1John Part 2 / 1ኛ ዮሐንስ ክፍል ፪

ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በ1ኛ ዮሐንስ መልዕክት ላይ የሰጠው 50 ክፍል ያለው ተከታታይ ትምህርት።
Evangelist Yared Tilahun

Пікірлер: 56

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @alemnesheth2165
    @alemnesheth2165 Жыл бұрын

    ጌታ ዘመንህን ይባረክ

  • @deguyegetalij5199
    @deguyegetalij5199 Жыл бұрын

    ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ በትክክል ጨለማ ምንጭ የለውም ፍሬ የለውም📖📖📖📖💞💞

  • @user-yc4gs1yr2o
    @user-yc4gs1yr2o3 жыл бұрын

    GOD❤ bless you

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Жыл бұрын

    God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best ✅ 🤝🏽 😘 👌 👍🏻

  • @bettyabdisa5062
    @bettyabdisa50622 жыл бұрын

    Thanks

  • @mulugetabezuwork8713
    @mulugetabezuwork87132 жыл бұрын

    God bless you.

  • @mimisemmi6883
    @mimisemmi68832 жыл бұрын

    God bless you

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha85732 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ተምሪያለው 😇🙏

  • @hiwotmelese9694
    @hiwotmelese96943 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንህን ባርክ እንዳንተ አይነት ቃሉን አስተማሪ ያብዛልን እንወድሀለን ❤️

  • @mesretmesret4841
    @mesretmesret48414 жыл бұрын

    Egzabher yibarki wongelawi

  • @zoehailu2914
    @zoehailu29144 жыл бұрын

    Bless you

  • @KebronTedros-by8ee
    @KebronTedros-by8ee11 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wayituyosef2315
    @wayituyosef23152 жыл бұрын

    እለባበስክ ያምራል። ተባርክ ባንቴ ብዙ ተምረሐልው። ተባረክ ጻጋውን ያብዛልክ ውድ ወንድም

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu17622 жыл бұрын

    ወንጌላዊ ያሬድ ዘመንህ ይባረክ ኑርልን በጣም እየተጠቀምን ነው እባክህን ፍሪኮንሲውን ላክልን አረብ ሀገር ነው የምንኖረው።

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w4 жыл бұрын

    ያሬዶ እንኳን ደህና መጣህልን።

  • @afgjjhtxtjvfghhh9253
    @afgjjhtxtjvfghhh92534 жыл бұрын

    Tebarikilin wedime stegawu yazali geta silate yi biriki

  • @kalayuteka7173
    @kalayuteka71734 жыл бұрын

    ጌታ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ

  • @selamselam4583
    @selamselam45834 жыл бұрын

    ተባረክልን በወንጌላዊው የጌታ ባርያ

  • @bekaludile1281
    @bekaludile12814 жыл бұрын

    Evangelist Yared Tilahun is a very humble person and his teaching is bible based from the beginning.

  • @asterabay7656
    @asterabay76564 жыл бұрын

    አግዚአብሔር ይባርክህ

  • @amenmaranata3681
    @amenmaranata36814 жыл бұрын

    ተባረክ በብዙ ወንጌላዊ

  • @eyesusselame2833
    @eyesusselame28334 жыл бұрын

    Geta yebarkeh ❤️❤️❤️

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur85824 жыл бұрын

    Thank you 🙏 God bless you

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe88783 жыл бұрын

    God is my light I will walk through. May God bless you abundantly

  • @user-xt1ls9tg1s
    @user-xt1ls9tg1s4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ በረከትህ ይድረስብኝ ቃሉን በማወቅ ተባርከሓል እና 💙

  • @eyobassefa9425
    @eyobassefa94254 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ብዙ ዕውቀት አግኝተንበታል፡፡ በርታ ያብዛለህ ይሄ እኮ ዝም ብሎ የመጣ አይደለም ብዙ ከማንበብ ብዙ ከመፀለይ እንደሆነ የታወቃል፡፡በርታ

  • @endalehailu3029
    @endalehailu30294 жыл бұрын

    You have been so transparent and full of light....thank u for shining in the darkness....wow to the teaching

  • @rosagovine3303

    @rosagovine3303

    3 жыл бұрын

    ¹

  • @AbeniMedia1
    @AbeniMedia14 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ

  • @kalkidanmelesse2738
    @kalkidanmelesse27384 жыл бұрын

    God bless You!!

