ቁ)2

Пікірлер: 109

  • @fish618
    @fish61825 күн бұрын

    ይህንን ፋኖ አገናኙኝ 20,000ብር ልሸልመው ከካናዳ ነው

  • @user-it8cz8sv3v

    @user-it8cz8sv3v

    24 күн бұрын

    ይመችህ። አቦወሸልመዉዉዉ

  • @SahronuurSahronuur

    @SahronuurSahronuur

    24 күн бұрын

    ይመችህ ሸልመውው❤❤❤

  • @MekiyaMekiya-de4ti

    @MekiyaMekiya-de4ti

    22 күн бұрын

    ሸልመውአቦ

  • @atalearega2607

    @atalearega2607

    18 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    16 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed814824 күн бұрын

    አማራዬ አንገቱም ልቡም ንጡህ ኢትዮጵያ ዊ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️ ይሄን ቀን ያሳልፈን

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jgАй бұрын

    የኔ ጩጨ ደሜዋ አላህ ይጠብቅህ እንኳን እናትህ ሳሳሁልህ እኔ

  • @yasparayasso4956
    @yasparayasso4956Ай бұрын

    የኔ እናት ቢጨቀት አለበሰችው ፈጤሪ ከሰው አይን ይጠብቅልሽ ❤❤❤❤❤

  • @user-jf7ok2fg1h

    @user-jf7ok2fg1h

    24 күн бұрын

    ❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉ፋፋፋፌኖኖኖኖኖ❤❤❤😢😢😢

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    16 күн бұрын

    ❤😢

  • @sunnyethio3782
    @sunnyethio378218 күн бұрын

    ጀግናው ፍኖ ዘፈኑም ጠላትን ለይቶ ካንገት በላይ የሚመታ ተዋጊ ፍኖ ጀግና ናቸው

  • @Toybi274
    @Toybi274Ай бұрын

    አላህ ይጠብቀው 🥺❤ከሱ ደሞ እናቶቹ አሳዘኑኝ እንደት እንደሚሳሱለት ያስታውቃል 😢❤

  • @qaa1717

    @qaa1717

    Ай бұрын

    በጣም አስለቀሰኚ 😢😢😢

  • @toybamohammed1290

    @toybamohammed1290

    22 күн бұрын

    Allah yitebkew abo aye amharye meche new ende selamachin emnagegnew

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    16 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😢👏

  • @Tibebu-qq7co
    @Tibebu-qq7co20 күн бұрын

    ስታምሩ ንፁህ አማራ ወገኖቼ የጀግኖች መፍለቅያ

  • @darwin-qt7hp
    @darwin-qt7hpАй бұрын

    አማራክብሬ፡ኩራቴ፡አማራነት፡ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marysam9193
    @marysam9193Ай бұрын

    ወገኔ እንዲህ በመከራ ላይ ሁናችሁ እንኳን ደስተኛ መስላችሁ ትታያላችሁ ። አይዛን ሁሉም ያልፋና እንደዱሮው ሙሉ ደስታችን ይመለሳል በቅርቡ።

  • @amenaa2843

    @amenaa2843

    28 күн бұрын

    ትንሹ ፋኖ በለህበህ ከነሙሉ ቤተሠቦቺህ አላህ ይጠብቃቺሁ እኳን ለተወለደው ላየው ሰው የ ያሳሳል ከሠው አይን አላህ ይጠብቅህ 🌹🌹🌹🌹

  • @EdisonvsTesla
    @EdisonvsTeslaАй бұрын

    Proud being king menelik's fano, raya wolo neftegnaw balageru amhara, jawisaw mrie wodajo ❤

  • @maregk4154

    @maregk4154

    24 күн бұрын

    Ye Tigray setoch bahil copy eyaderegachu mekerachun atiyu., kidim ayatochachun teyiku shurubaw yenate bahil ayidelem. Ende Atse tewoderos wedehuala new yemitiserut. Ya new yenate bahil.

