194 ብር መክፈል አቅቶኝ ከቤቴ ሊያስወጡኝ ነበር

194 ብር መክፈል አቅቶኝ ከቤቴ ሊያስወጡኝ ነበር @dawitdreams | Ethiopian | Sewnet Bishaw | Ethiopianfootball
In today's video, we have a special guest on our weekly program called "የ21ኛ ክፍለዘመን ጀግና". Our guest speaker is none other than Sewnet Bishaw, a renowned figure in Ethiopian football.
Sewnet Bishaw has had a remarkable career, particularly as the manager of the Ethiopia national football team. In 2005, during his first spell as manager, he led the team to regional success by winning the CECAFA Cup. This achievement was a testament to his leadership and strategic prowess in guiding the team to victory.
Furthermore, Sewnet Bishaw played a crucial role in helping Ethiopia qualify for their tenth Africa Cup of Nations tournament since 1982. His expertise and dedication to the sport have contributed to the growth and success of Ethiopian football on the international stage.
In today's video, we will have the privilege of hearing from Sewnet Bishaw himself. He will share his insights, experiences, and valuable lessons learned throughout his career in football. As a respected figure in the sporting community, his perspectives on leadership, teamwork, and the development of Ethiopian football are sure to be enlightening and inspiring.
Join us on this episode of "የ21ኛ ክፍለዘመን ጀግና" as we have a captivating conversation with Sewnet Bishaw, delving into his achievements, the challenges he faced, and his vision for the future of Ethiopian football. Subscribe to our channel to stay updated with our weekly program and gain valuable insights from our esteemed guests.
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook: - DawitDreams/...
#ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #Ermiyasamelga, #Motivation, #Transformation, #Meripodcast, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

Пікірлер: 186

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese48242 ай бұрын

    ጀግና አስልጣኝና አባት ፤ ረጅም ዕድሜና ጤናን ይስጥልን🙏🙏🙏 ለዳዊት ድሪም🙏🙏🙏

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera26642 ай бұрын

    የኔ አባት ጋሽ ሰውነት ቢሻው በእድሜ በጤና ኑሩልን ስወዶት ማርያምን ❤❤❤

  • @befekadudemmissie4592

    @befekadudemmissie4592

    2 ай бұрын

    ድንቅ በተግባር የተረጋገጠና እውን በሆነ ውጤት ራእዩንና እቅዱን ነፍስ የዘራበት የኢትዮጲያ ባለውለታ ሰው እውነትም ሰውነት ። እባክህ ያ አሰቅድህንና እልህን አንግበህ ፣ ብሔራዊ ቡድንህን "ወደፊት በሉለት ይለይለት ! " አስብልልን ። በሩን የዘጉብህ ካሉ ፣ አነሱ ይውጡና አንተ ግባበት ! 🙏

  • @kingraya2010
    @kingraya20102 ай бұрын

    ❤❤የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን አሰልጣኝ እድሜ ይስጥህ የኢትዮጵያ ሀብት ነህ።

  • @HayleDerib
    @HayleDerib2 ай бұрын

    የክፍለ ዘመኑ ጀግና አባት ነህ በቃ ከአንተ በኋላ እኮ ውጤቱን ማየት ይቻላል ዘጭ እንቦጭ ነው

  • @NBI3
    @NBI32 ай бұрын

    Wow ,ጋሽ ሰውነት የዛኔ ጨርቃችንን ስታስጥለን ህያው ምስክሮች ነን እድሜና ጤና ይስጥህ!!!

  • @hawariyawtewodros4688
    @hawariyawtewodros46882 ай бұрын

    Ethiopia’s Greatest of all time manager👑

  • @user-jg1lq4wh6h
    @user-jg1lq4wh6h2 ай бұрын

    የወተቱና የዳቦ ለልጆቹ ሳያስብ ለሚያሰነጥላቸዉ ልጆች ማሰቡ በሚያገኘዉ ገቢ እደኔ የገረማቹ እና የተረዳቹ በላይክ

  • @meronwhibe6361
    @meronwhibe63612 ай бұрын

    ንፁህ ኢትዮጵያዊ ጀግና

  • @WengelKebede
    @WengelKebede2 ай бұрын

    እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ❤

  • @bettyyilma5539
    @bettyyilma55392 ай бұрын

    Our Hero. ❤❤❤Long life Sir Sewnet.

