2 አይነት ምርጥ ፈጣን ቁርስ

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓
ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ
ቁርሱን ለመስራት የተጠቀምኩት
* እንቁላል
* ሽንኩርት
* አብሮ የተፈጨ ነጭሽንኩርት፤ ዝንጅብል፤ ፐርስሊና ሰላንችሮ
* ሳለሪ
* ቲማቲም
* ቃርያ
* ዘይት
* በርበሬ
* ጨው
* ቁንዶ በርበሬ
ቂጣውን ለመጋገር የተጠቀምኩት
* ኦልፐርፐዝ ዱቄትና እርጎ
የማጣፈጫውን አሰራር ለማየት ሊንኩን ይጫኑት • ለሁሉም አይነት ምግቦች ማጣፈጫ በጣ...
#EthioTastyFood #EthiopianFood #Ethiopia #breakfast #ቁርስ #ቂጣ #የእርጎቂጣ #ሻክሱካ #እንቁላል

Пікірлер: 24

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood Жыл бұрын

    ቁርሱን ለመስራት የተጠቀምኩት * እንቁላል * ሽንኩርት * አብሮ የተፈጨ ነጭሽንኩርት፤ ዝንጅብል፤ ፐርስሊና ሰላንችሮ * ሳለሪ * ቲማቲም * ቃርያ * ዘይት * በርበሬ * ጨው * ቁንዶ በርበሬ ቂጣውን ለመጋገር የተጠቀምኩት * ኦልፐርፐዝ ዱቄትና እርጎ የማጣፈጫውን አሰራር ለማየት ሊንኩን ይጫኑት kzread.info/dash/bejne/amZlrZawmNHeeLQ.html

  • @Mnm3736
    @Mnm3736 Жыл бұрын

    تمام حلو

  • @yoniya4787
    @yoniya4787 Жыл бұрын

    Good cook 👍

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    Yes, thank you

  • @senaitmekonnen8363
    @senaitmekonnen8363 Жыл бұрын

    እጅሽ ይባረክ

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @Orthodoxtewahdo19
    @Orthodoxtewahdo194 ай бұрын

    nice dear

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Жыл бұрын

    እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ማማዬ ዋው እዴት ያስጎመጃል እጅሽን ቁርጥማት አይንካው

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    እንኳን ደህና ቆየሽኝ ውዴ! አመሰግናለው የኔውድ🙏❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Жыл бұрын

    እንኳን ደናመጣሽ የኔ ውድ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ምርጥ ቁርስ ዋውውውውውው በርቺልን ሙያ ብሎ ዝም ነው እግዝአብሄር ይጠብቅሺ ባለሺበት!!

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    እንኳን ደህና ቆየሽኝ ውዴ! ከልብ አመሰግናለው🙏❤

  • @yeshemebetnigatu6131
    @yeshemebetnigatu6131 Жыл бұрын

    እጅሽ ይባረክ አንቺ የምሰሪውን እየሰራውነው ይኤንንም ለቤተሰቤ ቁርስ ሰርተን እንበላለን

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለው ውዴ!

  • @fatema446
    @fatema446 Жыл бұрын

    ተጨማሪ የቁርስ ፊዲዩ 🙏🙏🥀

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    እሺ ውዴ!

  • @tsionalemayehu2575
    @tsionalemayehu2575 Жыл бұрын

    እጅሽ ይባረክ ግን ቂጣውን ያለ እርጎ መስራት አይቻልም?

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    አሜን ውዴ! ቂጣውን እንደፈለግሽ አቡክተሽ መጋገር ተያለሽ (በዳቦም ቆንጆ ነው)

  • @emuyen9811
    @emuyen9811 Жыл бұрын

    Saleris mendenw bamaregnam eyetergomshe bihon mert nw

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    ካለ ሳለሪው መስራት ይቻላል

  • @jesusislord7858
    @jesusislord7858 Жыл бұрын

    የኔ እህት ይቅርታ ሰላንችሮ ምንድነው ?

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    የድንብላል ቅጠል ነው ውዴ

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 Жыл бұрын

    እጅሽ ይባረክ

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    አሜን ውዴ!

Келесі