  • @marysam9193
    @marysam9193Ай бұрын

    የኔ ውድ ህልይለ መስቀሉ ይጠብቅህ።

  • @user-lf4ic4ot2f

    @user-lf4ic4ot2f

    20 күн бұрын

    😢😢😢

  • @rreema6586
    @rreema658625 күн бұрын

    ወላሂ እናትሁለየም ትሩር አላህይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @ሀዪቲ
    @ሀዪቲ19 күн бұрын

    ደጉ አማራየ ሰላማንን ይመልስልን😢😢

  • @user-jo2eu5cx6x
    @user-jo2eu5cx6xАй бұрын

    ፈጣሪይጠብቃቹህ ውይትንሹ ትለያለህ እናቴቱ በሥቀቀን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-bl3nk2mw2j
    @user-bl3nk2mw2jАй бұрын

    ሳንሞትብህ ድጋሜ ትንሹን ፋኖ አቅርብልን ❤❤❤

  • @LulubabaLuLubaba-hl6zi
    @LulubabaLuLubaba-hl6zi16 күн бұрын

    አማራዪ ድል ለዝህ ፍቅርለውሆነ ህዝብ❤❤

  • @user-yi4hu8og7r
    @user-yi4hu8og7r15 күн бұрын

    አይ እናት ሽ አመት ትኑርቢጨቃትአለበሠች❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamahАй бұрын

    የኔጌታ ፈጣሪይጠብቅህ 😢አይእናትአሟልተውሊያዩትፈሩ

  • @MsMsss-x1e
    @MsMsss-x1e28 күн бұрын

    Ere ene fikr yazeng betam Eko new yemiyamrew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marysam9193
    @marysam9193Ай бұрын

    እሚገርም ነው የትንሹ ልጂ እስክስታ። ዋውውውውውውውው

  • @asadasad2155
    @asadasad215513 күн бұрын

    አድራሻውን እባካችሁ አሳውቁን ብዙ ስጦታ መሥጠት የምንፈልግ አለን የኔ ዘንካታ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-lf7se8pl9o

    @user-lf7se8pl9o

    9 күн бұрын

    አድራሻውን ሰነስልኩ ልስጥሽ ሸልሚው

  • @AlemuMolla-hk6jb

    @AlemuMolla-hk6jb

    2 күн бұрын

    በዞብል ግባር

  • @Omer2323-zs6dl
    @Omer2323-zs6dlАй бұрын

    አማራነት ይለምልም አቦ 💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼

  • @OhthatJask-tz1vb
    @OhthatJask-tz1vb16 күн бұрын

    Alex Ebakh Ehan lije Amtalgne shelmat Alegne 50.000 birr lshelmewu Ewed alehu. Yena jegna ke jordan🇯🇴🇯🇴 Amman melkam

  • @AlemuMolla-hk6jb

    @AlemuMolla-hk6jb

    13 күн бұрын

    Hi

  • @user-lu5tm3fi8m
    @user-lu5tm3fi8m29 күн бұрын

    አቤት ስወደው ልጁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mw6uz6fr3n
    @user-mw6uz6fr3n29 күн бұрын

    ትንሹፋኖየኔውድፈጣሪይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፋኖፋኖአማራአማራ

  • @mershatessema1529
    @mershatessema152918 күн бұрын

    "ገና ነው ገና ነው አልነጋም ሌሊቱ"

  • @FirehiwotYilma-rz3xb
    @FirehiwotYilma-rz3xb17 күн бұрын

    Abet wedet amarako leyu new ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ amlak yitebekh teneshu jegna🙏

  • @user-kr9iq6oy7e
    @user-kr9iq6oy7e29 күн бұрын

    አቤት ስወደው ልጁን ❤❤❤❤👌

  • @fish618
    @fish61825 күн бұрын

    ❤❤❤❤አማራወቼ❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤ፋኖወቼ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vv6pw1ek9e
    @user-vv6pw1ek9e24 күн бұрын

    መሸአላህ ከአይንያውጣህሀቢቢ❤❤❤❤

  • @aklessya-jk3eu
    @aklessya-jk3eu22 күн бұрын

    ዘራፍ አማራ ዘራፍ ለሀገሬ የጦሩ መሀንዲስ የጦሩ ገበሬ

  • @meskeremmeskerem1298
    @meskeremmeskerem12988 күн бұрын

    ገና ነው ገና ነው አልነጋም ለሊቱ😘❤💃

  • @Usersara522
    @Usersara52220 күн бұрын

    Afr leblaleh Wendema yichem kn Alfa ☝️☝️☝️☝️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @kalkidan1409
    @kalkidan1409Ай бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደሞቸ😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-mw6uz6fr3n
    @user-mw6uz6fr3n29 күн бұрын

    አተብቻዝፈንትንሹፋኖ

  • @hannarichards9162
    @hannarichards916221 күн бұрын

    እግዚአብሄር በውስጡ አርጎ ከሚያንዣበው ክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ::🙏🏽

  • @user-dd3rz2zt7e
    @user-dd3rz2zt7eАй бұрын

    Lijun adigdalut ine faligawalaw

  • @belayhaile5467
    @belayhaile546721 күн бұрын

    This young FANO really blew my mind.

