኖረን ድሞ እደዚ ያለ መንፈሳዊ ትምህረትን ሰንሰማ የበለጠ ወደእግዚአቤሔር እንቀረባለን የገባቹ ትረዱኛላቹ ሳላማቹ ያብዛልኝ አምላክ ቅዱሳን በቤቱ ያፀናቹ አሜን አሜን አሜን

  • @weletmariyamwebalem9400
    @weletmariyamwebalem94002 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @jekjabmadathil3293
    @jekjabmadathil32932 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለዝማሬው እህታችን እና መምህርዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t2 жыл бұрын

    በእውነት ይገርማል መምህር እኔም ማተቤን እነደ እህታችን እበጥስ ነበር የምበጥሰው በእንቅልፍ ልብ ሆኜ ነው ደሞ መንፈሱ በመሀተቤ አነቆ ሊገለኝ ይፈልግ ነበር ከእንቅልፌ ስነቃ አንከቴ ክርክር አርጎኝ መስቀሌን አጄላይ ነው የማገኜው አንገቴ በጣም ነው የሚያመኝ ከሩ ስርስር አድርጎኝ ነው የምነቃው ሊገለኝ ይፈልጋል ግን አልቻለም መስቀሌን በጥርሴ ያስቆረጥመኛል እቤት በማይበጠስ ክር በደንብ አስረውልኝ ለሊት ፈትት ብሎ ከላየ ላይ ይጠፋል ለሊት በድግ አደርጎ ደጂ አውጥቶኝ መስቀሉን አንገቴ ላይ እንዳለ በእጄ ይዤው እነቃለሁ እምነት አብሬ አስራለሁ ድንገት ከእንቅልፌ ብደግ ብየ ክሩን ወደፈት በሀይል መንትፍ አድርጌ ስበጥሰው አንገቴን ይቆርጠኛል በጣም ከባድ ነበር በእውነት አሁን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አረብ ሀገር ከመጣሁ ጄምሮ የነመምህርን ትምህርት ማዳመጥ ስጄምር መንፈስ መሆኑ አወቅሁ ቅባ ቅዱስ ስቀባ እምነት ስቀባው በመቁጠሪያ ስቀጠቅጥ መኝታየ ላይ አማትቤ ስተኛ አሁን ሙሉ በሙሉ ትቶኛል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @habtamupetros8781
    @habtamupetros87812 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን !!!! ዝማሬ መላክእት ያሰማልን መምህር እና እህታችን

  • @jamelahasan8626
    @jamelahasan86262 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቤቱ መለሰሸ መድህን ያአለም እዮሱሰ ክርስቶሰ

  • @user-oh3ge4jl4x
    @user-oh3ge4jl4x2 жыл бұрын

    እንካን ውደቤትሽ በሰላም በፍቅር እግዚአብሔር መለሰሽ እውነት መታደል ነው እህታችን መምህር እውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መታደል ነው። በፀሎታቹ አሰቡኝ እህተ ገብርኤል ብላቹ እባካቹን ቤተሰቦቼ😭⛪🙇

  • @kalkdan4521
    @kalkdan45212 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መ ም ህር አሜን አሜን አሜን

  • @silenatmulatu7609
    @silenatmulatu76092 жыл бұрын

    amen amen amen kalewute yasemalen Mamerchan Egizaber edima ane tenawuna yabezalek 🤲Ethiopian Agera Selamesha yebeza 🤲

  • @tamiretaduu4136
    @tamiretaduu41362 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን 👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐💐

  • @user-gy2th1jt3f
    @user-gy2th1jt3f2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እንኳንም ልቦና ሰቶሽ አገናዘብሽ ተመለስሽ ወደእውነተኛው ሐይማኖት♥ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ለፀሎት ብድግ ብትሉ ከይቅርታ ጋር በርቱ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-yf9kp5ym3j
    @user-yf9kp5ym3j2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn49042 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደቀትተኛው እውነተኛ እምነት እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተመለስሽ እህታችን በርቺ በቤቱ ያፅናሽ ላንቺ ያበራልሽ አምላክ ከተዋህዶ በረት የወጡትንም ያብራላቸው ይመልስልን ለሁላችንም ያብራልን አሜን፫ በቤቱ ያፅናን⛪ 🙏🙏🙏