  • @HayleDerib
    @HayleDerib2 ай бұрын

    የእውነት ለመናገር በጣም ለኢትዮጵያ ከደከሙ ሰዎች መካከል አንዱ የሁሉም አባት ጋሽ ሰውነት ቢሻው ናቸው እድሜ እና ጤና ይስጠዎት

  • @MsLidkid
    @MsLidkid2 ай бұрын

    Hero💪💚💛❤️

  • @user-lp7vi2ff9s
    @user-lp7vi2ff9s2 ай бұрын

    እውነት ሠውነት ጀግና ነው ሁሉንም ነገር በፈተና ያለፈ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ጋሽ ሠውነት እንወድካለን ❤❤❤ ዴቭ አክብረክ ስለ ጋበዝክልንም አንተንም እናመሰግናለን

  • @yohannesristu7744
    @yohannesristu7744Ай бұрын

    በኳስ ዓለም መቼም ልራሳቻው አልችልም በአዲስ አበባ ስታዲየም ዙሪያ ሌሊቱን ሙሉ እሳት እያናቀጣጥል እንድነድር ዕድሉን አመቻችተውልናል ዋው በሳለዲን ጎል ፌንቴ ነቅዬ ከጥቅት ዳቂቃዎች በኃላ ነው ራሴን ያዎኩ ዬኔ ምርጥ ሰው ሰውነት ብሻው

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte93662 ай бұрын

    ጀግና አሰልጣኝ የትውልድ አባት ነዎት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር እንመኛለን❤❤❤❤

  • @user-ru3mn1is6c
    @user-ru3mn1is6c2 ай бұрын

    ጀግናው

  • @EvanDecoration
    @EvanDecoration2 ай бұрын

    ሐውልት ሊቆምለት የሚገባ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጀግናችን/A wonderful Ethiopian who deserves a statue, may you live long and be healthy, our hero ,thanks dawit dreams for inviting the hero sewunet bishaw!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @birhanereta7662
    @birhanereta76622 ай бұрын

    ጀግና እድሜ ይስጥልን

  • @teddytefera7600
    @teddytefera76002 ай бұрын

    ይገባዋል በህይወቴ ለኳስ እንደዛ ቀን ጨፍሬ አላቅም ክብር ይገባዋል ሠውነት ቢሻው እናመሠግናለን ዳዊት ድሪም ስለጋበዝክልን

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c2 ай бұрын

    የኔ ጀግና አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa65662 ай бұрын

    ክብር ይገቦታል

  • @wollotimes
    @wollotimes2 ай бұрын

    የወሎ ምርጥ ዋናዉ ከያኒ ነበርክ እናመሰግናለን ወሎየዉ

  • @yohannesGebre-rk9wl
    @yohannesGebre-rk9wl2 ай бұрын

    Gash sewnet amazing story thanks

  • @dureessaaterefe82
    @dureessaaterefe822 ай бұрын

    ጋሽ ሰውነት ጀግና ኖት! እድሜዎትን ያርዝመው!

  • @tegegnbelete142
    @tegegnbelete1422 ай бұрын

    እግ/ር እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ!!!ያን ጊዜ የምር አብደናል! ኢ/ያ አንድ ነበረች ከገጠር እስከ ከተማ!!!

  • @TruthEz

    @TruthEz

    2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ✅ኢትዮጵያ እግ/ር ❌ ኢ/ያ

  • @Askumarym
    @Askumarym2 ай бұрын

    Thanks so much dr

  • @nebaneba4997
    @nebaneba49972 ай бұрын

    ባንተ ምክንያት የለበስኳት ማሊያ መቼም አትረሳኝም

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola52822 ай бұрын

    POWERFUL.

  • @fraolLowkey
    @fraolLowkey2 ай бұрын

    Gashe sewnet A living legend 🙌

  • @limitless5690
    @limitless56902 ай бұрын

    አናመሰግናለን ጋሽ ሰውነት !!

  • @EthioPurpose
    @EthioPurpose2 ай бұрын

    እኝህን የመሰሉ አባት ከኳሱ ሲርቁ ነው እድልም ድልም የራቀን .....

  • @yamiralagerie
    @yamiralagerie2 ай бұрын

    ውይ ሰውነት እስካሁን በደንብ አላውቀውም ነበር ለካስ።ጀግና ።

  • @WondeDarib
    @WondeDarib2 ай бұрын

    Hero

  • @eyueltadesse2021
    @eyueltadesse20212 ай бұрын

    Our pride .....I hope that moment will happen again.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola52822 ай бұрын

    AMAZING.

  • @mera2721
    @mera27212 ай бұрын

    ጋሼ ስላደረከው ሁሉ እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን

  • @febendavid9278
    @febendavid92782 ай бұрын

    God bless you

  • @ethiopiawi8724
    @ethiopiawi87242 ай бұрын

    በእውነተኛ ማንነት በአያቶቻችን ኢትዮጵያዊ ማንነት የተገነባ ሰዋዊ ማንነት ያለው ምርጡ አሰልጣኝ ጋሽ ሰውነት ቢሻው ከልብ እናመሰግናለን ።

  • @zohar_z28
    @zohar_z282 ай бұрын

    Sew❤

  • @AbduJamel-dn1hh
    @AbduJamel-dn1hh2 ай бұрын

    we love u sewnet bishaw long live my hero.