  • @GenzebiGenzb
    @GenzebiGenzb28 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ ትችላለህ

  • @meskeremmeskerem1298
    @meskeremmeskerem129821 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤💃💃💃💃💃💃ያዝ ፍኖ😍😍😍

  • @VuvoY16-xd3wk
    @VuvoY16-xd3wk22 күн бұрын

    አማራነት ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gfbb527
    @gfbb52729 күн бұрын

    ማሺሀላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eskedarzeleke5708
    @eskedarzeleke570810 күн бұрын

    Mommy ❤❤God bless

  • @fikir1677
    @fikir1677Ай бұрын

    የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😢😢

  • @Right-Fun
    @Right-FunАй бұрын

    i love fano fano fano

  • @user-ph5ep5cb3j
    @user-ph5ep5cb3j28 күн бұрын

    የኔምወንድም እድህነበረየሆነዉ አንድየእደመጣ😢

  • @EsraelW
    @EsraelW15 күн бұрын

    ❤❤❤❤ des tlaleh

  • @yerasew1
    @yerasew121 күн бұрын

    እስኪ የልቤን ልናገረው: 1) ኢትዮጵያ ውስጥ የአማራ ህዝብ አሳረኛ የሆነ ማህበረሰብ ነው፤ በተለያዩ የአገዛዞች እና ጭፍራዎች የጥላቻ ሰይፍ ለብዙ ዘመናት ሲሰቃይ የኖረ እና አሁንም በዛው አውድ ውስጥ እንደቀጠለ ያለ። የሚገርመው ግን በዚህ ወጀብ ውስጥም ሆኖ ተስፋውና ጨዋታው እንዲሁም አጠቃላይ አማራዊ እሴቱ ከኢትዮጵያዊነት ትውፊቱ በጭራሽ የያልተምታታበት። በዛ ላይ አቤት ሰብአዊነቱ! 2) እንደ እጣፋንታ ሆኖ ነው መሰለኝ በዋናነት ራያ፣ ጠለምት እና ወልቃይት እና ሌሎች አዋሳኝ አካባቢዎች በተለይም መተከል፣ ደራ ወዘተ እጅግ ብዙ መከራ የደረሰባቸው የአማራ ታሪኮች ነው። በዚህ ሁሉ መከራ ሆነው እና በተጋድሎ መስመር ተሰልፈውም እነዚህ አማራዊያን ወንድም እህቶቻችን አሁንም እንዲህ በፍቅር በተስፋ አያሰደመሙን ነው። የአማራ እሴቱ ይኸው ነው፡ ሰብአዊነቱ፣ ፍቅሩ፣ ሀገር ወዳድነቱ እና ቻይነቱ። አሁን ግን የበደል ጫንቃው ከበደውና በጠላቶቹ ያላሳለሰ ግፊት በቃኝ ብሎ ጦርሜዳ ወርዷል። ድል ለዚህ ጭቁን የዋህ ህዝብ። 3) በመጨረሻም ትግሉ ፍትሀዊና እውነትን የተመረኮዘ በመሆኑ ፋኖ ያሸንፋል💪

  • @ThaibaThaiba
    @ThaibaThaiba26 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤አየየየየየትዝታብቻ አየሀገሬ

  • @hait-i4v
    @hait-i4v22 күн бұрын

    የኔአንበሣ

  • @MesiiMesii-jv2et
    @MesiiMesii-jv2etАй бұрын

    ወይስታምሩ❤❤❤❤

  • @user-nx1lu4vb9b
    @user-nx1lu4vb9b28 күн бұрын

    የአማራ.ማህፀን.የተባረከዉ.ቢወለድጀግና.ቢወለድ.ንጉስ.ሁሉነገርአማራ.ሲፈጠርየተሟላለትእኮነዉ.ካይን.ያዉጣችዉ.ወገኖቸ💋💞💞💞💞ድልልልልልለጀግነዉአማራህዝብ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪👊👊👊👊👊👊👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-vx1ki4ug7c
    @user-vx1ki4ug7cАй бұрын

    👍👍👍

  • @Karima-st8pr
    @Karima-st8pr11 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @user-gd6dz5fs8n
    @user-gd6dz5fs8n27 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-gm1nl2qm3w
    @user-gm1nl2qm3w5 күн бұрын

    ❤❤

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s7 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-cs6jc8hq2o
    @user-cs6jc8hq2o25 күн бұрын