  • @aynabebazenaw7580
    @aynabebazenaw75802 жыл бұрын

    እህታችን እንኳን ወደ ውዷ ንፅህይት እፀፀ ወደሌለባት ፍቅር ወደሆነች ተዋህዶ ሃይማኖት በሰላም መጣሽ ሁላችንንም ከቤቷ እንዳንወጣ የአሜኑኤል እናት እመአምላክ ትጠብቀን አሜን!!!ወለተ ስላሴን ብስራተ ገብርኤልን ወልደ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን በፀሎት አስቡን

  • @kahsayemehare804
    @kahsayemehare8042 жыл бұрын

    እንኳን በጴንጤ ውስጥ ያለሽ ያላስቀሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zeenauaezeena5081
    @zeenauaezeena50812 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህረዬ እኔም ማህተብ ከአገቴ አልቦ ነዉ ያለሁት አገረም እያለሁ ያሰበጥሰኝ ነበረ አሁም ሥደት አገቴ ቦደወ ነወ ሀይወቴም በደወ😭😭😭😭

  • @alsalamaa3220
    @alsalamaa32202 жыл бұрын

    ይሰማል መምህር

  • @user-rs2im7bp2z
    @user-rs2im7bp2z2 жыл бұрын

    አሜን ዝሜሬ መላእክት አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ልዩ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ወደ ተቀደሰ ኦርቶዶክት ተዋህዶ እምነት በሰላም መጣሽልን በርቺ እህታችን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ እህታችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese43792 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abrahamaster3382
    @abrahamaster33822 жыл бұрын

    አሜን አሜን እኔን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @birlenbirlen8257
    @birlenbirlen82572 жыл бұрын

    ይስማለ. መምህር

  • @alynstar2557
    @alynstar25572 жыл бұрын

    መምህራች ቃለህይወት ያሰማልን ለእህታችንም ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @haiat1892
    @haiat18922 жыл бұрын

    ቃለህወይት ያስማልን መምህር

  • @shitawshitaw6797
    @shitawshitaw67972 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @dhhdsusu8458
    @dhhdsusu84582 жыл бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tsigereda-rose5534
    @tsigereda-rose55342 жыл бұрын

    Enquwan wede Tewahedo metash ehetachen. Berchi, Egziabher kehulachen gar yehun.

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi43692 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ጠንክሪ አብነ እሰትንፋሰ ክርሰቶሰ ያማልዱሸ

