20 ህይወቴን የቀየሩ መጽሃፎች | The 20 BOOKS that Changed my Life | Etubers

Giveaway : t.me/etubersmoney
.
20 ህይወቴን የቀየሩ መጽሃፎች | The 20 BOOKS that Changed my Life | Etubers

Пікірлер: 282

  • @etubers
    @etubersАй бұрын

    You can get the books for FREE on our telegram community. t.me/etubersmoney

  • @Aha_from_Bible

    @Aha_from_Bible

    Ай бұрын

    The Millionaire Next Door

  • @LulaAliye-kt2rw

    @LulaAliye-kt2rw

    Ай бұрын

    The millionaire fastlane

  • @AbdulazizJemal-bi9mq

    @AbdulazizJemal-bi9mq

    Ай бұрын

    Bro ketyibet gn keyet enagegnachewu bookochun

  • @Chela_Trading

    @Chela_Trading

    Ай бұрын

    The 4 hr work week

  • @bebibast1

    @bebibast1

    Ай бұрын

    BIBLE

  • @konjitdemisse1478
    @konjitdemisse1478Ай бұрын

    ምን አይነት የተባረክ ልጅ ነህ ምን አይነት ፀጋ ነው በላይህ ላይ ያለው::በዚህ ምድር ላይ በፅድቅ ተፅዕኖ ከሚያመጡ ሰዋች መሃከል አንዱ ነህ:: ዘርህ ይባረክ::❤❤❤❤❤❤❤

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486Ай бұрын

    ባለ ትልቅ አይምሮ ነህ ። ለምን የጥበብ መጀመሪያውን እና ምንጩን ከሁሉም መፅሐፎች ቁንጮ የሆነውን መፅሀፍ ቅዱስን ማወቅህ ነው። በርታ

  • @wubie369
    @wubie369Ай бұрын

    Nice view, thank you bro በየቀኑ ማንበብ ለምን ይጠቅማል? 1. ጭንቀት ለመቀነስ - Reduce stress 2. አዕምሮን ለማንቃት -Mind of enlightenment 3. የማስታወስ ችሎታን ለመጨመር- Increase memory 4. እውቀት ለማሳደግ (ለማጎልበት) - Knowledge 5. ያልተበታተነ አንድ ሀሳብ ላይ ብቻ የሚያተኩር ችሎታ -Concentration and focus 6. ጠንካራ የሆነ የማመዛዝን ችሎታ- Intelligence (strong reasoning skill ) 7. የእርጋታ (የፀጥታ) መንፈስ ለመላበስ -Peace of soul 8. የመዝገበ ቃላት ችሎታችንን ለማሳደግ (ለመጎልበት)- expands Vocabulary 9. ለተሻለ የመፃፍ ችሎታ -improves writing skills 10. አንደ መዝናኛ -entertainment source

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29Ай бұрын

    Miko ምርጥ በአማርኛ የተፃፉ መጵሀፎችን ብጠቁመን ደስ ይለኛል

  • @Gibeee

    @Gibeee

    Ай бұрын

    አሁን ከተጠቀሰው በአማርኛ ከተቶረጎሙት ጥቂቶቹ፡ Rich Dad poor Dad The richest man in Babylon The 12 rules The new earth እና ሌሎችንም ገበያ ላይ ታገኛሌ ወንድም

  • @EyoabWende-zl3fs

    @EyoabWende-zl3fs

    Ай бұрын

    ​@@Gibeeebe pdf magnget yichalal?

  • @MusseEphrem-wl8ti

    @MusseEphrem-wl8ti

    Ай бұрын

    ​@@EyoabWende-zl3fs aychalim

  • @BetiBeti-uu5xh

    @BetiBeti-uu5xh

    Ай бұрын

    Keflkem audio alw tadel audio book blhe KZread laye

  • @mikiyasseyoum3554

    @mikiyasseyoum3554

    25 күн бұрын

    @@Gibeee the atomic habit.m tetergumual

  • @mohammedsiedkassahun3625
    @mohammedsiedkassahun362525 күн бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ቸር ሰው ነህ...መፅሀፎቹ ደርሰውናል ❤