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu56272 ай бұрын

    Great Man

  • @hanabrhanu8424
    @hanabrhanu84242 ай бұрын

    Keep doing our hero we love you❤❤❤

  • @YonasBerhe-cd9xf
    @YonasBerhe-cd9xf2 ай бұрын

    ጋሽ ሰዉነት ረጅም እድሜ እና ጤና ከቤተሰብ ጋር እመኛለሁ !

  • @ak_entertainment927
    @ak_entertainment9272 ай бұрын

    respect!

  • @AsegdGetaneh
    @AsegdGetaneh2 ай бұрын

    It was wonderful & excitting performance specially the alliance as well as Loving beloved Contry all these are memorable throug out. Thank you . Aseged Getaneh

  • @melakuanulo1927
    @melakuanulo19272 ай бұрын

    Gash Sewnet is our hero. He made a big history. ❤

  • @birukwondale1308
    @birukwondale13082 ай бұрын

    One of ethiopian sport hero 😎

  • @GenetAlemayehu23
    @GenetAlemayehu232 ай бұрын

    ሀቀኛ ጀግና ኢትዮጵያዊ ክበርልን🙏🙏🙏❤

  • @universityofethiopia
    @universityofethiopia2 ай бұрын

    ጀግናችን ክበርልን

  • @user-fh4vs4yx4j
    @user-fh4vs4yx4j2 ай бұрын

    We love you so much GOD bless you ❣️❤ Thanks for your contribution

  • @desalegntube881
    @desalegntube8812 ай бұрын

    ቁርጠኛ ሠው።

  • @josephabraham7788
    @josephabraham7788Ай бұрын

    Gash sewinet, you are a true hero! I wish you a joyful & everlasting life with your entire family!

  • @ethiocosmo5798
    @ethiocosmo57982 ай бұрын

    ሐውልት ሊቆምለት የሚገባ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጀግናችን❤❤❤

  • @user-tz3jz3ui2r
    @user-tz3jz3ui2r2 ай бұрын

    Bsegna yantanm beat enda Ethiopia beat yfrsewl

  • @gashawbeyene1506
    @gashawbeyene15062 ай бұрын

    እድሜና ጤና ይሰጥልን አባታችን❤

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tbАй бұрын

    ክብር ክብር ክብር እለቀ እድሜ ከጤና እመኛለው የነገ ተስፋዬን ተምሬበታል

  • @anwarkedir740
    @anwarkedir7402 ай бұрын

    Hero😊

  • @user-nv5jv2fw9h
    @user-nv5jv2fw9h2 ай бұрын

    WOW BAYYE ISIIN JALLANNA HUNDII KEENYAA ETHIOPIAWII DHA

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta75832 ай бұрын

    Our hero

  • @user-qd6pq1fd3n
    @user-qd6pq1fd3nАй бұрын

    Hero ❤

  • @user-ln7kn1hk4v
    @user-ln7kn1hk4v2 ай бұрын

    ሰውነት ቤሻው ጀግናችን ነህ!!!!እነዚህ አጭበርባሪወች መጠቀሚያ አረጉህ

  • @tesemagudiso1091
    @tesemagudiso1091Ай бұрын

    Great man Sweeney Bishew!!

  • @user-ve9oh8jh8e
    @user-ve9oh8jh8e2 ай бұрын

    Amazing

  • @gizachewgemechu1993
    @gizachewgemechu19932 ай бұрын

    HI IS HERO WITH NO DOUBTE.

  • @danielnida8895
    @danielnida88952 ай бұрын

    እንወድሃለን ሰው

  • @tekluyosaf-kn1qw
    @tekluyosaf-kn1qw2 ай бұрын

    Hero coach

  • @Fm18070
    @Fm180702 ай бұрын

    Long lives

  • @Life.625
    @Life.6252 ай бұрын

    I love our hero sawunt❤

  • @user-wr3jj4lm1f
    @user-wr3jj4lm1f2 ай бұрын

    ❤❤❤❤ jegina

  • @adepankeru8578
    @adepankeru85782 ай бұрын

    ዛሬገና ሰው ጋበዝክ ❤❤❤❤

  • @yodahedoye
    @yodahedoye2 ай бұрын

    Legend❤

  • @tewodrosalemu-pastor7465
    @tewodrosalemu-pastor74652 ай бұрын

    ጀግና እንደሆኑ እናውቃለን።ሰውነት ቢሻው !!

  • @user-yx8hh1zx5b
    @user-yx8hh1zx5bАй бұрын

    የኔ ጀግና

  • @ciscco7
    @ciscco72 ай бұрын

    My Hero. My heart beats double when I see him. He is exceptionally coach. On my God, 😢😢😢 I can not control my tear and my feeling. 🙏 🫡 🤲 🙌 🙏 🫡

  • @azebsemu2166
    @azebsemu21662 ай бұрын

    ጋሽ ሰውነት ቢሻው ሀገር ወዳድ ጀግናችን🎉🎉

  • @Meseret-ol3tv
    @Meseret-ol3tv2 ай бұрын

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለመላው ዓለም ይሁንልን አሜን ሰውነት ቢሻው ልበ ቀና ሩሩህ ደግ የዋህ መልካም ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ ከነመላው ቤተሰብህ አሜን

  • @AbiMan-gy5td
    @AbiMan-gy5td2 ай бұрын

    Yene neguse❤

  • @adaneabebe1816
    @adaneabebe1816Ай бұрын

    This is the best guest speaker you have...very brilliant may God bless him with long ange.

  • @AlemayehuTolessa

    @AlemayehuTolessa

    Ай бұрын

    'ange'???😂

  • @AlemayehuTolessa

    @AlemayehuTolessa

    Ай бұрын

    'ange'???😂

  • @AlemayehuTolessa

    @AlemayehuTolessa

    Ай бұрын

    'ange'???😂

  • @amanuelgodiso3183
    @amanuelgodiso31832 ай бұрын

    Jagina 🏋️‍♀️🏋️‍♂️🏋️‍♀️🏋️‍♂️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Am So emotion When i Remember Those Days 😥😥 My God Bless U Football King 🙏🙏🙏🙏

  • @ADDISETHIOPIA24
    @ADDISETHIOPIA242 ай бұрын

    i wonder motivational speakers

  • @dagemhilu1458
    @dagemhilu14582 ай бұрын

    Wow endezi lehagerachin arken kasebn tlk bota endeesalen ❤

  • @user-xi9bl3ef4r
    @user-xi9bl3ef4r2 ай бұрын

    ትክክለኛ መልእክት ነው ።

  • @B_a-b
    @B_a-b2 ай бұрын

    Onlye one

  • @Burtemedia
    @Burtemedia2 ай бұрын

    woww good job my father conitunu ❤❤❤

  • @abab-mt4xv
    @abab-mt4xv27 күн бұрын

    I Love u bro

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola52822 ай бұрын

    WOW.

  • @user-mo9cg6rf8s
    @user-mo9cg6rf8s2 ай бұрын

    Jegna abat❤❤❤

  • @TruthEz

    @TruthEz

    2 ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾 @ mo cg rf s

  • @Ddddasdfghjkl
    @Ddddasdfghjkl2 ай бұрын

    💪💪💪

  • @ImranHaaland
    @ImranHaaland2 ай бұрын

    Wow

  • @user-tk4gz3fk1n
    @user-tk4gz3fk1n2 ай бұрын

    Waw😊

  • @sisaykassu1474
    @sisaykassu14742 ай бұрын

  • @Faceoflife1214
    @Faceoflife12148 күн бұрын

    Respect our father❤❤

  • @user-de7nn7zl5y
    @user-de7nn7zl5y2 ай бұрын

    ❤❤

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu76682 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @selamdesu3462
    @selamdesu34622 ай бұрын

    ለጋሽ ሰውነት ክብር አለኝ ግን የዚን ያህል ማካበድ ምንድ ነው እረ ከስሜት ወጥተን ስራ ላይ እናተኩር ጋሽ ሰውነት እኮ በሀገር ውስጥ የአስራትና የስዩም አባተ ያክል እንኳን ውጤት የለውም ሀውልት ይቁምለት የሚል ኮሜንት ሳይ ግርም ብሎኛል በትንሻ ቡርኪናፋሶ 4ገብቶብን በ6ጎል እዳ ነው የተመለስነው

  • @KalekdanHabtome
    @KalekdanHabtome2 ай бұрын

    💪💪💪💪👏👏👏👏👏

  • @Truth-12
    @Truth-122 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayeaseged4958
    @tesfayeaseged49582 ай бұрын

    gashi Sewent Merte Yethiopa Aseltagn New Ena Yemdenke Aseltagn New.

  • @TruthEz

    @TruthEz

    2 ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ ተስፋዬ አሰግድ

  • @HaymuZHaymuZorostor
    @HaymuZHaymuZorostor2 ай бұрын

    Enwedhalen❤❤❤❤❤❤

  • @TruthEz

    @TruthEz

    2 ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾 @ ሃይሙ ዚ

  • @LovelyBackgammon-dy6ou
    @LovelyBackgammon-dy6ou2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

Келесі