    የኔ ውድች ስያምሩ በተለይ ልጁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TesfaTesfa-ve8ls
    @TesfaTesfa-ve8lsАй бұрын

    Woooooow

  • @fanosstudio
    @fanosstudioАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027Ай бұрын

    ትንሹ ፋኖ ብቻ ይጨፍር ሌሎቹ ይችላሉ ግን ትንሹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maregk4154
    @maregk415424 күн бұрын

    Wollo , Gojam … ke 30 ena keza befit bulut ametat yesetochu bahilawi shuruba aserar ,alebabes ena getaget ahun kemiyaderigut gar yileyayal. Ahun yemiyaderigut ye Tigray setoch bahi copy eyaderegu yerasachewin titew bewishet yegna bahil new bilew beye TikTok yemitayut. Ye Tigray setoch bahil ena ye Amhara setoch bahil yileyayal. Be bahilim be kuanikum animesaselim.

  • @user-hi7kp8cv5u
    @user-hi7kp8cv5u16 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢❤❤❤❤🎉

  • @marysam9193
    @marysam9193Ай бұрын

    አብራው እምትጨፍረው እናት እናቱ ሳትሆን አትቀርም የእሷ እስክስታ ብቻ ነው ማች የሚያደርገው።

  • @Lubaba-k7z
    @Lubaba-k7z27 күн бұрын

    ዋዉ

  • @Omer2323-zs6dl
    @Omer2323-zs6dlАй бұрын

    ባየው ባየው iff

  • @ethiopandj1470
    @ethiopandj1470Ай бұрын

    የትነውግንይህልጅ

  • @htwy52
    @htwy5221 күн бұрын

    የመፍትሄ ጋዜጠኛ ግን በጣም ጐበዝ ሀዘንንም ደስታንም በስርአቱ የምትይዢ፣ ጥሩ ኢትዮጵያዊት። ያለምክናያት እናታችሁ ወንድማችሁን ፍለጋ አለወጣችም። እናንተን ያለ ቅርብ ዘመድ ጥላችሁ እንዳትሄድ እግዚአብሔር በጥበቡ አዟት ነው። ተዋደዱ ሁለተኛ ክፋ ነገር ከአፋችሁ እንዳይወጣ ተጠንቀቁ፣ እግዚአብሔር አይወደውም።

  • @user-wm7nu9pl2t
    @user-wm7nu9pl2t26 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hiwi27
    @Hiwi2716 күн бұрын

    የምር ትለያላችሁ ደግሞ ሁላችሁ ትችላላችሁ ጭፈራ ብሎ ዝም ይመቻችሁ እቦ😊😊😊😊😊

  • @FatumaFatuma-ml6vu
    @FatumaFatuma-ml6vu21 күн бұрын

    ለዚህ ምስኪን ህዝብነው የጦር ማአበልብልፅግና ያወረደበት

  • @VuvoY16-xd3wk

    @VuvoY16-xd3wk

    20 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢በጣም

  • @temesgendagne972

    @temesgendagne972

    13 күн бұрын

    ዋጋውን ያገኛል

  • @user-gv6wi4hm6t
    @user-gv6wi4hm6tАй бұрын

    የተደገመ ነው

  • @user-lt4tj6uu9n
    @user-lt4tj6uu9nАй бұрын

    አየ እናት ልብስ አደረገችው 😢

  • @user-kf7nv8cl1u
    @user-kf7nv8cl1u11 күн бұрын

    የኔ ባለማህተብ ወንድም ደሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድል ለአማራየ ለተገፋው ህዝብ ሳቃችንን እግድአብሄር ይመልስልን ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897Ай бұрын

    Tigray raya yemerale

  • @SaidaSaeed-tb6si

    @SaidaSaeed-tb6si

    25 күн бұрын

    አማራ ፍኖነው❤ ሆሆተውን😅😅😅

  • @user-tn8so1ol3j
    @user-tn8so1ol3j3 сағат бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-wr1cn5qp1s
    @user-wr1cn5qp1s18 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-fy6dm6tr4c
    @user-fy6dm6tr4cАй бұрын

    ❤❤❤

  • @user-tu8lj9uu1k
    @user-tu8lj9uu1kАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jb6ww6gd3l
    @user-jb6ww6gd3lАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @SoFiloveAfar
    @SoFiloveAfarАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @richorich875
    @richorich87527 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @AltayuWale
    @AltayuWale25 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @FatumaMohamed-sm8zu

    @FatumaMohamed-sm8zu

    7 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

Келесі