  • @user-zj8yu2ll7h
    @user-zj8yu2ll7hАй бұрын

    mike በእውነት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፤ በቃ ምትሰራቸዉ video ምን ያህል impact full እንደሆኑ ለመናገር ቃል የለኝም ። እኔ 12 ነኝ and 19 አመቴ ነው ብዙ ህይወቴ ላይ ማስተካከል የምፈልጋቸው ነገሮች አሉ እና እሱን ደግሞ ካንተ እየተማርኩ ነው ያንተን video መከታተል ከጀመርኩም 3 or 4 month ቢሆነኝ ነው ፤ በጣም ጠቃሚም ሆኖ አጊንቼዋለሁ ።ከዚህም በኃላ ከ business በተጨማሪም ስለ mindset based on mind development , productivity and so on ብቻ ህይወታችንን shape ስለሚያደርጉት ነገሮች book recommendations or የራስህም principles ቢሆኑም ልሰማህ እና ካንተ ልማር በጣም በጣም ዝግጁ ነኝ ።

  • @bereketkibret6220
    @bereketkibret6220Ай бұрын

    1. መጽሐፍ ቅዱስ 2. Atomic Habits 3. Deep work Deep work ስለ 3 አይነት ሰዎች ምእራፍ አንድ ላይ ያትታል። እሱን ከኢትዮጵያውን አንፃር በደንብ ብታሰላስለው (ከ0.5% አይበልጡም ስላልክ) ጠቃሚ ሃሳብ ማቅረብ ትችላለህ። በርታ!

  • @user-jd6vw7yhilmet
    @user-jd6vw7yhilmetАй бұрын

    በዚህ መልካም ነትህ ላይ እውቀትህም እሚገርም ነው ወላሂ ያለህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qn5bg7sj9i
    @user-qn5bg7sj9iАй бұрын

    ከጠቀስካቸው ሰባቱን አንብቢያቸዋለው የተወሰኑትን ደሞ አሪፍ መፅሐፎች እንደሆኑ ሰምቻለው ጥሩ ጥቆማ ነው። ግን ከዚ ብር እስከዚ ብር ገቢ ላላቸው ብለሽ የከፋፈልሻቸው ሳክስ ነው ። በርግጥ ደረጃህ ሲያድግ የምታነበውም ያድጋል የምትሰራውም እንደዛው , ግን አንተ እንዳስቀመጥከው መፅሐፎቹን ባለክ ገቢ የምትገድባቸው አይደሉም ። እና think and grow rich ትንሽ ሐይማኖትንም ይነካል ከስህበት ህግ ጋር ይቀራረባል ። ልክ ነክ በጣም overrate ተደርጓል። thank you 🥰

  • @Mazyyilma

    @Mazyyilma

    Ай бұрын

    😊the millone....

  • @DawitElias-zk2jd

    @DawitElias-zk2jd

    Ай бұрын

    @user-qn5bg7sj9i Bro 7 metsehaf kanebek can u tell me your monthly income then you can suggest ideas , Mike is sharing his personal experience you can't just say we have to do this without applying it to yourself

  • @user-qp6pg8bx7w
    @user-qp6pg8bx7wАй бұрын

    ከባለፈው video በሀላ አንድ መፃፍ እያነበብኩ ነበር እሱም grow and rich neber almost ጨርሼዋለው እና የምር እውነትህን ነው!!!!!!!! እና ይሄን video ተመልሼ አንድቀን እንደማየው በጣም እርግጠኛ ነኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @anwarnesroahmed
    @anwarnesroahmedАй бұрын

    Mike the way you express your idea is amazing thanks we need such a humble man in Ethiopia

  • @amanuelwotera6321
    @amanuelwotera6321Ай бұрын

    Mik ድንቅ ነህ!! ቅንነትህና ትጋትህ ልዩ ነዉ! አመሰግናለሁ ስለምታጋራን ጠቃሚ ዝግጅቶችህ🙏

  • @dasusmedia288
    @dasusmedia288Ай бұрын

    Temrew ewketachew tegbarlay kawalut tikit sewoch andu neh .you are my #1 thanks miki .lik endezi life change yaregalu yemtlachew books btazegajlh for example about communication skil,persenal development,relationship etc.

  • @GhionInfo
    @GhionInfoАй бұрын

    One of a million smart,very bright and intelligent person. specially in our culture we don't have such knowledge about financial literacy. talking about finance is a taboo. My 1st book i read is Rich dad and poor Dad. it is very interesting book for a beginners and i read two of others. Anyway we need about financial literacy. we need partnership and team up. Good job!!!!! well done. The majority people are wasting time on social media specially Tik Tok is stolen the time.

  • @FekaduShiferaw
    @FekaduShiferawАй бұрын

    Sure for book review, "the milliner fast lane"

  • @ethiop9394
    @ethiop9394Ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን በካታጎሪ መልክ ስላቀረብካቸዉ ግን ስለ power of know ስታወራ የግሌ አስተያየት ነዉ ማለት ነበረብህ ምክንያቱም ይህ መጽሃፍ ለኔ በጣም ምርጡ ነዉ maybe ወደፊት አንተም ትረዳዉ ይሆናል

  • @kemer4498
    @kemer4498Ай бұрын

    Thanks miko for sharing great exprience.