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube36382 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ሃይማኖት በደህና መጣሽ“ማህተብህን በአንገትህ እሰረው ስትሔድ ይመራሃል ስትተኛ ይጠብቅሃል ” ምሳ 6÷20፤ልጄ፡ሆይ፥የአባትኽን፡ትእዛዝ፡ጠብቅ፥የእናትኽንም፡ሕግ፡አትተው፤ 21፤ዅልጊዜም፡በልብኽ፡አኑረው፥በዐንገትኽም፡እሰረው። 22፤ስትኼድም፡ይመራኻል፤ስትተኛ፡ይጠብቅኻል፤ስትነሣ፡ያነጋግርኻል። 23፤ትእዛዝ፡መብራት፥ሕግም፡ብርሃን ማተብ (አተበ፤ አመለከተ ፤ባረከ) ከሚለው የግእዝ ቃል የተገኘ ነው፡፡ይህም ማለት መታወቂያ ፤ ምልክት ማለት ነው፡፡ይህም ያሙትንና የተጠመቁትን ካላመኑትና ካልተጠመቁት የሚለዮበት የክርስቲያን መታወቂያ ነው፡፡ የዚህ ምልክት መሠረቱና ምሳሌውም ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተቀበለው ጸዋትወ መከራ አንዱ በገመድ ታሥሮ መጎተቱ መሆኑንየሚያመለክት ነው፡፡ዮሐ19፤12 ቅዱስ ዳዊትም በመዝ59፤4 ላይ”ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከከመያምሥጡእምገጸቅስት ፤ ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ ለሚፈሩ ምልከትን ሰጠሃቸው” ይላል፡፡ አጋንንት የክፋትን ቀስት በዚህ ዓለም በመወርወር የሰውን ልብ ስለሚወጉ ከዚህ ለመዳን ማዕተብን ማድረግ ታላቅ መንፈሳዊ እውቀት ነው፡፡ኢትዮጵያዊው ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ሲያስረዱ ሥላሴ ማዕተበ ብርሃን ኃይል ሃይማኖቶሙ ለክርስቲያን፤ሥላሴ ለክርስቲያን ሁሉ የሃይማኖታቸው ጉልበት መታወቂያ የብርሃን ማዕተብ (ምልክት) ናቸው ብለዋል፡፡ ማዕተብ ያላሠረ ኦርቶዶክሳዊ በውግዘት ከቤተክርስቲያኒቱ እንደ መናፍቅ ተቆጥሮ ባይለይም ማዕተብ አለማሠሩ ግን የአባቶቹ ትውፊት እንዳልተቀበለ ያስቆጥረዋል፡፡ በምሳሌያዊ አነጋገርም ሃይማኖት አልባውን ማለትም ክርስቲያን ያልሆነውን ማዕተብ የለሽያልተጠመቀአረሚይሉታልክርስቲያንበማተቡመነኩሴበቆቡእንዲታወቅማዕተብአልባመሆንደግሞክርስቲያንይሁንያልተጠመቀመሆኑለማወቅ ያስቸግራል፡፡በመለዮዋቸውሌሎች እንዲታወቁ ክርስቲያን በማዕተቡ ክርስትናውን ሲያሳውቅኖሯል፡፡ በተለመደው አነጋገር እገሌ ማዕተብ አለው ባለማዕተብ ነው ሲባል እገሌ ታማኝ ክርስቲያን ነው፡ እውነተኛ :ሐቀኛ ነው የሚል ትርጉምን ይሰጣል “ባለማዕተቢቱ” ሲባል ከአሚን ባሏ የረጋች ከባሏ ሌላ የማታውቅ እውነተኛ ታማኝ ክርስቲያን የማል ፍች አለው፡፡ በዚህ ምክንያት በክርስቲያኑ ኅብረተሰብ የማዕተብ ትርጉም ከፍተኛ ቁም ነገርን አዝሎ ይገኛል፡፡ አንዲት ሀገር ነፃ መሆኗ የሚታወቀው ወይም ራሷን የቻለች የራሷ መንግሥት ያላት ከባዕድ ቀንበር ቅኝ ግዛትነፃየወጣችመሆኗየሚታወቀውበባንዲራዋ ምልክትነት እንደሆነ እንደዚሁም አንድ ክርስቲያን በክርስቶስ አምኖ በጥምቀት ከዲያብሎስ ቁራኝነት ነፃ መውጣቱ ነፃነት ያለው አማኝ መሆኑ የሚታወቀው በማዕተቡ ምልክት ነው፡፡ለደብዳቤ ለጽሑፍ ዓርማ ማኅተም ፊርማ እንደሚያስፈልገው ያም ለመተማመኛ እንደሚያገለግል ጥቅሙ ታውቆ ይሠራበታል፡፡ የክርስቲያን ማዕተብም በዚሁ አንፃር ብዙ ኃይማኖታዊ ጠቀሜታ ይኖረዋል፡፡ መጀመሪያ በልቡ የሚያምነው ሃይማኖት ክርስትናን ሳያፍርበት በአንገቱ ባለው ማተብ መግለጹ በክርስትናው አለማፈሩን ክርስትናህን ካድ ማተብህን በጥስ የሚል ዓላዊ ቢመጣና ያንን ምልክት ዓይቶ ቢሰዋው የሰማዕትነትን ክብር ያገኝበታል፡፡ ያም ባይሆን በማተቡ ምልክትነት በመናፍቃንና በኢአማንያን የሚቀበለው ዘለፋ ስለ ክርስቶስ መስቀል እንደተሸከመ ያስቆጥረዋል፡፡ ሁለተኛው ከክርስቲያን ወገኖች ጋር ያለጥርጥርማለትምየክርስቲያንመሆኑታውቆለት በቀላሉ ክርስቲያናዊ ተሳትፎውን ማከናወን ይችላል፡፡ ማተብ ከሌለው ግን ክርስቲያን ይሁን ያልተጠመቀ ስለማይታወቅ በሃይማኖት ዜጎች ዘንድ በቀላሉ ተቀባይነት ማግኘት አይችልም ሦስተኛ ከማይታወቅበት ሀገር በአደጋም ይሁን በበሽታ እንደወጣ ሞት ቢደርስበት በማዕተቡ መታወቂያነት የክርስቲያን ሥርዓት ተፈጽሞለት አስክሬኑ ተፈርቶ በቤተክርስቲን ሊቀበር ይችላል፡፡ ማተብ ከሌለው ግን ለክርስቲያንነቱ ማረጋገጫ የሰው ምስከር በአካባቢው ያውም በሰበካው ቤተክርስቲያን የሚታመን ክርስቲያን ከሌለ እንደአልተጠመቀ ተቆጥሮ እንደ አሕዛብ ሥጋው ዱር ከበረሃ ወድቆ ይቀራል፡፡ ዐራተኛ ማተብና መስቀል ያለው ክርስቲያን በውሃ ዋና ወይም በበረሃ ጎዳና በውሃ የሚኖሩ ወይም በበረሃ ያሉ አጋንንት በቀላሉ ሊለክፉት አይችሉም፡፡ይህምበየጠበሉ ሥፍራ በተአምራት ተረጋግጧል፡፡ አጋንንት የለከፋቸው ሰዎች ማተብና መስቀል አይወዱም፡፡ የሠፈረባቸው ርኩስ መንፈስ ማተብ እንዲበጥሱ መስቀል እንዲጥሉ ያደርጋቸዋል፡፡ ማተብ በሰይጣን ዘንድ ከተጠላ በአጋንንት ላለመለከፍ የማተቡ መኖር ይጠቅማል ማለት ነው፡፡ አንዳንድ ሰዎች የማዕተብ ሥርዓትን ለመቃወምና ዘመናውያን መስለው ለመታየት “ሃይማኖት በልብ ነው” ይላሉ ተሳስተዋል፡፡ ሃይማኖት የልብ ብቻ አይደለም የጠቅላላው ሕዋሳት ሁሉ ናት እግዚአብሔርን ስንወደውና ስናመልከው በልባችን ብቻ ሳይሆን በአፋችንም በአንገታችንም በጠቅላላው ሰብአዊ ተፈጥሮአችን ሁሉ መሆን ይገባዋል፡፡ ምክንያቱም እግዚአብሔር የጠቅላላው ሰውነታችን አምላክና ፈጣሪ ስለሆነ ነው፡፡ “ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ፡፡ “ማቴ ፲፤፴፪-፴፫ በዚህ ቃል መሠረት በኢአማንያን ዘንድ ክርስቲያን መሆናችንን የምንገልፀው በልባችን ብቻ ሳይሆን በቃላችንና በሥራችንም ጭምር ነው፡፡ በአንገታችንስ እንዳንመሰክርለት ማን ያግደናል? በአንገታችን ባለው ማዕተብም ለእግዚአብሔር እንመሰክራለን የስሙን ምልክት በአንገታችን እናኖራለን አናፍርበትም ፡፡ የክርስቶስን ሞትና ትንሣኤ በጥምቀታችን እንደምንመሰክር የጥምቀታችንንም አርማ በማተባችን እናረጋግጣለን፡፡ (ሮሜ ፲፤፮-፲፫፡፡ ኢዮኤል ፪፤፴፪፡፡ ሮሜ ፮÷፩-፭ ፣ ማቴ ፭÷፲፩-፲፪፡፡ ፩ጴጥ ፫÷፳፩-፳፪ ፩ጴጥ ፬÷፲፪-፲፮)ተመልከት፡፡ የማዕተብ ጥቅም 1. የክርስትናን ማዕተብ በአንገት ማሰር በልብ ያለውን እምነት ሳያፍሩ በኃጢአተኛው ትውልድ መካከል ስለ ክርስቶስ መመስከር እንዲሁም ለሰይፍ ለመከራ መዘጋጀትን ማመልከት ነው፡፡ 2. ክርስቲያን ከሆኑ ምእመናን ጋር ሃይማኖታዊ የሆነውን ተሳትፎ በቀላሉ ለማከናወንና በክርስቲያን ወገኖች ዘንድ ተቀባይነት ለማግኘት 3. በጉዞ ላይ ያልታሰበ አደጋ ቢያጋጥምና ሞት ቢደርስ አደጋው ደርሶበት ያረፈው ክርስቲያን ቤተሰቦቹ ባይገኙ በቅርበት በማዕተቡ ክርስትናው ተረጋግጦ ጸሎተ ፍትሐት ተደርጎለት በእምነቱ ተከብሮ አስከሬኑ በክርስቲያኖች መካነ መቃበር ያርፋል፡፡

  • @user-fj7jy7fq3j

    @user-fj7jy7fq3j

    2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህራችን

  • @sarhall2538
    @sarhall25382 жыл бұрын

    አሜን እህታችን እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ በቤቱ ያፅናሽ መምህር በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወድሞቸ ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

  • @user-qc6dn6hv3m
    @user-qc6dn6hv3m2 жыл бұрын

    ይሰማል መምህርዬ

  • @selamawitbelew5018
    @selamawitbelew50182 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው

  • @user-nc4vu2nn4n
    @user-nc4vu2nn4n2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን

Келесі