  • @akigmichael2343
    @akigmichael23433 жыл бұрын

    Woww wonderful teching. God bless you Pastor Yared

  • @redietamha4639
    @redietamha46394 жыл бұрын

    Thnks yared wendeme tebarak rediet ke suitzerland

  • @zewditudano5897
    @zewditudano58974 жыл бұрын

    Egzeabeher Amlak Abezeto Yebarkeh Wendeme Tsegawen Yabezaleh

  • @astertadese4489
    @astertadese44894 жыл бұрын

    ጌታ መልከም፡ነው፡አሜን፡እውነት፡ነው

  • @user-qe8pd1lq6f
    @user-qe8pd1lq6f4 жыл бұрын

    ❤👍😘

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou4 жыл бұрын

    Quite right, there is no as such a substance that is called darkness. Indeed darkness is the absence of light. God Bless you from His Richness!!!

  • @getaselamenarefiteamenamen1761
    @getaselamenarefiteamenamen17614 жыл бұрын

    Amen Tebark Bebizu

  • @user-kv6pb4xc4h
    @user-kv6pb4xc4h4 жыл бұрын

    ኡፍ እግዚአብሔር ይባርክህ.አሜን

  • @user-el4gz9ni1u
    @user-el4gz9ni1u4 жыл бұрын

    Getaa abzto yebarkih rome mulu kifl ale eyatemarku new baget endene yamelatchu degmachu atenut megerim megerim temirt new getaa abzito abzto yebarik wangelawi

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal2 жыл бұрын

    ተባረክ!!😍 ግን ክፍል ሁለት ከቁጥር አምስት ነው ሚጀምረው🙄

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur40574 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንዴት ነዉ ልንረዳህ የምንችለው እባክህን ትክክለኛውን አዳራሽ ብትነግረን ጥሩ ይመስለኛል አመስግናለሁ

  • @ayelewondimu9498

    @ayelewondimu9498

    4 жыл бұрын

    በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ ።ፀጋ ይብዛልሽህ

  • @emudesta3352

    @emudesta3352

    4 жыл бұрын

    Mekedes adrasha Eko ktache asekmtoal.

  • @elshaddai7086
    @elshaddai70864 жыл бұрын

    ተባረክ! አንተም እንደሌሎቹ ካልተቀየርክ በቀር ባሁን ሰአት አንድ እምከታተለው የእግዚአብሔር ሰው ቢኖር አንተ ብቻ ነህ!

  • @yodita5

    @yodita5

    4 жыл бұрын

    እህቴ /ወንድሜ በሰው እንኳን ባልታመንም ያሬድ ለረጅም አመታት ትምህርቶቹን እከታተላለው። ብዝዎች ሲለዋወጡ እሱ ግን ረጋ ብሎ የእግዘአብሄርን የቃል እውነት የሚያስተምር ሰው ነው። ጌታ ይባርከውና።

  • @elshaddai7086

    @elshaddai7086

    4 жыл бұрын

    @@yodita5 አሜን አይቀየርብን ይብዙልን እንደሱ አይነቱ!

  • @bekaludile1281

    @bekaludile1281

    4 жыл бұрын

    Wengilawe Yard is very humble person and his teaching is bible based.

  • @tsedekedemissie1041
    @tsedekedemissie10414 жыл бұрын

    30 min is short yaredye..I wish if you extend some how to atleast 40 minutes around.

  • @elsadyeegzibher9420
    @elsadyeegzibher9420 Жыл бұрын

    be blassed

  • @izra76
    @izra764 жыл бұрын

    የድምጽ ጥራቱ እንደተለመደው የወረደ ነው ይሄን የመሰለ መንፈሳዊ ትምህርት በድምጽ ጥራት ማለስ ምክንያት በደንብ ሳይተላለፍ እንዳይቀር እባካችሁ አስቡበት

  • @selamselam4583

    @selamselam4583

    4 жыл бұрын

    ለኔ በጣም ጥርት ያለ ነው

  • @kalkidanmelesse2738

    @kalkidanmelesse2738

    4 жыл бұрын

    በጣም ጥርት ያለ ድምጽ ነው እኔም የሚሰማኝ። ተባረኩ!

  • @jonaswubetu8853
    @jonaswubetu88534 жыл бұрын

    Bless you

  • @Eagle1503
    @Eagle15034 жыл бұрын

    Bless you

Келесі