  • @murgasoma2667
    @murgasoma26674 күн бұрын

    Amusing expression with deep knowledge, God bless you!!!

  • @desstadessta
    @desstadesstaАй бұрын

    ሚኪ የሁልጊዜም አክባሪህ ነኝ የኛ ጀግና💖

  • @HorsesMediaTv
    @HorsesMediaTvАй бұрын

    Currently I am reading the millionaire fastlane by mj demarco, the book has 45 chapters and I on the 43rd chapter and it's the best book that I've ever read... interms of mindset influence and life hustle approach philosophy 👌

  • @nahommengistu-fx6tk
    @nahommengistu-fx6tkАй бұрын

    The best vidio from you series is this i feel power the best way to thank you is to give back ❤❤

  • @Eshet7
    @Eshet7Ай бұрын

    You are really special. May God bless you!!!

  • @hydraulicp
    @hydraulicpАй бұрын

    ጎበዝ አንባቢ ነህ imagination nehe des yelal thank you mik

  • @Reactopian
    @ReactopianАй бұрын

    ጠቃሚ ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @D.e.v.a.n.i.
    @D.e.v.a.n.i.Ай бұрын

    Rly appreciated! No one is doing us a favor like Mike did,we love you mike❤

  • @Studentofsunnah
    @StudentofsunnahАй бұрын

    What a video bruh. It's incredible and amaizing

  • @hiwiemu3961
    @hiwiemu3961Ай бұрын

    Betam enameseginalen bro😊

  • @bsquadserious
    @bsquadseriousАй бұрын

    Thank You So Much Mike🙏

  • @argawabili6171
    @argawabili6171Ай бұрын

    የተባረከ አዕምሮ ነው ያለህ። I received the give away books. I am so happy and grateful. I read only few of them. I will read the remaining. Will be of great value to me. Thank you, Mike.

  • @hirutamanuel9791
    @hirutamanuel9791Ай бұрын

    Keep up the good work🔥🔥

  • @mikiyasseyoum3554
    @mikiyasseyoum355425 күн бұрын

    Besmeab wowowow betam migerm agelaltse berta wendme yemr berta

  • @gwodaje
    @gwodajeАй бұрын

    በጣም ነዉ የማመሰግን ጥሩ መንገድ ነዉ ያሳየን ብዙ ተቸግሬ ነበር i wish to you long life

  • @bereketbiz
    @bereketbizАй бұрын

    you inspire me to become more in life. thank you.

  • @KidistNiguse-lr4vm
    @KidistNiguse-lr4vmАй бұрын

    I havenever read the book before but I want I always like your video u r humble keep it up 🙏

  • @birhanetsegaye8425
    @birhanetsegaye8425Ай бұрын

    Thank you p/s review

  • @ETHIO_LEARN-ww5de
    @ETHIO_LEARN-ww5deАй бұрын

    Be blessed mike u are relley guniean thanks alot😊😊😊

  • @Yillo-man43.
    @Yillo-man43.Ай бұрын

    I always follow you tube chanal and I get very important thing from you.I want to enjoy teaching physically but I am not comfortable to participat it.I need especially upwork .thanks so much.god bless you.

  • @user-vw1vf2le7k
    @user-vw1vf2le7kАй бұрын

    አወ በናትህ ሪቪዉ አርግልን።በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @Amuke23
    @Amuke23Ай бұрын

    Appreciate much Mikias. Could you please list all the books for a quick tracking ? Tnx a lot!!

  • @SelomeGirmay
    @SelomeGirmayАй бұрын

    Thanks Mike 🙏🙏🙏 as always

  • @HermonMulugeta-ib5py
    @HermonMulugeta-ib5pyАй бұрын

    thank you so so much❤❤

  • @sulemansiraj8242
    @sulemansiraj824226 күн бұрын

    Just thanks bro i don't have a word

  • @ZEMARETUBEFORALL
    @ZEMARETUBEFORALLАй бұрын

    hello mike, i am one of your subscribers and i started freelancing on upwork following your videos and started makeing money thanks for you and now please make a video on how to verify payoneer account, we are withdrawing our payments from upwork with the normal rate of exchange

  • @user-um2dj7bx1i
    @user-um2dj7bx1iАй бұрын

    The power of now book የሚለው መፀሀፍ አንተ አልረዳከውም እንጂ በጣም ጠቃሚ መፀሀፍ ነው

  • @etubers

    @etubers

    Ай бұрын

    Meche tekami adelem alku wedaje

  • @gttech1262
    @gttech1262Ай бұрын

    U are leader because u are reader and that`s why I love u❤.

  • @eagletube6767
    @eagletube6767Ай бұрын

    Betam enamesegnalen wondmachin hulunim metshaft awrjachewalehu

  • @wendmagegnpetros1796
    @wendmagegnpetros1796Ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን❤❤

  • @MulataMuller
    @MulataMullerАй бұрын

    thanks for your recommendation and respectful support ... can you tell us websites from where we can dawnload books freely or any telegram cahnnel

  • @mesfinwolde3221
    @mesfinwolde3221Ай бұрын

    God bless u bro.❤ Keep doing the good work and I suggest Secrets of the Millionaire Mind by T. Harv Eker for category 1.

  • @bililgndemelash9078
    @bililgndemelash9078Ай бұрын

    በጣም ነው ምወድህ ነገር ግን ይህን መጽሐፍ አነባለሁ The ሚልነር

  • @netsanetferede132
    @netsanetferede132Ай бұрын

    Thanks you very much

  • @yeabtsegatefera584
    @yeabtsegatefera584Ай бұрын

    can you please review book about how to attract clients like marketing strategies

  • @tajudinaliyi-ds9mi
    @tajudinaliyi-ds9miАй бұрын

    best review the fast line millioner book plc

  • @Gashaw2023
    @Gashaw2023Ай бұрын

    MIKE you're Hamble and skilled man❤

  • @The_public_health_room
    @The_public_health_roomАй бұрын

    Well articulated

  • @kemermuhdin
    @kemermuhdinАй бұрын

    ቆይ እንግሊዘኛ ላይ ብዙ ጎበዝ ያልሆንን ሰዎችስ😢😢😢

  • @SebonaIfa

    @SebonaIfa

    Ай бұрын

    idime la google translater

  • @creator-Ethiopia
    @creator-EthiopiaАй бұрын

    Thank you, Mike

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreativeАй бұрын

    Thanks for suggestions broye btley the business books i wanna read them all

  • @Secretofnature6
    @Secretofnature6Ай бұрын

    Miko arif yemtlewn sitegn

  • @seiddawud2263
    @seiddawud2263Ай бұрын

    ሚኪ ሰላም ላንተ ይሁን የምትሰራቸው ቪድዮ በሙሉ በጣም ጠቃሚ ና አስተማሪ ናቸው ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የአንተ አብዛኛወቹ በሚባል ደረጃ ቪድዮ እምትሰራቸው ስለ ትርፋማ የሚያደርጉ ስራወች ነው ግን እኔ መጠየቅ እምፈልገው ለእነዚህ ስልጠናወችም ሆነ ስራወች እንግሊዘኛ ቋንቋ የግድ ያስፈልጋል ወይ ካስፈለገስ እስከምን ጠቅለል አድርገህ አንድ ቪድዮ ስራልን እባክህ አመሰግናለሁ

  • @abduabdu8667
    @abduabdu8667Ай бұрын

    3ተኛቹ ውስጥ ነኝ ባነባቸው በጣም ብዙ ነገር ይቀየራል ግን ምን ያረጋል ቋንቋ ሚባል ችግር አለ😩 እስኪ ጀግናው መፍትሄ ካለህ🙏🙏🙏

  • @bet-ty94

    @bet-ty94

    Ай бұрын

    እኔ እየተረጎምኩኝ ላስረዳህ እና ክፈለኝ ? i can do that.

  • @abduabdu8667

    @abduabdu8667

    Ай бұрын

    @@bet-ty94 yezan yahil gobez kehonsh you tube lay reviw jemrina sebscrib arga aylshalew 😁 keza gin ketmechegn welahi new milsh ekeflshalew😊

  • @youngman1981
    @youngman1981Ай бұрын

    Thank you bro ❤

  • @ArefaynieBayih
    @ArefaynieBayihАй бұрын

    Hulie eketatelihalehu gn ... hasabihi beta arif new

  • @Goldenball-su5vj
    @Goldenball-su5vjАй бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ 😊😊😊

  • @asteralemu5287
    @asteralemu5287Ай бұрын

    Wow.twbarek be eysusem

  • @abenezerhailu1368
    @abenezerhailu1368Ай бұрын

    Thanks Brother 👍

  • @Trailerr1
    @Trailerr1Ай бұрын

    ማይክ እስቲ ስለ ባይናንስ ፉል ኮርስ የኔ ጀግና

  • @quantumict4569
    @quantumict4569Ай бұрын

    Review it pls brother with great appreciation.

  • @Tbel438
    @Tbel438Ай бұрын

    Thank you Man

  • @surafelalemayehu9359
    @surafelalemayehu9359Ай бұрын

    we wait for your next review

  • @ethiopiatraditinalfood2227
    @ethiopiatraditinalfood2227Ай бұрын

    ይመችህ።

  • @TemesgenW30
    @TemesgenW30Ай бұрын

    where have you been the whole-time? 🙏 big respect man

  • @hayuhayu3786
    @hayuhayu3786Ай бұрын

    Thank you😊

  • @peterbok
    @peterbok25 күн бұрын

    Thanks a lot

  • @AbduLove-uz5mp
    @AbduLove-uz5mpАй бұрын

    Thank you mike

  • @golegotayouth8660
    @golegotayouth8660Ай бұрын

    Thank you.

  • @Steven.24
    @Steven.24Ай бұрын

    my fav book The Atomic Habit❤

  • @successofbrain8029
    @successofbrain8029Ай бұрын

    yes pls review book sraln

  • @MOTIVATIONXANIMEXMOVIE-vb9hz
    @MOTIVATIONXANIMEXMOVIE-vb9hzАй бұрын

    TNX FOR THE BOOKS BROTHER

  • @YonasMinbiyew
    @YonasMinbiyewАй бұрын

    OOOOOOOOhhhhhhhhhhhh God,,,,I'm really excited in case of your giveaway

  • @jemalakalneh9997
    @jemalakalneh9997Ай бұрын

    mike please make a video about ETCARE,BREAKTHOUHG,ALPHA.........GENERALLY ABOUT NETWORK MARKATING. WAS IT FAKE OR REAL PLEASE PLEASE PLEASE I NEED YOUR HELP ABOUT THIS??????????????????

  • @dawitteshale4734
    @dawitteshale4734Ай бұрын

    Bless u bro

  • @soultoumay9727
    @soultoumay9727Ай бұрын

    didn't found the books on the page . but thanks for the trading link😊

  • @MOTIVATIONXANIMEXMOVIE-vb9hz

    @MOTIVATIONXANIMEXMOVIE-vb9hz

    Ай бұрын

    TRY AGAIN U WILL FIND

  • @bet-ty94
    @bet-ty94Ай бұрын

    I like why nations fail ❤ and thank you for making this video and we need more reviews and i like the way you catagorized it for next would make a catagoise like by " negotiation this this this ... from communication ...... from pschology .....,, eyalk kefaflek sraln❤❤❤❤❤ we love you

  • @user-jx3qb9lu8g
    @user-jx3qb9lu8gАй бұрын

    Review sareln ❤

  • @SnapshotsOfHistory1
    @SnapshotsOfHistory1Ай бұрын

    It would be nice if you posted the list on telegram.

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECKАй бұрын

    Thanks 👍👍👍 Mike ❤❤❤

  • @EwedihalehuTibebu
    @EwedihalehuTibebuАй бұрын

    Please review adirigew enitebikihalen 😊😊😊😊

  • @user-iu2qn2mu7n
    @user-iu2qn2mu7nАй бұрын

    10q Mike and where can we get this book on softcopy or hard

  • @silashikidanu2358
    @silashikidanu2358Ай бұрын

    ❤ review that book

  • @user-zu2ng7wi7g

    @user-zu2ng7wi7g

    Ай бұрын

    i am also looking forward...the review ❤

  • @Ball-aura
    @Ball-auraАй бұрын

    Do some videos about trading

  • @user-gq8du5bx1t
    @user-gq8du5bx1tАй бұрын

    Thanks is all I can say❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Mhggvyyy
    @MhggvyyyАй бұрын

    Review seralin🙏

  • @samrygirma9130
    @samrygirma9130Ай бұрын

    Thanks for your suggestion link ko yelm

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857Ай бұрын

    Thanks

  • @Football_with_swefer
    @Football_with_sweferАй бұрын

    Mike thanks

  • @RedwanMuluneh-lg9qu
    @RedwanMuluneh-lg9quАй бұрын

    Miko the greatest gold man!!!🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RedwanMuluneh-lg9qu

    @RedwanMuluneh-lg9qu

    Ай бұрын

    Yemren new maiko you are the golden man!!

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331Ай бұрын

    በጣም ነው የምናመሰግነው ሚኮ ... መጽሀፎቹን ግን የት እና እንዴት ነው ልናገኛቸው የምንችለው ... ?

  • @fasikakejella4353

    @fasikakejella4353

    Ай бұрын

    Eskemchersha alayehewm malet nw😊.....description box lay link askemtuwal

  • @loza-so4qg
    @loza-so4qgАй бұрын

    thank you

Келесі